bermel Georgis ፀበል ላይ ተገለጠልን የምትሉ ተጠንቀቁ እኔ ምንም አይቼ አላቅም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 🔴free of hate speech
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka2media

ความคิดเห็น • 229

  • @asinakuberihun375
    @asinakuberihun375 หลายเดือนก่อน +22

    ኧረ ኧረ ኧረ ወንድሜ እህህህ ጸበል ባይኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበረ ?ጸበልን ባርኮ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 หลายเดือนก่อน +24

    ቅዱስ ጊዎርግስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ❤❤

    • @selamdinku9618
      @selamdinku9618 หลายเดือนก่อน

      አባትሽ ጌታ እግዛብሄር ነዉ አትሳች እሱ ቅዱስ ነዉ

    • @yordanosyemane1077
      @yordanosyemane1077 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ አንቺ ደሞ ምን አገባሽ​@@selamdinku9618

    • @yordanosyemane1077
      @yordanosyemane1077 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamdinku9618አስተምረሽ ሞተሻል

    • @panafrica-ph9su
      @panafrica-ph9su หลายเดือนก่อน

      ይሄ መሳት አይደለም፡፡ የአባታችን የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑት ቅዱሳን ለኛ ከእግዚአብሔር በታች አባቶቻችን ናቸው፡፡ ምክንያቱም በመንፈሳዊ ህይወት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትን ተምረንባቸዋልና፡፡ ፈለጋቸውን እየተከተልን አኛም ሰይጣንን ድል እንነሳለን አምላካችንን ደስ እናሰኛለን፡፡
      መሳት የሚሆነው አምላኮቻችን ያደረግናቸው ጊዜ ነው፡፡
      @@selamdinku9618

    • @Pav861
      @Pav861 หลายเดือนก่อน

      የ ወለደሽ አባትሽን አባቴ ትያቸዋለሽ። ትልቅ ሰዎችን አባቴ ትያለሽ ከ አክብሮት። በቅድስና ሚበልጣቸው ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ መባል እንዴት አይገባውም?? በሚገባ ይገባዋል። ከመናገራችን በፊት እናስተውል። እግዚአብሔር እንዲገልፅልን መፀለይ ብልህነት ነዉ።

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase หลายเดือนก่อน +15

    እኔ አመቱ አላልቅ ብሎኛል 😢ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

    • @DagiTade-k7c
      @DagiTade-k7c 23 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 yenem mignot nw semaetu yifkedln

  • @user-oy4rs9wx6r
    @user-oy4rs9wx6r หลายเดือนก่อน +21

    ቅድስ ጊወሪጊስ ይቅሪ ይበለን ይበላቸው እኛ በስደት ያለን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ልቦና ይስጣቸው

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅር የሚለን መድሀኒያለም ነው ፆድቃኖች ንስሀችንን ተቀብለው ያደርሳሉ ሰይጣንን በስሙ ይገስፆሉ

    • @millonyehualashet4248
      @millonyehualashet4248 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Donidanmeles
    @Donidanmeles หลายเดือนก่อน +17

    ዳግመኛ ደጅህን አስረግጠኝ ኣባቴ ቅ \ጊዬርጊስ❤❤❤

  • @Cherry-n9c
    @Cherry-n9c หลายเดือนก่อน +14

    ሴጣን መቼም የሰዎች ድነት አይፈልገም እንዲህ የሚያሳስቱ ሰዎች ላይ እያደረ ሰው እንዲደናጋር ያደርጋሉ ለማንኛውም እዚያ ፀበል የሚሄድ እሱ የፈቀደለት ብቻ ነው ስለሆነ ለእኛ ከልብ ለምንሻው ሁሉ በረከቱን ድህነቱን ያድለን አሜን

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @DagiTade-k7c
      @DagiTade-k7c 23 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen 🙏

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 หลายเดือนก่อน +14

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ የኔንም ቋጠሮ ፍታልኝ

  • @ሰብሊየድንግልማርያምልጅ
    @ሰብሊየድንግልማርያምልጅ 29 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እወዳቸው ነው ነበር በዚ የተነሳ በርሜሉን ቅዱስ ጊሆርጌስን ስለተናገሩ በጣም ይከብዳል ካመልበት እኮ ውአሁ እራሱ ፀሎት ካረግንበት ያድናል አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለደጅክ ያብቃኝ ደጁ ለመምጣት ናፍቄያለው ማርያምን❤❤❤

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 หลายเดือนก่อน +12

    አላዬ ወንድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርስ በሰማይም በምድርም ዋስ ጠበቃ ይሁንህ እንዳንተ ከልቡ ለሰማእቱ የቆመ ማነዉ በላይ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 หลายเดือนก่อน +14

    ይገርማል እኒህ ሰው እወዳቸው ነበር ለነገሩ መምህር ተስፋየ ምን መንፈስ እንዳለባቸው ተናግሮ ነበር እኔ ውጭ ሀገር 28 አፙቴ ነው ይዛሬ 2 አመት በህልሜ እመብርሀን ምን አለችኝ ልጀ እጣን ከቤተክርስቲያን አምጭ እና ፈጭተሽ 3 ቀን ዘፍዝፈሽ ለ3 ቀን ጠኝ ብላኝ ጠጥቸ ሙሉ ጤነኛ ሁኛለሁ እረ ብዙ መመስከረ ይችላል ምን አይነት ሰው እንደሆኑ እንጃ

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 หลายเดือนก่อน +1

      ተስፋየ ዝምብሎ ነዉ የሚያወራዉ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 28 วันที่ผ่านมา

      ለእዉቀት ብሎ አብሾ የሚባል የደብተራ መተት ጠጥቶአል።ልብ ብለህ ካየኸዉ ሲሰብክ ፈፅሞ ይንቀዠቀዣል መረጋጋት የሚባል ባጠገቡ አላለፈም።ለነገሩ በፊትም ቀልድና ተረት ነዉ የሚተርከዉ እንጂ ወንጌልን ሲሰብክ አይቼወ አላዉቅም።

