18 የበረካ መገኛ ምንጮች || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 354

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว +51

    ከዩቱበር ይመጀመሪያ የኔምርጫ ኢልሀፍ ትለያልህ አላህ ይጨምርልህ

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 ปีที่แล้ว

      Jemila Jazakilah hyere

    • @Zayenb-d5d
      @Zayenb-d5d 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳዘዉ በሰማነዉ ምንጣቀም ያረገን ያረብ

  • @monaali6909
    @monaali6909 ปีที่แล้ว +23

    18 የበረካ መገኛ ምንጮች
    1.መልካም ኒያ።
    2.ተቅዋ.አላህን መፍራት።
    3.በአላህ ላይ ሙሉ የሆነንን መመካት።
    4.ቁረአንን. መቅራት።
    5.ቢስሚላሂ ማለትን አንርሳ።
    6.ከሰወች ጋር አብሮ መብላት።
    7.በግብይት ላይ ሀቀኛ መሆን።
    8.ዱዓ።
    9.ሪዝቅን(ሲሳይን)ከሀላል (የተፈቀደ ነገር)መፈለግ።
    10.በሁሉም ነገር የነብዩን ሙሀመድን .ሰ.ዐ.ወ ሱና መከተል።
    11.ኢስቲካራ( የምርጫ )ሶላትመስገድ።
    12.አላህን ማመስገን ማብዛት።
    13.(ሶደቃ )።
    14.ዝምድናን መቀጠል።
    15.ለይል(በለሊት ክፈለ ጊዜመንቃት )።ዱዓ ለማድረግ እስቲግፋር ለማድረግ።
    16. ጋብቻ ።
    17.ሶላት።
    18.አላህን ምህረት መጠየቅ።

  • @eeee9444
    @eeee9444 ปีที่แล้ว +17

    የረሂሚ ያረህማን ጠምሠጠኝ ነገርሁሉበረካአድርግልኝ🤲🤲🤲🤲

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 ปีที่แล้ว +236

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ በስደት ላይ የምትገኙ ዉዲ እህቶቸ ወዲሞቸ ያሰባችሁት ተሳክቶ በቅርቡ ለሀገራችን ያብቃን 🥰🥰🥰

  • @LailaLaila-tc4om
    @LailaLaila-tc4om ปีที่แล้ว +8

    አሚን አሚን የረበለአለሚን በሠማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኪላህ ከይረን ውድማችን. አላህ ከመጥፎ ነገሮች ይጠብቅህ

  • @Naja253
    @Naja253 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ በሰናው ምንጠቃም ያድርግልን ❤ ሹክራን

  • @seadi9582
    @seadi9582 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር ሲጨቀኝ ኢላፍ ብየነውሰርች የማረገው አላህይጠብቅህ እንዳተ ያሉትን መልካም ሰወችን ያብዛልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የመዳም ቅመሞች አብሽሩ አላህ ሀሳባችን ተሳክቶለሀገራችን ያብቃን ሌሎችም እህት ወንድሞች አለህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየሁላችሁን ም እወዳችኋለሁ 🌹🌹🌹🌹

    • @Zayenb-d5d
      @Zayenb-d5d 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን ያረብ

    • @Zayenb-d5d
      @Zayenb-d5d 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @KamilaMohameth-rn8eg
    @KamilaMohameth-rn8eg ปีที่แล้ว +17

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዝ እንደው አሁን ካለንበት ጊዜ ጋራ ተያያዥነት አለውና ስለ ሲህር አንዳንድ ነገር ብትል መጠበቂያ ዱአውንም አጠር አርገህ ብታቀርብልን ።ለሁሉም አስተምህሮ ጀዛ ከላህ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ ปีที่แล้ว +12

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስ እያለኚ ነው የማዳምጠው ወላሂ አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰

  • @እገዘኝያረብ
    @እገዘኝያረብ ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይረን ወንድማችን በሠማነዉየምንጠቀም ያድርገን

  • @Userዩስራ
    @Userዩስራ ปีที่แล้ว +31

    ሊላፍ ምርጫየ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ለምታቀርብልን ጥሩ ምክሮችና ትምህርቶች

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
    @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ ปีที่แล้ว +12

    ጀዘኩምላ ኳይረን ኢሊፍ👍😍

  • @gurayasofi2905
    @gurayasofi2905 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ ሼር እያደረጋችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አላህ አንተ ጋ የሁን

