Ethiopian Music : Debass Wassie (Shilela) ደባስ ዋሴ (ሽለላ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 59

  • @alemneshbekele5463
    @alemneshbekele5463 3 ปีที่แล้ว +2

    ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ላንቺ ይሁን 🇪🇹😗😍

  • @meseretegiyccw2792
    @meseretegiyccw2792 4 ปีที่แล้ว +6

    አማራ የእኔ ጀግና ደሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
    እንኮንም አማራ ሁንኩኝ

  • @alemneshbekele5463
    @alemneshbekele5463 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታ
    ፈጣሪ ሰላም ምህረቱን አንድነቱን
    ይላክልን 🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል ከዚህ የበለጠ ለመስራት ሞክር በጣም አሪፍ ነው

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 ปีที่แล้ว +2

    ቸር ወሬ ያሰማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የደፈሯትን
    ያዋርዳቸው ድል ለኢትዮጵያ------

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว +8

    ይለያል ጀግነው የአማራ ህዝብ

  • @abebealemu9987
    @abebealemu9987 4 ปีที่แล้ว +5

    አማራነት ኢትዮጵያዊያነት ነዉ
    አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 5 หลายเดือนก่อน

    You are World Admired MENELIK 'S be proud God bless you

  • @yehilwuhahabtam6617
    @yehilwuhahabtam6617 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ደባስ የሉማሜ ልጅ ሽጋው ክክክክክጎጃም ተዎልዶ ጎጃም ያደገው በል አስተካክል ጎደር አላደክም ጎጃም አዋባል ሉማሜ ያደገው ይስተካከላል

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ሸዋ ትልቅ የማስታወቂያ እንዲሁም ሰፊ ተመልካችያለው ነው፡፡ ነገር ግን ለዚህ ሙዚቃ ባለቤት በአጠቃላይ 6 ስራዎቹን በድረ ገፁ ከማስቀመጡም በላይ ብዙ ተመልካች አግኝቷል፡፡ ክፍያ ግን አልከፈለውም የስራውን ባለቤት ካለምንም ክፍያ እያንገላታው ይገኛል ፡-
    1፣ክፍያውን በመክፈል ለሌላ ስራ ቢያዘጋጀው
    2፣ይህንን ድምፃዊ ልታግዙ ልትረዱ የምትችሉ ወይም ልታሰሩት የምትችሉ ብትፅፉልኝ አገኛኝችኋል፡፡

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው ንፍጠኝ ድሜዋ። ኑሩልኝ አቦ

  • @Fatima-ki5un
    @Fatima-ki5un 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት ጋሽ ደባስ ያገሬሰዉ ጀግናአ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊

  • @fikruashenafi5546
    @fikruashenafi5546 3 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ሸነጠኝ እናንተዬ❤❤❤

  • @አሰማረእያሱ
    @አሰማረእያሱ 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ድምፅ ኑርልን።

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኖች. በርቱ. በጣም አሪፍነዉ

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 3 ปีที่แล้ว +1

    WOLKAYT LAY ENGENAGN.............................WOLKAYAT AMHARA

  • @solget3210
    @solget3210 4 ปีที่แล้ว +4

    ገጠር እንደ አደገ አማራ ይህ ትክክለኛና ኦሪጂናል authentic የሆነ የአማራ ሕዝብ ባህላዊ እንጉርጉሮ , ሽለላና ዘለሰኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ !! ልብ በትዝታና በትካዜ የሚጎትት !!

  • @woinshetgedfawe4520
    @woinshetgedfawe4520 4 ปีที่แล้ว +4

    fanoooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @ferenjushiferew7730
    @ferenjushiferew7730 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኮንም ጎጃም ነኝ ኮርሁኝ ባገሪ የኔ ውንድም ኑርልኝ

  • @claraayaw4041
    @claraayaw4041 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና የጀግና ዘር

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቆንጆው ጎጃም

  • @አርቲስትብሌንማሞ
    @አርቲስትብሌንማሞ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ይሊል

  • @DagnachewWondifraw
    @DagnachewWondifraw 8 หลายเดือนก่อน

    Yene jegina yanurh

  • @hhgt6yt851
    @hhgt6yt851 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግነው አማራ

  • @horticulturalblog9612
    @horticulturalblog9612 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲያ በለው

  • @yifredewbelay3272
    @yifredewbelay3272 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ ወረረኝ እኔስ ጎበዝ!

  • @ስዋረግወለተማርያም
    @ስዋረግወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว +2

    I love it, thank you!!!

  • @fekratgalo7017
    @fekratgalo7017 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን እነ ይደግ እና ህላይ ወርቁ አዴት ሄደ እረ የምታቁ ታላችሁ

  • @nigusgenet6906
    @nigusgenet6906 3 ปีที่แล้ว

    lib yalew jegina! ketlibet!!!!!!!

  • @birukwondaferew4405
    @birukwondaferew4405 4 ปีที่แล้ว

    Genaw amhara ye Ethiopia kurat

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku7891 3 ปีที่แล้ว +1

    wonderful

  • @hanaemeshawtube4668
    @hanaemeshawtube4668 4 ปีที่แล้ว +1

    ብርቱ

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว +9

    ዘራፍ በል እማ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @ትጂ-ሰ5ቐ
    @ትጂ-ሰ5ቐ 3 ปีที่แล้ว

    በረታ

  • @ነኝከበላይአሳምነውውስጤ
    @ነኝከበላይአሳምነውውስጤ 4 ปีที่แล้ว +2

    እያያ በለው አማራየ ጥበቡ እናንተን ነው የጠራች በቃ

  • @ትጂ-ሰ5ቐ
    @ትጂ-ሰ5ቐ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @loveyoutube256
    @loveyoutube256 3 ปีที่แล้ว

    shenkot adrgachew

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ አማራራራራራራራራረ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +6

    ትትትትትትትትትትትትትትትእንዲያበለውማ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abebekebede2089
    @abebekebede2089 4 ปีที่แล้ว

    አገሪትዝ አለኝ እፍፍፍፍ

  • @زينب20-ظ6ح
    @زينب20-ظ6ح 3 ปีที่แล้ว

    Sekes

  • @danieldemeke5077
    @danieldemeke5077 4 ปีที่แล้ว

    des yilal tiru moralm yistal bertu

  • @haregewoinayele892
    @haregewoinayele892 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @alamrarega7041
    @alamrarega7041 3 ปีที่แล้ว

    etiti akaki zeraf

  • @اتتنن-ل2ث
    @اتتنن-ل2ث 2 ปีที่แล้ว

    Efffffff

  • @susuethio9202
    @susuethio9202 4 ปีที่แล้ว

    ትትትትትትትትትትትት!

  • @shambelbelayneh8813
    @shambelbelayneh8813 4 ปีที่แล้ว +1

    ባንድራ አትዙም እንዴ

  • @amandemle1845
    @amandemle1845 4 ปีที่แล้ว

    ሉማሜዎች ባትተኩሱም ቢያንስ ፎክሩ

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy 3 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራየ

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉዉፈጣርአገራችንንወደቀድሞሠላማይመልስልንአሜንአሜን