የግብጽ እና ሶማልያ ድብቁ ዝግጅት - አስደንጋጭ እርምጃ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

ความคิดเห็น • 26

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 หลายเดือนก่อน +6

    ሶማሊያ ከግብፅ ጋር ጦርነት ከከፈቱ በሶማሌ ላንድ እና በሞቃዲሾ መካከል እስከ ወደብ መዳረሻ ድረስ እንወርስና የራሳችን ግዛት አድርገን ሶማሌ ላንድን ነፃ ሀገር አድርገን ነፃ መሬት እና ነፃ ወደብ ጭምር ለኢትዮጵያ አድርገን የሞቃዲሾ ህልም ታሪክ እናደርጋለን ምክንያቱም እኛ የአድዋ ልጆች 🦁 ኢትዮጵያውያን ነን ። እንጂ ሱዳንን ለማገዝ ገብተው የፈረጠጡት ግብፃውያን አይደለንም 😱

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5d หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia and Somaliand has chosen the way of development. Forward with the agreement. No one can stop it. Glory t God

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለቱም ዋጋቸውን ያገኛሉ አንድ ጥይት ግብፅ ብትቶክስ በደቂቃ ውስጥ አባይን ወደ ግብፅ እንዳይደር የማድረግ ችሎታውን እንዳለን ይወቁ

  • @SantaKassa
    @SantaKassa หลายเดือนก่อน +3

    ይሞክሩን እኛ ኢትዮጵያውያን ከውጭ ለመጣ ጠላት ተንበርክከን አናውቅም ታሪክን ይጠይቁ በደንብ ያስረዳቸዋል።

  • @fuadali7427
    @fuadali7427 หลายเดือนก่อน +8

    ዋጋቸውን እንሰጠቸዋለን እሰቲ ይሞክሩ : ደሞ አረብ መች ጀግነ ሆኖ ያውቃሎ ሺሻ ማጪሰ እነ የሴት ቂጥ ማየት ብቻ ነው እነሳየቸዋለን ምድረ ሺሻ ::

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm หลายเดือนก่อน +3

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي ♥️💙🇪🇹🇪🇹

  • @temualemayehu9487
    @temualemayehu9487 หลายเดือนก่อน +5

    Al shebaben lemen alatefachelatem were becha

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน +2

    እንኮን ለነዚ ለጣሊያን አተበገረችም እናት ኢትዬጲያ ደና መሳሪያ ሳይኖራት

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko หลายเดือนก่อน +4

    ሶማሊያን አልሸባብ ዋጋዋን ይሰጣል፣

  • @user-di8iv3km3v
    @user-di8iv3km3v 29 วันที่ผ่านมา

    ብልጽግና ህዝቡን በዘር ከፋፍሎ በኑሮ ውድነት አዳክሞ ሠላም ፀጥታ የሌላት ህዝብ የሀገር ፍቅር በወደቀበት እንዴትስ ሀገር አለኝ ብሎ ይዋጋል ?

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r หลายเดือนก่อน +1

    ግብፅም ሆነች ሶማሊያ ኢትዮጵያን ለመውጋት አቅምም ሆነ ልብ የላቸውም። የሚገርመው የግብፅ ድንቁርና ነው።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta หลายเดือนก่อน +1

    አቦ አኛ የቸገረን እርስ በርስ የሚያጋጩን የእጅ አዙር ጦርነት እንጅ ለነሱማ አበሻ ያው የታወቀ ነው እንደበግ ነው የምንነዳው ይመጡ እናሳያቸዋለን አሁን የሚነታረከው ሁሉ ያኔ አንድ ነው ሳይታለም የተፈታ ነው አበሻ አርስ በርስ አለመስማማት ነው በሽታቸው

  • @GedyonMesfinErgetu
    @GedyonMesfinErgetu หลายเดือนก่อน +2

    የናፈቀኝ አዲሱን ወደባችንን ማየት ነው

  • @BuzeDiriba-d6l
    @BuzeDiriba-d6l หลายเดือนก่อน

    Egypt ena somalia litefu new miskin siyasaznu

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs หลายเดือนก่อน

    እባክህ የሌሌ ጦርነት አታሟርት የጦርነት ነጋዴ ነህ ይድፋህ

  • @nascave
    @nascave หลายเดือนก่อน +2

    zedew kelal new somalia yalewn ye ethiopia mekelakeia masotat.keza alshebabab 1 ken aiasadrewm.demo le somale

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 หลายเดือนก่อน

    ታሪካዊ ጠላት የለንም።የሚመራህ መንግስት የሰው ሀገር ወሮ ነው ጠላት ያበዛብን

  • @user-ze5sh6ex2j
    @user-ze5sh6ex2j หลายเดือนก่อน

    ግብፅን ዋጋዋን ለመስጠት አባይን ሙሉ ለሙሉ ወደ ሀገር ውስጥ ማዞርና መገደብ ነው

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 หลายเดือนก่อน +2

    ግብፅ ይህን ካለች እንደተዋጋች ይቆጠራል ግድብ ሲገደብ ያልተዋጋች እንዴት ትዋጋለች ብላችሁ ታወሩብናላችሁ ግብፅና የማይናከስ ውሻ አንድ ነው ስራቸው መጮህ ብቻ

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu หลายเดือนก่อน +1

    egipt,stop,,i,teal,you,,for,last,time,you,ar,deart,,you,luke,layke,direm,no,more,agnr,to,fite,to,ethoipa

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 หลายเดือนก่อน

    ያቦእካን አፍርካ አለሚም ወሬ ብቻ ነው😮😅

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 หลายเดือนก่อน +1

    ደደብ ሚዲያ !❗️❗️ unsubscribed .