የነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @SamiraS-h1f
    @SamiraS-h1f ปีที่แล้ว +21

    የአለህ ኢዝነት በነቢዩ ሙሀመድ ለይ ይዉረድ

  • @medinalovely3285
    @medinalovely3285 4 ปีที่แล้ว +157

    ስለ ሙሳ ታሪክ ዛሬ ደሞ በደንብ የሰማዉት ጅዛኩምላህ

  • @TeaCoffe-qf6mo
    @TeaCoffe-qf6mo ปีที่แล้ว +26

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረከኝ ጌታ ወላሂ ደስየሚል ታሪክ ነው እህቶቸአላህ☝ ሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልነ🌹🌹ከይሩንመገድ ይወፍቀን🌺😥ያረብ

  • @AbduKassaw-y4g
    @AbduKassaw-y4g 11 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሠግናለን ኢስላማውይ ኩራቴነው አላህ ይወፍቃቺሁ

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ
    @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ 2 ปีที่แล้ว +96

    የአላህ ሰላም እና እዝነት በነብያቶች ላይ ይሁን

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 ปีที่แล้ว +19

    የአላህ ሰላምና እዝነት በነብያቶች ላይ ይሁን
    ሱበሀንአላህ እጅግ ደስ የሚል ልብ የሚነካ ታሪክ

  • @እሙረያን-ጰ8ለ
    @እሙረያን-ጰ8ለ 2 ปีที่แล้ว +55

    ኢስላም ሰላም ደስየሚል ታሪክ ሱባሀንአሏህ🌹🌹

  • @salehali2585
    @salehali2585 2 ปีที่แล้ว +36

    ባረከላፍኩ የሁሉ ነቢያት ታሪክ ብትለቁልን ጀዛከላኬር

  • @ሀዊየአላህባሪያ
    @ሀዊየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +121

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ኢስላም መሆን መታደልል ነው

  • @አልሀምድሊላህ-ዘ9ኈ
    @አልሀምድሊላህ-ዘ9ኈ ปีที่แล้ว +4

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge3636 4 ปีที่แล้ว +527

    ሰላም ወድሜ አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙስሊም እወዳለሁ መልካም ያገልግሎት ዘመን ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይሁን

  • @የነፍሴስቅ
    @የነፍሴስቅ 4 ปีที่แล้ว +352

    ታሪኩን እዚህዉ ኢላፍ ቲዩብ ከሰማሁት ቆይቻለሁ ግን አዳዲ ጊዜ እቅልፍ እቢ ሲለኚ የነብዩላህ ሙሳን ታሪክ ደጋግሜ መስማት ደስ ይለኛል ለ "እስልምና" የተከፈለ መስዋትነት

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም እየደጋገምኩ እምሰማው ታሪክ የነብያት ታሪክ ውስጤ ነው👌👌👌👌👌

  • @abudhabi9195
    @abudhabi9195 ปีที่แล้ว +19

    ያረብ እኛንም ሙሥሊም ሖነው ከሚሞቱት ያድርግን ያረብ

  • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ
    @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህ. የአላህ ሰላምና እዝነት በአላህ ባሮች ላይ ይሁን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኢላፍ

  • @galaxygalaxy4632
    @galaxygalaxy4632 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 ปีที่แล้ว +41

    ለድናችን ትንሽም ቢሆን እንስጥ ዋጋ ነኝ የኢላፍ ቲዩብ አድናቂ ጀዛኪሏሁ ኸይራ

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሡበሀንአላህየሠዉ.ክፍት.ያረቢ.አተ.ጠብቀን.አተ.ከኛበላይ.ለኛ.አዋቂ.አተ.ነህ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አላህ እጥፍ ድርብ ምስጋና ይገባው ለጌታዬ አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም. ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙላኸይር ፊዱኒያ ወልአኼራ.

