"አገራቸውን እንዲወጉና እንዲያስገነጥሉ አስታጥቀናቸዋል" ሱዳንና ግብጽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @HanaKasaye-r5j
    @HanaKasaye-r5j หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ታሪክ ተጽፎ ለትውልድ እንዲቆይ እመኛለሁ። አንድ ሰው ወደ እንግሊዝኛ እና ወደ ሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋ ቢተረጉም በጣም የተሻለ ነበር.

  • @tesfayegeda5757
    @tesfayegeda5757 2 หลายเดือนก่อน +46

    ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው። ለአገርህ ያለህ ታማኝነት ልዩ ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ።

  • @bh278
    @bh278 2 หลายเดือนก่อน +24

    ይህ መልዕክት ለሀገራችን ህዝብ ወሳኝ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢሰሙት ብየ ተመኘሁ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጆሮ ወይም ማሰብ የሚችል ጭንቅላት ያለን ኢትዮጵያዊያኖች ይሄንን በደንብ ልናስብበትና ልንረዳው የሚገባን ነገር ነው እናንተ ይሄ ያልገባችሁና አጉል ፖለቲካውን እናውቃለን ብላችሁ ደሞ ብዙ የምታወሩት ከንግግራችሁ ተቆጠቡና ማስተዋል ጀምሩ ኡስታዝ እግዚአብሔር ይስጥህ ለምትሰራው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏

  • @emansharif8443
    @emansharif8443 2 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ይህ ቪዲዬ በጣም እስተማሬ ነው እባክህ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታያት እለብት , ህዝብ ማወቅ እለበት ንቁ እንድሆን , የኢትዮጵያ ህዝብ ሆዳም ነው የራሱን ዜጋ እጥፍቶ ማደግ ወይም ስልጣን መያዝ ነው የሚፉልግው , ግብጽች ግን ባገራቸው እንድነት እይደራደሩም

  • @AlemayehuWolde-x1i
    @AlemayehuWolde-x1i 2 หลายเดือนก่อน +33

    ኡስታዝ ጀማል ምን ያህል ታላቅ ሰው እንደሆነ ስራህ የመሰክራል።የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ስም ብቻ ናቸው።አላህ ብድራትህን ይክፈልህ።

  • @Misguun
    @Misguun 2 หลายเดือนก่อน +34

    ይሄን ፕሮግራም በኢቲቪ በተለያዩ ቋንቋዎች ቢተላለፍ መልካም ነው በጣም አስተማሪ ነው Thank you ustaz

    • @MahderZewdie
      @MahderZewdie 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @temesgent1950
      @temesgent1950 2 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ሀሳብ ነው አምድ ተመድቦለት ህዝብ ምን ያህል ግብፅ እንደማተኛልን መረዳትና መንቃት አለብን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 2 หลายเดือนก่อน +1

      I am thinking the same way. Wonderfull idea.

  • @hamble882
    @hamble882 2 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ያሳዝናል ባንዳወቹ ሲጫወቱብን ኖረዋል ለካ😮

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 2 หลายเดือนก่อน +15

    አገር ምን ማለት እንደሆነ በትክክል ከገባቸው ምርጥ ሰዎች አንዱ ነህ tnx bro! you're doing great job well done!

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሀበሻ ጉድህን ስማ ጀግና ጀግናየምትጫወት ሁሉ ባንዳ የባንዳ ልጅየኢትዮጵያአምላክ ገና ጉድ ያሳየናል

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከጀርባቸው የሚያግዛቸው ስላለ ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወገን እንንቃ እንዴት እንደተጫወቱብን ታያላችሁ። ይሄንን ጉድ ያሰማንን ኡስታዝ ጀማልን እናመሰግናለን።

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 หลายเดือนก่อน +21

    እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🇪🇹

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ኡስታዝ ጀማል ይሄንን ታሪክ የአሁኑ ትውልድ መስማት አለበት ምክንያቱም
    ይሄንን ታሪክ የሚያውቅ የለም አንተ ነህ
    ይሄንን ሚስጥር ያወጣኅው ስለዚህ
    በኢትዮጽያ ሚዲያዎች ቢተላለፍ ሁሉም
    ኢትዮጽያዊ ይሰማዋል በርታ ኡስታዝ
    ጀማል አላህ ይጠብቅህ።

  • @NaziraAdiss-fz6gi
    @NaziraAdiss-fz6gi 2 หลายเดือนก่อน +10

    አምላክ ይጠብቅህ ታሪክ አይረሳህም እናመሰግናለን።

  • @addisualene556
    @addisualene556 2 หลายเดือนก่อน +23

    የአባይ ንጉሦች ሚዲያን ተመራጭ ከሚያደርጉ ነገሮች በጥቂቱ፣ አገር ወዳድነት፣ ተራ የስድብ ቃላት አለመጠቀም፣ ጨዋ አነጋገር፣ ፕሮፓጋንዳና ማስረጃ የሌላቸው የውሸት መረጃዎችን አለመጠቀም፣ የሕዝቦች አንድነትና ወንድማማችነትን ማበረታታት ወዘተ ናቸው።

  • @JemalEnderis-gx4mn
    @JemalEnderis-gx4mn 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ነን ነፃ ያወጣናችሁ እምበር ተጋዳላይ ኑ ጉዳችሁን ስሙ ጉድ እና ጅራት ከኋላ ነው አሉ

  • @harunoumr
    @harunoumr 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ወሳኝ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኡስታዝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አክባሪህ ነኝ

  • @kaleabh
    @kaleabh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eritreans are very thankful to Sudan and Somalia. They truly stood beside Eritrean struggles. Ethiopians say they're brothers to Eritreans but practically it's the opposite.

  • @mbenti69
    @mbenti69 2 หลายเดือนก่อน +8

    An amazing testimony, I’m ashamed of our Bandas,what a shame!!

  • @addis1395
    @addis1395 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ በጣም የምታስገርም ሰው ነህ። ምነው እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ቢያበዛልን። አዎ አገራችንን ለማፍረስ ተባብረዋል አሁን ኢትዮጵያውያን ብን ነቃ ይሻላል

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይህንን ስሰማ በጣም አለቀስኩ 😭አገሪቱን የራሷ ልጆች ወጓት ልብ ያደማል

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ርዕስ ምርጥ አቀራረብ

  • @DurattuAKKANUMA
    @DurattuAKKANUMA 2 หลายเดือนก่อน +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا استاذه جمال رفعة رأسنا نشكرك الله يحفظك إنشاء الله

  • @mogesmeta
    @mogesmeta หลายเดือนก่อน

    እኛ ክርስቲያንም ሆንን እስላም ኢትዮጵያዊያን ያለችን
    አንድ ሀገር ናት
    ሀገራችንን በጋራ ያለ ልዩነት በአንድነት እንጠብቅ

  • @fatoseid211
    @fatoseid211 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያቆየህ ኡስታዝ ጀማል

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትሰማላችሁ ደረጀ አሳማው አበበ ገላው እንቅልፍ መሳይ ድንክ ሰካራም ፋሲል ፍልጥ እናነተም እንዲህነው የሚሳቅባችሁ ባንዳ የበንዳ ልጆች ቅጥረኛ ሁሉ

  • @emansharif8443
    @emansharif8443 2 หลายเดือนก่อน +6

    እቦ እንተ ጀማል እላህ ይጠብቅህ , እቼ ኢትዮጵያ እሱ እራሱ ነው እላህየሚጠብቃት ሱዳኖችም ቢሆኑ ለኛ ሲዶሉቱ ለራሳቸው እገራቻው ፋረስች ግብጽም ብትሆን እላሃ ዋጋዋን ይስጣታል

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ለኢትዮጵያውያን በፋና ቴሌቭዥን ቢተላለፍ።

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 2 หลายเดือนก่อน +16

    ያሳዝናል ዛሬም ፋኖ እና ሽኔ ከነዚህ ጋር ነው አገር የሚያፈርሱት ወገኔ ንቃ አድነትህን ጠብቅ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน +1

      አው ፍኖ ሆነ ከዋናወቹ ስለ አባይ ጥሩ አያወሩም የትግራዩቹም

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ሃገሬ ኢትዮጵያ ስንት መከራ በገዛ ልጆችሽ አሳልፈሻል 😢😢😢😢

  • @ተስፋብርሃን
    @ተስፋብርሃን 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ፣ የሚትሰራው ድንቅ ስራ የሚያስመሰግን ነው ። በርቱ። እባክህን ሙሉውን ቃለ መጠይቅ አጋራ። Thank you.

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ እግዚአብሔር ይጣብቅህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ferhanaethiopia6577
    @ferhanaethiopia6577 2 หลายเดือนก่อน

    ربنا يحفظك أينما كنت 💙🇪🇹

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 2 หลายเดือนก่อน

    እስታዝ እናመስግናለን

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ምክር አዘል ፕሮግራም ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 2 หลายเดือนก่อน +3

    Red handed evidences ! Thank you 🙏

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጽናት በውስጥህ ያለውን አገር ወዳድነት የአባይንና የግድቡን ጉዳይ በጽናት በታሪካዊ ጠላቶቻችን የሚመከርብንና የሚሠራብንን ሕዝባችንን እያነቃህ እየረዳህ ትውልዱን በማነሳሳት ታላቅ የማይረሳ ውለታ ለአገርህ በማድረግህ ልትኮራ የሚገባህ ታላቅ ሰው ነህ።

  • @user-jf9bc8wy4u
    @user-jf9bc8wy4u 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሡብሀንአላህ አላህ ግን ይህዉ የጃቸዉን አገኙት በኛ ያረጒትን በሙሉ ቀመሡአት

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ እና ውጤታማ ሚዲያ ነወ🙏 ተባረክ

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሁንም ያንን እየሰሩ እኮነው እናባርረዋለን አብይን ይላሉ ግብጾች ነገር ግን አልቀናቸውም ምንግዜም አይተኙም

  • @HussenAbareshad-y7e
    @HussenAbareshad-y7e 2 หลายเดือนก่อน +7

    Ustaz Jamal, keep up the good work

  • @mengistu3137
    @mengistu3137 2 หลายเดือนก่อน

    wow....thank you so much

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት በራሱ ግዜ ወጣ

  • @Asma-o1d
    @Asma-o1d 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሚገርም አዲስ እውቀት

  • @adelalkadasizaki8772
    @adelalkadasizaki8772 2 หลายเดือนก่อน

    نعم كلام صحيح مصر كانت تنفظ اجندة امريكية وغربية وهذا هوة وظيفتها بعد اتفاقية كامب ديفيد ان تكون شرطة افريقيا

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 2 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ሰው በርታ አንተ ልዩ ነህ ጀግና

  • @micaeltedros4373
    @micaeltedros4373 หลายเดือนก่อน

    Al Beshir wushet neu yeminagher yalou antem tamnale in'a Eritra be Eritrawuyan naxinet yasmetach💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aydahalie8084
    @aydahalie8084 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኡስታዝ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @جمالأحمد-ع2ض
    @جمالأحمد-ع2ض 2 หลายเดือนก่อน

    ሁስታዝ. ላንተህ. ያለኝ. ክብር. እንዳለህ. ሆኖ. እነዚህ. መተተኞች. ይህን. ነገር. ያነዘዘው. የኛ. አገር. እንድንባንን. ነው.