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 13 วันที่ผ่านมา

      Ethioመምህር ተስፈዬ ዝንብሎ አያወራም እውነት ነው ሚያውራው።እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍረድ ስንት ከአጋንንት እስራት የተፈታበት ፀበል እንዲህ ብሎመናገር ድፍረት ነው እልልልል ብለን የተቀበልነውን ፀበል አሁንም ቅዱስ ጊዮርጊስ የብዙ መዳኛ ያርግልን:: የዳነ የሄዴ ያውቀዋል እኔ ባልሄድም የሰማሁት ምስክርነት ለማመን በቂ ነው::

    • @DagiTade-k7c
      @DagiTade-k7c 23 วันที่ผ่านมา

      👍❤️❤️

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj หลายเดือนก่อน +14

    አባቶች ግን ንግግራችን አማረልን እያላችው ለምንድነው ምእመናን ተስፉ እንዲቆርጥ የምታደርጉን አረ እግዚአብሔርን ፍሩ !
    የጸሎት ጥርቅም አይባልም አባቴ!
    አባቶች እኔ ህልም ካላየው እናንተ ማየት አይቻል ማለት ነውርነውጠአባቴ!!!

    • @DghDi
      @DghDi หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 27 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤በጣም ፀበል ባይኖር ስቱ ሙቶነበርእኛ አካባቢ ከገደልስር የሚፈስፀበልአለ ግንብዙም ሰውለመጠጥእጂለፀበል አይጠቀሙትም እናም ታላቅ እሕቴ በፀናታማ 3ወር እናቴ አዝላ እየወሠደች ተፀበለችእናም ትድናለች ተብሎአልታሰበም ነበር ዳነች አሁላይ ሁሉምይፀበላል እዛቦታ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 29 วันที่ผ่านมา +1

    ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዬርጊስ በርሜል አሁንም ለመምጣት እየጠበቅን ነው

  • @godolias8228
    @godolias8228 หลายเดือนก่อน +5

    ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥እግዚአብሔርን ያዩታል

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf หลายเดือนก่อน +1

      አሰይይይይይይ🎉❤❤

  • @webitassefa-bj5mw
    @webitassefa-bj5mw หลายเดือนก่อน +5

    እግዛብሔር ይመስገን እኔ ተፈቅዶልኝ ሁለት ጊዜ ሔጃለሁ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በሠላም በምሕረት ተመልሻለሁ በመጀመሪያው አጋንት ተያዘልኝ ፡ በሁለተው። ተፈወስኩኝ። እግዛብሔር ይመስገን ።በታውን ለሚነቅፉ ልቦና ይስጣቸው ።አባ ገብረኪዳንን በጣም በጣም ነው የምወዳቸው። እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ግን ቦታውላይ ፡ሔደውና ተጠምቀው ጊዜ ወስደው ቢያስተምሩ ደስ ይለኛል ።ነቃፊው ምሕር ግን ልቦናይስጥ ውሸት ካንተ አይጠበቅም ።ለምን ብትል እዛ ሰማእቱ ፈቅዶለት ተመርጦ የረፈልጅ እዚሕ የካ ሚካኤል መቶ የተቀበረ ልጅ አውቃለሁና በደንብ አጣራ ደግሜእልሀለሁ ልቦና ይስጥህ።ስለሁሉምእግዛብሔርይመስገን። ድጋሚለመሔድ ሰመአቱ ፈቃዱ ይሁንልኝ። መ ምሕር ወንድሞቼ ሁላችሁም በርቱ ፈተና አና የሰይጣን ስራ መሆኑ መቼም አይጠፋችሁም የመዳን ቀን ዛሬነው አመሰግናለሁ። ደህና ሁኑልኝ እምዬ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያብዛልንም።

    • @WedageMosie
      @WedageMosie หลายเดือนก่อน +1

      እውነት እውነት እላቹሃለሁ ለመሄድ በጣም ጓጉቸ ነበር የናንተን ሚዲያ አይቸ ለደጅህ ያብቃኝ ብዬ የሚገርመው ነገር ባለውበት በቤቴ ከበሽታ ተፈውሻለሁ !!ወሬ ብቻ ሳይሆን ወደ ቦታው ሄዶ የሚደረገውን ማየት የዛን ጊዜ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ምን ምን እንደሚሰራ ማየት ነው በረከቱ ከእኛ አይለዬኝ !!

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 26 วันที่ผ่านมา

    ያደለው ነው ደጁን የሚረግጠው ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ በእግዚአብሄር ፍቃድ ለደጂህ አብቃኚ ለፈውስ ለምህረት ከነቤተስቦቼ❤❤❤

  • @אמבטאטנאו
    @אמבטאטנאו หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው አብቃኝ አሜን ⛪⛪⛪

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 หลายเดือนก่อน +9

    ለህቴም ፀበሉን አምጥቼላት ሳትሄድ እበት መንፈስ ተያዘላት አረ ስታን የሰማእቱ ታምር ተነግሮ አያልቅም አንዳዉ ዝም

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም ምንም ይበል ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ😢🙏😇

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በእውነት የውስጤን ነው የመለሳቹህልን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @SaheleSahele
    @SaheleSahele หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቼ በጣም መልካም ማብራሪያ ሰጥታችኋል እኔ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ በበርሜልና በኪዳነምሕረት ተጠምቄ ብዙ ሸክም ተራግፎልኛል ስለ ጠበሉ እንዳላችሁት ተጠምቆ ያየው ቢናገር መልካም ነው፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ጠበሉ እጅግ ልዩ እጅግ ኃያል በጣም የሚናፈቅ ተወዳጅ ❤❤❤ ጠበል ነው አሁንም እመቤቴ እና ሊቀ ሰማዕቱ ለድንቅ ደጃቸው እና ጠበላቸው ያብቁኝ አሜን ፡፡

