የደስታ ህይወት ለማግኘት || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 196

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 ปีที่แล้ว +48

    ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ከአላህ ቀጥሎ መጠጊያየ የልቤ መረጋጊያ ኢላፍ ቱዩብ ጀዛከላ ኸይር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጎናፅፍህ

    • @abuhafs2808
      @abuhafs2808 ปีที่แล้ว +3

      የ እኔ እህት ቁረአን ብታደርጊዉ ያምራል

    • @mominamohamme7140
      @mominamohamme7140 ปีที่แล้ว

      @@abuhafs2808 አልሃምዱሊላህ ከቁርአንም ጋር ነው

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 ปีที่แล้ว

      ​@@mominamohamme7140በርች

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +23

    እባካቹ ሙስሊም እህቶቼ ኢላፍ ሼር ላይክ ሰብ በማድርግ ማያወቁት እናሳውቅ ብጣም ምርጥ ልብ ሚያርጋጋ ሙሀድራ ነው እናብርታታ በስልካችን በዙ ህይር ሥራ መሥራት እንችላልን ክትጠቅምነት👍👍👍

    • @silasetadele5027
      @silasetadele5027 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @Fayza-cy4ii
      @Fayza-cy4ii ปีที่แล้ว +2

      ኢሻ አላህ

    • @kedijakedija4033
      @kedijakedija4033 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ መከታተል ከጄመርኩ ልቤ የተረጋጋ ሦብረኛ ሆኩ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +14

    የስድት ሙስሊሞዋ እህቴ ኢላፍ ምርጥ ነው አድል ጋብዝኩሽ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 ปีที่แล้ว +132

    አንዳኛ ኮማች ነኝ ውዶቼ ኢለፍ ምርጨቹ ያሆናቹ በለይክ እኔ አንዳኛ ምርጨዬ ነው እና ሰያ ቱብ

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +5

      ማሻላህ ኢላፍ ሼር ብማድርግ ማያቁት እናሣውቅ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว

      እኔ መጨረሻኛ ነኝ

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว +4

      እኔም ገና ቢደወውን ሳልከፍተው ኢላፍ የሁልጊዜም ምረጫየ እያልኩ ነው የምከፍተው

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

      እኔም❤

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔ ሁልጊዜ ነው በኢሞ ሸር እማረገው ከልብ ላደመጠው ብዙ ትምርት አለው አላህ ሚንዳውን ይክፈለው ያረብ እኛም በሠመሠነው እምንጠቀምበት ያርገን ያረብ

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቅህ መልካም መካሪያችን የኛ እቁ ኢላፍ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እኛም በሰማነዉ ምንጠቀም የድርገን

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +4

    ኢላፍ ቲዩብ የረዥም ጊዜ ተከታታይ ነኝ አንደኛ ደረጃ በጣም የምወደው ቻናል ቢኖር ኢላፍ ቲዩብ ነው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ወንድሜ ጀዛከላሁ ኸይረን ፊዱኒያ ወልአኼራ👍👍👍👍👌

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ኸይር ሰርተው ከሚያልፉት ያድርገን ከታጋሾቹም ያድርገን ያረህማን

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว +7

    ኢላፍ የሁልጊዜም ምረጫየ ነው ጀዛከላህ ኸይረን

    • @temutube6321
      @temutube6321 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว

      @@temutube6321 _አላህ እሱም በናገረው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ሀቢ_

  • @foziyamohammed8465
    @foziyamohammed8465 ปีที่แล้ว

    አልሐምዱሊላሒ አላህምስጋናይገባው የናንተፕሮግራምአዳምጣለሁ ምንምአያመልጠኝም ሳዳምጠውምደስታነውሚሰማኝ ማሻአላህ ደስይላል

    • @foziyamohammed8465
      @foziyamohammed8465 ปีที่แล้ว

      አሁንደግሞ አላህንብቻመገዛትነውምፈልገው ጓደኛመያዝአልፈልግም አላህብቻበቂዬነውሁሌምሚጠቅመኝአላህብቻነውብዙነገርአሳልፌያለሁ ብዙነገርግንአላህአሁንደስተኛእያደረገኝነውምፈልገውከዚህምበላይደስተኛመሆንከአላህጋርብቻ ምኞቴሌላምንምአልፈልግምአላህብቻበቂዬነውእንደሚባለውለኔምአላህብቻበቂዬነው

  • @user-pc2sc3uh1i
    @user-pc2sc3uh1i ปีที่แล้ว +3

    ግርም የሚለኝ ሳዳምጠው እንባየ ይወርዳል የአላህህህ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህን ከማምለክ ጋር ያረብ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አስተግፊሩሏህ ወአቱብ ኢለይሂ

  • @trew7543
    @trew7543 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ጉሩፕ ከፈተን ቀሰሱል አንብያ ብለን የአነታን ደረስ በድምፅ ቀረፀን ተምረን እየተፈተነበት ነዉ ጀዘከለህ ኸይረን ለአንተም ምንደህ ከፋ የለ ይሁን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว +30

    እንደ አንተ አይነት ወንድሞችን አላህ ያብዛልን።

  • @rafeelkusbu9348
    @rafeelkusbu9348 ปีที่แล้ว +2

    ኢላፍ ኢቲዮም ወድሜ በጣም ነው እምወድህ እምከታተልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    አላህ በንፁህ ልባችን የምንገዛው ባሮቹ ያርገን ያረብ እዱንያ ቀሪ

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s ปีที่แล้ว +7

    አህለን ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር በሰማነውየምንጠቀምያረገን ያረብ አላሁመአሚን ያረበልአለሚን ሰለላሁአለይወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ነብይናመሀመዲ🌹🌹🌹🌹🌹

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 ปีที่แล้ว

      አልከ ስላም ወስልም

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم

  • @Fayza-cy4ii
    @Fayza-cy4ii ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኪም ሰለም ወራመቱለሂ ወባረከቱ ጃዛከላህ ኸይር በሰመነዉ የምንጣቃም የዳርጊን

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኢላፍ የሁልጊዜ ምርጫየነው ሲከፋኝ የምታፅናናኝ በአንተ ብዙ ትምህርቶችን ቀሰሜያለሁ

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠበቅህ ኡስታዛችን🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @susutube7312
    @susutube7312 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አለህ ኸይር በሰማ ነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @qafar4287
    @qafar4287 ปีที่แล้ว +8

    🌹اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وسيدنا محمد🌹
    ﷺ ﷴ ﷺ 🌹ﷴ ﷺ 🌹ﷴ ﷺ🌹 ﷴ ﷺ🌹 ﷴ ﷺ 🌹ﷴ ﷺ 🌹ﷴ ﷺ🌹 ﷴ ﷺ🌹 فداك ابي وامي وروحي يا رسول الله ﷺ🌹

  • @kedijaali1050
    @kedijaali1050 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህኸይርወንድም አላህመልካምስራህንይቀበልህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለለልህ
    አሏሁ ወክበር

  • @عليالحبشي-ط8ل
    @عليالحبشي-ط8ل ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ውሥታዜ እድሚናጤና ምክርክ በጣምያሥደሥተኛል ሠምተንእምንጠቀምበት አላህያርገን 👍❤

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 ปีที่แล้ว +4

    ዱአ እርጉልኚ በሰውቤት እዲሜየን ጨረስኩ ያአላህ ኸይር ይሻልሺ በሉኚ

    • @abuhafs2808
      @abuhafs2808 ปีที่แล้ว

      አላህ መልካሙን እና ጠቃሚዉን ነገር አላህ ይስጥሽ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ እህት ያልፊል አሏህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ይወፍቅቅሽ ያረብ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

      አብሽሪዬ ሁላችንም ነን

  • @mominatube
    @mominatube ปีที่แล้ว +3

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን ሽኩረን ጀዛ ከአላህ ኽይር

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @MedinaSeid-bo3ls
    @MedinaSeid-bo3ls 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሡለላኋለይሂወሠለም

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኢለፍ ምርጥ ነገሮችን ነው የምታቀርብልን አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

    ሶለላህ አለይሂ ወሠለም ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 ปีที่แล้ว +2

    ዋአሌይኩም አሳለም ውራማቱላሂ ውባራከቱሁ ኡስታዝ በአላህ የሀድያ ሙስልሞች ድሜፅ ሁንልን

  • @SeadaHailu
    @SeadaHailu หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህኸይረንወንድምአላህ ይጠብቅህ ቃላትየልኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ ያአላህ የልብ ድርቀትን አተ ያዝልን ወደ ኸይር ነገር ምራን ያረብ ጀዛ ከላህ ኸይር ወድማችን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛከላህ. ኸይር. ኡስታዝ

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህኽይር

  • @SaadaAbabu-sh4np
    @SaadaAbabu-sh4np ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ሱ ዐ ወ ወይኔ ምናለበት አንተጋ ሆኜ ባልበላ ባልጠጣ ጠቃሚ ስቄን ባጠራቅም

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ ปีที่แล้ว +4

    ዋለኩምስላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ
    ስለላሁ አለይህ ወስለም
    አላህ ልቦና ይሲጥን አላህ ቀልባችን ያፂዳን እንሻአላ ስምተን የምንጠቀም አላህ ያደርገን እንሻአላ ጀዛ ካአላ ወኸይራን ወንድመ

  • @azisabarra
    @azisabarra ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡዝታዜ❤❤❤❤

  • @hadiyaseid2163
    @hadiyaseid2163 4 หลายเดือนก่อน

    ሱለሏህ አለይወሰለም

  • @X697Infinix
    @X697Infinix หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር የዱኒያ የአኪራ ወድማችን አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ የስዴት ወድማችን መካሪያችን አተ ነህ አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ ያተን ሙሀደራ ሳዳምጥ ልቤ ይደሰታል ይረካል ብቻ ቃል ያጥረኞል ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ 🤲🤲😥

  • @user-rp7zu9kl1j
    @user-rp7zu9kl1j ปีที่แล้ว

    سبحان الله الحمد الله لا إله إلا الله الله اكبر ❤❤❤

  • @meyiramabeshir4028
    @meyiramabeshir4028 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว +2

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @nafyadkedir956
    @nafyadkedir956 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ልባችንን ያጽዳልንንን❤❤❤ያረብ

  • @madeenacity3221
    @madeenacity3221 ปีที่แล้ว

    ረዠም እድሜና ጤና አላህ ይሰጥልን ያረብ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አሏህ ጀዛ ከላህ ኽይር

  • @user-bs2nz4hb3k
    @user-bs2nz4hb3k 11 หลายเดือนก่อน

    ሱባንአሏህወወልሀምጁሊላህ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በርህመቱ ቀልባቸው ንፁህ ከሆኑ ባሮቹ ያድርገን
    ወላሂ ቻናልህን መቶ ሺህ ጊዜ ላይክና ሰብስክርብ ባደርገው እንዴት ደስተኛ ነኝ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አምላኬ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ስራህን አላህ ይውደደው

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩሞ ወራህመቱላሃ ወረካሁ አህለንወሳሆንእዉነትነዉ የዉስጥ ደስታ የሚገኜዉ አላህን እረሱል ባዘዙት እና ባሳዩት በልኩስንረራዉ ሰለላሁ አለይሂወሰለም

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ صلى الله عليه وسلم

  • @zemzemseid8547
    @zemzemseid8547 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @seada538
    @seada538 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. ደስየሚልትምህርትነው

  • @fairouzqaifa1992
    @fairouzqaifa1992 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيرا.

  • @asiya-ur9uj
    @asiya-ur9uj ปีที่แล้ว

    ማአሻላህ እንዴት ልብ ይጠግናል

  • @sssg8698
    @sssg8698 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته شكرا جزاك الله خيرا الله يحفظك ويخليك احسنت بارك الله فيك صلى الله عليه و سلم اللهم صل و سلم وبارك على نبينا محمد

  • @seada538
    @seada538 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ወደከይርነገርይምራን. አላህከይርንወፊቀን. ከመጥፎነገርአርቀንየአላህ

  • @user-wr3ds7tp4f
    @user-wr3ds7tp4f ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ራሕመትይማም
    @ራሕመትይማም ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ ዳአዋትኩም ያጀማአ

  • @OsmanAli-vu2zh
    @OsmanAli-vu2zh ปีที่แล้ว +1

    Jzakalah

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 ปีที่แล้ว +1

    صحيح جزاك الله خير

  • @user-iu6kf7zm1u
    @user-iu6kf7zm1u ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ

  • @user-kb7zi6on9k
    @user-kb7zi6on9k ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁኽይር

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @user-eb6qn4kt9q
    @user-eb6qn4kt9q ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @aaabbb-6877
    @aaabbb-6877 ปีที่แล้ว +1

    ያራቢ ያአለ መረን😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @sadiqalimahadii1086
    @sadiqalimahadii1086 ปีที่แล้ว +2

    Jazaa kumulaa ustaze

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ኢላፍ

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 11 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ

  • @user-nw3wt5ij6i
    @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

    ወአለይክርም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሏሁ ኸይር

  • @user-ww8lr8rj6i
    @user-ww8lr8rj6i ปีที่แล้ว +7

    اللهم إنا نسألك حبك، وحب من يحبك، وحب عمل يقربنا إلي حبك ،
    اللهم آت نفوسنا تقــواها ،وزكها أنت خير من زكها،أنت وليها ومولاها 🤲
    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @hyatt127
    @hyatt127 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለይክ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @aeshaal-otibi6467
    @aeshaal-otibi6467 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኩሙላህ አላህ ሀይር

  • @Ekrm-zt6xc
    @Ekrm-zt6xc ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ያረህማን

  • @sikosilo5222
    @sikosilo5222 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير الله يحفظك

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 ปีที่แล้ว

    አላህ።።ይጠብቅ።።ያርብብብብብብብብብ

  • @user-jn6xr7qo4t
    @user-jn6xr7qo4t 7 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ እሱን ይድፈራው ያድርገን

  • @user-ck1zt4vi5s
    @user-ck1zt4vi5s ปีที่แล้ว +1

    ሠለላሁ አለሂ ወሠለም

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር😢😢😢😢😢

  • @saada6007
    @saada6007 ปีที่แล้ว +2

    አሰላማለይኩም ያጀማኣ ቁረአንግሩፕአስገቡኝላላህብላችሁ💞💞💞

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co ปีที่แล้ว

      እሺ እኔ አስገባሻለው ቁጥርሽን..

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @fathumafathuma2264
    @fathumafathuma2264 ปีที่แล้ว

    ሥለሏ ወአለይህ ወሰለም

  • @sadatube686
    @sadatube686 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ. ወአለይኩም ስላም ወራህመተቱላሂ ወበረካትሁ

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc ปีที่แล้ว

    ኢላፍ ውዱ የሱና ወንድሜ አላህ ያበርታህ ኢንሻአላህ በርታ አንተ የምትለቀው ቪድዮ አውድዮ ፅሁፍ ለኔ አንደኛ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @user-fl1hq6fy1h
    @user-fl1hq6fy1h ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ ዉድማችን ኡዝታዛችን አዳደየ ምንም እኮ ደሰተኛ ቢሆን የሰዉልይ አድ ቀን መከፋቱ አይቀረም እና እኔም ሰለእዱንያ አሰብ አረጌ ታዝን የአላህን ፀጋ እና ያተንትምርቶች ሳስብ አላሀምዱሊላህ እላለሁ ደሰተኛም እሆናለሁ ለኔ የሰጠኚን ሰቱ እደሚመኘዉ ሰለማቅ ኢላሂ ብየ ወለታህ በዛብኚ ለኔ ያረክልኚ ነገረ ኩሉ ለኔ ሰፈረ ቁጥር የለውም ብየ ምሰጋናየን አቅረባለሁ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 ปีที่แล้ว

    ኑ እንተዋወስ መልካሙን እንጋራ ድናችንን እንወቅ አለብን አደራ ያአላህ የኢማንን ጥፍጥና አጎጨን

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 ปีที่แล้ว +3

    እነሡ እደለኛ ናቸው. በዲን ነበር. የሚፈተኑት እኛሥ በዱኒያ ጣጣ በሰዉ ሀገር. የምንፈተነው. ምድነው ማድረግ ያብን ብቻ ግራ ሥለገባኝ ነው የለን ያልኩት

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      እስኪ አሏህ በቃችሁ ይበለን ላገራችን ያብቃን ያረብ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ😍ኢላፍ👍👍👍👍👍👍👍

  • @muridakedir7364
    @muridakedir7364 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
    شكرا جزاك الله خير

  • @user-dq9sl9pd8m
    @user-dq9sl9pd8m ปีที่แล้ว

    ያአሏህ😢😢

  • @zanatzanat2234
    @zanatzanat2234 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ጀዛከላኸይር

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ውሰታዝ

  • @temimatemima4296
    @temimatemima4296 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ወድሜ

  • @missalshamsiy5284
    @missalshamsiy5284 9 หลายเดือนก่อน

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @TuYj-cw1ge
      @TuYj-cw1ge 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን,ኢላፍ ቲዩብ በርታ ወንድማች አላህ ያግዝህ እኛም በሰማነው አንተም በተናገርከው የምንጠቀም ያድርገን አሚን.👍👍👍👌

  • @ሠያ
    @ሠያ ปีที่แล้ว +2

    እህት ወድሟቸ ዶአአርጉልኝ እባካችሁ ድብርት ላይነኝ🥰🥰🥰🥰

    • @akak3240
      @akak3240 ปีที่แล้ว

      አብሽሪአሏህአለ

  • @user-cu1bi7fr8l
    @user-cu1bi7fr8l 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአለህ ወድመችን አለህ ይጨምርልህ

  • @user-ih2pw8se2x
    @user-ih2pw8se2x ปีที่แล้ว +1

    صلى الله عليه وسلم😍ጀዘ ከአለህ ከይረን

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 ปีที่แล้ว +2

    ኢላፍይቱብጀዛኸንከአላህከፍአድርጓይሰጥህለምታቀርብልንምክርእናሀድስ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 ปีที่แล้ว

    አላህ ከቅናት ይጠብቀን

  • @TuYj-cw1ge
    @TuYj-cw1ge 7 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አግዘኝ

  • @mednamengstu7892
    @mednamengstu7892 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