  • @King-27
    @King-27 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ ግን ሚስጥር ናት ፣ በጀርባዋ ከራሷ በወጡ ልጆች ስትወጋ 🥺

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወነግንም ፍኖንም የትግራዩንም ሀይል ይረዳሉ በራሳችን ልጆች ነው የምጎዳው

    • @عائشهاحمد-م8ل
      @عائشهاحمد-م8ل 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @SenaitHundie
      @SenaitHundie 2 หลายเดือนก่อน

      Yasferal batame

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes หลายเดือนก่อน +1

      ፍኖ አትበል ፍኖ ብሶት ነው የወለደው

    • @user-fozeya
      @user-fozeya หลายเดือนก่อน

      @@ShumeteWeldeyes የምን ብሶት ነው😂

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሪ መችም አትውድቅም ከፍይ ትልለች እንጅ💯💯💯💯💯💯 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤✊✊✊👉🅾️🅾️🅾️🅾️🅾️💯 🇪🇬🇪🇬🇸🇩🇸🇩 እች ምቅኛ የርስህ ትውድቅልች እንጅ

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ኦስታዝ ጀማል ስለ ሀገራችን እውነተኛ መረጃዎችን ሁሉ ለህዝቦቻችሁ በማስተማር ጠንክረህ በመስራት ለሀገርህ ብዙ እየሰራህ ነው;: እና አንተም በህይወትህ መጨረሻ ላይ አትቆጭም እና ያለ ጥርጥር ትልቅ ህይወት የአእምሮ እርካታ ይጠብቃል ። ሁሉን ቻይ አምላክ ይባርክህ።

  • @FA-ytd
    @FA-ytd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውስታዝ ጀማል እድህ ደም የማፍሉ ሀበሾች እዳሉው ማየት ልብ ያደማን

  • @abebayehujm
    @abebayehujm 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ustaz

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግብፆች በሀገራቸው ጉዳይ አንድ ናቸው:: የተመጣጠነ ምግብ በልተው ስላደጉ ጭንቅላታችው አልቀነጨረም:: ታዲያ ኢትዮጵያውያንን ቢንቁ ቢያዋርዱ ይፈረድባቸዋል?
    ይህ ነው ፋኖ እና ወያኔ ማለት! አገራችንን ለወንበር ሲታገሉ ገድለው ወደሗላ ያስቀሯት:: በብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት የማያምኑ አረመኔዎች:: እነሱ ወንበር ላይ ይውጡ እንጂ እናቱንም ይገድላል አይደለም ሌላ የሀገሩን ልጆች:: ግን አይሳካም::

  • @MillionAbebe-g8d
    @MillionAbebe-g8d 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ይገርማል ሱዳኖች እኮ በኩራት ደህና ነገር ያመጡብን ይመስል በኩራት ነው የሚያወሩት እኔም ገጥሞኛል በጊዜው የሱዳን ደህንነት አባል ነበርኩ ያለ ሱዳናዊ መንግስቱ ሀይለማርያምን ወያኔና ሻአቢያን በማስታጠቅ እኛ ነን ያስወገድነው እንዳመሰግናቸው አይነት ወሬ አወራ ይሄ ውሻ አገር ገንጣይና ጭራቆች ነው ያመጣቹብን ስለው ደነገጠ ኢትዮጵያ ላይም ባደረሱት በደል አሁን ፈጣሪ እየቀጣቸው ነው ሁሉንም ሱዳንም ሶማሊያ ፈራርሳለች ኤርትራም እያከከች ነው ኢትዮጵያ ግን ከፍ እያለች ነው

  • @johndes846
    @johndes846 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስካሁንም አልነቃንም በጣም ያሳዝናል በዚህ ደረጃ የወረድን ነን በጣም ያናድድል

  • @fithagegnehumarkos9191
    @fithagegnehumarkos9191 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን!!

  • @Hageru-u8l
    @Hageru-u8l 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገር የገነጠሉ ዋገውን አጌኝቶዋል
    የቀረ በንደም ዋገውን የጌኛል።

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @feruzsallah1735
    @feruzsallah1735 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ ጀማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ሱዳንም አላህ የስራቸውን አይቶ ነው አላህ እንዲህ ብትንትናቸውን ያወጣው ኢንሸአላህ አሁንም እሳት ይልቀቅባቸው
    እንግዲህ እኝህ ፓለቲከኛ ነን ብለው በየሚዲያው እንደ ውሻ የሚጮሁት በዚህ ሰዓት ልዩነታቸውን ትተው ህዝብ. እና ሀገርን ለማዳን አንድ መሆን ግድ ይላል አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 หลายเดือนก่อน

      Yemiyaseqew Eco Enesunem Yasegenexelew Melese Zenawi new Enesu Yazelut Mengestu Jemeru Tegenxayochen Meredat Keza Darfur Tegenexelech Be Ethiopia Eredata Begna Endeserut Bederun Agegnu Ye Alem Poletica Ye Ethiopia Gene Bexame Yasazenal Honom Hulunem Egeziabehere Yeferedebachewal

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 หลายเดือนก่อน

      South Sudanen Yasegenexelut Ato Melese Nachew Mengestu Jemeru Melese Cheresu

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኦነግም ይሁን ፍኖ የትግራይ ሀይል ከውጭ ደጋፊ አላቸው ሀገር ለማፉረስ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 2 หลายเดือนก่อน

    እዋዋዋዋዋይ,🤗 ተዋሪድና።

  • @የጌታጋሻው
    @የጌታጋሻው 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የማከብርህ ወንድማችን ዑስታዝ ጀማል በሽር እድለኛ ሁኘ ኮሜንቴን ብታነበው እና አስተያየትህን ብሰማ ደስ ይለኝ ነበረ ማለትም ሀሰን አል ቱራቢ በተናገረው ምስክርነት መሰረት አሁን ያለው መንግሥታችን ምን መከተል ነበረበት አሁንም የነ ቱራቢን እርምጃ ለመራመድ ሃገራችን እያመሱ ያሉ ህወሃቶች ባደረጉብን ሁሉ ነገር ሳይቆጩ ሌላ ሊያጠፉ ሲዘጋጁ በህግ መጠየቅ አልነበረበትም ያጠፉትንስ ማስተካከል ህዝቡንም እውነቱን ነግሮ ማስታረቅ የለበትም ተበድያለሁ ፍረደኝ ያለን ህዝብ ከመጨፍጨፍ
    ኦነጒችስ የግብፅ እጅ እንዳልሆኑ እርግጠኛ ነህ

  • @SofiaAli-s6i
    @SofiaAli-s6i 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you jemal

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 2 หลายเดือนก่อน

    ahlan wasahlan

  • @yasstube1968
    @yasstube1968 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Ethiopia yekurt ken lij ustaz Jamal Allah yitebkk

  • @adelalkadasizaki8772
    @adelalkadasizaki8772 2 หลายเดือนก่อน

    صحوة اثيبيا مشجعة اهم شئ ان الناس تعرف عدوها الحقيقي الي خلف هذه المؤامرة والذي يديرها ون المستفيد من هذه الحروب

  • @lilydesta7693
    @lilydesta7693 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ሰው ህሉ የአንተ መረዳት ቢኖረው ኖሮ ግብፅ እንዲህ ስትደነፋ አትኖርም ነበር::

  • @hnf3458
    @hnf3458 2 หลายเดือนก่อน +2

    የህ ያልከዉ እዉነት ነዉ አንድ ሱዳኒ. በኰሮና ጊዜ ይህንን. ሲናገር በመተት እንደሆነ. አባቱ ይህንን. እንደሚያድርግ ኤርትራ ላይ. ትልቅ ሆቴል. እንደነበራዘዉ ከኢሳያስ ጋር ቤተሰብ ነብር በሎ ነገረን ይሁሉ ያልከዉ እዉነት ነዉ

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @tigistteklehaimanot6309
    @tigistteklehaimanot6309 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lethelalem tnur

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሙቀጫ ልጆች ስለ ሀገር ሳይሆን ለገንዘብና ለሆዳቸው ነው የሚሰሩት

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር፡ሐሰን፡አል፡ቱራቢ፡በጣም፡በጣም፡ሐይለኛ፡ፖለቲከኛ፡ሰው፡በቃሉ፡ብቻ፡ምንም፡ወረቀት፡ሳይዝ፡ሶስት፡ሰአት፡ሙሉ፡የሚናገር፡ምሑር፡ነው፡ደሞ፡አሁን፡የሚናገረው፡100%እውነት፡ነው።

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 2 หลายเดือนก่อน

    Ustaze betam asetemary new ega ETHIOPIAweyan keseman lilaw eyalkew yeneberw tenakashe wesha kale ebit west selat yedergal enim yemenorebat ager abezhagaw sew bit west weyenem berachew akababi yesegedalu enji mesjed ayhedum abezhagawchu mesjed yemedut mutasebin bemibalu temoltuwal awen yalkew brmigerm hunita ewnet new

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabhir ferdewalll ahundm yebetebeteachew

  • @FhdyUthhy
    @FhdyUthhy หลายเดือนก่อน

  • @LaylaZudin
    @LaylaZudin 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተቃራኒው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የደቡብ ሱዳንን እነ ጆን ጋራንግን አደራጅተውባቸው ፍጻሜው ደቡብ ሱዳን ነጻ አገር መሆን ችላለች ።

  • @messya7125
    @messya7125 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ወንድሜ በራሳችን ሰዉ ነዉ የተደፈርነዉ ሆዱን የሚወድ አለ ባንዳ አሁንም ያዉ ነዉ ይኽዉ እርስበርስ እየተጫረስ ነዉ በገንዘብ አሁንም አገሩን የሚሸጥ አለ ይሄ ሽማግሌ እንኳን ሲጫወትብን አበሻ ጉራ ብቻ ነዉ አገራችን የአረብ መጫወቻ ትሆናለች ጠንክሮ መንግሥት ካልወጣ ግን መንግሦቶች ይሰሙት ይሆን ይሄን ጉድ አሁንም እኮ ከአገራችን በሰራተኝነት ወደአረብ አገር የሚፈልሰዉ ሕዝብ ብዙ ነዉ ቀስ በቀስ አገራችንን ገብተዉ ይገዙናል አበሻ እርስበርስ እየተጫረሰ እየደፈረ አገሩን ይሸጣል ይሄ ነዉ መጨረሻችን 😢 ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክኽ እንዲህ አጋልጥልን ሰሚ ካለ ወኔ የሌለዉ ትዉልድ😢

  • @FvvvFfgg
    @FvvvFfgg 2 หลายเดือนก่อน +1

    انت اتعلمت منك كلم دا شنو ابي احمد عمال بشعب تقراي شنو و بالإمارة اومير من الا إمارات و تركي وهس تركيا 🇹🇷 قلبت الطاوله

    • @F.m-25o
      @F.m-25o 2 หลายเดือนก่อน +1

      خلي كلام فاضيه لنفسكم!ما دخلك عن تغراي ولا اي دوله في إثيوبيا!ما تنسا تغراي في إثيوبيا، ودحن كل مشاكل حللنا والحمد لله! دحين وإثيوبين عرفنا من الي كان دخل بيننا وكان يسو لنا مشاكل في بلدنا!علشان كيده كلنا إثيوبين واقفين بعد ونحمي بلدنا إثيوبيا ان شاءالله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Medihabesha
      @Medihabesha 2 หลายเดือนก่อน

      @@F.m-25o❤

    • @F.m-25o
      @F.m-25o 2 หลายเดือนก่อน

      @@Medihabesha ❤️🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Without Sudan military help no Eritrean Essays nor Meles of Ethiopia! 😮

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 2 หลายเดือนก่อน

    በውነት ሁለት ሶስቴ ደጋግሜ ያዳመጥኩት😢😢😢

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 2 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ነው 💔💔💔😭

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ እጅግ ትልቅ መፅሀፍ ይፃፍበታል። አሁንም የደብረፅዮን ቡድን ይህንኑ መስመር ሊጠቀምበት እየተንደረደረ ነው። ያሳፍራል። እጅግ መሳቂያ ነው ያደረጉት፣ አሁንም መሳቂያነታቸው አልበቃቸውም።

  • @LiyaCarriker
    @LiyaCarriker 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሁንምእነመሳይ እደዚህ የማረጉት የበሉትን በልተው። ሰልጣን ለመያዝ ይሆናል ግን አሁን አችሉም ተነቅቶባቸዎል እንኳን ለማፍረሰ እነሱ ይፈርሳሉ

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 2 หลายเดือนก่อน

    የንደት ሳቅነውእምስቀው ኡስታዝ ጀማል😂

  • @muna4967
    @muna4967 2 หลายเดือนก่อน

    I hope ONG Shena and Fano will listen this very sad truth and learn from it. I hope they defend Ethiopia

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 2 หลายเดือนก่อน +3

    TPLF and Shabiya are and were Arab supported Organizations!

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 หลายเดือนก่อน

    ፌርኦን

  • @mitikuworku4096
    @mitikuworku4096 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልህ ወንድሜ። የኛ ተቋሚ ፓርቲ ነን የሚሉ ለኛ ከጠላት ጋር ማበራቸው ምን ያህል አዕምሮ ቢስነት እንደሆነ ለምን እንደማይገባቸው አይታወቅም። እና ወንድሜ ይሄ ሚዲያ ወደ ቴሌብዥን ጣቢያነት ለመቀየር በሰፊው ብዙዎችን አሰልጥነህ ወደ ትልቅ ደረጃ እንደሚታደርስ ምኞቴ በልብ ነውና አስብበት።

  • @KhalifaAwol-ou3xi
    @KhalifaAwol-ou3xi 2 หลายเดือนก่อน

    Alha yanurilin Edmehin Yarzimilin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Atede9383
    @Atede9383 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 አሁንም እየሆነ ያለው ይሄ ነው መቼ ነው የምንነቃው? እኚህ የእድሜ ባለፀጋ አምላካቸውን አይፈሩም?

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ልናወግዝ ይገባል ፍኖ ኦነግን የትግራዩችንም ሀገር ለማፍረስ ነው የሚሮጡት

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ በሚልየን የሚቆጠሩ ሰዎች ቢሰሙት ?

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 2 หลายเดือนก่อน

    It OK they punished by the god God is big in indeed

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 2 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia

  • @welcomewelcomejmainethiopia
    @welcomewelcomejmainethiopia 2 หลายเดือนก่อน

    ‏يا شيخ جمال لعبوا علينا سنين طويلة سنة سنلعب عليهم سن ضحك عليهم كذبوا علينا ودلنا وحسدنا لكن الله مع الحق كلهم يكسبنا كما قدموا يكسبون كما قدموا الله راكب هو الأعلى هو جبار هو السميع هو القادر

  • @alemayehukunde1493
    @alemayehukunde1493 2 หลายเดือนก่อน

    ለኤርትራ ወንድሞቻችን ቪድዮውን እንዳለ ማለትም ሳይተረጎም ብታደርስ እጅግ መልካም ይመስለኛል!!! ለኤርትራ አክቲቭስቶች ሸር ብታደርግ ኡስታዝ ጀማል ምን ይመስልሀል???

  • @gdr668
    @gdr668 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ....በኢትዮጵያ ሚሊኒየም እኮ ጥላሁን ገሰሰን በሚያሳፍር ሁኔታ ገፍቶ የሱዳኑ ዘፋኝ ከሀዜብ መስፍን ጋር ሲደንስ ነበር ....ኦ ግዜ ለኩሉ