  • @ygermal1
    @ygermal1 หลายเดือนก่อน +6

    አላየ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጋሻ መከታ ይሁንህ ወደ አንተ የሚላክ ማንኛውም የደብተራ መንፈስ በሀያሉ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስም ወደ መጣበት ይመለስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገርፎ ይመልስልህ ጨለማውን አንግሰው ወይም ጨብጠው እግዚአብሔር አምላክ ለኔ አልተገለጠልኝም ማለት ሞኝነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የእውነት አምላክ ነው ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ነገር ግን ለቅን ልቦች ሁሉም ቅርብ ናቸው እድሜ ልኬን ስበድልህ ኑሬአለሁ የታሰርኩት አህያ እኔ ነኝ መፈታትን እሻለሁ በሀጢያቴ ምክንያት በክፉ መንፈስ ታስሬአለሁ ላለ ንስሐ ገብቶ መልሶ ላለመበደል በፆም በፀሎት በስግደት በመቁጠርያ የእግዚአብሔርን ጦር እቃወች በመታጠቅ እለት እለት ከተጋን ድህነታችን ቅርብ ነው ምግባር የለለው ክርስትና ሙት ነው ስብከቱማ እድሜልክ ተሰበከ ቃሉ ቅዱስ ሆኖ ሳለ አፍዝ እደንግዝ ነው የሆነብን ተይዘናልና ለምድነው ብለንም መፍትሄ አንፈልግም ገሚሱም ሂዱ ከሞላ እሱ አዋቂ ነው ከተባለና ከተኮፈሰ ምዕመኑ ቋጠሮው ተፈታ አልተፈታ ምንግዱ ከቶውንም ለምን ተፈወሳቹህ ለምን ዳናቹህ እያለ የሚከሰው ብዙ ነው። ወንድማሞቻችን ደብተራው ሁሉ ወደ እናንተ መንፈስ ሊልክ ይችላል እናንተ ግን በፆም በፀሎት በስግደት እለት እለት ትጉ በእግዚአብሔር ስም ቅዱሱም እርኩሱም ይታዘዛል ሚተናኮለኝን ክፉ መንፈስ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ቀድመው ይግረፉት በሉ።

  • @bettysweet-id6cq
    @bettysweet-id6cq หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሄጃለው በህይወቴ እንደዚህ አይነት የፈው ቦታ አይቼ አላቅ ድንቅ ቦታ ነው እኔን ለቦታው ያበቃኝ አምላክ አመሠግነዋለው

  • @user-em1uc4wl2i
    @user-em1uc4wl2i หลายเดือนก่อน +2

    አባ ገብረ ኪዳን በሰማህቱ ቀልድ የለም ንስሀ ይግቡ መንገዱ ሲከፈት እስዎ እዛ ይገኛሉ ማየት ማመን ነውና እዩት

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀይሉን ያሳየን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ለምንድነው አደባባይ ከመውጣቱ በፊት አባቶች በማህበር ንግግር ቢያደርጉ ምእመናኑም ግራ እየተጋባ ነው

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 22 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነው አባቴ ምንይደረግ ሰው የራሱ ትልቅነት እንጂ የ ቤተክርስትያን አንድነት የሚጨነቅ የት ይገኛል

  • @samueltsegai9503
    @samueltsegai9503 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናንት በርቱ ወንድሞቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያማል

  • @MistaMista-xx8if
    @MistaMista-xx8if หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤
    ሴጣን እያደረባቸው ነው ክፉ ሚያወሩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው😢😢

  • @Tseyamariyam
    @Tseyamariyam 29 วันที่ผ่านมา

    ከሰውስተተት አይጠፋም ሁላችንም እግዚአብሔር ልቦይስጠን እናተም በርቱ ሰማአቱ ይጠብቃችሁ ሰማእቱ ቅዱሰሰጊወርጊስ በስደተሰ ያለነውን ለደጁ ያብቃን እኔንም እሱ ከሚያቀው እኔ ከማለቃው ከሚያስጨንቀኝ ይፍታኝ አሜን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በእግዚአብሔር ስራ የማያሚኑ ቢነሱ አይድነቅባችሁ በሀይማኖታቹ በርቱ አይዛቹ የቅዱሳን አምላክ ከእናንተ ጋር ነው

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንንለቤቱያብቃንአባቴቅዱስጊዩርጊስ❤❤

  • @selamtewelde-t9z
    @selamtewelde-t9z หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱቅድሰ ጌወርግሰ የልጀነት አባቴ እባክህ ለደጀህ አብቃኝ እንደኔ ሃጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸረነት አደረግልኝ

  • @aberashalemu7704
    @aberashalemu7704 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እርስበርስ መነቃቀፍ ይቅር።

  • @ZamzamAbdo-m5m
    @ZamzamAbdo-m5m หลายเดือนก่อน

    ውንድሜ አላየ ቃለህይውት ያስማልን በስማይ በምድር ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋስ ጠበቃ ይሁን 🤲🤲🤲💞💞💞💯👏👏👏

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 15 วันที่ผ่านมา +2

    አባ ገብረኪዳንን በገመድ አስሮ ፣ ወደ በርሜል ወስዶ ማስጠመቅ ያስፈልጋል

  • @AsefuGirmay
    @AsefuGirmay หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @hanahana-de2vi
    @hanahana-de2vi หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ በደንብ ነዉ ያብራራቹት ለስም አጥፊዎች የድግል ማርያም ልጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮጊስ አይነ ልቦላቸዉን ያብራላቸዉ እኔ ሐጥያተኛዋን ፅጌ ማርያምን ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወንድሞቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s หลายเดือนก่อน +1

    እምነት ካለን እኮ አይደለም ፀበሉን ተጠምቀን ቦታው ላይ ሄደን ጠጥተን አይደለም መልኩን ውሀ ላይ ደግመን ብንጠጣው ብዙ ፈውስ አለ ግን እንደእምነታችን መጠን ነው የሚደረግልን እምነት ከሌለን እላያችን ላይ ጠበሉ ቢያልቅ ራሱ አንድንም የተለያየ ወሬ የሚያወሩ ሰዎች የእምነት ችግር ያለባቸው ናቸው ይቅር ይበለን

  • @TadeleMola-m3u
    @TadeleMola-m3u หลายเดือนก่อน

    ወገኖቸ በጣም ትልቁ ነገር ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰዉ ሲሰማን ምናወራዉን አናዉቅም ለዛ ነዉ አባታችን ይፍቱኝ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ አባታችነን የሰቀልናቸዉ እኛ ነን እና እንደሻቸዉ አወሩ ለዛ መጀመሪያ እሳቸዉ ሂደዉ ይጠመቁ እሳቸዉ አይዩ ምናገባን እኛ መቸ ነዉ ሳይጣን ንሳ ግቡ ሚል እንዴ ዝምለን ለምን እናወራለን እዛ ሂደህ ነስዓ ሳትገባ ብትሄድ ሀጥያትህን አሳይቶ ንስዓ ግባ ነዉ ሚልህ ሰማዓቱ እረ ጎበዝ ማንም አይንዳን እረባካችሁ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ በመንግስትህ አሰበኝ

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k หลายเดือนก่อน +1

    Nuuruu Obollaawaan kenyaa Baagaa Naagaan Dhuftaan Tollee nii Dhaageefaan Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu ♥️ ❤️ 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 หลายเดือนก่อน

    እግዛበቢሔር ጸጋው ያብዛላቹ ቁዱስ ጌርጊስ ለደጁ የያብቃን ❤❤❤

  • @hailuitswrightbelai5822
    @hailuitswrightbelai5822 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ጸበሉ አያድንም ያለ ማን ነው ሞት የትም አለ ቀን ከደረሠ የትም ይሑን አያልፋትም ሌላ ትምሕርት አሠሙን ይሕ ይበቃል

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 หลายเดือนก่อน +6

    ሚዲያ ላይ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ትችት የሚናገሩ ሰወች ለምን ቻናላቸውን ሪፖርት እያደረግን አናዘጋም?
    Tsegaye kflu የሚባል ዩቱብ ቻናል አለ ከትችት ውጭ ምንም መልካም ነገር አያቀርብም

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አላዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ዬሰጥህ እንወድሀለን:: ጀግና የቤተክርሰታናችን እንቁ ልጅ!!!❤❤❤❤❤❤❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስይጣን እቤት ስላም እየነሳን ስለሆነ ነው ለመዳን በየጸበሉ እምንጓዘው ፈጣሪን አምነን እና በጸበል አትምጡብን ለምን በድግምት እሚያሳድደውን ጠንቋይ አያወግዙም ???????

  • @hannaamare5791
    @hannaamare5791 หลายเดือนก่อน +1

    Egzyabhar kaleheywet yasemalen egnanem keduse Gorgise ledegu yabkane 🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bc หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mihretfikadu8068
    @mihretfikadu8068 หลายเดือนก่อน +2

    Sle mermil kedus jewerges abzeten enmeskralen ayzahu bertu 🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 หลายเดือนก่อน +1

    እሳቸው ለሚመትቱ ደብተራዋች ጠበቃ ናችው ስለ አባ ገበረኪዳን እኛ ከነቃን ቆይተናል በሁለት ቢላ ነው የሚበልት በሚዲያ የተናገሩት እየታወቀ አይናቸውን በጨው አጥበው አላልኩም ብለው ሲናገሩ ታያላችሁ ጠብቁ

  • @kidisttadesse4422
    @kidisttadesse4422 25 วันที่ผ่านมา

    egziabher yestachehu Ebotaw hejalehu Selesebelu lemenager kaymeroye belay new yedehenet botanew Ebakachu atesenakelu Semeatu lebotaw yabkachu

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk หลายเดือนก่อน

    እኛ በጉጉት ለምንናፍቀው ለደጁ ያብቃን✝️አምላከ ጊዮርጊስ🤲♥️♥️
    ፀበሉ ልክ አደለም ካሉ የተፈወሱትን ሰይጣን ፈወሳቼው ሊሉን ነው🤔 ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን✝️♥️🙏

  • @user-ee1sl4id7j
    @user-ee1sl4id7j 29 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 25 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ስሔድ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ የክርስቶስ ሁኜ ብሞት ደስታየየየ

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱ ይህ ነው የተሳሳቱትን አባቶች ልቦና ይስጣቸው

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ የሰጠን መዳኛችን ነው ፀበል ሰለዚህ እኛ እናምንብት አለን መፀበል እንፈልጋለን

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire หลายเดือนก่อน

    Waregama qulqulu giyorgis hoy atti biyya kenyaa Ethiopia umata ishi nufi eggi
    Nagan gara biyya kenyati nuu debis nama mana kee dhabate raga bahuu nuu tasise amen
    በጸሎታችሁ አስቦኝ ፀጋ ስላሴ ቢላችሁ 🎉❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 28 วันที่ผ่านมา

    መድኃኒዓለም ያስበን ።
    ሰማአቱ እኔን ግን አደራህን ከነመላ ቤተሰቤ ለደጅ አብቃኝ

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ አላየ እውነት ነውእሩቅ አይሆንም ሁሉንም አምላከ ቅድስ ጌወርጊስ ያሳየናል።

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ዎናው ምህረትን ድህነትን ካገኘ ማንም ምንም ያውራ ሴጣን ህመምን እንጂ ድህነትን አያረግም

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ ጊወረጊሰ አባቴ ለደጂህ ያብቃኝ

  • @user-fp2yf1bk2e
    @user-fp2yf1bk2e หลายเดือนก่อน +1

    አባ ገብረ ኪዳንን ሰከን ቢሉ መልካም ነው በገዳም ተወሰነው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል ከተማን መቀማመስ ከጀመሩ ወዲህ ጥራዝ ነጠቅ ንግግር ጀምረዋል

  • @Nardos945
    @Nardos945 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እኔ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ብሄድ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቻችን እጅግ ጥሩ ምስክርነትንና መንፈሣዊ መልስ ሰጥታችኋል።ወላዲተ አምላክ በፍቅርዋ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተራዳዒነቱ ሁላችንንም ይባርኩን።

  • @user-uu6sn1tw3i
    @user-uu6sn1tw3i 22 วันที่ผ่านมา

    Sinu benefesebet atnifesu keber lqidus gergis❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp หลายเดือนก่อน

    አላዬ ለምን ትጨነቃላቹ የሰዉልጅ አኮተቃራኒነዉሰዉ ምንምቢልአናተ ወደሀላአትበሉ አግዚሀብሄር የሚጎልበት የለም ያላመኑት ናቸዉ የሚጎልባቸዉ አድሜናጤና ይስጣቹ በርቱሰማቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ያበርታቹ ያለሙቤዛስቱንታገሰ😢

  • @user-cx2vk2vk5z
    @user-cx2vk2vk5z หลายเดือนก่อน

    እኔ እውነት እንነጋገር ከተባለ አባ ኪዳነ ማርያም ያስተማሩት የትህትና ትምህርት ነው እኛ አብዛኞቻችን ያልተገለፀልን ነገር ያለ ይመስለኛል እንጂ እርሳቸው ቦታውንና ፀበሉን አልተቃወሙም የፀሎት መፅሐፉንም ቢሆን የፀሎት ሁሉ ምንጩ መዝሙሬ ዳዊት ስለሆነ ዳዊትን ድገሙ ከእመቤታችን ውዳሴ በተጨማሪ ከቻላችሁ ደግሞ ድርሳናትን ገድላትን እያላችሁ እደጉ ነው ያሉት ።መምህሩም ቢሆን የፀበሉን ማዳን አልካደም ግን የልብ ህመም የደም ግፍት ችግር ያለባቸውን ሰዎች መረጃ ይነገራቸው ነው ያለው እኔ የተረዳሁት ።እና ከስሜት ወጥተን በተረጋጋ መንፈስ መልእክቱን መረዳት ብንችል ጥሩ ነው ።የአንድ ቤተክርስቲያን ሰዎች ሆነን ቃላት መወራወሩ ጥቅም የለውም እባካችሁ አንፈራረጅ ፆም ላይ ነን እና እመቤታችን ከፆምዋ በረከት ታድለን አሜን!

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k 28 วันที่ผ่านมา

    ገ/ኪዳን ጌታ ቶሎ ከቤቱ ካልጠረገዉ በቤተክርስቲያን ላይ ያለዉን ተቃዉሞ ቀጥሎ ብዙ ነፍሳትን ወደ ምንፍቅና ይዞ መሄዱ የማይቀር ነዉ። ምንም የወንጌል እዉቀት ሳይኖረዉ ይቀባጥራል።

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 หลายเดือนก่อน +1

    አላየዋ ወንድሜ ሁላችሁም ሰማእቱ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እድሉን ብናገኝው ሁላችንም በጮህን ነበሪ ሆኖም ግን ሰማእቱን የሚጋፍ ቢኖሪ እራሱን ነው ለአደጋ የሚጥለው ሳይገባቸውም እየ ገባቸውም ችግሪ የሚፈጥሩ መደሀኒያለም ልቦና ይስጣቸው❤❤❤

  • @user-qg3kw1dy5x
    @user-qg3kw1dy5x 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላኤ ሁለቴ ኤጂለው አንዴ በሌላ ማበር እንድሪስ ስም አየጠራ በሚያስገባበት አንደኛው ከናተጋር ጥር ላይ 4 በሰባት ስላሴ የአመቱ ነበር የመጀመሪያ ስጠመቅ 1 የደረሰኝ አልተሰወረኩም በጣምብዙ ሰው ስለነበረ መኪነው እነዳመልጠን ብለን ኤድን 2በናነነተ ኤድኩ ጥር አራት በናተ ሰጠመቅ 4ተጠምቄአለው 4ቀን አልሰወረኝም ያማለት ግን ለምን አልሰወረኝ በፍፁም አላማርም በፀበሉለይ ስጠመቅ የተሰወሩት እያየዋቸው ነበ ተሰውረው ነበር ምንያልኩ ነበር ብለው ሲጠይቁኝ ነበር እኔ አለተሰረኩም ነበረ 2 ሰው የሚሉትን ነግአቸዋለው ሰው ፀበሉ ይሰውራል ብሎየጠይቃል ከመሰወር በላይ በዙ ተምር አይቻለው በይኔ ምስክር ሲሰጡ በጣም የገረመኝ የመጀመሪያ የኤድኩጌዜ አንድ ወጣት በፀበል ገብቶ ተገልጣለት ምሬአለው ዳግም አትበድል ብላው ነግራዎለች ምስክር ሳይሰጥ ዝም አለ በጊዮርጊስ ደጁላይ ነው የለው አመቤቴ ተገልጣ ምስክሬን ለመንድ አልሰጠም😢❤ ተናገችው ፀበል ቦታላይ እዝብ በተሰበሰበት ቦታ ላይ ምስክሩን ሰጠ እኔ 2 ኤጃለው አልተሰወርኩም ትልቅ በረከት አግንቼበት ነው የመጠውት ቦታውን መርገጥ ድነትነው ለምሳሌ እኔን እዩኝ 5አመት የውስጥ ደዌ አለብኝ 5መዳኒት አየወሰድኩነው 1ወር 1300 እየሰራው ነው የምገዛው ከዛም አልፋ ስላሴ ፈቅደውለኝ በየወሩ ምፅወት 500 እስከ 1000 አለኝ በአመት 2 ዝክር አለኝ የምሰራው በጣም ትልቅ ስራ ኦኖ አይደለም የንጨት ከኮፕረሰር ቀቢ ነኝ የግዚየብኤር በረከት ነው አስራት መውጣት100 አ10የምላችው ነገር እገዚአብኤር ቀን አለው መታገስ ነው ንሳ መግባት መቁረብ የስፈልጋል ጊዮርጊስ መኤድ እፈልጋለው እሱ ከፈቀደ በጭቀላቴ ጥያቄ አሉኝ መዳንም እፈልጋለው ከደዌ ድጋሚ እድሌን እፈልጋለው መጠየቅ ምተፈለጉ0923154442

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w หลายเดือนก่อน

    በርቱ ወንድሞቼ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ጉልበት ብርታት ይሁናችሁ በቤቱ ያፁናችሁ!

