Romans 15:13 መምህር እንኳን ደና መጡ , As Eritrean looking for inspiration to never stop learning. These aspiration will motivate me to keep on learning and growing my faith throughout life.
What yordanise said is not reflecting the reality because I have participated your teaching in Hawassa st Gabriel church for two days even though you are lecturer in two universities there in America so you are trying your best as far as I know because I attend you .barek means kedese and regem from your own teaching.
መምህር እንኳን ደና መጡ በእርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ያድልልን ብራኬዎት ይድረሰን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Memre.warku
*መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ የአማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ለእርስዎም በልጆችዎ መመለስ ደስታ ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊ሁላችሁም የተዋህዶ ሌጆች ሸር ላይክ እያደረጋችሁ*
እንኳን ደህና መጡ ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ እንደርሶ ያለመምህር ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን
ውብ የሆነ ሕይወት የሆነ ትምህርት ነው ብሰማው ብሰማው ብሰማው አይሰልቸኝም በፍፁም!! አባታችን መምህራችን ሆይ የክብር የፍቅር አምላክ ቃለሕይውትን ያሰማልን!!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ምርቃቶት እራሱ መንፍሴን ንው የሚያድስው አሜን በድጋሚ እመቤቴ ትጠብቅልን አባታችን 👏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
አሜን
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን የለሁት ሳኡድ አረባ ነኝ ቤተክርስቲያን የለም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
እስካለ ማርያም ነኝ እባኮህ መምህር. በፀሎት አስቡኝ
አይዞሽ የእኔ ዉድ እህት እግዚአብሔር ያስብሽ👏👏👏
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አለም 🙏አይዞሽ
አይዞሽ🙏
Ayizosh ehtachn Egziabher yasbesh
ጽጌ ሚካኤል ነኝ ከኢትዮጵያ ካፋ ቦንጋ፤ መምህር የእርሶን ትምህርት ሁሉንም እከታተላለሁ፤በሕይወቴ መሠረታዊ ዕውቀትና ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይጨምርልዎ። ለቤተክርስቲያናችን እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን።
ወይኔ መምህር ይገርማል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Romans 15:13
መምህር እንኳን ደና መጡ , As Eritrean looking for inspiration to never stop learning.
These aspiration will motivate me to keep on learning and growing my faith throughout life.
አባታችን ሀጢያተኛ ነኝና በፀሎትዎ ያስቡኝ
መምህር እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በልቦናችን ያሳድርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የስደት ሰላማችን አባታችን 💚💛❤👏👏👏
አሜን 🙏
መምህራቻን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏እምላካችን ኢትዮዽንና ሕዝቦቿን ምህረቱንና ሠላሙን ይስጠን አሜን።🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ከጂማ ከተማ በረከትዎ ይደርብን የተዋህዶ እንቁ
መምህረችን ዶክተር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያባርከው ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋእዶ መምህራችን የወንጌል ገበሬ ዕድሜና ጤና ያስጥህ ፈጣሪ ቃለሕያወት ያሰማልን
መምህራችን እንደ ማርና እንደ ወተት የሚጣፍጥ የወንጌል ትምህርት ስለሚያስተምሩን ብዙ እውቀት አግኝቻለሁኝና አመሰግናለሁኝ
ትምህርቶ ብቻ ሳይሆን ምርቃቶ አንጀት ያርሳል እግዚአብሔር ለእርሶ ጤና ከእድሜ ይስጥልን በርከቱ ይብዛሎት ሞገሱን ሰጥቶዎታል ይብዛሎት ::ፅጌ ማሪያም ንኝ በፀሎቶ ያስቡኝ:
ልዩ የሆነ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤🎉❤🎉🎉
አይይ መኩሪያ የተባለው ተመልካች እንዴት እንዳሳቀኝ 😂 ለነገሩ ምንም አያስቅም ያሳዝናል እንጂ 🤦♀️ ወደዉ አይስቁ ሆኖብኝ ነው እንጂ 😅😢 ገና አንተ ብሎ ሲጀምር ነው የጨገገኝ በስመ ስላሴ ስም 😢 የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ለደካማዋ እና ለስደተኛዋ ልጆት በጸሎቶም ያስቡኝ 🙏🙇♀️💒🇪🇹
