//ስለጤናዎ// ከውጪ ሀገር የመጡት የመካንነት ሀኪሞች በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል... //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @saraok8600
    @saraok8600 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ሆስፒታል ነዉ ዋጋቸዉ ተመጣጣኝ ነዉ መስተግዷቸዉ እጅግ የሚያስደሰተዉ

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 4 หลายเดือนก่อน

      ስንት ነው የሚፈጀው ለኛ ለደሀው ምንይሻለናል ተሸማቀቅን እኮ😢

  • @sall2hm
    @sall2hm 6 หลายเดือนก่อน +4

    Wow nice ! Ethio tebib!

  • @ammarabdella1283
    @ammarabdella1283 6 หลายเดือนก่อน +7

    Well done Ethio Tebib and Ebs

  • @Misrakdechasa
    @Misrakdechasa 6 หลายเดือนก่อน +2

    wow dese yelale wagau gin set new place

  • @habeshawork
    @habeshawork 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ethio Tebib betam ymwdew hospital

  • @zainbz8982
    @zainbz8982 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእዉነት ከፈጣሪ በታች የእዉነት ይሰራል ጓደኛየ እርጉዝ ነች ❤

    • @SaraSara-vx2jy
      @SaraSara-vx2jy 5 หลายเดือนก่อน

      በነትሽ መልሺልኝ ጎደኛሽ በlvf ነው ያርገዘችው

    • @zainbz8982
      @zainbz8982 5 หลายเดือนก่อน

      @@SaraSara-vx2jy በህክምና ነዉ መዳኒት አሁንም ትወስዳለች

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@SaraSara-vx2jyእኔም ጨንቆኛል😢

    • @Etagegnehu-r5x
      @Etagegnehu-r5x 3 หลายเดือนก่อน

      Kifyachew sint new

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 3 หลายเดือนก่อน

      በናትሸ።እረጁኖሰልክሸን።😢

  • @ZaynabAwel
    @ZaynabAwel หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @hayatyassin9459
    @hayatyassin9459 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 4 หลายเดือนก่อน +3

    45 ዐመት ነኝ ፔሬድ አላይም ይቻላል ወይ የምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁ አልወለድኩም😢😢😢

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 หลายเดือนก่อน

      Yene konjo margez tichialesh. Pered demo begize kome gn pered mamcha tablet ale esun le 7 eske 10 ken sitwesji yimetal. Enam hind bitheji tiru yiseralishal. Kaleziam ethio tebib mokiri.
      Baybe yayehut hind hager ye 55 amet argiza weldalech habesha nat eza heda tesaktoal. So allah yagizish

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 หลายเดือนก่อน

      Pered mamcha ale esun tablet sitwesji yimetal. Hind hager ale hikiminaw kalezia ezim ethio tebib mokiri

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z หลายเดือนก่อน

      ጭንቀቴን አሳስቦሽ በቅንነት ስለጠቆምሽኝ በጣም አመሰግናለሁ አቅም ላለው ጥሩ ነው ቢሞክሩ የኔን እንኳ ተይው ደሀ የትም አይደርስ

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z หลายเดือนก่อน

      @@ferhanaadem8954 ጥሩ ሰው ነሽ

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh wide. Allah yistish inshallah. Yale gize eko new pered mikomew egna hager yamegageb chigirachin eko new. Michu mibal ale 22 akababi demo pawlos hospital yiseralu hedesh chek argi. Allah benesa lij yistish inshallah. Anchim gn mokiri sebeb adrishi wide yiknash

  • @Messiyemariyam21-un4gi
    @Messiyemariyam21-un4gi 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ እና ስ.ቁ አስቀምጡ

  • @tamratnigusie7503
    @tamratnigusie7503 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥራቸውን ማግኘት አልቻልንም

  • @MahletTsehaye-k9n
    @MahletTsehaye-k9n 6 หลายเดือนก่อน

    ክፉያቸውስ?

  • @TeggesTegges-bk8uu
    @TeggesTegges-bk8uu 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ክፍያይ ከባድ ነው ለካርድ እና ለምርመራ ከሴት ደም ለመውሰድ ከወንድ ፈሳሽ ለውሰድ ከአሥር ሺ በላይ ነው ከዚ በኃላ ደግሞ ለ3ወር የሚወሰድ መዳኒት ያዛሉ እሡ ደግሞ ዋጋው አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር ነው 190,000 በጣም ከባድ ነው አቅም ከሌለ መውለድ አይቻልም ማለት ነው ያሳዝናል ለሁላችንም ፈጣሪ ይድረሥልን ፍቃዱ ከሆነ

  • @BerheBerhe-k9g
    @BerheBerhe-k9g 5 หลายเดือนก่อน

    Slk kutrachewn gn maegnet alchalnm

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍያቸው ውድ ነው ????🎉🎉

  • @Hcjff
    @Hcjff 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ሰላምዶክተርፔረዴይመጣልበወርበወርገንመከላከያአልጠቀምምማርገዝአልቻልኩምእደትነዉማገኘትየምችለዉ

    • @Hcjff
      @Hcjff 3 หลายเดือนก่อน

      በጣምተጨንቄአለሁ😭😭😭መልሽልኝእዳታልፊኝ

    • @Hcjff
      @Hcjff 3 หลายเดือนก่อน

      እድሜየሀያሁለትነዉስልክቁጥርአስቀምጡልኝ

    • @Hcjff
      @Hcjff 3 หลายเดือนก่อน

      የትነዉየሚገኙት

  • @Messiyemariyam21-un4gi
    @Messiyemariyam21-un4gi 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

    • @ebisafekadu6172
      @ebisafekadu6172 3 หลายเดือนก่อน

      መሳለሚያ ወደ ሰፈረ ሰላም በሚወስደው መገድ ፊለፊት አስባልት ዳር ነው

  • @AniyaAbdujebar
    @AniyaAbdujebar 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