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ หลายเดือนก่อน

    ምን ያህል ደፋር ነው እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ። ባህታዊ ገብረ ኪዳን ትክክል ናቸው ። ይህ አይነት ከዚም የባሰ እንደሚመጣ በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ አባ ዘወንጌል ተናግረዋል ። እኛም ዋልድባ በበረሃ ያሉ በአክሱም ያሉ አባቶች ጠይቀን የዚህ ፀበል ጉድ ልክ ባህታዊ ገብረ ኪዳን እንደተናገሩት ነው እያሳታቸው እየቀለደባቸው ያለው ሰይጣን ነው ነው ያሉት በጣምም አዝነዋል ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዚህ ደረጃ መጫወቻ ገንዘብ ማምረቻ መሆኗ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገርባት መሆን ሲገባ። አሁንም በትክክል አባቶች መተሀት ነው ያሉን ህዝቤ ሆይ ንቃ ግዜው አብቅቷል ገና ከዚም የባሰ ይመጣል ። ይህ ትውልድ በምልክት በትንቢት የሚመራ የሚነዳ እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭ንቃ ህዝቤ እባካችሁ በፍፁም ስህተት ነው

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 หลายเดือนก่อน

    ተዋቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እኔ ብዙ ነገር ሰምቻለሁ ግን አላምንም እምነቴ ጠንካራ ነች አልሄድኩም ግን ስትጀምሩ እየሄደለሁ

  • @user-gq7ix4im7x
    @user-gq7ix4im7x หลายเดือนก่อน

    ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน

    የሰማአቱን ፀበል ሳታዩአታውሩ ድነን መጥተናን❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelm2363
    @amanuelm2363 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በስሜታዊ አስተሣሰብ ያለህ ነገር ደስ ይላል ተቆርቋሪነትህን ያዝልቅልህ። ነገር ግን አባ ገብረ ኪዳን ላይ ይህን ያክል የጥላቻ ስሜትና ወቀሣ በሚዲያ ከማቅረብ በአካል እሣቸውን ማነጋገር ጥሩ ነበር። ማንኛችን እስከመጨረሻው እንደምንፀና አይታወቀም። በዕውቀት ላይ ተመስርተን የምንናገረውና መንፈስ አሣይቶን የምንናገረው ይለያያል። እንረጋጋ ለመፍረድና ለመፈረጅ አንቸኩል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ግን ስለ ሰይጣን ያስባሉ ሰዎች በእግዚአብሔር ቸርነቱን ምሕረቱ የቅዱሳን እና የመላእክትን ምልጃ አይሰሙም:::ስለ እነሱ እንዲወራ ነው የሚፈልጉት በተለያየ ሶሻል ሚዲያ የአባ ገሌ ስብከት ሰምቼ ተመለስኩ የመምህር እከሌ ስብከት ሰምቼ ተመለስኩ እያሉ ሲናገሩ እኮ ዝም ነው የሚሉት 😮ፈስ ያለበት ዘላይ አይችልም

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን 😢😢😢

  • @mebeacake
    @mebeacake หลายเดือนก่อน +1

    , እኔ የሚገርመኝ ሁሉን እየሰማ የሚያምን ህዝብ በመሆኑ, ማስተዋል ስለጎደለን ነዉ የሚጫወቱበት,እኔ የበርሜል ጊዬርጊስን ድህነት ምስክርነት በመስማት በዉጭ ሀገር ሆኜ በማየት ድኛለሁ, በስልክ ምስክርነት እሰጣለሁ, ኦርቶዶክሳዉያል ፈተና እሚባል ነገር አለ, ሰይጣን ዲያብሎስ እርስ በርስ እያባላን አይደል ወይ, ሀገራችን ላይ ተተክሎ የለም ወይ, ደም በሳፋ እየተጎነጨ አይደለም ወይ, ለምን ብላችሁ ጠይቁ, ሁሉንም አትስሙ, ምረጡ ጋርቤጅ አትሁኑ

  • @ayelebeyene7486
    @ayelebeyene7486 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ አባ ገብረ ኪዳን ያሉት መዝገበ ፀሎትን አታንብቡ ሳይሆን ያሉት ምስጋና የምናቀርብበት አጭርና ወሳኝ የሇነውን ፀሎት እድናደርስ መንገድ ነው ያሳዩን እንጂ የፀሎትን መጽሐፍ ለማጥላላት አይደለም ። ደግሞም እስኪ ከራሳቸው ቅረብና አባባላቸው እንዴት እንደሆነ ተረዲ ።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 หลายเดือนก่อน

      የምን አባ አባጨጓሬም የት እንደመነኮሰ አይታወቅም ግን አባ ይባላል ይሄም ሰው እንደዛ።

    • @sipara9224
      @sipara9224 หลายเดือนก่อน

      ​@@birhanemulugeta587በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @melatdunfa4908
    @melatdunfa4908 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስለ መዝገበ ፀሎት የተባለውን ፡ ሲጀመር በህግ የተወሰነልንን ተግተን በፀለይን። እሳቸው አታንብቡ ሳይሆን: መጀመሪያ በህግ የተቀመጠልንን ዳዊትና፣ውዳሴ ማርያምን ፀልዩ ለማለት ነው። እሳቸውም ብለዋል። የህጉን ፀልዩና ከበረታችሁ ጨምሩ ብለዋል። ምን ለማለት ፈልገው እንደሆነ ቢገባን አሪፍ ነው ባይ ነኝ

    • @kokobeworku
      @kokobeworku หลายเดือนก่อน

      አዎ እንዲህ ነው ያሉት

  • @Tariku-jq7du
    @Tariku-jq7du หลายเดือนก่อน +1

    በእምነት ቀልድ ባይኖር ጥሩ መሰለኝ፡ ግፍ አትስሩ አታስቡ።እኔ ሳስብ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል መጥፎ መናገርና ማሰብ ቢቆም። ኢትዮጵያ ምድር ላይ የተፈጠረ እምነት አታቋሹ፡ ሕዝቧን አማኟን ከረበሻችሁ ቅጣታችሁ ከባድ እንደሆነ ተረዱ፡ ይቅርታም አይሰጣችሁም ተጠንቀቁ።

  • @user-gb1ux1pg5u
    @user-gb1ux1pg5u หลายเดือนก่อน

    ቀዱሰ ገወርጊሰ አባቴ የኔንም ቋጠሮ ፍታልኝ

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat หลายเดือนก่อน

    ይሔ እኮ የዳቢሎስ ስራ ነው
    ሠው እየሔደ በነብሱም በስጋውም ስለሚድን ከፀበሉ ከተመለሱም በኋላ ሐጢያትን ለመስራት ስለሚፈራ በዚህ የተበሳጨ ዲያብሎስ ይሔው እንደዚህ ሠውን ማደናገር ጀመረ ።ይሔ እኮ አዲስ መይደለም የእውነት መንገድ በጣም ፈተና ይበዛበታል።እኚህ ሠውዬ ማለቴ መነኩሴ ነኝ ያሉት እንደው ተሠማሁ ተደመጥኩ ብለው እንዲህ መዘባረቅ አይገባቸውም ነበር።አንድን ሠው ከማሠናከል የወፍጮ ድንጋይ በአንገትህ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻላል ብሏል።ይህንን እየታወቀ ይሔን ሁሉ ህዝብ ማደናገር በጣም ይገርማል።ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ለመናገር ቦታው ሔዶ ማየት ጥሩ ነው።በመጨረሻው ዘመን እግዚአብሔር ለህዝቦቹ ያመጣልን መዳኛ ሆኖ ሳለ እንዲህ የዳቢሎስ የውሸት ፕሮፓጋንዳ መንዛት ይሔ የዳቢሎስ ጉዳይ አስፈፃሚ መሆን ነው።
    እኚህ መነኩሴ ባይ ሠውዬማ ቡናም ጠጡ ቡና ተፈቅዷ ል አትጠጡየሚባለው ዝም ብሎ ነው በልማድ ነው ብለዋል ።እስቲ ድርሳነ ፅዮን ላይ ዜና ሥላሴ ከታህሳስ ላይ ስለቡና የተፃፈው ውሸት ነው?
    ደግሞ ሠይፈ ሥላሴ ሠይፈ መለኮት የሚባሉ ፀሎቶች አያስፈልጉም የነጋዴ ግብስብስ ናቸው ያሉትን ስሰማ እኚህ ሠውዬ መነኩሴ ነኝ ብለው ሳያቸው በጣም አዘንኩ።እኚህ የበጉን ለምድ የለበሱ ተኩላ አሳሳች ናቸው። እኔ መዝገበ ፀሎት የነጋዴ ግብስብስ ሲሉ አኔ መፅሐፉን ጠልቼው ገና ለመተው ሳስብ አምላኬ በህልሜ እንዳልተው ድርሳናትን እንድደግም አመልክቶኝ ተመልሼ በኚህ አሳሳች ሠውዬ አዝኜ እያለሁ አሁን ደግሞ በቅዱል ጊዮርጊስ መጡብን ይሔ ሐይ ካልተባለ እኚህ እረኛ ነኝ ባይ ተኩላ ምእመኑን ወደ ገደል እየመሩ ይገኛሉ።

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 หลายเดือนก่อน

    እዛ ሞቶ እዛ መቀበር መታደል ነው እኔ እዛ ስሄድ ከሞትኩኝ እሬሣኤን ወደ አዲስ አበባ እንዳታመጡኝ አዛ ቅበሩኝ በዮ ነበር እዛ መቀበር መታደል ነውና።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 26 วันที่ผ่านมา

    ከውጭ ቢቃወሙ አይቆጭም እዴት ከቤተክርስቲያን። ከትልቅ አባት ተቃውሞ ይነሳል ባያምኑ እንኳን ሂደው አጥንተው እዛው ሂደው እስማእቱ ደጂ ቢያስተምሩ በትህትና መልካም ነበር እንግዲህ ምን እዲናገሩ ያደረጋቸውን ፈጣሪ ይወቅ እኛ።የመውቀስ መብት የለንም😮😮😮😮😮😮

  • @Melaku-lm4cq
    @Melaku-lm4cq หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን አንዳንድ እምታቀርቧቸው ታምራቶች ቢመረጡ ለምሳሌ ጥቅም 21/22ሎራንዶ ኢትዮጵያ ባይመጣ ፀበሉ ህፀፅ አለበት ሊባል ነው ወይም ኦርቶዶክስ ማስመሰል አለበት ሊባል ነው ?

  • @merd24
    @merd24 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ ሰው ሊሳሳት ይችላል አሁን በዚህ ጉዳይ ላይ አባ ገብረኪዳንም መልስ እሰጣለሁ ብለዋልና እንፋታቸው

    • @josimotivation2942
      @josimotivation2942 หลายเดือนก่อน

      አባ ገብረኪዳን መልስ አይሰጥም ያስተባብላል አንጅ

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ዱርዬ የአፍ ወለምታ አይታሽም በሉት።

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 หลายเดือนก่อน

      አባ ገብረኪዳን ችግር ያለባቸው አባት ናቸው ከሳቸው የማይጠበቅ ንግግር ነው በተደጋጋሚ የሚናገሩት ይህ ንግግራቸው ከመናፍቃን እንካን ያልሰማነውን ከሳቸው መስማት ያማል አባ ገብረኪዳን የበቁኝ መምህር ግርማን የተቃወሙ ጊዜ ነው የበቁኝ ጀርባቸው መጠናት አለበት ይሄ ሁሉ ህዝብ ምሰክርነት እየሰጠ እየዳነ እያዩ ሴጣንነው ያዩት ማለት ምን ማለት ነው አንዴ መቁጥሪያውን ሲቃወሙ ሰማን ባጠቃላይ ችግር ያለባቸው አባት ናቸው

