ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት የግብጽ የጦር ሰፈሮች | ሀገሬ ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት የግብጽ የጦር ሰፈሮች
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

ความคิดเห็น • 85

  • @jemalmohammed8789
    @jemalmohammed8789 หลายเดือนก่อน +20

    ብስራትን ያለ ዛሬ አላውቀውም። በዚህ ትንታኔው የሀገሬ ሚድያን ሰብስክራይብ እንዳደርግ አስገደደኝ። በርታ መክሊትህን አግኝተሀል!

    • @abdurhmanhassan378
      @abdurhmanhassan378 13 วันที่ผ่านมา

      ሚዲያ ዛሬ ነው የሰማው በል እንጅ ከፋና ቲቪ ጀምሮ

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 29 วันที่ผ่านมา +8

    ግብፅ ሆይይይይይ በሱዳን ታጣቂ በሰፈርሽበት ጦር ሰፈር የደረሰብሽን መሞትና መማረክ ካላስተማረሽ እኛ ኢትዮጵያን እንድትጠፊ አድርገን በሰፈርሽበት እንቀጠቅጥሻለን። ወላሂ አንለቅሽም!

    • @LION45613
      @LION45613 22 วันที่ผ่านมา

      እንዴ! እናንተ ደካማ የቀድሞ ሰዎች፣ የግብፅ ወታደሮች ድሮ ሶማሊያ ውስጥ ናቸው። ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ ሶማልያ ቀርባችሁ ከሩቅ እየጮኻችሁ ነው።

    • @dawitgebre9339
      @dawitgebre9339 22 วันที่ผ่านมา

      @@LION45613 😂😂😂😂😂 እንኳን ደሳለህ የዘንሮ ጦጣ ሰዎች 😂😂😂😂😂😂😂 እንደ መሪያቹህ ወሬ ብቻ 😂😂😂😂😂😂 ሱዳንም ውስጥ የግብፅ ወታደሮች በጃንጃው ሚሊሻ እጅ ተማርከው አሉ። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጣም ነው በሳቅ የገደላችሁኝ! 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @LION45613
      @LION45613 22 วันที่ผ่านมา

      @@dawitgebre9339 ሱዳን ውስጥ የነበሩት ወታደሮች አልነበሩም። 3 የግብፅ ሚጂ-29 አውሮፕላኖችን የያዘ አንድ የግብፅ ጦር መሣሪያ የሌላቸው ቴክኒሽያኖች ብቻ ነበሩ። እነዚህን የጦር መሳሪያ የሌላቸው ቴክኒሽያኖች እንዳይሳተፉ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። ከዚያ በኋላ ሄሜድቲ አንዳቸውንም ለመጉዳት አልደፈሩም። ግብፅ ሄሜድቲን ለመግደልና ወታደራዊ ጣልቃ ገብታ እንደምትገባ ከዛተች በኋላ ሁሉም ወደ ግብፅ በመጓጓዣ አውሮፕላን ተጭነው ነበር። ስለዚህ ስለምን እንደምትናገር አላውቅም።

  • @DavidBeyene-w8s
    @DavidBeyene-w8s 6 วันที่ผ่านมา

    Love you My Ethiopia 💌

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 หลายเดือนก่อน +4

    አዘጋገብ ላይ አንደኛ ነህ✌️

  • @jemalmohammed8789
    @jemalmohammed8789 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ደግሜ ሰማሁት😳

  • @DanielGebremedhin-ir1gr
    @DanielGebremedhin-ir1gr 15 วันที่ผ่านมา

    Bravo Egypt

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድማችን
    አሁን አሁን ጎበዝ ሀገራቸውን ያስቀደሙ ዘገባዎች ጋዜጠኞች እየመጡ ይመስላል።

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if หลายเดือนก่อน +4

    አቦ ዜና አቀራረብህ ይለያል አድናቂህ ነኝ

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt 15 วันที่ผ่านมา

    ወቅታዊ ነህ በርታ

  • @user-ls5jo8ml7m
    @user-ls5jo8ml7m หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ምጥን ያለ አቀራረብ ነው በርታ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 28 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ትንታኔ ነው

  • @NaziraAdiss-fz6gi
    @NaziraAdiss-fz6gi 27 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ዘገባ

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n หลายเดือนก่อน +1

    ትዘ ም14 ቁ1 እነሆ የእግዚያብሔ ቀን ይመጣል ብዝበዛሽን በውስጥሽ ይካፈላሎ።እህዛብንም ሁሉ እየሩሳሌምን (ኢትዮጵያን) ይወጋት ዘንድ እሰበስባለሁ ከተማይቱም ትያዛለች ቤቶችም ይበዘበዛሉ ሴቶችም ይነወራሎ የከተማዩቱም እኩሌታ ይማረካልየቀረው ሕዝብ ግን ከከተማ አይጠፋም።እግዚያብሔርም ይወጣል በሰልፍ ቀን እንደተዋጋ ከነዚያ አህዛብ ጋር ይዋጋል።በዚያን ቀን እግሮቹ በእየሩሳሌም ትይዩ በምስራቅ በኩል ባለው በደብረ ዘይት (በየኤረር ተራራ አዲስ አበባ ያለው ማለት ነው)ላይ ይቆማሉ ደብረ ዘይትም በመካከል ወደ ምስራቅና ወደ ምዕራብ ይሰነጠቃል እጅግም ታላቅ ሸለቆ ይሆናል።የተራራውም እኩሌታም ወደ ሰሜን (አክሱም ፅዩን ማርያም) እኩሌታውም ወደ ደቡብ ይሆናል።አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ
    ...ይሄ ሁሉ የመከራ መቅሰፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የታዘዘበት እና የማይቀርበት ምክንያቱም ምንድን ነው የሚለኝ ካለ በነብያት የተነገረው ትንቢት፣በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈው የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው…ይኸውም፡-
    ''በዚያ ቀን መልዕክተኞች ተከፋፍለው፣ተበታትነው፣ተዘናግተው፣ተቀማጥለው፣ተዝናንተው የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት ለመቅጣት እና ለማጥፋት ከፊቴ(በእኔ ፈቃድ እና ትእዛዝ በመርከብ ይወጣሉ) ይመጣሉ የሁከትም ቀን ይሆንባቸዋል እነሆ ይመጣል እና፡፡ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ ''
    ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 9
    ''ሁከትና ጩኸትም ዋይታም ሁሉ በኢትዮጵያ ይሆናል መሰረቷም ይፈርሳል፡፡'' ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 4
    ''የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት፣አውራጃወች፣ወረዳወች ቤቶች ሠወች ሁሉ በመከራ ሲጨነቁ አየሁ፣ይጨነቃሉም፡፡'' ትንቢተ ዕንባቆም ም 3 ቁ 7
    ''እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ በሰይፌ ትገደላላችሁ፡ እርሱ እግዚአብሔርም የቁጣ እና የመቅሰፍት እጁን በሰሜን ላይ ይዘረጋል፡፡ ''
    ትንቢተ ሶፎኒያስ ም 2 ቁ 12
    ''ጌታ እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህመ አለ አንበሳው አገሳ የማይፈራ ማን ነው፡፡ '' ትንቢተ አሞፅ ም3 ቁ 2
    👉አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ነኝ ግንቦት 27/2011 ዓ.ም🙏“እግዚአብሔርም ከኢየሩሳሌም ጋር የተዋጉትን አሕዛብ ሁሉ የሚቀሥፍበት ቸነፈር ይህ ነው፤ በእግራቸው ሲቆሙ ሥጋቸው ይበሰብሳል፥ ዓይኖቻቸውም በዓይነስባቸው ውስጥ ይበሰብሳሉ፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል።”
    - 🍒ት.ዘካ14፥12🍒 -

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 22 วันที่ผ่านมา +1

    ግብጽን ተዋት መጥፊያዋ ደርሷል ማለት ነው

  • @mulualambayisa7528
    @mulualambayisa7528 29 วันที่ผ่านมา +1

    ብስራት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝየታጠቁትን ቁጭ አድርጋ ትሄዳለች

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 18 วันที่ผ่านมา

    መቀበሪያቸው ይሆናል ከታሪክ መማር መልካም ነው ።

  • @AsterHailuKarlen
    @AsterHailuKarlen 12 วันที่ผ่านมา

    gebes / sudan!!!! LETETEFA YTZGAJECH KETEMA NEGARIT BIGOSEM ATSEMA WAaaaa!!!!! ETHIOPIAN ATNKWAT FETAREWA ATENGAM AYANKELAFAM💚🙏💛❤️🙏

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @sidoyennatu4472
    @sidoyennatu4472 หลายเดือนก่อน +3

    ብስሬ የሀዋሳ የሰፈሬ ልጅ ትችላለ well come ❤

  • @MubrekAsemo
    @MubrekAsemo หลายเดือนก่อน +1

    እሲክ አሁን ያልን የሀገራችን አቀም ምን ያህል የሀል ነው

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብን የሚያስበረግግ ባይሆን ጥሩ ነው

  • @PaulosDemas
    @PaulosDemas 23 วันที่ผ่านมา

    ብስሪ ጎበዝ ተንታኝ

  • @YossankiyyaBekele
    @YossankiyyaBekele หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ ያምራል በርታ

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w 29 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ወገብዋን እንድትሰበርና ለዘላለም በድህነት እንድትኖር የኤርትራ መንግስ ለግብጽ የጦር ሰፈር መስጠት ኣለበትደ
    ኢትዮጵያ እየለመነችና በጦርነት ውስጥ ብቻ መኖር ኣለባት

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v 29 วันที่ผ่านมา +1

      betekekel mefrese alebat ethiopia100%

    • @kasahunmelesemenigistu8471
      @kasahunmelesemenigistu8471 20 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ለግብፅ የጦር ሰፈር ሳይሆን እራሷ የግብፅ ግዛት ብትሆን ምንም አታመጣም

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu หลายเดือนก่อน +3

    ግብጽ.እንኳን.ወዴ.እኛ.መጣች..welcom,egipt

  • @FeteneFetene-x1h
    @FeteneFetene-x1h 27 วันที่ผ่านมา

    ዜና ትንታኔህ የወደፊት ስጋትህ ሰው ነህና ተፈጥሮአዊ ነው :: ግን ኢትዮጵያ ሀገራችን በአምላክዋ እግዚአብሄር መለኮታዊ ጥበቃ የሚደረግላት ታላቅ ሀገር ነች .:: ጠላቶችዋ በውስጥም በውጭም ያሉት ሲጠፉ እርስ በእርስ ሲበላሉ ቆማ ታያለች ::

  • @SufiyaanSufi-cr3cj
    @SufiyaanSufi-cr3cj 22 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @ታደሠሽፈራው
    @ታደሠሽፈራው 26 วันที่ผ่านมา

    አጋነንሃት

  • @infoshare5181
    @infoshare5181 8 วันที่ผ่านมา

    የምትቁነጠነጠዉን ነገር ይቀንስ!!

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 หลายเดือนก่อน +3

    ከግብፅ በላይ አደገኛ ጠላታችን አብይ አህመድ ነዉ

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 หลายเดือนก่อน +1

      Shabia, please go away to your tiny house. Thanks

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f หลายเดือนก่อน

      ለቃቃሚ ባንዳ ግብፅና ረዳቶችዋ ሲወድቁ ደግሞ ምን ልትሉ ነው?

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v 29 วันที่ผ่านมา

      edawan mekfel yalchaleche wedaki ethiopia

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-yp6vg3bz4v የበሰበሰ ጭንቅላት ውዳቂ ፀሐፊ ለፍላፊ

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 29 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ አንደኛ ዘማች ነኝ

    • @LION45613
      @LION45613 22 วันที่ผ่านมา

      መልካም, ጥንታዊ, የግብፅ ወታደሮች ቀድሞውኑ ሶማሊያ ውስጥ ናቸው. ከእናንተ መካከል ወደ ሶማሊያ የቀረበ አንድ ሰው ካለ ታላቁ የግብፅ ጦር በመንገዱ ርቀት ብቻ በአንድ ሰዓት ውስጥ መላውን ኢትዮጵያ ይወርራል

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f หลายเดือนก่อน +1

    ግብፅ በሞከረችበት ቅፅበት ከነ ግብረአበሮችዋ ይደቃሉ!!

    • @LION45613
      @LION45613 22 วันที่ผ่านมา

      እንዴ አንተ ደካማ የቀድሞ፣ የግብፅ ወታደሮች ድሮ ሶማልያ ውስጥ ናቸው፣ ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ወደ ሶማልያ ቅረቡ

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 22 วันที่ผ่านมา

      አልሸባብን መጀመሪያ አስወጡት እስቲ ማነህ የዲያብሎስ ግልገል ፋከራ ለጎልያድም አልጠቀመውም።

    • @LION45613
      @LION45613 22 วันที่ผ่านมา

      @@user-ig2rz7to8f የግብፅ ወታደሮች የጮኸው ልጅ በሶማሊያ ለምን መጣ አንተ አይነቶች ሀሰተኛ ድፍረታችሁን ያሳየን

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 22 วันที่ผ่านมา

      @@LION45613 መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ ግብፅ እንዲት ከነረዳቶችዋ እንደምትወድቅ ሕዝቄል 30:1_12 ታሪክ አንብብ 16 ጊዜ ግብፅ በአሜሪካ በስዊዝ በጀርመን በዴንማርክ እየታገዘች ጉንዲት ጉረእ ዶጋሊ አደዋ ካራማራ እንደተሸነፈች። 1872 _1889

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 22 วันที่ผ่านมา

      @@LION45613 የግብፅ መተትና እና አስማት ጥንቆላ ይገድላችኋል ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา

    በግዛታ የምታደርገው ወዳደራዊ ሰፈር መብት ነው ግን የኛ የዲፕሎማሲ ችግር ሱማሌንም ኦርትራንም ጁቡቲንም አሳጣን ወደብ ለማግኘት የተሄደበት አካሄደ የተሳሳተና ጌረቤቶቻችን ጋር ያጣላን ነው ለምሳሌ ሱማሌ ላንድና ሱማሌ በጁቡቲ እየተስማሙ ነበር ስምምነቱን ደግፈን ውህደት ሲፈጥሩ ወደብ መጠየቅ እኛ ግን ያደረግነው የሱማሌን ሉአላዊነት በመጋፋት ከሱማሌ ክልላዊ መንግስት ጋር መደራደር ነው ያ ደግሞ ጎዳን እንጂ አልጠቀመንም

  • @nahomdessye9689
    @nahomdessye9689 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 23 วันที่ผ่านมา

    አቅምህን አዉቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነዉ አለ አሉ ዘፋኙ 😂😂😂 ምን አለበት አቅመችሀን አዉቃቹ ብትቀደዱ መጀመሪያ እዳችሁን እስቲ ክፈሉ የኔ መቀደዱ ይደርሰል 😂😂😂

  • @MReta-x8m
    @MReta-x8m 15 วันที่ผ่านมา

    የኑሮው ውድነት እራሱ እኮ 100 ጊዜ ግብፅ በለው ግን አነተ አንደኛ ነው አደል ምዘምተው ሳትዋሽ በጆሮዬ ንገረኝ ቀስ ብለህ

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 23 วันที่ผ่านมา

    እየለመንክ መፎከሩ ምን ያረጋል የትስ ያደርሰቹሃል ሁሉም ግዜ አለው ለመቀደድ ከሆነ የቸኮላችሁት የወንድም ምክር ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወላም አጋር ተብለህ ነው የምትጠራው ዝም ብለህ ጋቢህን ሸጥ ወላም😢

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 28 วันที่ผ่านมา

    መቼም..ኢትዬጲያን...አትሞክርም....አባይን...ዉሀ..ሁለት..በርሜል..አሲድ...ግብፅን...ያጠፋታል😂😂😂

  • @HaileAbrha-y6t
    @HaileAbrha-y6t หลายเดือนก่อน +1

    Be Ethiopia yemeta demen esetalehu

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 29 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጽያ ባሕር በር የላትም ኣራት ነጥብ

  • @MReta-x8m
    @MReta-x8m 15 วันที่ผ่านมา

    መሲዑ አለ። አደል በምትአት ዱቄት ያረጋቸዋል
    አንተ ዘና ብለ ዘግብ የኮልደር ልማት ነው የሚረጋቸው ግማሹን ሶርያ ... ጋዛ ...

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 29 วันที่ผ่านมา

    አንተ እኮ በታላላቅ የዓለማችን ሚዲያ ላይ መስራት ብቃት ያለክ ለሚዲያ የተፈጠርክ ሰው ነክ

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 หลายเดือนก่อน

    ከይቅርታ ጋር በቀይ ባሕር ስርጭትህ ሀቀኛነት የለለው ነገሩቻችሁን አታስተላልፎ አሰብ የአረብ ኢሚሪት የለች ልትኖርም አትችልም መሐበረሰብን አታደናግሩ ተጠያቂነትም ሊኖረው እንደሚችል አትዘንጉ

    • @ASNAKEMOGES
      @ASNAKEMOGES หลายเดือนก่อน +1

      ጂል

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 หลายเดือนก่อน

    አሁን ከኤርትራ ግብፅ ገባህ

  • @user-hu2jq1vi7t
    @user-hu2jq1vi7t หลายเดือนก่อน

    Gebets gin arfa tekemte

  • @abebe7532
    @abebe7532 28 วันที่ผ่านมา

    Egna. Nen mager yalebn ‼️‼️‼️
    Ethiopia keteshetech 33 amet
    Honst
    Hizbun ketegna 33 amet Milan
    RIP 🙏

  • @KflomHagos-be4rn
    @KflomHagos-be4rn 13 วันที่ผ่านมา

    Kakk

  • @TadeesMitiuk-i4b
    @TadeesMitiuk-i4b 26 วันที่ผ่านมา

    Tadgss**

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 หลายเดือนก่อน

    እኛ ገና በሶማሌላንድ የተሰጠንን ዕድል አልተጠቀምንበትም

  • @MReta-x8m
    @MReta-x8m 15 วันที่ผ่านมา

    አታሸብሽብ ለምን ሀገር ውስጥ ስላለው አውራ ስላለህ መንግስት። አታወራም ስማ ግብፅ ከህዝቡ ጋ። አደለም። ችግራ ዳምጤ በተመረቅበት ብታወራ አይሻልም ለምን። ትፈራለህ። ስትመር። ያልፈራህ ! ..ህዝቡ ጦርነት። አደለም ዜና ሰልችቶታል ፍሬድ እናንተ አላቹ ሰብሰብ። ብላቹ አፈር አብሉልን

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 หลายเดือนก่อน

    ግብፅ እዚህ ሀገር ላይ ብትነሳ እደግፋታለሁ ይች ቆሻሻ የሰው መከራ የሚያስደስታት አረመኔ ሀገር አይ ኤትዮጲያ ግፈኞች በደስታ የሚኖሩባት ሀገር ምነው ግብፅ መታ አመድ ባደረገቻት።

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 10 วันที่ผ่านมา

      የት ኖሮህ ትፎክራለህ ባሪያው አያቶችህን ህይ የሳት ልጅ አመድ

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 หลายเดือนก่อน

    አሸባሪው ፋኖ ጉያችን ተቀምጦ ኢትዮጵያን እየወጋ ነው ወያኔም ሻእቢያም

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 10 วันที่ผ่านมา

      ዥልጥ በቦረና በኩል ዝለቅ እነ አቡነ ብልፅግና

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 หลายเดือนก่อน

    Be ethiopa ka maxa dameni setaloo