"ለጥበብ ብዬ ስራዬንና ደሞዜን ትቼ ጎዳና ተዳዳሪ ሆንኩኝ ..." ደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • "ለጥበብ ብዬ ስራዬንና ደሞዜን ትቼ ጎዳና ተዳዳሪ ሆንኩኝ ." ደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 57

  • @melogabriel9071
    @melogabriel9071 6 หลายเดือนก่อน +15

    እዉነት ነዉ አዉቀዋለሁ
    ዛፍ ጥላ ሰር ቁጭብሎ ሲያነብ ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ ሀሳብህ ስለተሳካ ደስ ብሎኛል (ባሳ)😊

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 หลายเดือนก่อน +8

    Seifu የሚገርም ታሪክ ነው ሌሎች ሳይፈልጉ ስቃይ ችግር መከራ ያጋጥማቸዋል አንተ ግን እሪስክ ጎዳና ፈልገክ ገብተክ ፈተናዎችን ተቋቁመክ አለማክን ማሳካት ትልቅ ስኬት ነው፡፡ በርታ ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለክ

  • @leulsegedasmamaw9870
    @leulsegedasmamaw9870 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያዕቆቤ በጣም የማደንቅህ ደራሲ ነህ በመጽሐፎችህ ስታስደስተኝ ከርመህ አሁን ደግሞ እዚህ አስደመምኸኝ የሾዉን መልክቀየርኸው እኮ። ሰይፍሻም ልትመሰገን ይገባሃል ጥሩ አዳማጭ እና ጠያቂ ነበርሕ።

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ውይይት ነበር።
    ሰይፉ አደብ መግዛትህ፣ ቧልት አለመቀላቀልህ እጅጉን ደስ ይላል።

  • @user-xn4ri1pv8q
    @user-xn4ri1pv8q 6 หลายเดือนก่อน +5

    በርታ። አዳምጦ መመለሰን ግን አጎልብት

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 6 หลายเดือนก่อน +2

    አዳም ረታን አለማድነቅ መብቱ ሆኖ ሳለ አፃፃፉን ማሳነስ ግን አግባብ አይደለም። ልጁ ትንሽ ለሀገር ልጆች እውቅና እና አድናቆት መስጠት የተሳነው ነው ምክንያቱን ግን መገመት አይከብድም-ይቅር። ጋሽ ስብሃት የስነ ፅሁፍ ሙከራ ያደረገን ሠው ሁሉ ከፍ አድርጎ እያደነቀ ነው ተወዶ እና ተከብሮ ያለፈው። ስለዚህ ለሀገራችን ፃሀፍት እና ስራዎቻቸው ጥሩ እይታ ሊኖረው ይገባል ባይ ነኝ። ሰይፉ ደግሞ 'ሀያሲ' ብለህ መፃፍህ ትንሽ አስብበት

    • @leulsegedasmamaw9870
      @leulsegedasmamaw9870 6 หลายเดือนก่อน

      አለማድነቅ መብቱ እንደሆነው ሁሉ ስራው ካልጣመው አልጣመኝም የማለት መብቱም እንደዛው የተጠበቀ ነው። ደግሞስ ደራሲ ሁሌ ሊደነቅ ብቻ ይገባዋል ያለው ማነው? ደራሲዎቻችንን ያደከመው እና ተደራሲያንን ዝቅ አድርገው እንዲመለከቱ ብሎም ከተራ ታሪክ ያላለፈ ነገር እንዲጽፉልን ያደረጋቸው ይሄ ከንቱ ሙገሳ መስሎኝ።

  • @DAGIBR-by8ol
    @DAGIBR-by8ol 6 หลายเดือนก่อน +2

    it was just amazing berta aba

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d 6 หลายเดือนก่อน +2

    መብቱነው የፈለገውን የመሠለው መናገር ማድነቅ በራሱ እይታ ነው ያየው የምተቹ መብቱ ነው

  • @user-ul5fp7qz2e
    @user-ul5fp7qz2e 6 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ውይይት ነበር።

  • @girumaynalem8389
    @girumaynalem8389 6 หลายเดือนก่อน +2

    የተጠየቀው እና የሚመልሰው የተግባባ አይደለም ። ማዳመጥ ትንሽ ይቀራል

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 6 หลายเดือนก่อน

    Another “Achamyeleh!” 👍🏽👌🙏🏽👏🏾

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፍሽ.ሰላምነው.በናትክ
    አሜሪካ.እህቴናት.ብለክ.ውሰደኝ
    በጣም.የምመኘው.ሀገር.ነው
    እስፓንሰር.ፈልግልኝ.የኔወንድም
    በርታልኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 6 หลายเดือนก่อน +2

    የአዳም መፅሐፍ ይቀልብኛል ይላል እንዴ ደፋር 😅

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላማሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ ዱኒያ 😭 አላሰላሙን ያምጣልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎዳና የወጣ በምን ምክንያት ነው ?
    አሁንስ ምን ስላገኜ ከጎዳና ወጣ ? ቁንፅል ቃለ መጠየቅ!

