አለነ ጸጋ - ና ጉዱ - Na gudu New Ethiopian Music 2024 (Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @BethyBruk
    @BethyBruk 10 หลายเดือนก่อน +294

    ከደቡብ ብሆንም አማራው በሰራት ሃገር እየኖርኩ መሆኑ ከተሰማኝ ቆይቷል። ክብር ለአማራ ሕዝብ! ፋኖዬ አይዟችሁ ውዶቼ ድሉ የናንተ ነው!

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 10 หลายเดือนก่อน +3

      Enamesginalen ❤❤❤❤❤

    • @SmilingDominoes-el4qv
      @SmilingDominoes-el4qv 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Weyni21
      @Weyni21 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 หลายเดือนก่อน +155

    😢😢😢እባዬ እየፈሰሰ ያየሁት ቪዲኦ ነው 💚💛❤💪የአማራን ህዝብ ጀግንነት እና የፋኖን ቆራጥነት እንዲሁም የአሸናፊነት ወኔውን ሳይ በአግርምሞ ነው የአባቶቻችንን ታሪክ የማስታውስ 💚💛❤💪💪ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤💪

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 10 หลายเดือนก่อน +8

      ሁላችንም እምባችን ፈሶአልቆ እዝ እያወጣ ነው አይዞን 😭😭😭

    • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
      @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 10 หลายเดือนก่อน +7

      ሁላችንም ነን አይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 10 หลายเดือนก่อน +6

      ሁላችንምነን እኔማ አይኔ ሊጠፍነዉ😢😢😢😢

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሁላችንም በለቅሦ አይናችን ማሙቷል

    • @BetiMoges
      @BetiMoges 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣምልብየሚነካቅርርቶነው ደልለጀግነውለማራልጅፋኖውድእህቶቸዐታልቅሱ

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 10 หลายเดือนก่อน +74

    አገሬ አማራ ነፃ ይወጣል!! ሁላችንም በምኒልክ አደባባይ ተሰባስበን እንዲያሳየን ፈጣሪ ያብቃን!!! አገሬ አማራ!!!!

    • @Dbxb6375
      @Dbxb6375 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤ 🙏🙏🙏

    • @bickim5224
      @bickim5224 9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏿

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን💚💛❤️

    • @FatimaAhmed-y8v
      @FatimaAhmed-y8v หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 9 หลายเดือนก่อน +84

    አማራነት ይቅደም❤❤❤❤እኔጉራጌ ነኝ ኢትዮጵያን ወዶ አማራን መጥላት ማይታሰብ ነዉ ኤትዮጵያ ብሎም ብሄር ብሄረሰቦች እናት ሀገር ስትታሰብ ቅድሜያ ሚመጣዉ ያማራዉ ጀግንነት ላገሩ ማች ባጥቱና በደሙ ያቆየልን ሀገራችን ትታወሳለች ስለዚህ አማራን መጥላት የወለደች እናት እደመክዳት ነዉ ድል ላማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አማራነት ይለምልም ❤❤❤❤❤❤

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Hjcd-wi6oz
      @Hjcd-wi6oz 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @ማራቱታለማ
      @ማራቱታለማ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉❤❤❤❤

    • @ማራቱታለማ
      @ማራቱታለማ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉

  • @nusaybamuhammad-em3ei
    @nusaybamuhammad-em3ei 10 หลายเดือนก่อน +191

    እንደ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አትጉደሉ እንደው ዝም ብዬ ሳያችሁ እምባ የሚመጣው ነገር አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ይገርመኛል አማራ ሆኜ በመፈጠሬ ደስ ይለኛል ክሮም ህዝብ መሆናችን ደስተኛ ነኝ ገርግን ማሞትን በየ እስር ቤቱ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ሳስብ ባልተፈጠርኩም እላለሁ እንደው አይሆንም እንጂ ካንድ ቦታ በሆን ብዬ እመኛለሁ ወገኖቻችን በየቦታው እየተራቡ እየተፈናቀሉ አይመከራ እስከለህ ያግዘን😢😢😢😢😢😢 ወንድሞቼ በፊትም በኋላ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 10 หลายเดือนก่อน +5

      Amen.yarb 🤲

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 10 หลายเดือนก่อน +3

      Ayizon enberta

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 😭😭😭

    • @abyeaylew7838
      @abyeaylew7838 10 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን በፀሎት በዱአ ማሰብ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ መወጣት ነው ያለብን ሁላችንም አንድ እጂ መሆን ድል በማንነቱ ለሚገደለው ለሚፈናቀለው ለአማራ ህዝብ አማራነት ወንጀል አይደለም ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 10 หลายเดือนก่อน

      እረሰላም አምጣለን

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r 10 หลายเดือนก่อน +105

    ፋኖ የአማራ ኩራት💪ክብር ለጀግናዎቹ ፋኖዎች👑አንድነት ሀይል ነው💚💛❤አማራዬ😍

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 10 หลายเดือนก่อน +82

    አሌ አቤት ጀግንነት ከወኔጋር ቁመና ክላሽ በአንተ ላይ አቤት ማማሩ!! 💯💯💯

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 9 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢 አይዞን ጀግኖቸ ድሉ ምሬዋ ያሳምነው ምትክ ድሉ የኛ ነው በረቱልን ❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 8 หลายเดือนก่อน +27

    I am from Tegraway but I love 💘 AMHARA ❤

  • @brexhabesha
    @brexhabesha 10 หลายเดือนก่อน +204

    ከትግራይ ነኝ በህዝብ ላይ የተቃጣ ማንኛውም ጥቃት አጥብቄ እቃወማለው ፍትህ ለህዝቦችና ለሀይማኖት ኣባቶች ሰላም ለሀገራችን ይሁን

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 9 หลายเดือนก่อน +9

      አሚን ያረብ በቃ ይበለን ከሰሜን እስከደቡብ ተሰባስበዉ አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር በዘርና በሀይማኖት በክልል እና በጎጥ ተበጣጠስን አላህ ሰላም ያዉርድልን.

    • @bickim5224
      @bickim5224 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏿 appreciate you!

    • @hanandoom6470
      @hanandoom6470 9 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን በውነት 😥

    • @habtamuyeneneh7449
      @habtamuyeneneh7449 9 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 9 หลายเดือนก่อน +3

      ምርጥ ኢትዮጲያዉይ እዳች ያለሠዉ ያብዛልን

  • @AstewilMuche
    @AstewilMuche 10 หลายเดือนก่อน +48

    በጣም ደስስ ያለኝ ምርጥ ስራ ነዉ፤አይዞህ ወንድማለም በርታ።

    • @Widu-vj8lp
      @Widu-vj8lp 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግናው የአማራ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ።❤❤

  • @ሁሴንሰይድ-ኘ9ዀ
    @ሁሴንሰይድ-ኘ9ዀ 10 หลายเดือนก่อน +24

    የነዘመነ አገር የማስረሻ አገር የመሳፍት አገር የነመሬ አገር የነመከታዉ አገር ወሎ ተወልጄ እድለኛ ነኝ

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 10 หลายเดือนก่อน +33

    ዘምዬ = 🤝 የአሳምን ምትክ የጠላህ ይጠላ‼❤❤💪

  • @ZelalemiWidineh
    @ZelalemiWidineh 8 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ ጀግኖች እኛም ተከታይነ አዟችሁ አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @FikaduBerhie
    @FikaduBerhie 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ውድ ወድሞቸ ድል ለናተነው ኑሩልን የኛ ኩራት እመብረሃን ጥለዋን ትጣልባቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሴንሰይድ-ኘ9ዀ
    @ሁሴንሰይድ-ኘ9ዀ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናዉ የዘሜ ልጅ በታ ባላቹሁበት አላህ የጠብቃቹህ ወድሞቼ እኛም ገብተን ከናተጋ መሆን ትልቅ ድል ነዉ

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 10 หลายเดือนก่อน +42

    የኔ አለም ኩራቴ ዘሜነት ያሳምነዉ ልጅ እግዚብሔር ይጠብቅህ የለፋህለትን የአማራ ህዝብ ሰላሙን ነፃነቱን ያሳይህ ጀግናየ😢😢❤❤❤💔💔💔💪💪💪

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 หลายเดือนก่อน +33

    አይዞአቹ የአማራ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፈጣሪ ይርዳቹ ወገኖቼ❤❤❤❤❤

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 10 หลายเดือนก่อน +2

      ዛሪም ነገም ዘላለም ጀግና❤❤❤

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጅግኖቻችን! የ ታርዲት እናቶች እና ህጻናት ድም ይፍርዳል! የ እስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከጎናቹህ ነው!

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 10 หลายเดือนก่อน +35

    አማራው ወገኔ ፈጣር በቃ ይበለን በሰላም ወተን የምንገባበት ቀን ያቅርብልን😢😢😢😢ተሰቃያቹሁ ወድሞቸ ኦፉ ኦፉ ኦፉ በቃ በለን ሰላም ስጠን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 10 หลายเดือนก่อน +21

    ወንድሜ አለነ ምርጥ ሥራ ነው ።በርታ

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 10 หลายเดือนก่อน +28

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ። ደግመህ ደግመህ አቅራራ ወንድማለም። አይ ጀግና!!!!❤❤❤❤❤

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 10 หลายเดือนก่อน +28

    አማራ አማራ አማራ ሺ ጊዜ ብጠረዉ ማያሣፍረዉ ወኔ ጀግነቱን አፍሪካ የሚያቀዉ የነኩት ጊዜ በቀን በማታ የሚያሥጨንቀዉ ❤

    • @DestaObe
      @DestaObe 9 หลายเดือนก่อน

      .እረአንችጨረቃወጠሽተናገሪአሪቱአለቀችባንድጭጋፍመሪአይዛንአማራየ❤ፍኖ😂

  • @ሀድያነጋቱዬብ
    @ሀድያነጋቱዬብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድሉ ለናተ ይሁን አድ አማራ ፋኖ

  • @sojoo3629
    @sojoo3629 9 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞን ወገኔ ነገ ሌላ ቀን ነዉ የምንስቅበት ቀን ይመጣል አማራ ፋኖየ በርታ ወደፊት በአንድነት ድሉ የኛ ነዉ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 10 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ግፍ እስከ ጥግ ተሸክሟል። ማሸነፍ ብቻ ያቆመናል። ትግላችን የህልውና ትግል ነው። ትግላችን ለፍትህ፣ ለእኩልነትና ለነጻነት ነው። ገዳዩንና ዘራፊውን የአብይ መንግሥት እናበረክከዋለን። No doubt about it! ፋኖ አለነ ጸጋ ግሩም ስራ ነው። በርታ። እናመሰግናለን።
    # Victory is within reach! ድል ለአማራ ፋኖ። እየመጡ ነው። እናሸንፋለን።

  • @ጋሻናጦር
    @ጋሻናጦር 10 หลายเดือนก่อน +34

    ግሩም ሽለላ 👏👏👏👏👏👏💪✊🏽 ፋኖ ይችላል ያሸንፍል✊🏽💪💚💛❤️

  • @ياسمينجوري-ج2و
    @ياسمينجوري-ج2و 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጎጃም ቤተ አማራወሎ ጎንደር ሸዋ አማራ አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል እናሸንፋለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @balewnigussie3973
    @balewnigussie3973 10 หลายเดือนก่อน +24

    የሚገርም ስራ ነው!!!
    በርቱ ውዶቸ እናልፈዋለን!!!

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 10 หลายเดือนก่อน +8

    አማራ ድንቅ ህዝቤ አላህ ሆይ አደራ እርዳታህ አይለየን ውድ ፋኖ ወንድም አባቶቻችን አጥትና ደማችሁን የምትከሰክሱት ለእኛ ነው እጂ ነው የምንሳሳላችሁ ሳያችሁ አይኔ በእንባ ይሞላል በስስት ነው የማያችሁ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ ፋኖ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 10 หลายเดือนก่อน +17

    ምርጥ ሙዚቃ ድምፅህ ይባረክ አንተም ተባረክድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 10 หลายเดือนก่อน +23

    ቀብራራው ፍኖ ጀግና በርታልኝ ምረጥ ስራ ነው❤❤❤❤

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያአማራጀግኖች💪💪💪

  • @AndargAshebir-i7q
    @AndargAshebir-i7q 10 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ደስ የሚል ስራ ደም ያሞቃል

  • @Alehegn0946
    @Alehegn0946 10 หลายเดือนก่อน +22

    ሰዉነቴን ወረረኝ ግሩም ስራ ነው

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera 10 หลายเดือนก่อน +14

    ወይ ዕድሜ እና የጤና ክል !እህህ እህህ እህህህህህህህህህህ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 10 หลายเดือนก่อน +13

    እንዳበል እንዲህ ነው እንጂ ከወለዱ አይቀር አማራነቴ ክራቴ ድል ለፋኖ ✊🦁🔥♥️😍😘

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 10 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ሥራ ነዉ በርታ ወንድሜ ደም ያሞቀ ሥራ ነዉ❤❤❤💪💪

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 10 หลายเดือนก่อน +9

    አላህዬ 😢😢ምን ልበላቹህ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ብዴላችንን የምንረሳበት ነገር ነው የናፈቀኝ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 10 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሆን❤❤የኔ ጀግኖች❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 หลายเดือนก่อน +18

    ደሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አምላኬ ሆይ ስላሙን አጣልን በቃችሁ በለን 😢😢

  • @sarhqarny6548
    @sarhqarny6548 10 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ይጠብቃችሁ ድልለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @AyeleAnemaw
    @AyeleAnemaw 10 หลายเดือนก่อน +28

    ሁላችሁም በያላችሁ እበት የድግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ድል ለተገፋው አማራ❤❤

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ጀግኖቼ ያገሬ ልጆች ኣይዟችሁ በርቱልን እርግጠኛ ነኝ ቢርፍድም እድሉ ለኛ ለኣማራ ህዝም ይሆናል ❤❤ፋኖ ያሸንፋል

  • @Beleteatalaye-te3nx
    @Beleteatalaye-te3nx 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ አማራዎች ጀግና አይቸም ሰምቸም አላቅም ስወዳችሁ ሀገራችንን አሳልፈን ከመስጠት ብላችሁ የምታምኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 10 หลายเดือนก่อน +22

    ደስ እሚል ስራ ነው በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ድሉን በቅርብ አርግልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኃይሉን አጎናጽፋቸው💚💛❤💪💪

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 10 หลายเดือนก่อน +17

    ምርጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው💪

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገንወቸ ድል ለተገፈዉ ለአማራዉ ወገንዬ

  • @shimelashshiferaw171
    @shimelashshiferaw171 10 หลายเดือนก่อน +6

    በርቱልን ወገኖቸ ከጎናችሁ ነን የአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ ያሸንፋል።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 9 หลายเดือนก่อน +11

    መሳሪያው ክላቩ ወንዶቹጋ ገባ አያያዙን ያውቁበታል ድል ለወንዱ ፋኖ

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 10 หลายเดือนก่อน +13

    APF የበላዮቹ 💙 ፋኖ መከታዬ አማራዬ እንዲያ በልማ❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 10 หลายเดือนก่อน +8

    ልክ እንደዚህ ሁሉም በየ ሙያ መስኩ የአማራን ትግል መርዳት አለበት!!!

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 9 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም ልብ ይፈነቅላል ሰው ለሆነ ሰው ሰላም ለአለማችን ያማል ግፍ በዛ አምላክ በቃ ይበለን ድል አገር ለሰራ ለተገፍአ ማህረሰብ❤

  • @AschalewdebebeAschalewdebebe
    @AschalewdebebeAschalewdebebe 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ከኦሮሚያ በህዝቤላይ በቤተ እምነት ላይ የሚደደረገውን ግፍና ጥቃት እቃወማለው😢አማራ አንድ ይሁን እናሸንፋለን።

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያደኩት ኦሮምያ እና ደቡብ ብሆንም ደሜ ውስጥ ያለው አማራነት እንደ እሳት ....ሁሌም አማራነቴ ኩራቴ ክብሬ የጀግንነት ተመሳሌት አይዙዋቹ በርቱ መሪነት ለአማራ ከሰማይ የተሰጠ ነው ተሎ በሉና ያለቦታቸው ቁጭ ያሉትን እነዚን የሰው በላ ስብስብ ቶሎ በትኑልን እንደ አቡዋራ😂😂

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍነው ወንድማችን አለነ በርታ ድል ለአማራ ድልልልልልልልልል

  • @tmk719
    @tmk719 10 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: ድል ለፋኖ:: 💚💛❤️

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 10 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያን ወጣት እያሳደዱ፣ የሚገነባ አገር እስኪ እናያለን

  • @HawaTadele
    @HawaTadele 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞን. አማራየ መርጨ. አማራ ባልውለዲም. አማራ በተባለው. ትልቅ እና ክብር ያለው. ክልል. ስለተፍጠረኩኝ. እኮራለሁ❤