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj ปีที่แล้ว +14

    ድምፅህን ስሰማ ደስ ይለኛል ወላሂ❤❤❤❤

  • @shukriyasalahden8178
    @shukriyasalahden8178 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ስብሃነአላሀ አላህ ይወፊቀን አሚን ❤❤❤ሰ ዓ ወ❤❤❤❤

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 ปีที่แล้ว +14

    ሀቅ ነው የትም ብትሆን አላህ እንፍራ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ሙስሊሞችን ነው የሚያጠኑት አላህ ሀቀኞች ያርገን እርስ በራስ ያዋደን አላህ ይዘንልን😢

  • @ShamsiyaShamz-hk7ee
    @ShamsiyaShamz-hk7ee ปีที่แล้ว +1

    አሚንያረብበሰማነውየምንጠቀምያድርገን

  • @seada996
    @seada996 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይ ኩም ሠላም ወራህመቱላህ ማነዉእደኔ ደሥእያለዉ የሚደምጥ አላህየ ልቤን በቁረአን ሙላልኝ ያረብ😢

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኡሰታዜ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይወፍቅህ እኛም ሰመተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን በዱዐችሁ አትርሱን ኡሰታዜ

  • @hayatkk2728
    @hayatkk2728 ปีที่แล้ว +4

    ዋልይኩም ሰላም,, ምን አይነት የሚስድስት ደምጽ ነው ሱባሃን አላህ ማሻ አላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haderaabdella8148
    @haderaabdella8148 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ከተጠቀሙት ያድርገን አሚንንንንንን

  • @JffjJddur
    @JffjJddur 5 หลายเดือนก่อน

    ያረቢበሠማንዉእምንጠቀምአድርገን❤❤❤ጀዛከላህኸይር❤❤❤

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 ปีที่แล้ว +3

    ዊሊኩም እሠላም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ጀዛካለህ ኸይረን እህት ወዲሞቸ በስደትም ባገረም ያለን አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቀን🌹🌹

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ከይር እህቶቼ አይዞን ሁላችንም ያረብ ቤት ሰልችቶናል ደክሞናል አላህ ኡሙርአቺንን ይደብርልን የማታ እጀራ ይስጠን እፎይታ ና ሰላም ምቾት ያለበትን ሂወት ይወፍቀን ያረቢ በዝነትህ እየን አበርታን 🤲🤲🤲

    • @halima7669
      @halima7669 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @MunisaMuyadu
      @MunisaMuyadu 3 หลายเดือนก่อน

      አምንንንንንን

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 ปีที่แล้ว +12

    اللهم صلي وسلم علي نبينا محمد صلي الله عليه وسلم سبحن الله ال عظيم يارب

  • @SadaSada-qu6yd
    @SadaSada-qu6yd หลายเดือนก่อน

    ያረቢ የአላህ በእዝነትህ እዘንልን ያረብ👈🎉🎉

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ ปีที่แล้ว +4

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱሊሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ አረዝቀን በስደት ያለን

  • @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ
    @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አለህ አለህ የግረልን👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @sofya-r3k
    @sofya-r3k ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ የአላህ አንተ በእዝነተህ እዘንልን ያረብ

  • @SemiraMohammedali
    @SemiraMohammedali ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli ปีที่แล้ว +3

    አላሁመሰሊም አላነብይና ሙሀመድ አሚን

  • @maryamajaz942
    @maryamajaz942 ปีที่แล้ว +3

    ዋሊኩምሰላምእራሕመቱላሒወበረካሁ ያረቢስደትያለነውንበሙሉ በረካሰተሕሀገራቺንእምንገባያርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @saida4736
    @saida4736 ปีที่แล้ว +3

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 ปีที่แล้ว +4

    Allah hum sale ala sayyidina Muhammad ❤️ ♥️ ❤ Allah hum Amiiin ya'rabe ya'rabe ya'rabe I love it Everything mashallah Allah Bless you bro and your family ❤❤❤ Thank you 😊

  • @lubaba3474
    @lubaba3474 3 หลายเดือนก่อน

    አላህዋ በሂወቴን አንተ አሳምርልኝ የኔ ያልሆኑትን ነገሮች አንተ አርቅልኝ በሰደት እምትኖርሩ እህት ወንደሞደ

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 ปีที่แล้ว

    ጀጃኩም አላህ ኸይረን
    እኛም በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን

  • @KedjaKelifa
    @KedjaKelifa ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም አላህ በሰማነው ምንጠቀም አተም በተናገርከው ምንጠቀም ያርገን አላሁማ አሚንንን❤❤❤❤🎉🎉

