ተዓምር በአፋር በረሃ | በኢትዮጵያና ኤርትራ መሃል የሚገነባው ታላቁ 3.6 ቢሊየን ዶላር ግዙፍ የወደብ ፕሮጀክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተመሰገን ሁሌም ኢትዬጵያ ጀግና ልጆች እናት ናት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን,

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 4 วันที่ผ่านมา +12

    ኢትዮጵያ ሐገራችን፡ተአምርየሆነ፡የእድገት፡ጎዳና፡ላይ፡ናት።እግዚአብሔር፡የተባረከ፡ያድርግልን።በሳይንስ፡የተደገፈ፡ስራ፡መስራት፡ሁሌ፡በአሽናፊነት፡እንደሚወጣ፡ነወ።

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 3 วันที่ผ่านมา +1

      የቱ ተአምር የሆነ እናንተ ብልጽግናዎች ተአምር የሆነ ኑሮ ላይ ናችሁ ኢትዮጵያ ግን ውድቀት እየተፋጠነ የቁልቁለት ጉዞዋ ቀጥሎ የድህነት እድገት 88% ደርሳል

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃሌሉያ, ኣሜን እግዛብሄር,ን ይሳነዋል
    💚💚💛💛❤❤ ሚዲያችህ ሁሌ ለኢትዮጵያ መለካም ነው የመትነገሩት ተባረከ👍👍

  • @AliAhmedafar5954
    @AliAhmedafar5954 3 วันที่ผ่านมา +4

    ድስየሚል ነው ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ሀሳቦችሽ ተስፋን የሰነቁ ናቸው ተባረክ።!!!

  • @سليمانعلىمحمد-ح5ع
    @سليمانعلىمحمد-ح5ع 4 วันที่ผ่านมา +9

    ደሥየሚል ነው መሻእላ❤

  • @AhmedNur-sd3jl
    @AhmedNur-sd3jl 4 วันที่ผ่านมา +9

    ቦይ በመስራት ይህም ያቻላል ይህ ማለት ምድር ለምድረ በመቆፈር እስል ቀይ ባህር ድረስ የ60 ኪ ሜ ርቀት ዋሻ በመንገባት በስተመጨረሻም ዋሻውን በማጠናቀቅ ከባህሩ ግድግዳ ሶደርሱ በመጨረሻው የባህሩ ማገናኛ ግድግዳ ላይ ጀምሮ እስከ መነሻው የአፋር ግዛት ድረስ በዋሻው ራስጌ ፈንጆዎች በመቅበር በቅደም ተከተል እንዲፈነዱ በማድረግ የቀይ ባህሩ ፍሰት ቀጥታ ወደ አፋር ግዛት ማስገባት ሢሆን ይህ በተሳካ ሁኔታ ከተተገበረ በሃላ በተሰራው የሰው ሰራሽ ካነል ቀጣይ የጥልቀቱን ሁኔታ ማረጋገጥ ቢያንስ ከ50 ሜትር ማነስ ሳይኖርበት ስራው ማጠናቀቅ አይቻልም የግድ ሐምሳ ሜትር ጥልቀት እምዲኖረው በዲማሚት ወለሉን ማፈንድት ግድ ያላል ወይም ሌላ መላ ይደረጋል ይህ መልካም ነው ይጅ ሁሉ ነገር መከናወን ያለበት በፍጥነትና ጊዜ ስይወስድ መሆን አለበት

  • @brussjhon645
    @brussjhon645 4 วันที่ผ่านมา +8

    Amazing project definitely he will do it believe me

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለኢትዮጵያ መልካም የማይመኙ ይውደሙ ይጥፉ!!! ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች።

  • @yarednigatu5435
    @yarednigatu5435 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ጀግና መሪያችን