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 หลายเดือนก่อน

      እሬሳ አይሰጥም ጋዝነው እያለሚያወራው ልጅ ወንበዴ ነው የዳቢሎስ ተላላኪ ነው ገንዘብ ተከፍሎት ነው የሚቀባጥረው ወንበዴ ነው አባ ገብረኪን ራሳቸው ችግር ያለባቸው አባት ናቸው አባ ገብረኪዳን የመምህር ግርማን መቁጠርያ የተቃወሙ ጊዜ ነው የበቁኝ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም አንድ የተደበቀ አጀንዳ አላቸው ጀርባቸው መጠናት አለበት የመምህር ግርማን መቁጠርያ በተቃወሙ በት ጊዜ ፅፌላቸው ነበር አርሶ በዚህ አይነት የ በርሜል ጎርጊስን ፀበል መቃወሞ አይቀርም ብዬ በወቅቱ ፅፌላቸው ነበር ያልኩት አልቀረም ተቃውማቸውን ጀመሩ ቀሚስ የለበሰ ሁሉ አባት አይደለም ጀርባቸው መጠናት አለበት ችግር ያለባቸው አባት ናቸው ጮሌ ነኝ ባይ ናቸው ባአጠቃላይ የቅናት መንፈስ ወይም ተእልኮ ያላቸው ነው የሚመስለው የእግዚሐቤርን ስራ እየከካዱ ነው ሰው እዳይድን ይፈልጋሉ ለምን?

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 หลายเดือนก่อน +1

    Koshasha

  • @Hyemanat
    @Hyemanat หลายเดือนก่อน

    እረ ዪቅር ዪበላቸው ቦታውን ሂዶ ያላየ ሰው እባካችሁ አደበታችሁን ተቆጣጠሩ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 28 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ሰውን እያደናገሩ ያሉ አባቶች ገና ካባ ለብሰናል ቆብ ደፍተናል ብሎ ሳያዩ መደንፋት ጥሩ አይደለም ሂደው ቢአውት ጥሩ ነበር ግን ስለሚፈሩ ምናልባትም ለግርማ ሞገስ ምናምን ያርጓት ስለሚኖር አይሄዱም ጉዳቸው ስለሚወጣ 😅ብቅ አሉም ቆብ እማ መርካቶም ሞልቶል ግን ስንክሳሩ ምን ይላል የሰውን ችግር ወርድ ብሎ መርዳት እስኪ ፀበል ቦታ ሂዱ በእግዚአብሔር ሀይል ተይዞ እሚለፈልፈው አጋንት እራሱ ያስተምራችሁል ልብ ካላችሁ

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf หลายเดือนก่อน

    ስላሴ በ ፍጹም ሃይላቾዉ ኣይደሉም የሚያያቱ በቸርነት በ ኣቅመ ሰው ነዉ እግዚኣብሄር ማ ቸር ነዉ እንደኣቅማችን ይታዩኛል በ ክፉ መንፈስ የታሰረ ነዉ ለ ለተኣምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ የሚቃወም

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k หลายเดือนก่อน

    Dhugaan nuuf jiiraadhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 หลายเดือนก่อน +1

    ችግር እንኳ ጥርጣሬ እንኳ ቢኖር በቦታው ላይ እንደው አውደምህረት ላይ በአደባባይ ከመተቸት ትንሽ አሰብ አድርገን አጣርተን ስለዛ ቦታ ሁኔታ: ሄደን አይተን ብንናገር ይሻል ነበር
    ካለዛ ግን አሁን በቤተክርስቲያናችን ላይ ያለውን ችግር እያየን እንዴት ነው የኛን ነገር የእግዚአብሔርን ቤት ጉድለት እንዳለው ለጠላት አሳልፈን የምናጋልጠው የምንሰጠው???
    በዛላ ህዝቡ ; ምእመኑ ችግር አለብን የማጣራት 1ነገር ሲባል ውዝግብ ስላለ
    ሄደን ቦታውን አይተን መፍረድ የፈለግነውን መወሰን ባይ ነኝ::
    ለቦታው አብቃኝ ቅዱስ ሰማእቱ ፈረሰኛው ጊዎርጊስ አባቴ🙏አሜን

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ማየት ማመን ነው፡እኛ ደግሞ ትልቁ ችግራችን የተባለውን ማመን ብቻ ወደ ግራ ወደ ቀኝ የማመዛዘን ችግር አለብን፡የማዝነው በአባቶች ነው ።ሰድበው ለሰዳቢ አሳልፈው የሚሰጡን ይሄ ገብረ ኪዳን የሚባል ክብረ ነክ ሰው አይመቸኝም ወንጌል ሳይሆን መንቀፍን ብቻ የሚያውቅ ቢቻል በገመድ አስሮ እዛው በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ፀበል ወስዶ ማስጠመቅ።ዝም ብሎ የሚያስለፈልፈው ለእውቀት ብሎ የተዋረሰ እርኩስ መንፈስ ነው።

  • @sulamtise
    @sulamtise หลายเดือนก่อน

    አኔስ ቦታዉ የምረግጥበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ😢ሰማዕቱ በጥበብህ ጥራኝ 😢

  • @AdanechAyele-o3k
    @AdanechAyele-o3k หลายเดือนก่อน +1

    Like eyaderegachu yetewahido lijoch ❤

  • @EthioPia-b9d
    @EthioPia-b9d 16 วันที่ผ่านมา

    ስፍራው ላይ ሳትገኙ ምንም አቅሙ የላችሁም ስለሰማእቱ ለመናገር ያየነውም ድንቅስራውን ለመመስከር እንኳን አቅማችን አይሆንልም አሁንም ስም ማጥፋት ላይ ያላችሁት መሀሪአምላክ አለንና በምህረቱ ለደጁ ያብቃችሁ ዝም በሉ ።

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 13 วันที่ผ่านมา

    👌😍🤗