ነገም ሌላ ቀን ነው || ለብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 197

  • @SemiraKassaw-m1r
    @SemiraKassaw-m1r ปีที่แล้ว +13

    አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ማሽ አሏህ የሚማርክ ድምፅ የሚስብ አቀራረብ ወላሂ ልዮ ነዉ ከአላህ በታች አንተን ስሰማ ጠንካራ እሆናለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ኢንሻ አሏህ ነገ ደግሞ የተሻለ ቀን ይሆናል ዋናዉ ነገር ሶብር ሶብር ሶብር ነዉ ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ትምህርት ምርጥ አቀራረብ بارك الله فيك وجزاك الله خيرا يا اخي

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 ปีที่แล้ว +2

    ዋሌይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላሁ ከይር አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 2 ปีที่แล้ว +21

    ያኡመተል ሙሀመድ ኑ ኑ ዲናችን እንማር እንወቅ ጀዛከላ ኸይር በዱኒያ በአሂራ አላህ ያስደስትህ

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን ያረብ

    • @RehimaAhimed5880
      @RehimaAhimed5880 13 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ🎉🎉

  • @lemarmsekn5324
    @lemarmsekn5324 2 ปีที่แล้ว +27

    እውነት ነው ነገን ያሳየው ነገ ሌላ ቀን ነው መልካም ትግስት ይስጠን
    ጀዛከላ ኸይር

    • @semankadiro8554
      @semankadiro8554 2 ปีที่แล้ว

      Allah yist wondime

    • @ziyadmuzeyen9704
      @ziyadmuzeyen9704 ปีที่แล้ว +2

      የህሊና ጠብታ ማር በመልካም አንደበት ።
      በረሱል ላይ ሰላዋትና ሰ ላ ም ማውረድ ን አንርሳ!!!!!!

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +16

    ስምተን የምንጠቀም ያድርገን
    አንተንም አላህ ይጨምርልህ

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 3 หลายเดือนก่อน +7

    አላህየ በሂወቴ ያለዉን ነገር ታዉቃለህና አግዘኝ በድኔም አበርታኝ ነገሌላቀነዉ የደስታቀነዉ ኢሽአላ ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ ปีที่แล้ว +13

    አላህ ሆይ ትላንት ያለፍኩብህ ጉልበቴ ዛሬን የኖርኩብህ ህይወቴ ነገን ማቅድብህ ተስፋዬ አንተ ነህና አትተወኝ🤲

  • @sikosilo1196
    @sikosilo1196 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aselam Walikum Ostaz Jezak llah hayir jeza🎉🎉

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ነገን ያሳየው ነገ ሌላ ቀን ነው መልካም ትግስት ይስጠን🤲🤲

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡሰታዞቻችንንእረጅም እድሜ ከአፍያጋር አላህ ይሰጣችሁ እናንተ በተናገራችሁት እኛ በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 3 หลายเดือนก่อน

    አላሆይ ሶብር ስጠኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ያረብ

  • @ZinetAbdu-b5n
    @ZinetAbdu-b5n 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነገም ሌላ ቀን ናት

  • @እሙእብራሂም-ፀ3ቸ
    @እሙእብራሂም-ፀ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ዱዓ አድርግልኝ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልን አላህ ይጠብቅህ እዉነትም ነገም ሌላ ቀን ነው

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน

      انشاءالله،يارب،امين😢😢😢

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰሞኑን ከባድ የህይወት ፈተና ነበር ያሳለፍኩት ወላሂ በጣም ደክሞኝ ነበር ዛሬ ያሄንን ትምህርት ሳዳምጥ ሰላም እና ጉልበት አገኝሁ አላህ ጀዛህን በጥሩ የመልስው በጣም አመሰግናለዉ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ዱንያ ፈተና የበዛባት አገር ነች ቢቻ አላሀም ዱሊላ ኩን ፈየኩን

  • @SumeyeLale
    @SumeyeLale 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጄዘኩሙሉ ሀይራን እነንታም በስተለለፈቹት እኛም በሰመነዉ ተጣቃሚ የርገን አለህ ሁለችንም ከተገሾክ የርርጋን አለህ እነንተንም በሀይር ስረቹ ረጅም እድሜ የቆየቹ

  • @saadaadam1264
    @saadaadam1264 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏሁ ኸይር ስለፈጅር ሰላት የሰጠኸንን ምክሮች በመተግበር እኔ ላይ ሰርቷል ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይዚድክ ሚን ፈድሉ ያረብ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +5

    እ ወላህ አላህ ፃናት ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ አላህ ሶብር ይስጠን ጀዛ ካላህ ኸይር ወድማችን

  • @zd8699
    @zd8699 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኽይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @rhdh7177
    @rhdh7177 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአ ወራ ወበ ሀቅነው ነገም ሌላቀነው አላህ ይጠብቃችሁ ኢላፎት የኛ መድረሣ

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢላፍ የኔ ምርጥ ያረብ ከሶብሮኞቹ ባሮችህ አድርገኝ ኢላሂ በእዝነትህ

  • @ZahedaNaser
    @ZahedaNaser 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ያረህማን ያረሂም በእዝነትክ እዘንልን ለንተ እዝነት ምንም አይነት ገደብ ዬለው ጀዘኩምላ ኸይረን

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ💌🌸💌 ጃዛኩሙላህ ኸይር ደስ የሚል አቀራረብ 🌷🌷🌼💐

  • @አሀምዱሊላ
    @አሀምዱሊላ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወለይኩምሰለም ዋረህመቱለሂ ወረከቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህ ውሰታዝ አላህ ሶብር ይሰጠን

  • @بنتمحمد-ق4ق
    @بنتمحمد-ق4ق 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለንኡስታዛችን ማነውኢላፍንእንደኔበጉጉትየሚጠብቅ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mduae2013
    @mduae2013 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄዛኩሙላ ኸይረ ባተ ምክር ብዙተማኩ በት ብዙሙሲ ባዎች ተደራረበ ብኝ ያተን ስሰማ ሰበርኩ

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋለኩምስላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ. እድሜ ላለሁ ነገም ለላ ቀን ነው አላህ በከይር ነገር ያበርታታን እንሻአላ. አላህ ቀልባችን. በመልካም ነገር ያሙላልን አላህ ጥሩ ስራ ላይ ያግዘን እንሻአላ🙏🙏

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወለይኩም ሰለም አሰለም ወራሃማቱላሂ ወበራካቱ❤❤❤❤

  • @RoobabaRoobaba
    @RoobabaRoobaba 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኢላፍ ይቱብ ጀዛከሏህኸይ በስደትያለንሁሉ አሏህይሁነን አላህይርዳን አሏህ ይጠብቀን 💚💛❤

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน

      امين،اللهم،امين،يارب

  • @rahmetasnke3816
    @rahmetasnke3816 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁመሸአላህ
    አሏህሶብርንይስጠን
    ጀዛካላህኽይርኢላፍ

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير يا استاذ

  • @EmuTekya
    @EmuTekya 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንንንን

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህፈጣራይጠብቅህእኛንምተጠቃማወችአላህያረገን

  • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
    @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛ ከላሁ ኸይረን

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አሏሁ ኽይረን😢❤

  • @HfVh-ij9hx
    @HfVh-ij9hx 3 หลายเดือนก่อน

    አላህዬ ሠብሩንሥጠን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @habibaamohamedd9176
    @habibaamohamedd9176 2 ปีที่แล้ว +3

    ነገ ሌላ ቀን ነው እውነትም በጣም ነው

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢነለህ መእሰቢርን አለህ ከሰብረኞች ገነው

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ 👍👍👍ትክክል አላህ ሂድያይስጠን

  • @htdchhtrr5507
    @htdchhtrr5507 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋለይኩም ሰላም ሣህ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አተን ስሰማ እርጋጋለሁ አላምዱሊላህ ጀዛኽከለህ ሐይር🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 6 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ አለሀ ጠንካራ ያዲርጋን ያራቢ አሚን አልሀምዱልላሀ ስላሁም ነጋር

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @SADIYAKORI-m3x
    @SADIYAKORI-m3x 2 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም መሰላም ወራህቱላህ ወበረካትሁ አህለን ❤❤❤

  • @aminatoumer6104
    @aminatoumer6104 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ከሰብርኝች ያረገን

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว +3

    ዲናችን እንውቅ አልብን አድራ

  • @assaJod-kd3lg
    @assaJod-kd3lg 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ነኝ ሰብር አጣህ በጭንቀት ልሞት ነው አላህ ሰብር ስጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይቢ😢😢😢😢

  • @foziaali5997
    @foziaali5997 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአወወ ወንድ ሜ ወላሂ መልክትህ ሀሉ ለኔ ይመስለኛል ጀዛክ አላህ 🙏🙏

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘአክ አለህ ከይሪ አቢ ኢያዲ

  • @mopfst2491
    @mopfst2491 2 ปีที่แล้ว +61

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ውድየኢላፍይቱብተካታዮች ውድያገሬልጆች በያላችሁበትየአላህእዝነትናእረህመትአይለያችሁ

  • @meryammuhye
    @meryammuhye ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም አሰላም የኛ መካሪ አላህ ጀዛህን ይክፈልልን

  • @Rahmah-p8n2h
    @Rahmah-p8n2h 3 หลายเดือนก่อน

    Amin

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 3 หลายเดือนก่อน

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe ❤❤amin yarbi

  • @حننمحمد-ض6ك
    @حننمحمد-ض6ك 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኹሙሏሁ ኸይር

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 2 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውሳህለን ኡስትዝና በሰማነው ተጠቃሚ ያርግን ስለላሁ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም አላህ ብሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ስለላሁ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @hawasulaiman9674
    @hawasulaiman9674 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezakumullah khire besmanew yemntekam yadergn

  • @zaragodb8198
    @zaragodb8198 2 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛከአላህ

  • @musicalet-m9k
    @musicalet-m9k 2 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @susubintbaba6644
    @susubintbaba6644 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩም አላህኸይር

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ መሽአላህ ት /ት ወላሂ የማይጠገብነዉ

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ያጽናን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይሩን

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለንንንን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @abdisahajo4270
    @abdisahajo4270 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير الجزاء ❤❤❤

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว +2

    Aslatu weslame ala resuelellahe.

  • @nurmedia2170
    @nurmedia2170 2 ปีที่แล้ว +2

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ሼር እንዳታልፍ

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน

    صلى،على،وسلم،نبين،محمد❤❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም፡ሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ።ጀዛከላህህይር።

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ

  • @ghhcjcuufcufugvu8812
    @ghhcjcuufcufugvu8812 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክአላህኸይር👍👍👍

  • @سعادة-خ3ق
    @سعادة-خ3ق 3 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩምሰላም❤❤❤❤

  • @abudulabudul3707
    @abudulabudul3707 2 ปีที่แล้ว +2

    Enshallah ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🤔🤔

  • @ljehulemwedishalew4310
    @ljehulemwedishalew4310 ปีที่แล้ว +1

    Wealeyikumselam werahimetulahi weberekatu jezakeallah heyir

  • @fatumemohmmedaa3902
    @fatumemohmmedaa3902 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረክላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaragodb8198
    @zaragodb8198 2 ปีที่แล้ว +3

    ዎድም እህቶቼ ዱዓ አሪጉልኝ በጣም ፈታነ ውስጥነው የለውት

    • @tube4169
      @tube4169 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน +1

      عبشار،انشاءالله،يارب

  • @zmzmzzm1414
    @zmzmzzm1414 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻእላህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LemlemSualih
    @LemlemSualih 8 วันที่ผ่านมา

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 2 ปีที่แล้ว +2

    Jezakumulahu heyren selne new semtew kmtqemu yadergen

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነዉ ጀዛካላህ ከይርን

  • @ሱሱነኝከወደሀዉይ
    @ሱሱነኝከወደሀዉይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋለለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ

  • @ZeryeAli
    @ZeryeAli 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክላህ
    ህይር

  • @AbdlebareBeharu
    @AbdlebareBeharu 3 หลายเดือนก่อน

    Amin❤❤❤❤

  • @mehammedOumer-z3o
    @mehammedOumer-z3o ปีที่แล้ว +1

    الهم صل عل محمد نبينا وحبيبينا

  • @seada538
    @seada538 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህይወፊቀንየአላህ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 หลายเดือนก่อน

    يا رب صبرا جميل جزاك الله خير
    🎉

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢላፍ የኔ ምርጥ
    ዋለይኩምሰላም ወርሐመቱላሒ ወበረካቱሁ

    • @mmse6269
      @mmse6269 2 ปีที่แล้ว

      ✅✅✅🛍🛍🛍

  • @rbyaahmad666
    @rbyaahmad666 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم اسلام ورحمته الله وبركاته

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር አሚንያረብ

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mash Allah 👍👍👍👍👍👌

  • @toybahasen5265
    @toybahasen5265 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @نتتتتتت
    @نتتتتتت 7 วันที่ผ่านมา

    አላህየዘነለነ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน

    وعليكم،اسلام،ورحمه،الله،وبركاته،جزاك،خيرن،يارب،الله،يىوقين،صبيرن😢😢😢😢

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว +2

    Subhanallahe

  • @lailalaila-y4q
    @lailalaila-y4q 7 วันที่ผ่านมา

    Walakume salame waramatulayi wabarakatu

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว +1

    ስበሀነላህ አላህ ትግስትኛ ያድርግን

  • @taibat220
    @taibat220 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @አለውያ
    @አለውያ ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 😢جزاك الله خير