ለጥያቄዎቻችሁ መልስ|ክፍል 2|ቅድመ ግብር Withholding በሰዓቱ ሳይቆረጥ ቢረሳ |የውሎ አበል አከፋፈል|የግዥ ማረጋገጫ ደረሰኝTAX in Ethiopia.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ለተጨማሪ የታክስ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

ความคิดเห็น • 43

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ በርቱልን ዴቪ አና እንዳልካቸው እናመሰግናለን
    ጥያቄዬንም ግልጽ በሆነ መንገድ መልሳችሁልኛል

  • @dawitgetachew8034
    @dawitgetachew8034 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። አዳዲስ መመሪያዎች ሲኖሩም ብታሣውቁን።

  • @anmutandargie5351
    @anmutandargie5351 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርቱ

  • @tsehayheyi2532
    @tsehayheyi2532 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በጣም ጥሩ ማስተማሪያ ኘሮግራም ነዉ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዎቸ
    1 ኦዲት ተደርገን የከፈለዉ
    2 የትርፍ ግብር ልንከፍል በምኔድ ሰአት ቅድመ ኦዲት ተደርገን ጭማሪ የተጠየቅነዉ ግብር ስንከፍል
    3 ዉዝፍ ዲቪደን ስንከፍል ሁሉም ካሻችንን ስለሚቀንስ ካሽን ክሪዲት ማድረግ አለብን ዴቢት መሆን ያለበት አካዉንት ግልፅ በታረጉልኝ
    ልለዉ በኦዲት ግኝት ጊዜ ቫት ተመላሽ ካለን ቫትን ከተመላሽ ላይ ማቀናነስ የተለመደ ነዉ ከሲስተም ላይ ዜሮ ሲሆን ወይም ሲቀንስ ቫት ሪስቨብልን ክሪዲት ሲሆን ዴቢት የሚሆነዉ አካዉንት ብታስረዱን
    የአንዳንድ ትራንዛግሽን አመዘጋገብ በግልፅ ማብራሪያ ብሰጡን ለምሳሌ የእስቶክ ቆጠራ ጊዜ የሚገኝን ልዬነትን
    አመሰግናለሁ

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret2995 2 ปีที่แล้ว +1

    very great Endalik and dave. Good job . also I will like to appreciate Habte at the back recording the video and uploading it.

  • @tewodetsegaye8584
    @tewodetsegaye8584 4 หลายเดือนก่อน

    thanks a lot!!!!!

  • @genetasres3345
    @genetasres3345 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much keep it up!!

  • @abejeabera7465
    @abejeabera7465 2 ปีที่แล้ว +2

    I have listened from beginning to end. Your presentation is clear regardless of literacy level would you mind to adjust your seating. Instead of seating together it would be nice if parallel

    • @abejeabera7465
      @abejeabera7465 2 ปีที่แล้ว

      Nice my coworkers. Moreover, the purpose of withholding is an advance collection of government tax to finance public operation/to mitigate anticipated budget deficits until business income tax being fully collected and it also shows economic transactions of the state thereby government can take macroeconomic decisions

    • @moreastaabranch
      @moreastaabranch  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asnakezinaw1618
      @asnakezinaw1618 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @amroteteferi6216
    @amroteteferi6216 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ ቀጥሉበት፡፡

  • @asnakezinaw1618
    @asnakezinaw1618 2 ปีที่แล้ว

    ደረሰኝ የሌላቸው ወጪዎች አይነት እና ዝርዝርራቸውን ብትነግሩን አሪፍ ነው

  • @saronkebedeasrat8383
    @saronkebedeasrat8383 ปีที่แล้ว

    Thank you betam and tiyake alegn lelela gize melisulign and dirijit annual mezgya kenun ke sene 30 wede june 30 mekeyer bifelig madreg yalebet mindin new

  • @sewalegetahun
    @sewalegetahun 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣንዳንድ ሆቴሎች ክፈያ በሚጠይቁበት ወቅት ከቫት በተጨማሪ ሰርቪስ ቻርጅ ይጠይቃሉ በዚህ ወቅት ዊዝ ሆልድና(2%) በገዥ ተይዞ የሚከፈል ታክስ (50%) በምንሰራበት ወቅት ሰርቪስ ቻርጅ መካትት ኣለባት ወይስ ይለባትም

  • @rahelmekonnenteklemariam5559
    @rahelmekonnenteklemariam5559 ปีที่แล้ว

    ውድ አሰልጣኞቻችን እናመሰግናለን

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 2 ปีที่แล้ว

    Please i want to know your schedule. This is interesting .

  • @robicreative9910
    @robicreative9910 6 หลายเดือนก่อน

    ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተያይዞ አጠቃላይ ገለጻ ቢሰጥ

  • @leyilahasen2047
    @leyilahasen2047 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ማብራሪያ ነው ነገር ግን ጥያቄዬ አድራሻ ለውጥ ሲባል ለምሳሌ የደረጃ c ግብ ከፋይ የሆኑ አድራሻቸውን ለገቢዎች ሳያሳውቁ 30 ቀን ካለፈው ይቀጣሉ ነው? ስለ ደረጃ c በጥልቀት ውይይት ቢደረግ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @netsanetasfaw8855
    @netsanetasfaw8855 หลายเดือนก่อน

    3200 demoze Tekefay, lesira ke25 km belayi bihed 5% 160 birr new but yemikefelew 283 new yihi tikikil Ayidelem?

  • @yohaninfo9848
    @yohaninfo9848 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Very Much for the Explanation, but You did not answer how we report per dim if it is more than the nontaxable or 500 birr?

  • @SovietMemes69years
    @SovietMemes69years 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ግብር ከፋይ ምንም ስራ አልሰራሁም ብሎ ያሉትን ማስረጃዎች ማለትም በየወሩ ቫት በዚሮ(NILL) ያሳወቀበትን እንዲሁም Z-report and Annual Summary ከማቅረብ ውጭ ምን ማቅረብ/ ማድረግ ይችላል? ባለስልጣን መ/ቤት እነዚህን ተጨባጭ Legal Documents ካልተቀበለ; የማን ሀላፊነት ነው ይህን የመስራትና ያለመስራት ጉዳይ Proof ማቅረብ ያለበት?

  • @user-dc4ih4jo1g
    @user-dc4ih4jo1g 7 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ 1 ከታክስ ነፃ የሆኑ ያልሆኑ እቃዎችን ብታብራሩልን?

  • @mitiku_tube
    @mitiku_tube 7 หลายเดือนก่อน

    Vat report saderg With holding masawok alebign?

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 ปีที่แล้ว

    K Gibir Netsa Yehonu iqawocine Zirizir bitingirugn

  • @agerefisha8299
    @agerefisha8299 ปีที่แล้ว

    gebiyoch minister temzgbe neber ena lefetena yemiyagze tiyake btlkln Tru nw

  • @wdn93
    @wdn93 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ? ድርጅታችን plc ነው። እስካሁን ዊዝሆልዲንግ ደረሰኝ አላሳተምንም አሳትሙ ያለንም አካል የለም። ድርጅታችን ስራ ከጀመረ አመት ሆኖታል። ነገር ግን አንዳንድ በላሙያዎችን ስጠይቅ ማሳተም ነበረብህ እያሉኝ ነው። ስለዚ የምጠየቀው ካሳተምኩ ጀምሮሽነው ወይስ ያላሳተምኩበትም ጊዜ እጠየቅበታለሁ???

  • @Ethalwasihun28
    @Ethalwasihun28 ปีที่แล้ว

    በጊዜው ሳይቆረጥ የተጠራቀመን ዊዝሆልዲንግ በአንድ ደረሰኝ መቁረጥ ይቻላል?

  • @fethiabesher3758
    @fethiabesher3758 2 ปีที่แล้ว

    i have a question on withholding lay credit purchase sedreg >= y 10,0000 birr goods lay withholding mekurtew on date of kefeya sekfle new or on date of credit purchase senarg new biru baykflenem ? most time it happend on my work so can you give me answer please

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 2 ปีที่แล้ว

    Please explain what zero balance is and how to do it

  • @Ayenalmworku-t5w
    @Ayenalmworku-t5w 28 วันที่ผ่านมา

    memryawne yet new mnagwe ?

  • @jemalbura7059
    @jemalbura7059 ปีที่แล้ว

    የplc በለቤቶች ወደ ካፒታል ያሳደጉት ብር ታክስ ይከፈላል ወይ?

  • @OmarAhmed-nm9qx
    @OmarAhmed-nm9qx ปีที่แล้ว

    is withholding tax include birr 10,000 or 3,000? please give explanation

  • @ironladyet1273
    @ironladyet1273 2 ปีที่แล้ว

    I have one question not addressed in this topic it's about income tax my question is when one person has full time job paid 10000 etb as well as part time job paid 5000 etb in two different companies what is the base of income tax assessment? Should it be assessed separately by the two companies or shall it be assessed at one place ?

  • @tolessabulti489
    @tolessabulti489 ปีที่แล้ว

    When we paid for load anload how we need details for the money received from us ?
    Ist it need his name?

  • @greensceneenergyplc2438
    @greensceneenergyplc2438 2 ปีที่แล้ว

    How do you treat for a company wining a Grant and Innovation financing? Will it be taxed? Will it be just capital?... the grant is usually given with a milestone and activities with financial plan.

  • @zerihunarega6046
    @zerihunarega6046 2 ปีที่แล้ว

    ድርጅታችን በተለያየ ዘርፍ ቢሰራ ለምሳሌ.ጫማ ንግድ ካፌ ሂሳብ ስራው በጥቅል ነው ሚሰራው ወይስ በየ ዘርፍ ነው

  • @beteltamru9040
    @beteltamru9040 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄዬ አዲስ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ለድርጅቱ ከኪሱ ወጪ አውጥታል በታክስ ሂደት እንዴት ይታያል?

  • @maeregtesfa6341
    @maeregtesfa6341 2 ปีที่แล้ว

    ዊዝሆልድ የሚደረገው በአንድ ጊዜ ግዥ ነው ወይስ በስንት ጊዜ ነው ?

  • @maeregtesfa6341
    @maeregtesfa6341 2 ปีที่แล้ว

    withholding Yemayedergu eneman nachew?

  • @Fev491
    @Fev491 2 ปีที่แล้ว

    do we withhold TOT receipts??

  • @maeregtesfa6341
    @maeregtesfa6341 2 ปีที่แล้ว

    how are you ndalkie?