የጌታዬ እናት እመቤቴ ትባርኮት እንዴት የሚጥም ትምህርት ነው አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን በፀሎትዎ ያስቡን
አባታችን እና መምህራችን
ዶክተር ዘበነ ለማ , የአገልግሎት ዘመንዎን ይባረክልን ❤❤🙏🏿 የኔ አባት በጣም እንወደዎታለን አባቴ
"ተዘከረኒ ኦ አቡየ ቀሲስ በጸሎትከ ቅድስት"
አሜን!ስለቃሉ:እግዚአብሔር:የተመሰገነ:ይሁን።🙏ውድ:መምህራችን:ቡራኬዎ:ይድረሰን:የአገልግሎት:ዘመንዎን: ያርዝምልን::ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:በእድሜ:በጤና:ይጠብቅልን። አሜን ፫🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን ዘመናህን ያራዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አቤቱ ልቦና ይሥጥን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏
መምህር, ዶ/ር ዘበነ ለማ, ቃለህይወትን ያሰማልኝ:: ዛሬ ላመሠግንዎት ፈልጋለሁ::
በእርስዎ ትምህርት ቁጥሩ መግለፅ የማይቻል
ኦርቶዶክሳውያን ምን ያህል እንደተጠቀሙ
መገመት አያስቸግርም::
ባለፈው ሣምንት, በጨነቃችሁ ጊዜ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤልን እንዲህ ብላችሁ
ጥሩት ብለው እንዳስተማሩን, ከውዳሴ ማርያም ፀሎቴ ቀጥዬ
"ኦ ሚካኤል 2 ግዜ
ኦ መተንብል
ካህነ አርያም ትሰመይ
ቢፀ ሱራፌል
ዘምርዑሣን ርዑሥ
ወ ዘምልዑላን ልዑል
ጊዜ ፀዋይ ኩከ
ቅረበኒ በምህረት
ወሣሂል"
ብዬ በቀጠሮዬ ቦታ ተገኘሁ::
ለራሴ እስኪደንቀኝ ድሉ የእኔ ሆኖ ጥቅምት 15/2015 ማክሰኞ በደስታ ተመለስኩ::
እርስዎን የሰጠን.ቸሩ እግዚአብሔር
አምላካችን ክብርና ምሥጋና ይድረሰው
ለእርስዎም ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤናን
ያድልልኝ🙏🏻 ወለተፅዮንን በረከትዎ ይደርብኝ🙏🏻
አማን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ሀይለ ገብርኤል ሰይፈ ገብርኤል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስመያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ያኑርልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️
አባታችን በጣም እንድመለስልኝ የጠበኩት ጤያቅ ነበረኝነገር ግን እድሉን አላገኘሁም አልተመለሰልኝም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዛሰው ይበለን በምቀጥለው ሳምንት ብመለስልኝ ደስ ይለኛል በልሎቹ ጤያቅና መልሷች ብዙ ትምህርት አግኝተናል አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ከነቤተሰቧት ይጠብቅልን
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድኃኒዓለም ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ቡራኬዎት ትድረሰን 🙏አሜን አሜን አሜን
ወደ ኤፌሶን 1÷2
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏
😘
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ❤️🙏🙏
አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን ሰላማቹ ይብዛ.
በጸሎቶ ያስቡኝ.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን ልመናዋ ምልጃዋ ጸሎታ ይደርብን ጸጋውን ያብዛልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን በቃ ይበለን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው በጥበብ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ኢየሱስ ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ
እባቴ ምነው ክብር ስጡት ክብር ምስጋና ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይግባውና እመቤቴ ማርያም አማላጅነት ክብር ይግባት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃል ሕወት ያሰማልኝ እባቴ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደ ወትሮው በጣም አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንደናተ ያሉትን አባቶቻችንን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
መምህር እየ እድሜ ያርዝምልን ያንቱ ትምህርት እና ምራቄሁ እንደ ማር ወለላ እንደ እጀራ እንደ ዉሃ የምጠም እግዚአብሔር በፀጋዉ ያኑሩሁ አሜንንንንንንንንንንንን
ዉድ መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዲላ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን ቄሶች ነበሩ በጣም የሚወዱ ምሬ ጥላሁን:መምሬ በቀለ የማይረሱ አባቶች
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏
በእኛ ደብር ያሉት አባቶች መምሬ ዜና ማርቆስ.፣ በጣም የምወዳቸው የእድሜ ባለፀጋ ጎበዝ አባታችን ሊቀ ሐዋርያት መሪ ጌታ የይስ አክሊሉ ፣መምሬ ዜና ፣ መምሬ አክሊሉ ፣ መምሩ፣ አባታችን ….