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
    @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 10 หลายเดือนก่อน +35

    እኮን ወንድልጅ ለሴትም ጫካ ያሰመኛል አይዞን 💪💪💪💪

    • @bizu831
      @bizu831 10 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን አወ😢

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 หลายเดือนก่อน

      እማምላክል እውነት ነው😢😢

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍፍፍ ምን አባቴ ልሁንላችሁ ስስቶቼ 😘💪❤️💛💚

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 10 หลายเดือนก่อน +8

    በርቱ ጀግኖች የአማራይቱ ልጅ ጥላታችን ዋጋ ያገኛሉ ወገኖቻችን ጨፈጭፈው አይቀሩም ደም መላሹ ፋኖ💚💛❤💪💪💪🔥🔥🔥

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልዩ ስራ ነው

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አማራየ ፋኖ ይችላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelDesta-y9j
    @SamuelDesta-y9j 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቸፈር ወንድየ መምህር ግሩሜ የቀለም አባቴ ክበርልኝ አግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።

    • @FentahunGetu
      @FentahunGetu 9 หลายเดือนก่อน

      amhara fanoooooooooooooooooooo

  • @ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ
    @ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ ደሞቼ😢😢😢

  • @cruzmiseal
    @cruzmiseal 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ድምፅ ፈጣሪ ይባርክህ!ድል ለእውነተኛው ታጋይ ፈጣሪውን ለሚፈራው ህዝብ!

  • @FullScollar
    @FullScollar 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን ልጁ በደንብ አግዙት የተለየ ችሎታ ነዉ ያለዉ ሙዚቃ ይስራ ይታገዝ የሱ ቀረርቶ 1 ክፍለጦር ነዉ ❤

  • @mohammedseid5861
    @mohammedseid5861 10 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ ማለት እኮ ጀግና ህዝብ ነው ይመችህ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tewodros-yf2ch
    @Tewodros-yf2ch 10 หลายเดือนก่อน +8

    I am proud to be from AMHARA the great people in East Africa.

  • @meletimetube8703
    @meletimetube8703 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይይ ጀግና አይይ አማራ ይገርማል ወኔ የስነ ልቦና ውቅር ጀግንነት ይሄንን ሁኑ ወኔ እልህ በስነ ቋንቋ በቅኔ እንድህ እጹብ ድንቅ በሆነ ቅራርቶ ይገልጻል
    ድል ለአማራ !

  • @abbal8388
    @abbal8388 10 หลายเดือนก่อน +9

    Zeraf bel ante ❤

  • @kidist6317
    @kidist6317 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ናቹህእዴትናቹህ በርታልን ፋኖኮረሁ።

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 10 หลายเดือนก่อน +11

    ውስጥን የሚሰረስር ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤

  • @EydtrdrwAgsesre
    @EydtrdrwAgsesre 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔጀግኖቺ አማሬ ጀግናነው በሬውን ሺጦ በገዛውመሳሬያ ከጀግንነቱ ያብይንስራውይት አመድአለበሰውአላሁ አክበር

  • @mohammedabdu8374
    @mohammedabdu8374 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቦ አማራነኝ እዴት ኮራሁበት አማራመሆኔን❤

  • @Bezawityimen-j7i
    @Bezawityimen-j7i 10 หลายเดือนก่อน +2

    አለነ ጸጋ ወንድሜ በጣም ደስ ሚል ስራ ነው ጀግናው አቸፈሬ አረ በምን ቃል ልግለጽህ አይዞህ 🎉🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ወንድሜቼ ድል ለፋኖ💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 10 หลายเดือนก่อน +7

    ግሩም ዜማ ነው

  • @emukal
    @emukal 10 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢ወንድሞቼ ደሞቼ ድሉን ለእናንተ ሀይሉን ብርታቱን ጉልበቱን ፀጋውን ያብዛላችሁ አይዞን ወገኔ ይሄ ክፉ መርገምት ጊዜ ያልፋል ታሪክ በጀግኖች እጅ ይፃፋል😢😢

  • @meletube6252
    @meletube6252 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሻለቃ የኔ አለም...የቋሪቱ ጀግና የመተከል የጃዊ ጠበቃ

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው ደርሶ እሚሸንጠኝ ነገርሳ 💪💪💪💪 ጀግኖች 🙏🙏🙏

  • @mekuanentdebas
    @mekuanentdebas 9 หลายเดือนก่อน +3

    Mirt sew ye hagere lij nurilgn bro
    Good blessed,l ove you so mach
    Fanoo is pillars of amhara people
    I appreciated you and all amhara special forces

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 18 วันที่ผ่านมา

    ብልግና እያለ ምንሰላም አለ ፈጣሪ ይንቀልልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 หลายเดือนก่อน +36

    ለታሪክ ይቀመጥ💚💛❤😢😢😢😢😢

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባዳምጥ ማዳምጥ አልጠግበው አልኩ እንኳን የዝህ ትወልድ አማራ ሆንኩ! ድስታይ ወድር የለውም የ አማራ ወጣት ከ ባዶ እጅ ትግል ይህን ሁሉ የጦር መሳራያ መታጠቁ! ማንም አያስቁመውም አማራ እኲል የሚኖርባት ኢትጵያውያ ህግመንግስት ሳይፅፍ! 🎉❤❤❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ያግዛችሁ የኔ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:15

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከጀግኖቹ ዘር በመፈጠሬ እኮራለሁ እኔም ነፍጠኛ ፋኖ ነኝ የጀግኖቹ ልጆች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @belachewzelalem3409
    @belachewzelalem3409 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ነዉ ነገርግን ኢጎን አስወግዶ ከወንድሞቻችን ጋር አብሮ በመስራት ብቻ ነዉ ለዉጤት የሚበቃው!! እርስበርስ በመናቆር እኛንም ተስፍ አታስቆርጡን።

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 9 หลายเดือนก่อน

      ምድር ያለው አይደለም ውጭ በርግር እየበላ የአማራ ድያስፓራ ሰብስቦ የያዘ ድራስፓራ ነው ችግሩ ምድር ላይ እሱ በሚፈልግ ማዘዝ ይፈልጋል ወርዶ ይታገል ካልሆነ የአማራ ህዝብ ዶላር ለፋኖ ያድርስ የውጭ ድፕሎማሲ ይስራ ከዛ ውጭ የለም ድያስፓራው እና ከሁለት የተወለደ ወይንም ከሁለት ደቅሎ ያለ ነው ችግር ፈጣሪው

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከጎንደር ነኝ ድል ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለተጨቆነ ህዝባችን እግዚያብየር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አስፋዉጌታቸዉ
    @አስፋዉጌታቸዉ 10 หลายเดือนก่อน +8

    አሪፍ ስራ ነዉ ብቃት ከጀግንነት ጋር

  • @eyobmusic7098
    @eyobmusic7098 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ቢሆን እንባ ነው እሚቀድሜኝ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 10 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለ አማራዉ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ወድም አቤት ድምፅህ የጀግኖቹ ወድም በርታልን ጀግንነት አማራነቴ
    ጎጃምየ ሀገሬ ❤❤❤❤

  • @fish618
    @fish618 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤አንድ አማራ ለሁሉም አማራ❤❤❤❤
    ድል ለአማራ ህዝብ
    ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
    አማራዬ ደሜ

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน

    ፍጣራ የፀበቃቸህ አማራው ፋኖ ኑሮልን እመብርሀን ትፀብቃቸህ የኔ ውዳቸ ኑሮልን 1000 ዓ.ም💪💪💪💪💪🌻🌻🌻

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 8 หลายเดือนก่อน +4

    'ያነግሳታል እንጂ ደሙን እየዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ!”💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @ghecixgdi-1982
    @ghecixgdi-1982 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን በርታ እናሸንፋለን

  • @AndargAshebir-i7q
    @AndargAshebir-i7q 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንዱን አንዱ የምትሉ ኮሜንት ሰጪዎች የአማራ ጀግና ተዘርዝሮ ወይም ተጠርቶ አያልቅም ስለዚህ በሌላ ስራው ሊያወሳቸው ይችላል ።

  • @bethelah8gdhybereket231
    @bethelah8gdhybereket231 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያንበረኩክን የመጡትን የቀደሙት እንዲህ አቅራርተው የመለሱት፣ዛሬም የንጉስ ተክላሀይማኖት በላይ ልጆች ታምራቹህ ይቀጥላል፣፣የአማራው መድሀኒት ጎጃም ይችላል❤❤❤

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና የአማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