  • @AbdelaTemamAbabulgu-ng6xm
    @AbdelaTemamAbabulgu-ng6xm 4 วันที่ผ่านมา +8

    Dil Lennat Agar Ethiopia

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 2 วันที่ผ่านมา

    ሆነ ተብሎ የተሰራው ኢትዬጲያ የባህር በር እንዳይኖራት የተደረገው ነው , ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሰሐዚህ ነው ይህ ቀን ለኢትዮጵያ የመጣው!❤❤❤❤❤❤❤

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 วันที่ผ่านมา +5

    Inshaallahe Ethiopia tadergewalech. Allah yerdachal Ethiopia.❤❤❤❤

  • @berhanutirfe-o2n
    @berhanutirfe-o2n 4 วันที่ผ่านมา +7

    WOOOWWW😍😍

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 4 วันที่ผ่านมา +7

    አስደማሚ ነዉ።
    አብይን እናመሰግናለን።

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 3 วันที่ผ่านมา +1

      Yes ! I will respect Somalia Sovereignty territorial integrity !! Yes ! it is a win win . Abiy 😂 🤣 🤕

  • @abebebahiru5244
    @abebebahiru5244 3 วันที่ผ่านมา +7

    መንግሥቱ ይፋ ያላደረገውን ከየት አመጣሺው?ምን አልባት ሳንሰማው ቀርተን ከሆነ ይፋ የተደረገው መቼ ነው?ይፋ ያልተደረገን ጉዳይ ይፋ ለማድረግ እንደምን ደፈርሽ?ደግሞስ የኤርትራ መሬት ባይነካ የጂቡቲ መሬት መነካቱ ይቀራል?ጂቡቲስ ዝም ትላለች ወይስ ተስማምታለች?ምክንያቱም የኢትዮጵያ ድንበር ከቀይባህር በትንሹ ስልሳ ኪሎ ሜትር ይርቃል።ባህሩ ወደ ኢትዮጵያ በቦይ ተጎትቶ ሲገባ የጎረቤት አገር ሉዓላዊ ግዛት ይነካልኮ።እባክሽ እነዚንና መሰል ጉዳዮች ጥርት አርገሽ ዘገባሽን አቅርቢ።

    • @wechecha
      @wechecha วันที่ผ่านมา

      መንግሥት ይፋ ባያረገውም እንዲህ አይነት ሰበር ዜና አሪፍ ነው.... ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲህ አይነቱን ነው

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 4 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉amazing

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ቻናል መረጃውን ከየት አምጥታች እንደምትዘግቡ አልገባንም ኧረ ያለመረጃና ማስረጃ አትቀደዱ :: ሁሌ የማይታመን መረጃ ነው የምታመጡት::

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት የየትኛው የሀገራችን ክፍል ጫት ነው ቆንጆ ለምርቃና የሚሆን??

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 วันที่ผ่านมา +4

    Mashaallahe allah yerdache Ethiopia.

  • @kahsayabrhak754
    @kahsayabrhak754 3 วันที่ผ่านมา +2

    የቀን ቅዠት day dream

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 3 วันที่ผ่านมา +1

    በካርታ ላይ ወይንም በመሀንዲስ ቅድመ ግንባታ ምስል አላሳያችሁም:: በሀተታ ደረጃ ካቀረባችሁት ዜና በቀር ተግባራዊ ሲሆን የሚኖረውን ምስል አልሳያችሁም:: በዚህ የተነሳ ምኞታዊ አድርጎታል::

  • @getachewyilma947
    @getachewyilma947 4 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን አብቹዬ ከጎንህ ነን!

    • @tesfamariamberhe5826
      @tesfamariamberhe5826 2 วันที่ผ่านมา

      ራስህን ብትመጣ እንደት ጥሩ ነበር ። በቃ ኢትዮፒያ እያለቀሰች ትኖራለች ። ኣርፋቹ ተውወመጡ ያለበለዚያ እባካቹ ስለ ጎርዚስ እንዳትሉ ። ፈሳሞች

  • @abdidewid6624
    @abdidewid6624 4 วันที่ผ่านมา +4

    Inshallah inshallah Inshallah ❤️💯❤️

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 วันที่ผ่านมา

    ልኡል እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 4 วันที่ผ่านมา +4

    ጨውላይ ወደብ ብህር ከየት ተገኝ ባክህ ከ70ኪሎ ሜትር ርቀት በየብስ ወደባህር ያላቹህ አገር ምነው ነገር ነገር አላችሁ በሌላ አገር ሉአላዊ መሬት 70ኬሉ ሜትር እርዝመት ገብቼ ባሕር እኸንናለሁ የዚህን ያህል ያወጣል እከሌ እነከሌ የትኛው ሐይልነው የሠውን ሉአላዊ ክብር ጥሶ የኔ እያለ የሚያቅራራው አልበዛም የመጨረሻ ጋጠወጥ ሕግና ሕግ የማይገባቹሁ ደቆሮዋች ባዶ ቂጥህን እዩኝ እዩኝ የምትሉ ለማኝና በሐያንደኛው ክፍለ ዘመን እራስህን በምግብ መቻል ያቃታት አገር የዚህን ያክል እቡርታው የሚልክህ ኤሜራት ይሆን ለመሆኑ ታውቁታላችሁ የወድሮው የመደር ልጆች ስብስብ አሁን ግን በቃን ሕግ አገብ ካላላችሁ ዘወትር ጦርነት ቀስቃሺ ቅስቀሳችሁን ስርአት ካላደረጋችሁለት እንዴት ትቆነጠጣለህ ካልሆነም በሌላው ጎረቤትህ ላይ የምትፈጽመውን የተኮል ፓለቲካ እቤትህ ሲመጣ እዴት እንደሚጣፍጥ እናሳይሀለን።

  • @eyobhagos4262
    @eyobhagos4262 3 วันที่ผ่านมา +2

    Hilm malem kalqere tliq hilm malem tiru new yeieritra mieret yhun bahir bebalebietinet menkat ghin hilm new

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 4 วันที่ผ่านมา +2

    Where is it on the map

  • @tjukk_region2612
    @tjukk_region2612 4 วันที่ผ่านมา +3

    Wedebe yelem Elmeeeeee new .ye Eritrean ntkto tubo yelem 😅😅😅😅😅😅Werrrrrrrrrrŕrrrrra

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንደንዴ።የእኛ ሀገር ዜነ ግራ ይገባኛል ። ከየት።አገኛሽሁ።መንም ያልሰራውን።ነው የሚተቀርብው የትኛውን ትክክል ነው ብለን እንመን

  • @Classicman-f4v
    @Classicman-f4v 4 วันที่ผ่านมา

    We are looking forward to it,cuz to see is to belive .

  • @tadessemolla4867
    @tadessemolla4867 3 วันที่ผ่านมา +1

    President Esayas is checkmated as far as access to the sea is concerned.

    • @tadessemolla4867
      @tadessemolla4867 3 วันที่ผ่านมา

      With advent of amazing technology it is possible to bring the sea to our court yard.

  • @eritrearussom29
    @eritrearussom29 2 วันที่ผ่านมา +1

    Doro hlmuwa blawa now 😢😢

  • @michaelghebre7289
    @michaelghebre7289 3 วันที่ผ่านมา +1

    You can draw any pictures you want and put it up there but you never touch any inch of Eritrean territory.

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 4 วันที่ผ่านมา +3

    Yanchi degmo beza....Zim bilesh atibetreqi

  • @robraeritra3471
    @robraeritra3471 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስትዋሹ የማታፍሩ መሆናቹ ነው የሚገርመኘ😂😂😂😂😂

  • @aybyou
    @aybyou 4 วันที่ผ่านมา +2

    ብላችሁ ብላችሁ አርቴፊሻል ቱቦ ሊዘረጋ ነው እያላችሁ የህዝቡን ጆሮ በሀሰት መረጃ ታደነቁሩ ጀመር? ቀጣፊዎች! 🤔

  • @tjukk_region2612
    @tjukk_region2612 4 วันที่ผ่านมา +4

    Fake new😅😅😅😅😅😅

  • @TekesteFitsum
    @TekesteFitsum วันที่ผ่านมา

    ካርታውን እንዴት ሰራሽው በማ መሬት ነው ቦይ የሚከፈተው ዜና ከሆነ ምንጩ ከየት ነው ስፋት ጥልቀት ተናገርሽ ማነው እባክሽ ይህን የሚያክል ሚስጥር የነገረሽ

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow 👌

  • @Naolmiraclehundaolbbjuses
    @Naolmiraclehundaolbbjuses 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia ethiopia ethiopia ethiopia king

  • @michaelamanuel4814
    @michaelamanuel4814 2 วันที่ผ่านมา +1

    Glenet asre bineger tbeb ayhonem.

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 4 วันที่ผ่านมา +6

    የሚያስቅ. ዜና. አረ የት ሄጄ. በሳቅ. ልፈንዳ. 😂😂😂😂

    • @OneLoveGirl-r2n
      @OneLoveGirl-r2n 4 วันที่ผ่านมา

      የሰነፍ ሰው አስተያየት

    • @HundaolGammachuu
      @HundaolGammachuu 3 วันที่ผ่านมา

      ፈንዳ ምን አገባን😮😮

  • @aynegermbefistum3115
    @aynegermbefistum3115 3 วันที่ผ่านมา +1

    What are you talking about?

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 4 วันที่ผ่านมา +8

    ህልመኞች በቁማቸው የምቱ ስለሆኑ ቅጀቱ ይቀጥላል ሰማይ ምድረ የተጣላቸው ህዝቦች 3000 ዓመት ምንም ቁምነገር ሳይሰሩ እስካሁን ህልም ውስጥ ናቸው በቁማቸው የሞቱ

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 2 วันที่ผ่านมา +1

      30 years old Askaarrii, why are you writing using the Ethiopian language?
      ETHIOPIA IS SHINING ❤❤❤.

  • @StellaG-michael
    @StellaG-michael 4 วันที่ผ่านมา +2

    In your dreams

  • @29185
    @29185 4 วันที่ผ่านมา +2

    Be hilim new 🎉🎉🎉😂😂😅

  • @KorentiHailu-q2s
    @KorentiHailu-q2s 3 วันที่ผ่านมา

    ደስታ አብሳሪ ዜና በመሆኑ ረክቸበታለሁ።በርቱ ተበራቱ የጠነከረ ደጋፊ አያጣም፤ ዘመኑ የኃያልንም ድጋፍ ከፈረጠሙት ጋር ነዉና።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BinamTefera-l4j
    @BinamTefera-l4j 3 วันที่ผ่านมา +1

    Anchi becha nesh yesmashiw men lay new yefaa yetedergew???

  • @shawelmekonen9238
    @shawelmekonen9238 วันที่ผ่านมา

    በህልሜ ነው በውኔ እየሰማሁት ያለው ለምን ግራ
    ታጋቡናላችሁ፡፡ በደስታ ልበቤ ዘለለ፡፡

  • @ZakiHopemarry
    @ZakiHopemarry 2 วันที่ผ่านมา

    ውይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ሲያሳዝን እንደዚ edit እያደረጋችሁ አደንቁሩት😂😂😂😂

  • @brhanehaile73
    @brhanehaile73 4 วันที่ผ่านมา +2

    ህልም ነው

  • @Deon.99
    @Deon.99 3 วันที่ผ่านมา +1

    👉 Dedeb hodam 😂😂😂

  • @amanhagos4605
    @amanhagos4605 3 วันที่ผ่านมา +3

    Bere welede zena gud bel gonder ale yagere sew

  • @neamenteklebrhan9646
    @neamenteklebrhan9646 3 วันที่ผ่านมา +2

    It is a day dream.the only issue with such a dream is its fantasy. whose sovereign land are you going to use to channel the water and create the bay ?Ethiopia tried by all means including war to control assab( during mrngstu time and ethio- eritrea border war), to no avail. Please don't forget sacrifice paid by eritrean army to save your regime and erhiopia as a nation from weyane. My advice is erhiopian leaders need to come to their senses and work together with the ertrean pple and government on how to have access to eritrean ports( they need to drop the ownership issues) otherwise they are expediting their own demise and disintegration of Ethiopia as a country. It's easier to turn Ethiopia to another Yugoslavia. But it's not in eritrea' s best interest. Eritrean government knows extremely well how to remotely control the Ethiopian regime and, if needed, to make it fall on its own weight. Stop the myth about a non-existent ethiopian history of 3000 yrs. Ethiopia as a nation is not older than 100 yrs. Abysinia doesn't equate to Ethiopia. Read reputable history books if not sure.

  • @selemawittekle5890
    @selemawittekle5890 4 วันที่ผ่านมา +2

    You can dream 🛌

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 4 วันที่ผ่านมา +2

    it is wish????

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ማተኮር ያለባት በጎረቤት አገሮች ያለ ወደብ ጥገኛ ሆኖ ለመቀጠል ሣይሆን በእንደዚህ አይነት እቅድ ስር ነቀል የሆነ የባለ ቤትነት ይዞታ ለሚቀጥለው ትውልድ ትርፍ እንጅ እዳ ያልሆነ ትውልድን ባለ ንብረት የሚያደርግ ሥራ ሰርተን እንለፍ።

  • @adiamsolomon8290
    @adiamsolomon8290 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂aheya hula

  • @tjukk_region2612
    @tjukk_region2612 4 วันที่ผ่านมา +2

    😅😅😅😅😅wera sinte tekefelesh Anchorage balea. 😢😢😢😢Ethiopia wedebe yelatem😅😅😅😅

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 4 วันที่ผ่านมา +3

    ክክክክክክክክክ ለ ዩቱብ ፍጀታ

  • @beti1104
    @beti1104 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተቀባይነትሽን ለወደፊቱ ጥያቄውስጥ ይከታል!መንግስት ለምን ዝም አለ?

    • @Hope-l4m
      @Hope-l4m 2 วันที่ผ่านมา

      @@beti1104 she lies to make money 💰

  • @omerabdella8212
    @omerabdella8212 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wushetam woshet

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 4 วันที่ผ่านมา +1

    It looks like a dream but it will be happening.

  • @MengsteabAbraha-z9g
    @MengsteabAbraha-z9g 3 วันที่ผ่านมา +2

    Gura garage

  • @Nakfa-Erdina
    @Nakfa-Erdina 4 วันที่ผ่านมา +3

    🌕🌕 HA HA HA HA HA HA HA HA 🎇🌕

  • @FerehanHaji
    @FerehanHaji 4 วันที่ผ่านมา +2

    አባይም ህልም ነበር ዛሬ እውን ሆኗል፡ የወደብ ኪራይ ከኢትዮጵያ እስካላገኙ ድረስ ወደቡም ሆነ መገንጠላቸው ትርጉም የለውም ዛሬም ቢሆን ግመል ያጠጡበት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት መሆኗ አይቀርም።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @robraeritra3471
      @robraeritra3471 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ቕዠታም😂😂😂

  • @Kabalagala-bq3xm
    @Kabalagala-bq3xm 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንደው ዝም ተብሎ እንደተገኘ ይወራል እንዴ?

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 3 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 วันที่ผ่านมา +12

    ❤❤ኢትዮጵያ ከጥንትም አሸናፊ ነች ወደፊትም በድል ቀጥላ በልፅጋ ትሻገራለች ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም ።🎉🎉

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 4 วันที่ผ่านมา +2

    Yihennin zena keyet new yagenyeshiw litnegrin tichiyallesh ? Iske ahun Kemengist alsemmanim .

  • @hagerchannel2203
    @hagerchannel2203 4 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asterb2728
    @asterb2728 4 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመርያ አትዋሺ የሌለ አታውሪ ነው የሚልሽ። ዶንቆሮ የለለ አታውሪ።ህልም ነው እናተ ክብረት አትወዱም ለትራንስፕርት ከድሮ ከመለስ ግዜ የከለከላቹ የለም መለስ ቀይ ባሕራቹ ግመላቹ አስጠጡለት ብሎ ወደ ጂቡቱ የሄደ ናው።ስለዚ ለንግድ ወይ ለትራንስፕርት አሁንም ችግር የለውም።የኢትዮጵያ ባሕር ሓይል ግን ኤርትራ ሃገር በአስብ ህልም ህልም ህልም ነው።አትሞኙት የምንላቹ 100 ተራግራቹ አትረዱም።ብትናገሪ የሚስማሽ የለም።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 0:02 0:02

    • @HundaolGammachuu
      @HundaolGammachuu 3 วันที่ผ่านมา

      ዶንቆሮ መሆንን ተወቀብህ

  • @TsegayeWeldeab-v7n
    @TsegayeWeldeab-v7n 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂አትዮጵያ ወደ ህለት ትሰነጠቃለሽና ቀርባላችዋሉና ቆዩ

  • @AbbichuGelan
    @AbbichuGelan 4 วันที่ผ่านมา +2

    እሳያስ ያስቆፍራል ብለሽ ነው?

  • @TigestMekonne-x6s
    @TigestMekonne-x6s 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 4 วันที่ผ่านมา +2

    አዳድስ ዜና ካልቀረ አንቺን መስማትነው ይ

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 4 วันที่ผ่านมา +3

    ክክክክክክክ

  • @solomonzere4294
    @solomonzere4294 2 วันที่ผ่านมา

    Ahun Ahun satnesu endemtdesesu yegenachu aymeslengem.
    Alekelachu

  • @hagerchannel2203
    @hagerchannel2203 4 วันที่ผ่านมา +3

    አረ እናንተ ሰዎች እስከመቼ ነው በ ሕልም ዓለም የምትኖሩት 😂😂😂😂

    • @Daniel-j7l2u
      @Daniel-j7l2u 4 วันที่ผ่านมา

      Mr Negative

  • @tamehaile474
    @tamehaile474 4 วันที่ผ่านมา +2

    Fake news 😅😅😅😅😅😅

  • @TekesteFitsum
    @TekesteFitsum วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ህዝብ ነቅቷልአርተፊሻል ቦይ መርከብ ያሳልፋል

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 3 วันที่ผ่านมา +3

    EThio Dsily በሌጣ ፈረስ ላይ የሚጋልብ እውነትነት የሌለው ምንጩ የማይተሰወቅ ልብ ወለድ ተረት ዝም ተብሎ ሲነፋ ሀይ የሚል የሌለበት የግልቢያ ሜዳ ምን የሚሉትወሬ ነው ዝም ተብሎየሚነፋ? እስቲ አንድ በሉት ይኸን ውሽት።

  • @ፂዮንአውያን
    @ፂዮንአውያን 3 วันที่ผ่านมา

    አሰብ ቁጭ ብሎ ለምን ክልል ጥሶ ቁጭ ብሎ አደል ሻብያ ትግራይ ውስጥ

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 4 วันที่ผ่านมา +4

    የሚያስቅ. ዜና. የምታነበው. በጣም. ታሳዝናለች

    • @girmadesalegne7245
      @girmadesalegne7245 4 วันที่ผ่านมา

      ኣዎ ኣንዴ የታወረ ሰው ብርሃን የማየት ዕድሉ በጣም ያነሰ ነው.ምናልባት ዕድሉን ታገኚ ይሆናል እስከዚያው ታገሺ::

    • @adistsege4702
      @adistsege4702 3 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ነሽ ምታሳዝኚው። ወያኔ ነሽ መሰል የወደብ ነገር ሲነሳ አመመሽ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 3 วันที่ผ่านมา

      @@girmadesalegne7245 Ha Ha Ha !!! I will respect Somalia Sovereignty territorial integrity !!! 😂 🤣 🤕. win win YEA !? 😂 🤣🤕

  • @teaghes7654
    @teaghes7654 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሁንም ክሮኒካል የሆነው "ባሕር ባሕር" የሚያስብል ጋኔናችሁ ጀመራችሁ።
    "ላም ኣለችኝ በሰማይ ላይ ወተትዋንም ኣላይ"
    ሕልም እኮ ነጻ ነው። ችግሩ ከእንቅልፍ ሲነቁ የለም። ናዳ ኒየት። በሩስያኛ ባዶ መለት ነው።
    ቀይ ባሕር እኮ ባሕረ ኤርትራ ነው የሚባለው።
    ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣምላካችን የተባረከ ነውና። እራሱ የሰጠን የሃገረ ኤርትራ ኣካል ነው። ለዚህም ለዘላለሙ ስናመሰግነው እንኖራለን። ኣሜን 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
    ቅዱስ ሚካኤላችንን ይዘን እንጠብቃቹሃለን።
    🇪🇷 🐪 🇪🇷

    • @solomonwoldegiorgis5429
      @solomonwoldegiorgis5429 2 วันที่ผ่านมา

      ነገ ህልሙ እውን ሲሆን ይኸን ምላስህን ምን እንደሚታደርጋት ትውጣት እንደ ሆነ እናያለን።

  • @HoytomMelake
    @HoytomMelake 2 วันที่ผ่านมา

    እናገናዝብ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል

  • @ZakiHopemarry
    @ZakiHopemarry 2 วันที่ผ่านมา

    Dream is free 😂😂😂

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጅል አይሙት እንዲያጫውት 😂

  • @adaneamsalu-o7p
    @adaneamsalu-o7p 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኤርትራን መሬት ሳይነካ እንዴት ይሆናል

  • @assefazerfu
    @assefazerfu 4 วันที่ผ่านมา

    Who raised the badly need of port for Ethiopia?Is it the secessionist?

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi 4 วันที่ผ่านมา

    መሬቱም ከበህሩ ጀምሮ እየተሰነጠቃ የቀይ በህሩ በእረሡ ወደ አፈርም ምድር እየገሰገሰ ነው

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal วันที่ผ่านมา

    Wodebe..wodebe....0000000...Kenetu..lefate.....
    Ethiopia is famine country
    Egypt is dessert no famine
    Eritrea build 800 Dams no famine

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 วันที่ผ่านมา +5

    OK ከሰራችሁት በኋላ እንደዚህ ብታወሪ ያምርብሻል አዲስ ቅዠት ነው የምታወሪዉ በምን አቅሟ ነዉ ኢትዮጵያ ይሄንን የምታስበዉ???መገዳደል ና መላቀስ ነው እንጂ የኢትዮጵያ መለያ ኳሊቲ።

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh 4 วันที่ผ่านมา +1

      በርቱ አይዟችሁ ብትለን ደስ ይለናል ባይገርምህ አሰብ በእጃችን ይገባል እድሜ ብቻ ለምን እሽ!

  • @FiranolErmias
    @FiranolErmias 4 วันที่ผ่านมา +1

    Akerarebish yileyal

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ መቀላመድ

  • @haileladank9128
    @haileladank9128 4 วันที่ผ่านมา

    አስ ዜና😂😂😂😂😂

  • @MohammedJabi-j9d
    @MohammedJabi-j9d 3 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkk dream stastelu lemagn yehonachu ager

  • @Sheway-rv5yk
    @Sheway-rv5yk 4 วันที่ผ่านมา

    Abet?

  • @eliaslondon1585
    @eliaslondon1585 4 วันที่ผ่านมา +2

    Fals news😂