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን
ወለተ ሀና
ወለተ ሩፋኤል ምህረተ አብ
ወልደ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን
የገብረ ፃድቅን ነብስ ይምርልን ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡልን
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርበድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባረክልን
እርሶን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። በጣም ተስፋ በመቁረጥና አስቀያሚ በሆነ መጥፎ ከባድ ስሜት ውስጥ ነኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለው እባክሆን በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ራጉኤል እባላለሁ።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ወለተ ህይወት እባላለሁ መምህር እንድሁ ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዪች በፆሎታችሁ እሰቡኝ:: እየጨነቀኝ ነው
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይፋቱኝ ይባርኩኝ
መምህር ዘበን አምባቴን ይመስልኛል ሲዚምሩ የክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅች ደስ ይበልን እንዲህ እቁ የሆን አባት ሰላሉን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርጅም እደሜ የስጠልን
ከእኛ እንደ እንዱ ሆነ ማለትስላሴዎችን ነው::
እግዚአብሔር ጤንነትና እድሜዎን ያርዝሙሎት:;
ተዘከረኒ ኦ አቦየ ቀሲስ በፆሎትከ ቅድስት
አባቴ ቄሱ ሆይ ክብርት በሆነች ቅድስት በምኮን በፆሎትህ አስበኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏💒💚💛❤
ሠጠ(ቀደሠ)
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 ❤
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አርሶ ለእኛ ለተዋሕዶ ልጅች ጌጣችን ኖት
እባቴ እንደ ምን ዋሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እባቴ የእግዚአብሔር ቃል እንደ ውሃ ጥም የጠማን ኢትዮጵያዉያን ውጭ አገር የምኖር ነው ብዙ ነገር ይጐለናል እኔ ለምሳ ሊየሰንበት ቀን እሠራ ነበር ልላውን እንተወው እና እባቴ አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃል ሕወት ያሰማን አሜን አሜን ❤️
መምህር እንኳን ደኅና መጡ ቃለ ህይወት ያሠማልን
እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ በጣልያን ሀገር ስኖር በጰንጤ ተከቡቤ ስኖር ለመጀመረያ የሰማሁት እርሶ ነው አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙌🙌
ሊቃ ምእምራ፣መምህር፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነታችንን " ከፍ፣ከፍ " እንድትል ባሎት አቅም ሁሉእየሰሩ ያለውን በእጅጉ ልብ ያሞቃል።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት በአጥ ማቂዎቻችን ላይ በስጡት ትምህርት ላይ ጥሩመልስ ነው ግን አሁንም ስፍ ያለ ትምህርት ቢስጡን ወለተ ስላሴ ንኝ ቡራኬዎ ይድረስኝ
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት በአጥ ማቂዎቻችን ላይ በስጡት ትምህርት ላይ ጥሩመልስ ነው ግን አሁንም ስፍ ያለ ትምህርት ቢስጡን ወለተ ስላሴ ንኝ ቡራኬዎ ይድረስኝ
What yordanise said is not reflecting the reality because I have participated your teaching in Hawassa st Gabriel church for two days even though you are lecturer in two universities there in America so you are trying your best as far as I know because I attend you .barek means kedese and regem from your own teaching.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅጉ በጣም ህይወቴ እረካች የእግዚአብሔር ቃል ስሰማ እግዚአብሔር መምህራችን ለዘላለም ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ተመስገን አምላክ ሆይ
ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ክቡር መምህራችን በፆሎታቹ ኣስቡኝ ብስራተ ገብሪኤል ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ኣሜን
መምህር ቃለሀሕወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቱሣላን እድሜይሥጥልን በቤቱ ለመኖር ማሥተዊል ያድልን አሚንንን❤ደካማንኝ እና በጾልት ያሥብኝ 🙏💒
አባታችን ቃለ መልአክት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እሜን፫❤!🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 👏👏👏
ይፍቱን ። መምህራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን ።የኔ ጥያቄ (ስለ ስረይለነ እና ስለ አስተስርይለነ ለምን እንደምንጠቀምበት እንዲያስረዱን ።
በእውነት. ቃል. ይሕወት. ያሰማልን. መምህር. እኔንም. ወለተ. ማሪያም. እያላችሁ. በፀሎት. አስቡኝ. ደካማ. የክርስቶስ. ባሪያ. ነኝ
የተከበሩ መምራችን
እረጅም እድሜ ይስጥልን
ጥያቄዬ ስለ ሊቀሊቃውንት አለቃ አያሌው ስላነሱትም ሀሳብ አስተያየት ቢሰጡን
በምዕመናን ዘንድ ግራ የመጋባት ነገር ስለፈጠረ ነው
ጥያቄዬን ማብራራት ካለብኝ አብራራለሁ መምህር
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተሳዳቢዎችን ብሎክ አርጉአቸው ጊዜ አታባክኑ በነሱ ለነገሩ እርሶ መልስ አለዎት የኦርቶዶክስ መኩሪያ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እባቴ እረ አስተምሩ እባቴ ለምን ይህን አሳሳች መጥፎ እስቀያሚ ዉሽታም መጥፎ ክብር የምስጡ ብዙ ናቸው 🙌🙌🙌🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️
አባቴ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ የኔ ጥያቄ እዚህ አሜሪካ ነው የምነረው እና ስራየ caregiver ነው እና እምሰራባት ሴትየዋ ጁሽ ነው እምነትዋ እና አንዳንዴ bible study ሲኖራት አብርያት እሄዳለሁ እንዳትወድቅ ስለምጠብቃት የሚበላ ኬክ ዳቦ አዙሩ እንባላለን ከዛም ብሉ ስንባል አቡነ ዘበሰማያት ብየ እበለዋለሁ እና አባቴ ሁሉ ግዜ ሀጥያት የሰራሁት ይመስለኛል አባቴ ግልጽ አርጉልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ተዘከረኒ ኦ አቡየ ቀሲስ በፀሎትከ ቅድስት
አባት ቄሱ ሆይ ክብርት በሆነች ቅድስት በምትሆን በፀሎትህ አስበኝ
አባታችን ጸጋ እና በረከትን ያድሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ቃላህይወት ያየሰማልን አበተችነእደሜናጤነዎን አብዚት ይሰጥልን
አባታችን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ያኔ ከአገር ሳትወጡ በቅዱስ አስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተሰብሰበን የሰማነው የታነፀንበት በቤቱ የሰበሰበንን ዘመን እንናፍቃለን ኢትዮጵያ በዙ ቅዱሳን ለበረከት ለፅድቅ የተሰደዱባት ያሁሉ ፃድቃን የተቀበለች አገራችን ልጆችዋን በትና በመጨረሻው ዘመን አባቶች ወደት ናቸው ብለው ህዘቡ ሲቀበዘበዝ አረኞችንለመፈለግ በተኩላዎች መረብ በመንጋ አየወደቁ በአንዲት ቃል ጭቅጭቅ ማሰናከያ ሲበተኑ ስናይ ያመናል በርቱልን የሚያደርጉት የጠፋውን በግ ፍለጋ 99 በዱሩ ትቶ አንዱን የጠፋውን በግ ፍለጋ እናመሰግናለን ወደቤቱ ይሰብስብልን (ፍቅርተ ገብርኤል )
መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ። መኩሪያ ለተባለሁ መናፍቅ እንደው አንጀት አርስ መፅሀፍ ቅድሳዊ መልስ ነው የሰጡት እጅግ አክብሮት አለን እማምላክ ዕውቀትና ጥበብን ታድልልን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መከታ። መኩሪያ የተባልከው መናፍቅ እመብርሃን ልብን ታብራልህ ከመናፍቅነትም ትገላግልህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርልን
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር
በእድሜ በጤና ዬቆይልን በጸልት አስቡን አባታችን በበእድ ለገር ኩላሊቴን አለቻልኩም ወለተ ጻዲው ነኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደርሰን አሜን🙏🙏🙏 ተዘከረኒ ኦ አቡየ ቀሲስ በፀሎትከ ቅድስት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዲያብሎስ እኮ አላከበሩም በአደባባይ በእግዚአብሔር ሀይል እንዴት እንደምናሸንፍ ነዉ አንደኛ ሁለተኛ ሰዉ እናተ ወንጌል እንደምታስተምሩ ምንም አይምሮአቸዉ ዉስጥ አይቀመጥም ለምን ምክንያቱም በዉስጣችን የሀጥያት አዉቀንም ሳናዉቅም የሰራ ነዉ የቤተሰብ አምልኮ አብሮ የተወለደ ያንን እንዴት ይዉጣ እሱን ነዉ ሰዉ ያልገባዉ ። ለእግዚአብሔር ያላቸዉ አመለካከት በጣም የደከመ ነዉ እና ይህንን መምህር ዲያብሎስ እንዴት እንደምንዋጋ ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት እንዴት በጣም እንደምንቀርብ ነዉ ።መምህር ምን ያህል የተዋረደ እንደሆነ ነዉ ያወቅነዉ ።ማንም በመሰግድ በመ ፆም በመፀለይ በትጋት ክፉ መናፍስት እንዴት እንደምናሸንፍ ነዉ አጋንንት ም እንዴትበሰዉ ልጅ እንደሚጫወት ሰዉ እንዲገባዉ ነዉ ።አጋንንት እንደሚሸዉድ እንደሚያዘናጋን ንስሀ ስጋደሙን እንድንቀበል አለምን እርግፍ እንድናደርግ ነዉ ።ሌላ ምንም ታስሮ ቢለፈልፍ ምን ያስፈራል መዋረዱ ነዉ የሚያሳየዉ ።አጋንንት ሀይል አለዉ አሁን ያለንበት ደረጃ ሰዉን የሚያባላ ሰዉ ከቤተሰቡ እኪያቅተን ደርሰናል እና ።ሰዉ ስግደት ፆም ፀሎት ንስሀ መግባት ቁርባን መቁረብ እየሸሸ ነዉ ።ንሰሀ ግቡ ትላላችሁ ማንም ከመጠጥ ከጨሌ ከጥንቆላ ከደብተራ አልተላቀቀም ።እና ቢለፈልፍ ማን እሱን ከፍ አደረገዉ መዉደቁን የረከሰ መሆኑን ነዉ በደንብ የገባን ስንጠነክር የእግዚአብሔር ሀይል እንዴት እንደምንለብስ ክፉ እንዴት እንደምንጥል ነዉ እኛ የገባን አባታችን ሌላዉን አባቶች ሁሉን እንወዳቸዋለን ግን የሰዉ ልጅ ክፉ መናፍስትን መዋጋት አልቻለም ።
ቃለህይወት ያሰማልን ኑሩልኝ ውድ አባቴ አፅናኝ አባት ነዎት ለእኔ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ኛጅወትነኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አለም እመብርሃን ትጠብቅሽ አይዞሽ 😢
ወለተሣሙኤል እባላለሁ፣ መምህራችን ሊቀ ማእመራን መምህር ዘበነ ! ቃለሕይወት የሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን!!! ለኔ ለደካማዋ በፀሎቶ ያስቡኝ!!!
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይዎትን ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ትናት ቢያመልጠኝም ዛሬ አዳመጥኩት ተመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን🌹👏
ኣስካለ ማርያም አባላለው መምህር በጸሎት ኣስቡን የመቤታችን የበራልን ባንቱም ነው አና ኣባ የመቤታችን ተወልዳ ያደገጅበት ቦታውን ማብርየራ አስቱን ኣባ
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 kalehiwet yasemalin
አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን አብዛኛው ሰው ስለ ቅዳሴ እውቀት ያለው አይመስለኝም እኔንም ጨምሮ ምንለማለት ፈልጌ ነው ቅዳሴ ከመጀመሪያ አስከመጨረሻ ሲቀደስ በግእዝ ነው አንድ መርሐ ግብር ተይዞ ቅዳሴ ላይ ያለውን ነገር ቢያስተምሩን መልካም ነው ግእዝም ቢያስተምሩን መልካም ነው የኔ አባት
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ወለተ እየሡሥ ብላችሁ በፀሎቶ አስቡኝ አባታችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርኽ እግዚኣብሔር ኣሜን
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን።
ተዘከረነ አቡየ ኦ ቀሲስ በፀሎትከ ቅድስት (ፀልዩልን አባታችን ባርኩን ይፍቱን )
“በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- ኤፌሶን 2፥20
1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።
⁷ እንግዲህ ክብሩ ለእናንተ ለምታምኑት ነው፤ ለማያምኑ ግን አናጢዎች የጣሉት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ የዕንቅፋትም ድንጋይ የማሰናከያም ዓለት ሆነ፤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን