ሱዙኪ ስዊፍት መኪናዋ በቤተሰብ ጨዋታ ፍፃሜ ተሸለመች //ፋሲካን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 302

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle 8 หลายเดือนก่อน +115

    አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ፡፡ ነገር ግን ሁለተኛ ለሚወጡትም ሽልማት ቢኖር መልካም ነዉ፡፡ አመት ሙሉ ለፍተዉ አንዱ መኪና ይዞ ሲሄድ ሌላዉ ባዶ መሄዱ ይደብራል፡፡ የዘንድሮዎቹ ተሸናፊዎች ደግሞ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት 2 ነፍሰጡሮች! ምናለ ሀብታም ሆኜ በሸለምኳቸዉ ነዉ ያስባለኝ፡፡

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 8 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ልብ አለሽ
      ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ወደድኩሽ

    • @lubabahamza4082
      @lubabahamza4082 7 หลายเดือนก่อน

      አሸናፊወች እኳን ደስ አላችሁ ግን ይደብራ የምር ሁሉም ለፍተዋል ለሁለተኛወቹ የሆነ ነገር መሸለም ነበረባችው ወላሂ አሳዘኑኝ ኡፍ😢

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኮሜቱ ተመችቶኛል ይመችሽ ውዷ

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ኢቢኤስ አስጠላቹሕኝ

  • @mahtebtube1368
    @mahtebtube1368 8 หลายเดือนก่อน +34

    2ኛ ለወጡት የሆነ ነገር ብትሸልሙ ምን ችግር አለው ለሞራላቸው ሲባል። ይሄን ሁሉ ግዜ ስራ ትተው ነው ቀረፃ ሚመጡት አይደል እንዴ እንዴት በባዶ ትሸኟቸዋላቹ ያሳፍራል። Top 4 የገባ በተሰብ እንደ ደረጃው መሸለም ነበረበት። ያሳፍራል!!

    • @Ethiopia-q1j
      @Ethiopia-q1j 7 หลายเดือนก่อน

      Yes tikikil wellahi beyas bir binotew tiru neber😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 หลายเดือนก่อน +47

    ነፃነት እንደ እኔ ፈታ የሚደርገው❤❤

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምን የመሰለ ግጥም ሰምተን መሸነፋችሁ ቢያሳዝነኝም እራዬችዬ ፍቅር ናችሁ መርሀባ❤❤❤❤

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 8 หลายเดือนก่อน +11

    የእንዳልክ ቤተሰቦች እንኳን ደሰ አለላችሁ ማኪናዉን የሚትሸጡ ከሆነ በዉሰጥ መሰመር አነገሩኙ😂😂

  • @HayatBaba-qb1fj
    @HayatBaba-qb1fj 8 หลายเดือนก่อน +10

    የእዳልክ ቤተሰብ እንድታሸንፉፉ ምኞቴ ነበር ጀግና ናቸው እኳን ደስ አላቹህ

  • @HaileNigus-m1j
    @HaileNigus-m1j 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያስጠላል ይሀ ተመጣጣኝ ጨዋታ ኣይደለም ሁለተኛ ለወጡትም ሽልማት ይገባቸዋል መጨረሻ ላይ በጣም ነው የደበረው 😢😢😢😢

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 8 หลายเดือนก่อน +26

    2ኛ የወጣም መሸለም አለበት ይህ እድል ሳይሆን በችሎታ እዚህ ቦታ ስለደረሱ ሽልማት ግድ ነበር!
    ሰጪነት / ጀነረሲቲ ይጎድለዋል ብሮግራሙ ::

  • @__Nebil__
    @__Nebil__ 8 หลายเดือนก่อน +12

    ይገባቸዋል ለፍተዋል 🎉🎉🎉

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሙሥሊሙ ልጅ አሥገርሞኛል ማሻ አላህ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 8 หลายเดือนก่อน +7

    አብሮ አደግ ነን ያሉት የነእንዳልክ ቤተሰብ ወንድም ማማቾች ነው ሚመስሉት ደስ ሲሉ ሚመልሱትም እነሱ ነበሩ ይበልጥ እንኳን ደስ አላቹ🥰🥰🥰

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ሁለተኛ ለወጡትም የሆነ ስጦታ አታዘጋጁም ሁሌም አስተያየት ላይ ይነገራችሗል አቅሙ ከሌላቹ ተመልካች ያዋጣል በቴሌ ብር 100 ብር ብንሰጥ ከ5 መቶ ሺ ብር በላይ ይሆናል ለፍተው ባዶ እጃቸውን መሄድ ይደብራል የእስናቀች ቤተሰቦች ግን ለጥያቄው ትኩረት አልሰጣችሁም በተለይ ሶስተኛ ሰልፍ ላይ ያለው ለማንኛውም እድለኞቹ ወሰደዋል እንኳን ደስ አላቹ የእንዳለ ቤተሰቦች

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ማማዬ ውይ

  • @warkamedia
    @warkamedia 8 หลายเดือนก่อน +14

    የሉቃስ ወንጌል ፳፬÷፭
    ሕያውን ከሙታን መካከል ለምን ትፈልጋላቹ በዚህ የለም እንደተናገረው ተነስቷል
    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐብይ ኃይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አጋዕዞ ለአዳም
    ሰላም
    እም ይእዜሰ
    ኮነ
    ፍስሃ ወሰላም
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰህ(ሽ) በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና እንዲሁም ከአምላካችን ጋር የምንታረቅበት የኀጢአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የስሙ መቀደሻ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመንግቱ መውረሻ ያድርግልን መልካም በዓል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉 ነፂ አንተም ጎበዝ አጫዋች ስለሆንክ።።አይሮፕላን እንድትገዛ ያብቃህ።

  • @DanielGmeskel-vd5kj
    @DanielGmeskel-vd5kj 8 หลายเดือนก่อน +1

    በኔ ግን ትንሽ ስህተት ያለው ይመስለኛል ፣ምክንያቱም የመጀመሪያ ተጠያቂ ለመሆን በእጣ እንደሆነ ሁሉ የመጀመሪያ ተጠያቂም ጥያቄውንም 1ወይም 2 ከየትኛው እንጀምር ማለት ነበረባቹህ ይሄ ያሳማቹሃል ፣ጥያቄውም ተመጣጣኝ አይደለም ዲኤስ የማይሆን ነው ?

  • @AXUM13
    @AXUM13 8 หลายเดือนก่อน +2

    እየሩሳሌም በጣም ገበዝ ናት እንኳን ደስ አላቸው ዋውውውውው የኢቢኤስ ድምቀት ይለያል 😊እግዚአብሔር አምላክ ስደታችን ያሳጥርልን የመዳም ቅመሞች❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +24

    ተመልካቾች የሀረግ ወይንን ቪዲዮ ተለቋል እየገባቹ እዮላት በ19 ሰአት ሪከርዱን ትስበረው ዳይ ወደዶንኪ ዮቱብ እፁብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ❤❤❤

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 8 หลายเดือนก่อน +14

    ሙስሊሙ ግን ልጅ ግን ተመቻኝ እንኳን አደረሰቹ ሰይል

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 8 หลายเดือนก่อน +1

      _I ሰው_ 🤔😏

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 7 หลายเดือนก่อน +2

      ለሁሉም ብሏልኮ😊

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 7 หลายเดือนก่อน

      ባዱ

  • @etalshewa
    @etalshewa 8 หลายเดือนก่อน +8

    የቤተሰብ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ቅረ የሚየሰኝ ነገር በርግጠኝነት ለኔ ብቻ አይመስለኝም ለተሸናፊዎች ማስተዛዘኛ ቢኖረውጥሩይመስለኛልይሄንያህል ተጉዘው በዛ ልክ አዝነው መሄድ አልነበረበቸውም

  • @lifeisshort-be2dp
    @lifeisshort-be2dp 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ የወጡት ሽልማት መኖር ነበረበት ቢያንስ የገንዘብ የትኛውም ውድድር ከ1 እስከ 3 ለሚወጡት እንደአመጡት ነጥብ ሽልማት አለው ነገር ግን ይህ ውድድር ጡሩ ሆኖ ሳለ ሁለተኛ ለወጡ ሰወች ማበረታቻ ሽልማት አለመኖሩ ትክክል ያልሆነ አሰራር ነው የሰወችን ሞራል ይጎዳል ለዚህ ማሳያ መድረክ ላይ አንደኛዋ ተወዳዳሪ እያዞራት ነበር ይህንን ነገር አስተካክሉ ይህ በጣም ጥሩ ያልሆነ አሰራር ነው

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላቹ የነእንዳለ ቤተሰቦች ስረአታቸው ደስ ይላል ነፂ አሚ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰ኪሳቹን ጠብቁ ያልከው ግን ነፂ ግንፅ ይሁን ከቤተሰብ ውጪ ይገባል እንዴ ሊታደም ?

  • @kalidnuredin3752
    @kalidnuredin3752 7 หลายเดือนก่อน

    የእድል ነገር ነው ቀለል ያለ ጥያቄ ነው የደረሳቸው እንኳን ደስ አላችሁ መለት እወደለሁ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 8 หลายเดือนก่อน +23

    ሰስተኛነኝ ላይክ አምሯኛል

  • @universal8534
    @universal8534 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for preparing this program, it's awesome but i have some opinion for 2nd winner 🏆 should have to get something rewards, it's fair because they come Long term compitatio so ,next term we need some rules change, if it's i would like it we will see something better for next term , thanks 👍

  • @Reall7.....0
    @Reall7.....0 8 หลายเดือนก่อน +18

    The game is not fair. The questions of the second family were very easy

    • @shortskills7612
      @shortskills7612 8 หลายเดือนก่อน

      Ye zarew endew yeshalal.
      That's why it seems impossible to go to 7th round.
      They ask the hard question when the team reaches 3-5th round

  • @mokfp
    @mokfp 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኩራታችን💐💐💐 ደስ ብሎናል ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ ይገባቹሀል👑👑👑ያሬዶ ዴቭ ሱራ ጄ 💪አቦ ይመቻቹ 🙏🙏🙏

  • @ኢላሂ
    @ኢላሂ 7 หลายเดือนก่อน

    ቆይ አልገባኝም ውጤት ሳትናገሩ ነው እምሸልሙት ሙሰኞች ይገረማንንንንን 😊😊😊😊😊

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወላህ የሰው ደስታ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 8 หลายเดือนก่อน +12

    2ኛ ለወጡትም የብር ሽልማት ይሰጠታው ምክንያቱም አማቱን ሙሉ ለፍተው ጥሮው ግራው ለሁሌተኛ ደራጀ ደርሶዋሉ
    ለ1ኛቹ መክና
    /ለ2ኞቹ 10,000 ሺ /ለ3ኞቹ 50,ሺ ብር ይሰጠቸው የምትሉት በለይክ ግለፁላቸው👍

  • @NardosGoytom-fn6tg
    @NardosGoytom-fn6tg 3 หลายเดือนก่อน

    ለመመዝገብ ምንድ ነው ምናደርገው

  • @mitu2969
    @mitu2969 8 หลายเดือนก่อน +13

    የኦርቶዶክስ በዓል ሲሄን ሁሉም ድምቅ ድምቅምቅ ሲሉ እንዴት እንደ ሚያምር እንኩዋን አደረሳቹ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰህ የምትለው ሲባል ለሁሉም ከማለት የምለው የለኝም አይልምደ

  • @fikadulemi2562
    @fikadulemi2562 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤተሰብ ጨዋታ አስተያየት
    *በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው
    *የመጨረሻ ሽልማት መመጣጠን አለበት
    መክና ከሸለምን 2ኛ ለወጡት ቢያንስ ባጃጅ ወይም ሞተር ሳይክል ቢሆን እላለሁ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 8 หลายเดือนก่อน +6

    የእንዳለ ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም በዓል ለሁላችንም

    • @tamratbiru2377
      @tamratbiru2377 8 หลายเดือนก่อน

      ገና አይቼ ሳልጨርስ አሽናፊዉን ነገርከኝ ይመችህ😂😂😂

    • @naatytube
      @naatytube 8 หลายเดือนก่อน

      ​​@@tamratbiru2377እኔ ገምቼ ነበር 😂

  • @Maranata2127tube
    @Maranata2127tube 8 หลายเดือนก่อน +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ❤ የትንሳኤው ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንና ህዝቦቿን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን🥰🙏

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 7 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደስ አላቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @AbereAbere-ht9xo
    @AbereAbere-ht9xo 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም በአል ለሁላችንም ይሁንል❤❤❤❤

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝኢዘዲን
    👍👍

  • @jannathbdy6040
    @jannathbdy6040 8 หลายเดือนก่อน +12

    ግን ሁለተኛ ለወጡትም ትንሽ ነገር መሸለም ነበረባቸው❤❤❤

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 8 หลายเดือนก่อน +4

    ነጺ እንኳን አደረሰህ የዛሬው አለባበስህ በጣም ይደብራል አሰፋፉ ብትል እስታይሉ

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 7 หลายเดือนก่อน +1

    I told u again &again NO WAY!!!!!!!!!!!!

  • @mitu2969
    @mitu2969 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከቤተሰቦቻቹ ተለይታቹ በዓልን ለምታከብሩ እህትና ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ:: መልካም በዓል የዓመት ሰው ይበለን

  • @neima2690
    @neima2690 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 7 หลายเดือนก่อน

    ወየው ዛሬማሊሞት ነው😂😂😂😂😂😂❤

  • @californa6827
    @californa6827 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ይህን ማለቴ ሀገሩ የእስላምና የክርስቲያ የፔንጦ ከመሆኑ አንፃር ይህ የቲቪ ድርጂት ግን ፈሲካ ብቻ ጠብቆ መሽለሙ አግባብ አይደለም እስላምም ማስታውቂያ በዚህ የቲቪ ይጠቅማል ዋው ለመላው ይኦርቶዳክስ አማኝ እንኳን አደረሳችሁ

    • @Seniya2034
      @Seniya2034 7 หลายเดือนก่อน

      Tekeklll

  • @fere-o1d
    @fere-o1d 8 หลายเดือนก่อน +7

    እየሩሳሌም በጣም ጎበዝ ተወዳዳሪ ነች መልስ መመለስ ትችላለች

    • @mokfp
      @mokfp 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል💪አስተዋይ ፈጣን አርቆ ሀሳቢ ጀግናችን ናት👑

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 8 หลายเดือนก่อน +2

    አጓጊ ጫወታ ከነሱ ይልቅ እኛንም ይፈትነናል 2ቱም ብያገኙ ደስ ይለናል ግን ዕድል የሁሉም ሰው ልብ ሰርቃ ሁሉንም አጓጉታ ለአንድ ዕድለኛ ብቻ ትሰጣለች ሌላው ደግሞ እሄን ሁሉ አመት ለፍቶ ብዙ መሰዋዕት ከፍሎ በባዶ መሸኘቱ በጣም ልብ ይሰብራል ፡ጫወታው በሌላ መልክ ብሆን ደስ ይላል እሱም ሁሉም እንዳይጎዳ በሳምንት በጥቃቅን ነገር ብጫወት ደስ ይላል ፡ምክንያቱም የአንድ ቀን ልፋትና የአንድ አመት ልፋት ይለያያል ።በቃ በሳምንት የ50 ሺህ ብር ብቻ ዕድለኛ ለመሆን ይጫወቱ ጊዜያቸውን አያባክኑ❤

  • @easterbunny7245
    @easterbunny7245 8 หลายเดือนก่อน +2

    The game is not fair at all. The question and the answer dont even match. 50/50 agachtachu new ende yalefachehut

  • @GushAraya
    @GushAraya 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ስራው ኣይቀጥልም ግን ነፂ ?

  • @mababa6556
    @mababa6556 8 หลายเดือนก่อน +1

    eyerusalem very good lady she answer money time correct she is the one to get car.

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 7 หลายเดือนก่อน

    ራዩማ አብሽሩ ጄግና ናችሁ

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ኢዘድን ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው በመሀበራዊ ጉዳይ ላሂ መረዳዳት ይቻላል ነገር ግን ሃይማኖት ነክ አይቻልም 🎉🎉🎉

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 หลายเดือนก่อน

      Men chger alew lemelaw yekerstena aymanote teketayoche bile lemsali abezhagaw ye EBS SERATEGOCHE CERSTYAN NACHEW BALBITUM CHEMER LEMUSLIMOCHU IHID ENQAN LEMELAW YMUSLIM AYMANOT TEKETAY BESLAM ADERSACHU YELALUN MALTE ALNEBERBACHEWM WEYENES ?

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 8 หลายเดือนก่อน

    Netsi erejim edme yistihi yewahi❤❤❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 8 หลายเดือนก่อน

    ነፅዬ እንኳን አደረሰህ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @bereketasmare3362
    @bereketasmare3362 8 หลายเดือนก่อน +1

    great show❤❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 7 หลายเดือนก่อน

    ወሎዬዋ😢😢😢😢እኳን ደስ አላችሁ

  • @miftahudinsaid932
    @miftahudinsaid932 7 หลายเดือนก่อน

    the value of car and the duration of competition ,plus the yelling of netsanet are not matched.the yelling of netsanet is greater than the price of the car

  • @Gopo661
    @Gopo661 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለወደፊቱ፦ ማንም ለውድድር ሲቀርብ ጥያቄዎቹ ላይ ብቻ ፎከስ ያድርግ። ግጥም፣ ተረት ተረት፣ "እናቴ ናፈቅሽኝ" ምናምን በሌላ ጊዜ በሌላ ፕሮግራም ላይ ይደርሳል።
    ለምሳሌ፦ በጓደኞቿ "ሶፍት" ተምልሶ እያለ ደገመችው፤ ጭንቅላቷ ውድድሩ ላይ አልነበረም፤ ሌላ ጠርታ ብትሳሳት ምንም አልነበር።

    • @hanalovehanalove3736
      @hanalovehanalove3736 8 หลายเดือนก่อน

      ፋኖን መምሰላቸውስ😂😂😂😂😂😂

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 8 หลายเดือนก่อน

    Congratulations I’m glad you guys wins 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ameatn
    @ameatn 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ለፍፃሜ ደረሱ?

  • @HamzaMuhe-vo2xc
    @HamzaMuhe-vo2xc 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አላችሀ

  • @yeneneshasefaabebe
    @yeneneshasefaabebe 7 หลายเดือนก่อน

    መመዝገብ ፈልጌ ነበር

  • @ዘይ
    @ዘይ 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ conquer 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShalomMelese-o8l
    @ShalomMelese-o8l 8 หลายเดือนก่อน

    the poem was very good 👏👏👏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 หลายเดือนก่อน

    Enquan desyalachu ❤❤❤

  • @KaraboBaloyi-c7t
    @KaraboBaloyi-c7t 8 หลายเดือนก่อน

    Nats abo yemache❤ ታዲዮስ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ😢

  • @ethi9683
    @ethi9683 8 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ግን ሰውነቱ ተቀየረብኝ ለኔ ብቻ ነው ወይስ ልክ ነኝ?

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 7 หลายเดือนก่อน

    getamiwe.wawtbark❤❤❤

  • @krn9643
    @krn9643 8 หลายเดือนก่อน

    በስተመጨረሻ ደረሰች ሱዙኪ

  • @AnnaTekalegn
    @AnnaTekalegn 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰህ ነፅዬ❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 7 หลายเดือนก่อน

    lenegnam.tensh.setota.betaberketo.ayedebrachewm.neber❤❤

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kg 8 หลายเดือนก่อน +12

    የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ኢቢኤስ ለምንድነው ለኢድአል ፈጥር አይሸልሙም ሁሌም ለክርስቲኖች ብቻ ስለዚህ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ንቁ እኛን የማይወክል ከሆነ ቻናሉን ማሳገድ አለብን ወይም ይሄ ቻናል ሁሌም ለክርስቲኖች በአመት ሁለት ግዜ ይሸልማን ስለዚህ የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ

    • @ሱናማዊት
      @ሱናማዊት 8 หลายเดือนก่อน +5

      ሳዉዲ ሂደሽ ተወዳደሪ ምቀኛ ጥቁር ድንጋይ ኣምላኪ🐕🐕😡😡💩💩

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ሱናማዊትቆሻሻ ካፊር እንጨትና ድንጋይ የምታመልኩት ፣ሰው የምታመልኩት እናተ እንጂ ሙስሊም አይደለም ሂጅና ድንጋዩን ተሸክመሽው ነው

    • @etalem-di9bf
      @etalem-di9bf 8 หลายเดือนก่อน

      @@ሱናማዊት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @rabiyaa7456
      @rabiyaa7456 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሱናማዊት ድንጋይ ebs ne ተሸክመሽው ዙሪ ኮተት እኛ ድንጋይ አምላኪ አይደለንም ደደብ ስላንቺ ብዙ መናገር ይቻላል በአንቺ እጭጭ አስተሳሰብ ሌላውን መንካት እስልምና አይፈቅድም ኦኬ ሳውዲ ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ስንቱን ያንቺ ቢጤ ባዶ ራሶችን ተሸክማለች እሺ አንቺ በዶ ራስ

    • @abebeabebe9083
      @abebeabebe9083 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄን ከህል መውረድ ምን ማለት ነው አረ ከእነደዚህ አይነት ውድቀት ውጡ እስኪ ማ ስለሆንክ ስሆንሽ ነው ቻናል የምታዘጋ ቲክቶክ መሰለህ እንዴ

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 7 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ምን ሆኖ ነው ሰውነቱ ቀንሷል በሰላም ነው

  • @daniel.bogale
    @daniel.bogale 8 หลายเดือนก่อน

    Not fair, It's obvious the game is fixed.

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ለወጡት ለሞራላቸው የልፋታቸውን መካሻ EBS መሸለም ጥሩ ነው !!! ሎተሪ እንካን ማስተዛዘኛ አለው !!

  • @Tare_del_piro
    @Tare_del_piro 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማይገበኝ ከጥያቄ አንጻር እራሱ የመጀማርያዎቹ በጠም ካበድ ጥያቄ ነው ስለዚህ ውድድሩ ፌር አይደለም

  • @mitu2969
    @mitu2969 8 หลายเดือนก่อน

    ነፂዬ እንኳን አደረሰክ

  • @sofyarased
    @sofyarased 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀፒ ን ሰይ ልክ አስፊዬን እደዬሁ ነዉ

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወሎየወች😍💚💛❤

  • @ArmayaRevo
    @ArmayaRevo 8 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ አስተያየት ብትቀበሉ ስ ሁለተኛለወጡትም ለሞራላቸዉ ሲባል ቢሸለሙ ምክንያቱም ብዙ ደክመዋልና

  • @antenehgmedhin1961
    @antenehgmedhin1961 8 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲ በጣም አሪፊ ነሽ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 7 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ምነው ሳሉጉ ወጧል ሱዳን መስሎ መጣ ገረፉህ እንዴዴ🙀🙀

  • @MeklitTesfaye-md8pe
    @MeklitTesfaye-md8pe 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤nice👏👍😮😂

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ ትመቸኛለህ ግን ትንሽ ትንሽ ነው

  • @kalabkiros457
    @kalabkiros457 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሶች 💪💪💪💪💪💪 ይገባችኋል

  • @shimeat29
    @shimeat29 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድሚያ ለሌሎች አለመስጠት ለተሸናፊነት ይዳርጋል

  • @Hነኝወሎየዋ-r8n
    @Hነኝወሎየዋ-r8n 8 หลายเดือนก่อน +5

    አውራ ዶሮን ለማሳየት😂😂😂

  • @dawitMekonen-c5o
    @dawitMekonen-c5o 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እንኳዕ ኣብጻሓኩም ሩሑስ ባዓል

    • @EliroeMekonnen
      @EliroeMekonnen 8 หลายเดือนก่อน

      ሓቢሩ ኣብፀሓና❤

  • @Abrhaley
    @Abrhaley 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ኣላቹ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉❤

  • @abukeysuper6281
    @abukeysuper6281 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mastwakeywu gin eko aselchinawu😮

  • @mametube4292
    @mametube4292 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ለወጣ ሽልማት መዘጋጀት አለበት

  • @girmaebssa
    @girmaebssa 8 หลายเดือนก่อน +2

    I know any of the competators but it is 100% unfair and biased competition!!! Both team should be asked the same question at each and every stage leave alone the final one????

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 7 หลายเดือนก่อน

    For the first time ebs gives car to his followers

  • @zelalemayalew1044
    @zelalemayalew1044 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሁለተኛ የወጡት መሸለም ነበረባቸው በውነት ተገቢ አይደለም

  • @krn9643
    @krn9643 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ለተሸነፉትም የሆነ ነገር መሸለም አለባቸዉ አሳዘኑኝ😢😢

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 8 หลายเดือนก่อน

    The second round questions for the winners were easy. The questions weren't balanced. THE FINAL COMMPETATION IN NOT FAIR.

  • @HananHanan-bk7yn
    @HananHanan-bk7yn 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴ ይሄ የተጭበረበረ ሸልማት ጌታን

  • @MadinaNadima-l5y
    @MadinaNadima-l5y 8 หลายเดือนก่อน +6

    Kkkkk ኧረ አበዛችሁት ውሃ ሲነካው የሚበላሽ ( ምንጣፍ አላሉም 😂😂)

    • @user-Zareenawloachin
      @user-Zareenawloachin 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ገርሞኛል

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 หลายเดือนก่อน

      Bengerachen lay weha yemaynekachew mentafoche alu yerasachu matedya yalachew men albatem ETHIOPIA altelemedem yehonal enji lezawem betam wede nachew alu mamayi

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 หลายเดือนก่อน

      Lilaw degmo mentafe tenetfo weha ketedefabetena tenseto kalanafesutem yebelashaln