  • @ethioaddis7631
    @ethioaddis7631 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ግን ምነው ማዳመጥ እና መመለስ የት ደ???

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ ዛሬ የት ተወለድክ ?
    አገባህ?
    ዕድሜ አልጠየቀውም ? ምን ሆነ!?

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb 6 หลายเดือนก่อน

    le tyake ketitegha mels memels chiger alebh rega bilehm awra ketitegha mels...seifum tinsh gra agbtekewal bwtwewefe berta good luck

  • @haikualemayehu
    @haikualemayehu 5 หลายเดือนก่อน

    This amazingly genius writer is a strange energy to the forum of our literature. He has tried his hands in novels, essays, translations and critics. His “masterpiece is not yet written” . I am calling the Writer's association if we have one to make a move and support this young author. የደራሲያን ማህበር should support authors like Yakob who has gone that far/ to the extent of living in the street/ for the sake of providing the readers something worth reading. Investors should also turn their face to investing in people like this young writer. Investing in a beautiful mind is investing in the future of our kids.

  • @adbarmedia
    @adbarmedia 6 หลายเดือนก่อน

    He's totally right. The thing is either he just doesn't know how he should approach Seifu's question on domestic literary works or he accepts the consequences of his response particularly regarding Adam Reta. I am not Adam Reta's fan either.

  • @joj9187
    @joj9187 6 หลายเดือนก่อน

    በፈም እሳት ማቃመስን አሜሪካ የምንኖር ከየት ገዝተን ማንበብ እንችላለን?

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s 6 หลายเดือนก่อน

    ቢያንስ ቢያንስ እስከ ዓመቱ መጨረሻ አስተምረህ ተማሪዎቹ ስሜታቸው ሳይጎዳ በፍቅር መለያየት ነበረብህ::

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 6 หลายเดือนก่อน

    ግን እኮ ስለ እሣት ለመፃፍ የግድ እሣትን በእጃችን መጨበጥ እንደሌለብን ሁሉ ስለ ጎዴና ሕይወትም ሆነ ስለ ሌላ ለመፃፍ ወዶ ገብ ጎዳና ተዳዳሪ መሆን አይጠበቅብንም

  • @me_212
    @me_212 6 หลายเดือนก่อน +1

    በዓለም የሚታወቅ ኢትዮጵያዊ እውቅና ያለው የሰነሰፅሁፍ ሰራ ጥቀሱ ብንባል.. ድርሰት,, ግጥም,, ትያተር ወዘት... እኔ ሰለማላውቅ ነው... ካለ ንገሩኝ?.

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህለ ስላሴ ብርሃነ ማርያም ፣ አቤ ጉበኛ ፣ ዳኛቸው ወርቁ በእንግሊዝኛ ፅፈው የተወቀላቸው መጽሐፍት አሏቸው።

    • @me_212
      @me_212 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ethiopiaafrica5008ለጥቆማው አመሰግናለሁ 🙏... የኔ ጥያቄ በእንግሊዝ አፍ መፃፉ አይደለም... የተለያዩ ሃገራት ድርሰቶች በየራሳቸው ቅዋንቋ የተጻፉ ሆነው ሳለ በድርሰቱ ዝና ምክንያት ወደ ተለያዩ ቅዋንቋዋዎች ይተሮጎማሉ... ከዝህ አንፃር የኔ ጥያቄ ከእኛ ሀገር ወደ ሌላ ያሻገርነው የሰነፅሁፍ ሰራ አለ ወይ?

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 6 หลายเดือนก่อน

    ያቆብ ልክ ነው÷ የታወቁ ዓለም አቀፍ የስነ ፅሁፍ ፀሀፍት ናይጄሪያ አላት: ደቡብ አፍሪካ : አልጄሪያ አና ግብፅ አላቸው

  • @ADERECH_ARADA
    @ADERECH_ARADA 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ እንጊሊዘኛ መፃፍ ሲነግረው ወረቀቱን መልሶ ኪሲውስጥ ከተተው

  • @abrhamhaile2899
    @abrhamhaile2899 6 หลายเดือนก่อน

    Seyifsha endewodedkuh eyarejew new teww gen lagegneh

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይፋ ደነዝ ደራሲዉ ትልቅ ደነዝ

  • @Behaylu.Dereje
    @Behaylu.Dereje 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🙏

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 6 หลายเดือนก่อน

    ደራሲን ማክበር የሚያስብ ፥ ምክንያታዊ እና ሚዛናዊ የሆነ ትውልድን ለማብዛት ትልቁ መንገድ ነው። ሰውን ከሰው የለየው አስተሳሰቡ ነው ። አስተሳሰባችንን ለማቅናት ማንበብ ቁልፉ ነዉ

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia is grappling with an acute humanitarian crisis, exacerbated by ethnicity- based conflict, drought. This is compounded by a failure of Ethiopian government leadership to address the basic needs of its people. Reports from the United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA), Tufts University, the World Food Program (WFP), and the FAO itself have documented the severe conditions:
    Last year, USAID and the World Food Program accused the government of Ethiopia and regional entities of diverting and stealing food aid intended to save lives. Illustrative facts on the ground include:
    - Over 20.4 million Ethiopians, including more than 13 million in the northern regions, are acutely food insecure and in urgent need of assistance due to a combination of conflict, failed rainy seasons, and restricted humanitarian access.

  • @dere7406
    @dere7406 6 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ስራ አይደለም እንዴ? ጥያቄ ነው!!!

  • @abugida7362
    @abugida7362 6 หลายเดือนก่อน +3

    እና እንዴት ነው ጥበብ አልፎ አልፎ እየመጣች ትጠይቅሀለች?😂😂😂

    • @Lore9072
      @Lore9072 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @go_getterTesfa
      @go_getterTesfa 6 หลายเดือนก่อน

      1 ገፅም ቢሆን እስኪ አንብብ ትንሽ ከተሻለህ።

    • @abugida7362
      @abugida7362 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@go_getterTesfa እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ።አንተ አንብበህ ነው የተሻለህ?

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 6 หลายเดือนก่อน

    ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። የአእምሮ ህመም አንዱ መገለጫ እንዲህ አይነት ግር የሚል ውሳኔ እና ሰበብ ነው። አቶ ሰይፉ ሃኪም ጋብዘህ ያብራራው ።

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 6 หลายเดือนก่อน

      ስለ እሣት ለመፃፍ የእሣትን ማቃጠል ለማረጋገገጥ የግድ በእጃችን መንካት እንደማይጠበቅብን ሁሉ ስለ ጎዳና ሕይወትም ሆነ ስለማንኛውም ጉዳይ ለመፃፍ የግድ ወዶ ገብ ጎዳና ተዳዳሪም ሆነ ሌላ መሆን አየጠበቅብንም

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 6 หลายเดือนก่อน

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE

  • @geneberu
    @geneberu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁለተኛ ግዜ : ጐዳና ፡ ላይ ፡ መውጣት ፡ አለበት : በደንቡ ፡ እንዲበስል : የውጪዎችን ፀሐፊ ፡ አግዝፎ : የኢትዮጵያን :ምረጥ፡ጸሐፊ ፡ አዳሙ ፡ ረታን ፡ያንቋሽሻል፡ እንዴ !!! .

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 หลายเดือนก่อน

    ስለጭሰኛ ያወራው ታሪክ የተጋነነ ውሸትን እውነት ያስመሰለ ነው።

  • @Lemmalemessa
    @Lemmalemessa 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ኪነጥበብ ጎዳና ላይ ትገኛለች? የተባለ ነገረ በመናገር አዲስ የሆነ ማስመሰል not nice.
    እዛና እዛ የተገኘውን ያጋጠመውን እያወራ በተለቃቀመ አሳብ አደከመን። ሾርባ እየጠጣህም ከኪነጥበብ መዋደድ ትችል ነበር። በትክክል የየት አገር ሰው ነህ? ኢትዮጵያውያን ያደርጉት የነበረው ፀጥ ያለ ገዳም ሄደው ኪነጥበብን መፈለግ ነበር። አንተ ጎዳና ላይ ፈለካት። ወይስ አድርግ ያለህ ቦስ አለ?😊
    ምንም አዲስ ነገር ይዘህ አልመጣህም።

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምናልባት የሆላንዳዊውን ሰአሊ የቫንጎግን ታሪክ አንብበህ እንዳይሆን ይህን ለመሞከር ያነሳሳህ? ያንተ ግን ብዙም ግልፅ አይደለም ፤የምትፅፈው ስለማጣት ስለጎዳና ሕይወት ወይም ስለቤት ማጣት ቢሆን ልረዳህ እችል ነበር

    • @DAGIBR-by8ol
      @DAGIBR-by8ol 6 หลายเดือนก่อน +1

      i think he has his own way of writing i wish that if you can help

  • @user-xn4ri1pv8q
    @user-xn4ri1pv8q 6 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ። አዳምጦ መመለሰን ግን አጎልብተው

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia is grappling with an acute humanitarian crisis, exacerbated by ethnicity- based conflict, drought. This is compounded by a failure of Ethiopian government leadership to address the basic needs of its people. Reports from the United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA), Tufts University, the World Food Program (WFP), and the FAO itself have documented the severe conditions:
    Last year, USAID and the World Food Program accused the government of Ethiopia and regional entities of diverting and stealing food aid intended to save lives. Illustrative facts on the ground include:
    - Over 20.4 million Ethiopians, including more than 13 million in the northern regions, are acutely food insecure and in urgent need of assistance due to a combination of conflict, failed rainy seasons, and restricted humanitarian access.

  • @user-xn4ri1pv8q
    @user-xn4ri1pv8q 6 หลายเดือนก่อน