  • @ቲንሿነኚየፍቅርየጠበቃ
    @ቲንሿነኚየፍቅርየጠበቃ ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህከይረንዉንዲማችንአላህከመጥፎነገርይጠብቅህ

  • @Kadijajamel
    @Kadijajamel หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለ ድሚፂህን ስሳማ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مدينةواسو
    @مدينةواسو 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ በሰማነው የምጠቀምበት ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይረን
    ያረብ አላህ ይወፍቀን

  • @Taibah001
    @Taibah001 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ ሁላችንንም አላህ በሰላም ይመልሰን❤❤❤❤❤❤

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህይጠብቅህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትዋላችሁ ጀሚአን ጀዛከላህ ኡስታዜ

  • @Quranislamic-all
    @Quranislamic-all ปีที่แล้ว

    ሹክረን በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @Kedejakedir
    @Kedejakedir 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን የረብ❤❤❤❤

  • @MBM-ox1jo
    @MBM-ox1jo ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @NAa-q6p
    @NAa-q6p 2 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haithaiat3876
    @haithaiat3876 ปีที่แล้ว +2

    Masha allaha❤

  • @SeadaMohammed-c5q
    @SeadaMohammed-c5q ปีที่แล้ว +2

    Selellahu alyehi aesellam ❤❤❤❤❤❤ Habibi yarasulla❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Gunchiredish
    @Gunchiredish 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን አላህ በዚህ መንገድ ላይ ያቆይህ❤

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁአለይሂወሰላም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሚንንን ጀዛክአሏህሀይር ወድሜ

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይረ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว +6

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @MunisaMuyadu
    @MunisaMuyadu 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @indoetofoziya
    @indoetofoziya ปีที่แล้ว

    ገና ሳልሄድ ምን እንደሜናፍቀኝ ታውቃላችሁ ሃዘኔን ድካሜን የማስወግደው በስም የማላቀው መልኩን ያላየሁት የዚህ ሰውዪ የኡስታዜ ትምርት ነው

  • @Nuryanassir
    @Nuryanassir ปีที่แล้ว

    ያአላህ በሡጠኸን ነገር አመሥጋኝ አርገን

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም፡አላይኩም፡ወራመቱላይ፡ወባራከቱ።አለህ፡ይወፍቅን፡ሱብሃን፡አላህ፡አለ፡ክፋትልን፡አለህ፡ያግራልን፡😂😂😂❤አሸላይ፡እጫምርልህ፡ምርጥ፡ምርጥ፡ምክርህ፡ስላ፡አከፍልካን፡አላህ፡ጃዛ፡ይክፋልህ፡አላህም፡አቁን፡መንጋድ፡ይምራን፡አላው፡አምንንን፡ሰለላ፡አለይ፡ወሰልም፡አልሃሙድልላ፡አዝነትህ፡ሳለምህ፡አውርድልን፡አላው፡አምንንአላው፡አንቴ፡ወፊቃን፡አላው፡አምንንኝንን😂❤😂😂😂🎉😂😂😂

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك ปีที่แล้ว +2

    Mashallah allah yichmerelih ❤

  • @jgff8801
    @jgff8801 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመትላሂ ጀዛክ አላህ ከይረን

  • @FatimaFatima-fm4gn
    @FatimaFatima-fm4gn ปีที่แล้ว

    ወአለይኡምእሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ኢላፍ ጀዛከላሁምኸይር ለምታቀርብልን ሁሉ በጣምነውየሚመቸኚ

  • @hayu4429
    @hayu4429 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว

    21,ኛ,ኮማችነኝጀዛኩሙላሁልኸይርኡሥታዝ🙏

  • @حليمه-د7ب
    @حليمه-د7ب ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህህህህህህ ❤❤❤❤
    አላህ ይጨምርለህ ያረብብብብብ

  • @SahibaTblig
    @SahibaTblig ปีที่แล้ว

    ጀዛአከላኸ ከይረን

  • @ajman9189
    @ajman9189 ปีที่แล้ว +1

    አሚን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ZmKsa-c2l
    @ZmKsa-c2l ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሀይሩን ነገር ስላሰማሀን አላህ ሀይሩን ነገር ይወፍቅህ

  • @ferida4432
    @ferida4432 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህ ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n ปีที่แล้ว

    አሚንንአሚንን ያረቢናለም አረቢ

  • @JMJEM-k1v
    @JMJEM-k1v 2 หลายเดือนก่อน

    ወድም ጀዛከላህ

  • @meseretmahamed2305
    @meseretmahamed2305 ปีที่แล้ว

    አሜን ሰሚአላህአሜን❤

  • @Lubabayemer-u7p
    @Lubabayemer-u7p ปีที่แล้ว

    ጀዛካአሏሁም ኸይር

  • @AbebashBahilu
    @AbebashBahilu ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ✅✅✅✅ ጀዛካአላህ

  • @زمزمعلي-ر8ذ
    @زمزمعلي-ر8ذ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላ ኽይረን

  • @blalblal248
    @blalblal248 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩምለህ ኳይራን እላፍ

  • @aasa8559
    @aasa8559 ปีที่แล้ว

    እህት ወንድሞች ኡስታዝ አላህ ይቀበልህ ይባርክ ፍይክ ሁላቹም ሀጃቹውን ሁሉ አላህ ያሳካላቹ ሀሳባቹውን ሁሉም አላህ ይሙላው ያለምንም ጭንቅ ሀሳብ አሳክቶላቹ ያረበአለሚን ላገራቹ ያብቃቹ በጭቅ ላይ ያሉት የፍልስጤማውያን ወገኖቻችን አላህ ፈረጁን ቅርብ እንዲያደርግላቸው ከምንም ጊዜ በላይ በጣም በዱአ እናስታውሳቸው ጭንቅታቸው ለኛም ሀዘናቸው ለኛም በጣም በዱአ እናስታውሳቸ ኡስታዙእና አንተም ከጭንቅ አላህ ይፈርጅህ ዱአህንም አላህ ይስተጂብ ያረብ ያረብ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከምሏህኸከይር

  • @ZamzamZam-q1t
    @ZamzamZam-q1t 4 วันที่ผ่านมา

    Amiiin❤❤❤❤❤❤

  • @bilalmuhammad3478
    @bilalmuhammad3478 ปีที่แล้ว

    MashahAllaa.mashahAllaa.....Jzk

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ ቲዩብ

  • @ሁድሁድዩቱብ
    @ሁድሁድዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

    ባረካላሁ ፊኩም

  • @saadas9954
    @saadas9954 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለዋቱረቢ ወሰላሙአለይሂ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว +3

    ኢላፍዬ ጀዛከላህ ግን አንድ አስተያየት አለኝ እሱም በዚህ ሳዓት ሁላችንም ስራ ነው ምንሆነው እና ቢያንስ በኢትዬያ 11-12ሳዓት ልቀቁልን በዛን ሳዓት ትንሽ ኢጃዛ ትኖረናለች ባረከላሁ ፊክ

  • @HalimaAli-j8b
    @HalimaAli-j8b ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ

  • @MsKhadiza-iw5wr
    @MsKhadiza-iw5wr 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንይርቢ❤❤❤❤❤❤

  • @zainabsaeed4127
    @zainabsaeed4127 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አለይኩም ጃዘኩምላ ኳይረን አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 ปีที่แล้ว

    እርእኔ እሰራለሁ ብሩ ከሚውለው አላውቅም አሎህ በሁሉም ነገር በረከትህን ስጠን ሁላቸረነንም ጀዛክ አሎህ ኸይር

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @anshaendris4945
    @anshaendris4945 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አተምባስተማርከው እኛምበሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩም አላህኸይረን እዱኒያ ወላአኬራ ያረብ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አርገን

  • @RahmaRahma-ee7vf
    @RahmaRahma-ee7vf ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته حفيظك الله اخي الكريم اللهم صلي علا محمد

  • @nimonamustefa
    @nimonamustefa ปีที่แล้ว +1

    Mashaliha ❤

  • @raharahs2410
    @raharahs2410 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኮላ ክይር

  • @TewilMobile
    @TewilMobile หลายเดือนก่อน

    Jezakumulahuhu wakeyren

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah yewofekan
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @Wina770
    @Wina770 ปีที่แล้ว +1

    Saallhhuu aallyhii wasalamii

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs ปีที่แล้ว

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካቱ