ደስ እንዳለሽ ሙሉ ፊልም Des Endalsh Full Ethiopian Movie 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • ደስ እንዳለሽ ሙሉ ፊልም Des Endalsh Full Ethiopian Movie 2022

ความคิดเห็น • 89

  • @tesfawende296
    @tesfawende296 2 ปีที่แล้ว +81

    ምንም ቢሆን ቆየት ያሉ ፊልሞች ደጋግሞ ቢታይ ይሻላል ካሁን ፊልሞች

  • @amitheylemaryam6485
    @amitheylemaryam6485 2 ปีที่แล้ว +12

    በሂወቴ እንደዚ ፍልም ያስተማረኝ የለም በጣም አስተማሪ ፍልም ነው የዚህን ፍልም ደራሲ እባካቹ ምታውቁት ንገሩኝ እና በተጨማሪ የትግራይ ልጆች እና ያአማራ ልጆች ከዚህ ተማሩ አኛ ማንታ ልጆች ነን እናታችን ኢ/ያ በማሀል ተጎጂ ናት እባካቹ ይቅር ተባባሉ ከተሳሳትኩት ይቅርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @besttube8710
    @besttube8710 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባቡጂዬ (ቾንዳ) ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ምስኪኑ ወንድማችን 😭😭😭

  • @Neba1826
    @Neba1826 20 วันที่ผ่านมา

    ይለያል ምርጥ ፊልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ፊልም ነዉ የምር😢❤❤

  • @MeronMelake-xj7dl
    @MeronMelake-xj7dl ปีที่แล้ว

    አረ ያበደ ፊልም ነው❤❤❤💥💥💥በተላይ የምወደው ሰው ማንዴ🥰🥰🥰🥰

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 6 หลายเดือนก่อน

    መንዴላ መጀመሪያ ፈረ ስለሆንከ አነደሀኝ ነበር አሁን ግን አንጀቴነዉ የረስከዉ በአንደድ ቦክሰ ጠልከቸዉ አደል ጀግና መሆን እንደዚነዉ

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 6 หลายเดือนก่อน

    የሰራ አባት ሊከለኪለቸዉነዉ ብዬ ነበር ለመነኛዉም ምርጥ ፊልም ነበር

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 2 ปีที่แล้ว +11

    @wolofano:በዚህ ምድር ላይ ከእስልምና የበለጠ ነገር አልተሠጠንም ያረብ የሠጨረሻችንን ነገር አደራ ኢላሂየ የቀብር ኑሯችንን አሳምርልን ከጀሀነም እሳት አንተ በራህመትህ ጠብቀን በጀነተል ፊርዶስ ከረሱል ሰ አ ወ ጋር አጎራብተን አሚን ያረበል አለሚን🤲🤲🤲🎁🎁🎁

  • @mameወሎየው
    @mameወሎየው 2 ปีที่แล้ว +17

    ሙስሊም እህቶች እሮመዳን እየመጣ ነው ምን ያህል ዝግጁ ነን ኑ እስላማዊ ትምህር እንማር
    ፕሮፋይልሉን በመጫን ሰብሰክራይብ
    ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል

  • @selam9713
    @selam9713 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባቡጅ የኔ ምስኪን 😢😢😢😢

  • @halimbintawel7269
    @halimbintawel7269 2 ปีที่แล้ว +14

    የቆየም ቢሆን አሪፍ ፊልም ነዉ🥰

  • @በሱፍቃድቻናል
    @በሱፍቃድቻናል 2 ปีที่แล้ว +3

    የይቅርታ በር በጠፋበት ስአት እስኪ አጥብቃችሁ ጩሁልን የይቅርታው በር ይከፈት ልጁን እደሁ በጣም የሚያሳዝን ድራማነው አሁን ያለንበትን የረሶበረስ ጦረነትን ነበር አስቀድማችሁ የሰራችሁት አደትቢት ይሆን መጨረሻችን ይመር እደድራማው ተዋቅተን ተባልተን ለውጨ ጠላት ተላልፈን እዳንሰጣጥ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🙏💯

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

      ተሰጣጣን እኩ የውጪ ጠላትም የአገሮሰጥ ጠላት ግብፅ ሱዳን አሜሬካን እየተባላንነው ሰውን ዘቅዝቀን መግደል በሳት ማቃጠል እንደበግ ማርድ የትነው ያለው ኤትዪጰያ አውን ደግሞ የትኞው ክፉት ቀርን 🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭

  • @garamulaebolaebo700
    @garamulaebolaebo700 ปีที่แล้ว +1

    ማንዴላ እና ቃሊዬ ዉስጤ ናቸዉ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሳኝ ሰወች ያሉበት ፊልም ውነው🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤረ ወድያ አንቺ ጤናም በሽታም የለሽም ክክክክክ ወይ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 🙏❤

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo film new gin betam astemari new....

  • @berbere4478
    @berbere4478 2 ปีที่แล้ว +1

    Sound track ቡዙ የድሮ ፊልም ተሻሽሎ መጣ ማለት ነው ጆራችን ለመበላሸት ነው የሆነ ረባሽ ሙዚቃ የምታደርጉት ለምን ድነው

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ ปีที่แล้ว

    በጣም ታሳፍራላቹ አሁን በናተ ቤት ሙድ ይዛችኋል ፊልሙን እንይ ወይስ ሙዚቃውን እንስማ

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ማደላግን ፈሪ ሁነህ ስትሠራ አያምርብኸም

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +5

    የቆየ ደስ የሚል ፊልምነው😍ማንዴ
    ሰገነት ይፍጠር ምርጥ ካራክተር👍

  • @kisulove7064
    @kisulove7064 ปีที่แล้ว

    Very good content and hopefully it will go far well ❤

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 6 หลายเดือนก่อน

    ለመስቲከ የመይሆና ገንዘብ ሰቶወት በበቡር ሂጅ ይለል ወይ የኤሌክቴርክ እጨት የመሠለ ሰዊዬ

  • @tarikuassefa5755
    @tarikuassefa5755 ปีที่แล้ว

    Yes you are right resafw

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አቤል በልጅነቱ አሁን እዲ አድጎ ድሮም ዱባነህ ያምርብሀል ግን

  • @aminali2054
    @aminali2054 2 ปีที่แล้ว

    Tekekel kahun film yedero lekeso yeshalal

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 2 ปีที่แล้ว

    አሁን እንደዚህ አይነት ፊልም ምንድነው ትውልድን የሚያስተምረው????

  • @ሳሚፖፖ
    @ሳሚፖፖ 2 หลายเดือนก่อน

    ሱሪየኮወርቋል

  • @MahmmadHabash
    @MahmmadHabash ปีที่แล้ว

    ዋው❤

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +2

    manda ylebt felm betam des yelgnan enamsegn alen bertu

  • @MahmmadHabash
    @MahmmadHabash ปีที่แล้ว

    ልክነው❤❤

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshee soderewoch lemen atsemum classic atabizu dimstu aysemam

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 2 ปีที่แล้ว +2

    ከምርቃቶች ሁሉ ምርቃት ንፁ ልብ ይስጥህ

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 ปีที่แล้ว

    ሰገን ቆንጆ

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ ፊልም

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @Ay_Beauty_Star
    @Ay_Beauty_Star 2 ปีที่แล้ว

    Sad movie
    Poor mother

  • @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው🥰🥰🥰

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow 👌

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeqoye film eri shemnew

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እስካሁን አላየሁትም ይገርማል

  • @ephremendalek8842
    @ephremendalek8842 2 ปีที่แล้ว

    Yamral gin yikerachuhal

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 ปีที่แล้ว

    Film alekebachu ende mndinew yekoy

  • @YonasMoges-k3x
    @YonasMoges-k3x 2 ปีที่แล้ว

    የአማርኛ ፊልም sound track 0%

  • @beletutezera2234
    @beletutezera2234 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚየም ቢቀርጥሩነበር

  • @goyitomtekle2580
    @goyitomtekle2580 2 ปีที่แล้ว

    ager batiy tiru neber

  • @mustariyaaabdii9560
    @mustariyaaabdii9560 2 ปีที่แล้ว +2

    Mandela 😔😔😔😔

  • @kebebushmekiso459
    @kebebushmekiso459 2 ปีที่แล้ว

    Wowow

  • @hiwotabebe6108
    @hiwotabebe6108 11 หลายเดือนก่อน

    wow❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😂

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ከልጅነት አልፎ ልጅ ሊያደሮስ ነው

  • @sarahtube3042
    @sarahtube3042 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @yeyaredzema3794
    @yeyaredzema3794 2 ปีที่แล้ว

    Chayinalen Share Lic Subscribe Bemadireg Aberetatugn Menfesawi Mezmurochin yagegnalu

  • @hamu143
    @hamu143 2 ปีที่แล้ว +2

    Sejamer terugni

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰገን ሰገጤ ተዋህዶን ስትሰድቢ ነበር ሸሌ መናፍቅ

    • @abaytube1595
      @abaytube1595 2 ปีที่แล้ว +2

      እና መምከር አይሻልም ስድብን በስድብ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +2

      የኦርቶዶክስ ደደብና ቅናታም ምላሰኛ እንጂ ምንጥሩነገር አላቹ የመከርሀት መሰለህ ደሞ ምንምትመክሩት አላቹ እንጨታም።

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 ปีที่แล้ว

      @@romitessadiiii4477 ቲሽ ከስምሽ ቀጥሎ የቀጠልሽው ስም ይናገራል ማንነትሽን ለብር ብላችሁ ሃይማኖታችሁን ምቀይሩ ብሄሮች አንድ እናተ ናችሁ ሸርሙጦች መናፍቅ እስኪ የቱ ነው የናተ የሆነ መፀሀፍ ቅዱስ ቅዱስ ቃል የቱ አምጪ እስኪ ዛራም ሸሌ😂😂😂🤪🤪

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 ปีที่แล้ว

      @@romitessadiiii4477 እስላም ሆንሽ መናፍቅ ያው ናችሁ ለብር ብላችሁ ሀይማኖታችሁን የመቀየር አባዜ አለባችሁ ብር ከፈጣሪ አስበልጣችሁ ስለ ምትወዱ አንቺ ሰው አምላኪ ለመሀመድ አይደል ምታፈነድጂው ስለ እኛ ስዕል ትርጉም የት ታውቂያለሽ ጠዋት አይሻ ማታ ሻኪራ ሸሌ😂😂🤪🤪አራጅ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +2

      @@BABR7826 የውሸት እምነት ስለያዛቹ ተናግሮማሳመን ስለማትችሉ ስድብብቻ ከቄሱ እስተ ህፃን ድረስ የናተስራ ሀገር ማፈረስ ባህል ማበላሸት ዝና መስራት ራቆት መጨፈር ኧረስንቱእናተ ነጃሳ።እስልምና ደሞ ለሰው ሳይሆ ለፈጣሪ ተገዙነውሚለው እኔምሰግደው ለአላህ ነው

  • @achunega3772
    @achunega3772 2 ปีที่แล้ว +3

    እቺ ባለጌ ያለችበት ማየት አያስፈልግም

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ፊልም ነው😏

    • @semiraabdulwahid1000
      @semiraabdulwahid1000 2 ปีที่แล้ว

      ከዘድሮ ፊልም የድሮው አምሳ ጊዜ ማየት በስት ጣሙ

  • @idrisyassin4703
    @idrisyassin4703 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ፊሽካ ከንፈር ካንደበቶ በወጣው ነገር ተቀይሚያታለሁ

  • @omerhassan1498
    @omerhassan1498 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ🙄😃

  • @addisasisaye2157
    @addisasisaye2157 2 ปีที่แล้ว

  • @yeshitesema3383
    @yeshitesema3383 2 ปีที่แล้ว

    Sodare Tv Lemin Kome

  • @EnzemrTube
    @EnzemrTube ปีที่แล้ว

    are Mandela tewnehal

  • @ANNNews501
    @ANNNews501 2 ปีที่แล้ว

    dits trat zero

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 ปีที่แล้ว

    ማንዴ በቃ ተከሰትክ

  • @destamengistu9660
    @destamengistu9660 2 ปีที่แล้ว

    Abo ymcacu

  • @abikasu1133
    @abikasu1133 ปีที่แล้ว

    Aykftm

  • @lijmaki212
    @lijmaki212 2 ปีที่แล้ว +2

    ፐ ፊልም👌

  • @yotitube9014
    @yotitube9014 2 ปีที่แล้ว

    Bitsb Argug

  • @SelamTasfaye-p1v
    @SelamTasfaye-p1v ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @Zakiye-t8k
    @Zakiye-t8k ปีที่แล้ว

    ❤❤❤