  • @ነፊሳሰይድ
    @ነፊሳሰይድ 4 ปีที่แล้ว +125

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የኢላፍ ቤተሰባች እንድት ናችሁ ትንሽ ስለ ኡስታዛችን ልጋብዛችሁ
    ዉዱ ኡስታዛችን
    ለድን ለሂወታችን
    የሆንከን መከታ
    መምረጥ ሲያስቸግረን
    ሳናዉቅ ስንምታታ
    ጀነት ነዉ ክፈያዉ
    የአሊም ወለታ
    መዳከም መሰልቸት
    ፈፅሞ ሳይኖርህ
    ለዉቀት ያበቃሀን
    ኡስታዜ እድሜ ይስጥህ
    ኳላም በአኸይራ ጀነት
    ይሁን ቤትህ
    ብዙነዉ ዉለታህ ለኛ የዋልክልን
    በዚህ በድናችን ብርቱ እንድንሆን
    የነብዩን ሱና ለኛ ያስተማርከን
    አብዝቶ ይክፈልህ አላህ
    መልካም ጀዛህን
    ብዙ ትምህርት ባለዉ በዛ
    ጣፋጪ ደረስህ
    ለኛ በሚገባን በግልፅ አስቀምጠህ በክፍል ለይተህ
    ከቁረአን ከሀደስ ማስረጃ እያቀረብክ አንድም ሳይሰለችህ
    ለኛ ትደክማለህ
    አንተኮ ኡስታዜ ለኛ ስጦታ ነህ
    ድናችን ደግጓል ለሁሉም መመሪያ የሁሉንም መንገድ
    አልሀምዱሊላህ እድሉን አገኘን
    በዉድ ኡስታዛችን
    አላህን እናመስግን ለዚህ
    ትልቅ ኒእማ አብረን እንማማር
    ለትልቅ አለማ
    ሁነን እንድንገኝ ጡሩ ስኬታማ
    ዉድ ነህ ኡስታዜ ሰበብ
    የሆንክልን የአሮህማን ስጦታ
    በልባችን አለህ በጣም ሰፊ ቦታ
    ሌላ ምን እላለሁ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
    ብዙ ነዉ ዉለታህ ለኛ የዋልክልን
    ብዙ ጉድለቶች. ያስተካከልክልን
    ብዙ የምናልፋቸዉ ባለማወቅ ጪምር አሁን ግን ብዙ አወቅን
    ባንተ ምክኒያት
    ድናችንን አዉቀን እንድን ተገብር
    የነብዩን ሱና.
    ስተትን አረመህ ገድፈህ
    በኢስላም ጎዳና
    የኢስላም ስነ መግባር ሁሉንም
    ነገርከን ይህ ሁሉ ዉለታ እንድህ እንዳለብን
    ኡስታዜ ኑርልን ባተነዉ
    ያወቅነዉ ብረሀን ሁነኸን
    ዉጣን ተጨለማዉ

    • @asumyyoutube3048
      @asumyyoutube3048 4 ปีที่แล้ว

      xxwwwgwgg Acccgccwwwccggwwwcuacccwaaaaacaacwaacwwaacwww ccwcwccccwcwwccwcccwcwwwaa cgaccw ccAaccccccncnncnnncnnnncnnnnnWwhcchccnnnnnnaagagwagwwggwgwhccw cwXshw CCwwccwww cg cch ccaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaacaag ccwcwwccncnncnnncnnnncnnnnncnnnnnncnnnnnnncnnnnnnnwcnnnnnnnwwcnnnnnnnwwc ccwcwwwccwccwccwvgccmcmmccmmmwgggggg wccccccwxwwcccwwaxxwccwwccwcwccwcwccvhhchcwwwwwwgc gcg %?%?%?%%?%2222 %mmmmmmmmmmhmmmmmm'hc'2"…'::'22'22' 2'22*'22'22''///'''''&'&'"'# $:44: % '/2'22''"&''$:&: 19 gc 5' 2

    • @zyoutube7602
      @zyoutube7602 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሺአላህ ዉዶ እህቴ ትክክል እኔሁሌምሰምቸ አልጠግበዉም ምረጥ ትምህረትነዉ

    • @hawa12tube8
      @hawa12tube8 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      አላሁ አክበር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
      @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 ปีที่แล้ว +3

      ዋውው ማሻ አላህ ብያለው በትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ አላህ ከውቀት ላይ ህውቀት በኢማን ላይ ኢማን ይጨምርልሽ

    • @ነፊሳሰይድ
      @ነፊሳሰይድ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ አሚን ለሁላችንም

  • @سبحانالله-ج1و2ب
    @سبحانالله-ج1و2ب 3 ปีที่แล้ว +72

    ሱብሀነ አላህ!
    አምላኬ ሆይ አንተ የመሬትና የሰማይ ፈጣሪ ነህ በቅርቢቱም አለም በመጨረሻይቱም አለም ረዳቴ ነህ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ከሷሊሆቹም ከደጋጎቹም አድርገኝ!
    ከነብዩላህ ዮሱፍ ዐ.ሰ ዱአ

  • @FrehaAA
    @FrehaAA ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያላወከውን ሁሉ ለማወቅ ልብህን ብርሀን ያድርግልህ (እኛንም) አሚሚሚሚሚን

  • @success193
    @success193 3 ปีที่แล้ว +13

    ሱብሀን አላህ እየጣፈጠኝ አለቀ ኡፍፍ
    ውዱ ወንድሜ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 ปีที่แล้ว +2

    Wassalmi mshaallaa alhu akubar mshaallaa alhu akubar mshaallaa
    Wa Lekumi salmi warmtulhi wabarakatuu mashallaa alhu akubar 🌳

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 ปีที่แล้ว +20

    ደሰሰሰ ሚል ታርክ ኢስላም መሆን መታደል ነዉ ዛሬ ሰሰማዉ የሙሳን ታርክ ጀዛክ አላህ ህይር

  • @zyoutube4572
    @zyoutube4572 2 ปีที่แล้ว +13

    አላሆይ በሰማአነው ትጥቃአሚ አድርር ግልን ጌታአዬ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👂👂👂👂

    • @NejatAbdu-q8j
      @NejatAbdu-q8j 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ዝምታነውመልሴR
    @ዝምታነውመልሴR ปีที่แล้ว +6

    አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @ufhjfj1941
    @ufhjfj1941 2 ปีที่แล้ว +19

    የማይጠገብ አንደበት❤❤💗💗🌺🌺

  • @galaxyhuawei3233
    @galaxyhuawei3233 3 ปีที่แล้ว +77

    ምንኛ የሚጥም ሀድሰ ነው አልህ ይጨምርል ውንድማችን

    • @taebataeba2975
      @taebataeba2975 2 ปีที่แล้ว +2

      ኮኮኮኮኮቦኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ

    • @abukalid7179
      @abukalid7179 2 ปีที่แล้ว

      Q

    • @rajimilkessa7298
      @rajimilkessa7298 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@taebataeba2975p

  • @FhQs
    @FhQs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባረካላህ ፊክ ማሻኣላህ የምጣፊጭ ታርክ❤❤❤❤❤❤❤❤የሙሳ ወዳጆች እስት የታላያቹ❤❤

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክላህኸይረን
    ኡሥታዝ
    አላህይጠብቅህ

  • @bd2971
    @bd2971 4 ปีที่แล้ว +53

    እስኪ ልመሰጥበት በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ

  • @AnnoyedClogShoes-lw6nh
    @AnnoyedClogShoes-lw6nh 11 หลายเดือนก่อน +6

    የነብየቶች ተሪክ ሰነብ ❤️ ሽፋ ይለል

  • @Taib-v2d
    @Taib-v2d หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ዴሥየሚልሀድሥ አላህይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @semirajemal2216
    @semirajemal2216 4 ปีที่แล้ว +35

    (ሰዐወ)ማሻ አላህ ስንቴ እንደሰማሁት💜🙏

  • @wmczdsr-yv5dc
    @wmczdsr-yv5dc ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ጀዛክላከይር ውስታዝ

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 ปีที่แล้ว +5

    Alhu akubar ☝ saallawatu rabi aleyhi wassalmi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi Alhmadulhi rabi almini inshatalaaa saallawatu rabi aleyhi wassalmi

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp ปีที่แล้ว +3

    መሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 ปีที่แล้ว +3

    የወጣትነት ዘመንህን አላህጋ የተባረከ ያድርግልክ አኺ🧡🥰🤴

  • @abedulfetabedru7304
    @abedulfetabedru7304 ปีที่แล้ว +31

    ጥራት ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው አለህምዱሊላሂ ❤❤❤❤

    • @EnayatullahSharanwal
      @EnayatullahSharanwal 9 หลายเดือนก่อน +2

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን አላህ ምዝጋና ይገባው ሁሌም ለአላህ ሱበሀንው ተለ ምዝጋና ይገባው ❤❤❤❤❤

    • @መኪያ-ጐ5ኈ
      @መኪያ-ጐ5ኈ 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ሇ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ሎሎ😊ሶሶ😊ሶ 24:14 ሶ​@@EnayatullahSharanwal😊😊😊😊ሎሎሎሎሎሎሎ

    • @መኪያ-ጐ5ኈ
      @መኪያ-ጐ5ኈ 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊ቯ😊

    • @መኪያ-ጐ5ኈ
      @መኪያ-ጐ5ኈ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@user-😊😊😊😊vn7gh1pz3o

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስ የሚል አቀራርብ ነው

  • @እማውለታሽ
    @እማውለታሽ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hidaya4447
    @hidaya4447 2 ปีที่แล้ว +17

    ደስ የሚል ታሪክ

  • @musaa-oo6uv
    @musaa-oo6uv 21 วันที่ผ่านมา

    جزاك الله خيرا يا أخي አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ታሪክ ነው ❤😔

  • @ኡሙሀናን-ዐ5ኰ
    @ኡሙሀናን-ዐ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +21

    ደስይሚል ታሪክ🌹🌹🌹

  • @kedirligbo6709
    @kedirligbo6709 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሃነ አላህ እንዴት መሳጭ እና ጣፋጭ ታሪክ ነው እኔ ከዛ በፊት ሰምቼው የተመሰጥኩበት ስለነበር በድጋሚ ከመላው ቤተሰቦቼ በጣም ተመስጠን አደመጥን ተማርን

  • @omuyousriaomuyousira2517
    @omuyousriaomuyousira2517 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህኸይረ ኡስታዝ አላህ ከክፊነገረ ይጠብቅህ ያረብብ

  • @TemreTemregeleta
    @TemreTemregeleta 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማዉ,ብሰማዉ,እማልጠግበዉ,ታሬክ,,,,,ያአላህ,ካቲማችንን,አሳምረል❤❤❤

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ሆይ አንተ ሁሉንም መደረግ ትችላለህ የጠመመችን ነብስ እምታቀና አንተ ብቻናብቻነህ አንተ ቀናውን መንገድ ምራን

  • @መኪያአህመድ-ሠ2ገ
    @መኪያአህመድ-ሠ2ገ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Mንኝ
    @Mንኝ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀን አላህ

  • @جميله-د7ح
    @جميله-د7ح 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ

  • @hayatmakaneselamtube9833
    @hayatmakaneselamtube9833 10 หลายเดือนก่อน +9

    የነብዩ ታሪኮች በጣም ነዉ ደሥየሚሉኝ ሥሠማቸዉ ጀዛአላህኸይር😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @hshshshsh3977
    @hshshshsh3977 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን ምታቀረቡት ሀዲስ ሁሉ ልብ ዉስጥ ሰምጦ ይገባል

  • @አሚናነኝየቆሼዋልጅ
    @አሚናነኝየቆሼዋልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ዋው ወላሂ ደስ እሚል ነበር ማሻ አላህ እና አልይሁም ሰላም ሙሳ ዋ አሩን ሰላትና ሰላም በሙሳ እና በአሩን ላይ እና በሁሉም ነብያት ዐ ሰ

  • @YyUu-fv2hk
    @YyUu-fv2hk 11 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ሰላምእና እዝነት በነብያቶች ላይ ይሁን 🌷🌷

  • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
    @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ 3 ปีที่แล้ว +15

    አንለይክ የምተደሪጉ ሰዎች ጤናኛ ነቹ አሏህ ቀልብ ይስጠቹ እሄኔ በመይራበ ቦታ የምትዉሉ ነቹ እለፍ አሏህ ይጨምሪልህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ ሰላም እዝነት በነብያችን ላይ ይሁን❤❤❤❤

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ

  • @MoloFatimah
    @MoloFatimah 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብኸን አለሀ ሱብሀን አሏህ
    በጣም ደሥ የሚል ታሪክነህ

  • @Cg-hr2ee
    @Cg-hr2ee 4 ปีที่แล้ว +5

    ባረከላሁ ፋኩም

  • @FetumaYesin
    @FetumaYesin ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
    @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ 4 ปีที่แล้ว +23

    ማሻ አላሀ በጣም ጡሩ ነው ቀጥሉበት
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @user-zl2ou5pj5n
      @user-zl2ou5pj5n 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍

    • @tehaytehay
      @tehaytehay 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጊታ💚💚

  • @bakdxb8765
    @bakdxb8765 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢላፊ ቱይብ ቃላት አጠረኝ ወላሂ ጀዛኩምላኸይርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ
    @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወለይኩም ወራመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሠማው የማልሠለቸው #የነብያቶች ታሪክ
    #የሰሀቦች ታሪክ
    የአላህ ይህ ሁሉ የኢስላም ፀጋወች ናቸው አልሀምዱሊላህ አላህ ሙስሊም፡አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን አሚንንን

  • @ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ
    @ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ ባረበኛ ሰመቸዋለሁ ይብለጠአሁን ገባኝ ጀዛክአላህኸይር

  • @HamzaHmza-fl2zf
    @HamzaHmza-fl2zf 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ እዝነት በነብያቶች ላይ ይሁን
    እኛም በሰማንው አላህ ተጠቃሚ ያድረገን

  • @ለተዛንእናለሀመአነ
    @ለተዛንእናለሀመአነ 4 ปีที่แล้ว +9

    ወአለኩም አሰላም ዎራአማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ጃዛካላሁ ከይር

  • @بسمالله-ف1ذ7م
    @بسمالله-ف1ذ7م 2 หลายเดือนก่อน

    ልብ ሥቅጥ የሚያረክ ታሪክ የአሏህ ሠላም በሙሣላይ በነብያቶችሁሉ ይሁን

  • @eliana_entertainment
    @eliana_entertainment 3 ปีที่แล้ว +19

    ውድ የ ኢላፍ ቤተሰቦች በርቱልን እንወዳቹሃለን

  • @lazimhussein3827
    @lazimhussein3827 3 ปีที่แล้ว +18

    Masha Allah jzk
    This tube is my favorite 💕

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ف4ت
    @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ف4ت 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ. መሸ. አላህ. በጣም እናመሰግናለን. ወንድም

  • @فاطمةسعيد-م6ش
    @فاطمةسعيد-م6ش 3 ปีที่แล้ว +8

    የአላህ ሁላቺንንም. ታጋሾቺ እውቅትን. እምንቀስም ያዱርገን አሜን

  • @blackqueen7817
    @blackqueen7817 4 ปีที่แล้ว +69

    I'm orthodox but I was here to learn about mensa history it was great

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 ปีที่แล้ว +5

      I am prud of you do you have tlegeram I have question for you? This is for Queen

    • @blackqueen7817
      @blackqueen7817 3 ปีที่แล้ว +2

      @@milkilion696 yes I have

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 ปีที่แล้ว

      @@blackqueen7817 12023226227 add me this is my number I am in us ,where are you?

    • @hdjjd7607
      @hdjjd7607 2 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ብርሀን የሆነውን ኢስላምን ይወፍቅሽ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +3

      ጎበዝ

  • @መኪያአህመድ-ሠ2ገ
    @መኪያአህመድ-ሠ2ገ 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ❤❤❤❤❤

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 ปีที่แล้ว +9

    ሡባሀነሏ ላዚም አሏሁ አክበር እሄን ሁሉ እቁራአን ውሥጥ ታገኙታሏችሁ እህት ወድሞቼ ቁርአን ቅሩ

  • @GiasBd12-r2e
    @GiasBd12-r2e 8 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላሂእስላምላረከንጌታ ❤❤❤❤ ሡባንአላህ😊😊😊

  • @አላህሆይሰብርንወፍቀኝ
    @አላህሆይሰብርንወፍቀኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ያ አላህ እኛንም የሰማንበት የምንኖርበት ያድርገን
    አሚን ያረበ ላለሚን

  • @HggVc-us9ie
    @HggVc-us9ie 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀነላ ሀልሀምዲሊላሀ ሙስሊም ላረከኝ ጌተሀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hነኝስደተኛዋ-x2v
    @Hነኝስደተኛዋ-x2v 4 ปีที่แล้ว +14

    ሡበሀን አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን አሚን ያረብ

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሜል ታርክ ነው ጀዛከ አላህ ኸይረን

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 ปีที่แล้ว +12

    ወአለይኩም ስላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ጀዛከ አላህ ወላሂ በስማውት ቁጥር እዳዲስ ነው የሚውንብኝ ብስማው ብስማው የማይስለቸኝ ለነገሩ የአላህ ቃል ተስምቶ መች ይጠገባል አላህምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ሱብሀን ወታላ ይገባው ሙስሊም አርጎ ስለፈጠረኝ

  • @fatumazeyinu3596
    @fatumazeyinu3596 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሌይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ሙሉ አፈያህን አሏህ ያሳምርልህ ምንኛ መታደልነው ሱበሃን አላህ በድናችን ሁላችንንም ጠንካራ ያድርገን الحمدلله الل نعمل إسللم😍

  • @እሩሀይቱብ
    @እሩሀይቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል

  • @Huda19998
    @Huda19998 4 ปีที่แล้ว +19

    SubanAllah Thank you May Allah give you goodness.

  • @zeynab8119
    @zeynab8119 4 หลายเดือนก่อน

    ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @ጠዩየብትከማል
    @ጠዩየብትከማል 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኩሙላኾይር ወላሂ ደስየሚል ታሪክ ልብየሚያርስ ቀጥሉበት እዳያቆርጥ አብሽሩ

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ድምፅ😢❤❤❤❤

  • @ThTh-up8bf
    @ThTh-up8bf 3 ปีที่แล้ว +18

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله الله يحفظك من كل شرا صلى. الله عليه وسلم 😍😍❤❤❤❤❤❤👉

  • @RrRr-z3f
    @RrRr-z3f 4 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀኢላ አተ ሡብሀነከ ኢኒኩቱ ሚነዟሊሚን❤❤❤❤

  • @hayathayati128
    @hayathayati128 4 ปีที่แล้ว +9

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አለህ ከኩፉ ነገሮች ይጠብቅህ ወዲማችን

  • @مدينة-ر9ب
    @مدينة-ر9ب 3 ปีที่แล้ว +1

    ደጋግመዊ ቢሰሙት የማይጠገብ ነው የነብያት ታሪክ ሰላም በሁላቸውምላይ ይስፈን

  • @Hነኝስደተኛዋ-x2v
    @Hነኝስደተኛዋ-x2v 4 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩ አላህ ኸይር

  • @Aman-pl9wx
    @Aman-pl9wx 2 หลายเดือนก่อน

    መሸለሂ በጠም የምረል አለህ ይጨምርልሽ

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 4 ปีที่แล้ว +3

    ወዲም ጀዛኩ ምላኸይር አላህ ይጠብቅህ ባለሕበት

  • @Sameera-s1q
    @Sameera-s1q 4 หลายเดือนก่อน

    እላየወዲሜ ጀዛከላህየነብያትንታክስስማደሰይለኛልአልሀምዱሊላህሙስሊምላደርገኝአላህምሰጋናይገባለአለማትጌለሆነው

  • @GffFhfu-ce4wp
    @GffFhfu-ce4wp 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ሰላም በነብያቶች ላይ ይውረድ

  • @ssaa8704
    @ssaa8704 3 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀነሏህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ አላሁ አክበር ☝️

  • @Hikma-l3x
    @Hikma-l3x หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩመላህ❤