Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • Subscribe now: New Ethiopian Music 2014 - WINTA: The Show - Episode #28 - Ethiopian
    Follow us on Facebook: / wintashow

ความคิดเห็น • 306

  • @Eliyaso-z5f
    @Eliyaso-z5f 2 หลายเดือนก่อน +101

    Who is here from Tiktok 😂😂😂

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 17 วันที่ผ่านมา +2

    ነዋይዬ ድምፅህ እንዴት እንደሚያምር እሸት በላሁ የሚለው ዘፈንህ በጣም ትዝታ አለኝ ይህ ኢንተርቪው የቆየ ይመስለኛል አሁን ላይ በልጅህ ሞት ተጎድተሀል ፈጣሪ ያፅናህ

  • @et-mediaethiopia844
    @et-mediaethiopia844 2 หลายเดือนก่อน +8

    How many of you know neway say yes for this interview only for this beautiful lady the whole interview 😍 😂

  • @et-mediaethiopia844
    @et-mediaethiopia844 2 หลายเดือนก่อน +29

    Who is here after yellow honey 😂😂

    • @niceman4760
      @niceman4760 2 หลายเดือนก่อน

      The honey momonet atawet sentenaw dekika lay nw

    • @et-mediaethiopia844
      @et-mediaethiopia844 2 หลายเดือนก่อน

      @@niceman4760 last minute lay new

    • @KingRomhai
      @KingRomhai 2 หลายเดือนก่อน

    • @mezmurtube8296
      @mezmurtube8296 2 หลายเดือนก่อน

      Me😂😂😂

  • @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ
    @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ ปีที่แล้ว +16

    The number one interview filled with a lot of fallacies and misunderstandings ever that I have attended😂😂😂

  • @footballjunkies7967
    @footballjunkies7967 2 หลายเดือนก่อน +9

    ከብጫ ማሯ በኋላ የመጣ😂😂

  • @ማስቴጎጃምደብረማርቆስ
    @ማስቴጎጃምደብረማርቆስ 7 ปีที่แล้ว +29

    ነዋይ ምርጥ ሰው አቤት ዘመን የማይሽረው ጽምጻዊ ነህ ለእኔ አድናቂህ ነኝ ውድድድድ

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 11 หลายเดือนก่อน +10

    ነወዬ ከትልቅ ትልቅ ተወዳዳሪ የሌለው የግጥ የዜማ ደራሲ ድምፃዊ ቀልድ ጨዋታ አዋቂ አድር ባይ ውሸታም ያልሆነ ለስሜቱ ይሉኝታ የሌለው የግንባር ስጋ ነው አድናቂውም አክባሪውም ጎደኛውም ነኝ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน

      50/50

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 22 วันที่ผ่านมา +1

    Big respect to ን ዋ ይ ደ በ በ 👌👌 Ethiopian music hero.. He deserves honerable doctorate 👌👌👌

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว +9

    ውበትሽ እንዳለ ቢሆንም አለባሥሽን እንጀ ቦታው ሁኔታ ምረጪው።አሁን እንግዳ ለመቀበል የለበሽው ልብሥ አይመጥንም። ምክንያቱም በአለም አደባባይ ፊት ነው የምትታይው ልጅ አዛውንቱ እሥላም ክርስቲያኑ ይመለከትሻል።ሥለእዚህ የለበሽው ልብሥ, በግልሽ የመዝናኛ ቦታዎች ላይ የሚለበሥ ነው።እናም ለወደፊቱ ሁሉንም ተመልካች የሚያሥማማ ልብሥ ልበሽና በውበትሽም በሥራሽም ውበትሽን ይበልጥ አጉላው።ቀተረፈ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 9 ปีที่แล้ว +8

    No matter what I respect Neway Debebe!..He is a national treasure!..
    who are we to judge him in the first place??.....

    • @Wenchif
      @Wenchif 9 ปีที่แล้ว +1

      you are agame weyane.

    • @almazhmariam3872
      @almazhmariam3872 2 ปีที่แล้ว +1

      Who are you to judge him? See yourself

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ተመልሰህ ግባ" ንዋይ በጣም ተጨዋች እና ፈታ ያለ ነው፥፥

  • @webalmergssaa2325
    @webalmergssaa2325 8 ปีที่แล้ว +10

    Neway Debebe king of love music all ethopians we love.u

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 11 วันที่ผ่านมา

      እቺ እብድ የማናት አስቀያሚ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 12 วันที่ผ่านมา

    "ሳንወለድ.... ግባ ተመለስና ግባ"😂😂😂 after TikTok.... I wish Neway long life

  • @kpopdramadream6428
    @kpopdramadream6428 ปีที่แล้ว +6

    These video is 8 years ago😳😳😳😳

  • @najmuseml4257
    @najmuseml4257 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጅታ ፈገግታዋ ደስ ሲል❤❤

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 10 หลายเดือนก่อน +7

    እመቤታችንን እናከብራለን እንጂ አናመልክም

  • @tigistlemmatiti7888
    @tigistlemmatiti7888 8 ปีที่แล้ว +5

    ነዋይ ምርጥ ሰው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥ ዊንታ ሾ ሰዓታቹ ግን አጥሮል

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 9 ปีที่แล้ว +1

    In Ethiopia music History more than 30years Melody & Lyrics yesera bichegna Dimtsawi
    NEWAY DEBEBE much love & long live. 🙌
    R E S P E C T

  • @nattyafardew9765
    @nattyafardew9765 9 ปีที่แล้ว +4

    Big respect artist Neway debebe

  • @azizahailu6543
    @azizahailu6543 7 ปีที่แล้ว +7

    ነዋይ እንዴት እኮ እንደምወድህ አሁንም ሌላ ዘፈን አይመቸኚም

  • @EthiopiaEthiopiaEthiopia
    @EthiopiaEthiopiaEthiopia 9 ปีที่แล้ว +3

    Great job guys! I love your show!

  • @wagatasew3452
    @wagatasew3452 2 ปีที่แล้ว +1

    I am late,Neway is the Logo of country,You are Beautiful and good program.

  • @mussiemulugeta2406
    @mussiemulugeta2406 2 หลายเดือนก่อน +1

    I cant believe this video is 9 years ago 😂

  • @NaolMidOriginal
    @NaolMidOriginal ปีที่แล้ว +4

    Dude was high🤣

  • @samueltewolde3705
    @samueltewolde3705 7 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አድናቂህነን ንዋይ

  • @samueltewolde3705
    @samueltewolde3705 7 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በጣም ከምወዳቸው አንዱ ነህ

  • @millions6766
    @millions6766 6 ปีที่แล้ว

    You are 100%positive &real Ethiopian God bless

  • @jumjuma1581
    @jumjuma1581 6 ปีที่แล้ว

    I am eritrean .i lake nway so much ,nway betam ewedk alu

  • @Etbesttube
    @Etbesttube 2 หลายเดือนก่อน +4

    32:57 for those who need the honey part😂
    And 32:10 for the himem yelebihim? Part

  • @gelilamlaku703
    @gelilamlaku703 7 ปีที่แล้ว +1

    ነዋይ እየ የምርጦች ምርጥ ተወዳጅነትክን እኔ ብቻ ሳልሆን አለም ያወቅእ ነህ እንኳን ደህና መጣህ ልን ውድድድድድድድ ነው የማርግህ የፍቅር ገዳም የሜለውን ላባቴ ጋብዙልኝ

  • @MdEt-f4i
    @MdEt-f4i 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬን አያርገዉና ከ ኢቢኤስ በላይ ጠብቄ ማያዉ የነዚህን ሾዉ ነበር በተለይም የሱዋ ሳቅ ፍቅር አስይዞኝ ነበር

  • @EstifanosErkihun-v1w
    @EstifanosErkihun-v1w 12 วันที่ผ่านมา

    Ere neway yeerdina tig yehonk sew big respect 🙏 🫡 👏

  • @mesigezaw5447
    @mesigezaw5447 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ንዋይ አድናቂክ ነኝ እድሜ ይስጥክ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 ปีที่แล้ว

    Waw! Btame arfi naw bay the way ,hageran arsame my favorite song.

  • @behiluehile7605
    @behiluehile7605 7 ปีที่แล้ว

    newayeye i remenbere 1989 winter toronto nice show first time canada

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 5 หลายเดือนก่อน +1

    ንዋይ ጥሩ ገጣሚ ነው ለዚህም ነው እዛም እዛም የሚዘለው።። እነ ጂጂን፣ቴዲን፣ጥሌን፣ ድምፅና እርከን ማዕበል፣ጥቅምት ብሎ ዘመኑን ዋጅቷል ከቻለ አሁን ይሞክር እና እንየው።

  • @abelmekuria6078
    @abelmekuria6078 2 หลายเดือนก่อน +1

    Winta where are? you we missed you bb

  • @eilham2682
    @eilham2682 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ የሴትም አምላክ አላችሁ እደ ይገርማል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አለመታደል

  • @yabitube3179
    @yabitube3179 6 ปีที่แล้ว +1

    I miss wintaye u guys r the sweetest n funniest pll ever

  • @masreshatagania66
    @masreshatagania66 6 ปีที่แล้ว +1

    የአበላ ታዳጊ አርቲስት ንዋይ፣ምርጥ ሰው ነው፣እወነት ነው።

  • @BTajiL
    @BTajiL 10 ปีที่แล้ว +1

    That was Entertaining.

  • @abebeworku4316
    @abebeworku4316 10 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮግራማችሁን (ዝግጅታችሁን) ሁሌም እከታተላለሁ ደስ እሚል ዝግጅት ነው የሁለታችሁንም አድናቂ ነኝ ቀጥሉበት
    ዌንታ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀርመን ሀገር ተወልደሽ አድገሽ እንደዚህ አማርኛ መቻልሽ በጣም ደስ ይላል
    የበለጠ ለማሻሻል ሞክሪ በርቺ
    ግን እውነት ነው ጀርመን ሀገር ነው ተወልደሽ ያደግሽው????

    • @tenishtenish5100
      @tenishtenish5100 9 ปีที่แล้ว

      5

    • @וובטבלצאו
      @וובטבלצאו 8 ปีที่แล้ว

      ל"ו

    • @hadraaabdullah7106
      @hadraaabdullah7106 6 ปีที่แล้ว

      ንዋይ እኔ በጣም እወድክ ነበር ሙዚቃዎችክ ምንም ምትክ የሌላቸው ናቸው ግን የወያኔ አሽከር መሆንክን ካወኩ በኣላ በጣም ነው የጠላውክ

  • @azebmelese4316
    @azebmelese4316 8 ปีที่แล้ว +25

    ///ንዋይና ለመጠይቅ አትመጥኑም ///፡፡

    • @user-tb6xl2uk7p
      @user-tb6xl2uk7p 7 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 7 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @subsc691
      @subsc691 7 ปีที่แล้ว +1

      sehtet nw! neway man hono nw yemaymetnut? asibesh tsafi

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 5 หลายเดือนก่อน +1

    ንዋይ ዕድለኛ ነው እንዲሁም ገጣሚ ነው ገጣሚነት በሁለቱም ነው ከዛ ውጪ ድምፁ ወጥ ነውና እንቅስቃሴው ግን ጥሩ ነውና ጨዋታ ያውቃል ድምፅ የለውም ወጥ ድምፅ ነው ያለው

  • @mister4117
    @mister4117 8 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በጣም ላመሰግናችሁ
    እዉዳለሁ በጣም የምወደዉን አርቲስት ነዋይ ደበብን በሾዉ ላይ
    ስለጋበዛችሁ ነዋይ የኤ/ያ
    መኩሪያ የፍቅር መምህር
    የትዝታ ምጪ በእዲሜ በፀጋ እግዛብሄር ይጠብቅህ ባለቤቴ ፍቅረኛየ እያለ የነዋይ ደበብን አስራአድ ኩሴቶቹን ጋብዞኛል እኔ በዛጊዜ በቴብ ነበረ አምጠቀመዉ ከትዝታወቹ ጋ የጥቅምት አበባ የሚለዉን በጣም ነው እምወደዉ አመሰግናችሁ አለሁ ዉይታ ሾው

  • @lamrof
    @lamrof 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፣ እጅግ በጣም አዝናኝ ነበር። ምሥጋና።

  • @AbdulahiAbdulwasie
    @AbdulahiAbdulwasie 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኣለባበስሽን ኣስተካክዩ

  • @TheErmi99
    @TheErmi99 10 ปีที่แล้ว

    Amazing interview !!! Winta show

  • @bfff1134
    @bfff1134 6 ปีที่แล้ว

    ነዋይ የኔ አደኛ በተለይ ያይኔ አበባነሽ የሚለዉ ሙዚቃህ ሁሌ እሰመዋለሁ የምወድህ

  • @yasumame
    @yasumame 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተያቂው ያምዋል

  • @genetasfaw6905
    @genetasfaw6905 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታስሥቃላችሁ እናንተ በጣም አኮበዳችሁ ብርቅ ነው እንዴነዋይ የፍንዳታ ጊዜዬን ያሥታውስኛል አጠያየቅ እትችይም እንዲው ትምረሽው ንውወይሥ ብፍላጎት በውነት አያምርብሽም ይቅርታ እውነቱን መናገር ሀጢያት አይደለም

  • @madhina1239
    @madhina1239 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ያረገኝ ሣመችውኮ ቱ በያ ሀዳወድ ሠላምኳ ይቅርና ቀጥ ብለን እዳናይ ለከለከለን አላህ ምሥጋና ይገባው

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt ปีที่แล้ว +2

      አረ አፈሪ ምቀኛ የቱ ጋር የሣመችው???? ነዋይ እንደእናንተ የሉትን ነው የተቸው።ቀሽም።

  • @meargaregay-so9wf
    @meargaregay-so9wf 2 หลายเดือนก่อน +1

    nway always new

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ዶክተር ነዋይ ደበበ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ❤🎉🎉🎉

  • @Tube-ij1gu
    @Tube-ij1gu 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተሳስተሃል ንዋይ እኛ ኢትዮጵያን ድንግል ማርያምን አናመልክም፡፡ እናከብራታለንና፡፡ እንደዚህ ዓይነት ታሪካዊ ትልቅ ስህተት በመሳሳትህ በጣም አዝነናል፡፡ ከእውቀት ማነስ ማለት ይህ ነው፡፡

  • @sebleketema1133
    @sebleketema1133 10 ปีที่แล้ว +1

    woowww betam desyelale wedddddfd nwuo ymargachu

  • @alemebihonegen892
    @alemebihonegen892 10 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስየሚል ዝግጅት ነው

  • @mela79king
    @mela79king 8 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @masreshatagania66
    @masreshatagania66 6 ปีที่แล้ว

    የጀገሬ ልጅ፣ ታዳጊ አትሙት ያለት ነብስ ትኖራለች ሰሜን ኖሮ ቢሆን ዛሬ አናየውም ነበር።

  • @futureman202
    @futureman202 หลายเดือนก่อน

    The funniest interview ever.

  • @leyar25
    @leyar25 9 ปีที่แล้ว

    Keep up the good work guys!!!

  • @wondteklu993
    @wondteklu993 8 ปีที่แล้ว

    Neway Debebe is funny, I didn't know he has this much humor.

  • @semhaltsegy6484
    @semhaltsegy6484 9 ปีที่แล้ว

    Wow betam Arif show new Bartu Wint&Yony l ove u

  • @Axum2
    @Axum2 หลายเดือนก่อน

    Those people are high😂😂😂😂 the best interview ever

  • @bettytesfaye4925
    @bettytesfaye4925 8 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @eliastefera8574
    @eliastefera8574 หลายเดือนก่อน

    The girl’s smile melted my heart like butter! What’s her name?

  • @bereketterefe241
    @bereketterefe241 หลายเดือนก่อน

    2017 ያየው

  • @acuyelila7253
    @acuyelila7253 8 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይ ንዋይዬ እዴት እደምወደው እግዛቤር ይባርክክ የኢትዮፕያ መኩሪያ♥

    • @brookbirhanuu5331
      @brookbirhanuu5331 8 ปีที่แล้ว

      ye Ethiopia Mekuria?..Aree yemintsifewun eyawekin

  • @TheSweetjo
    @TheSweetjo 9 ปีที่แล้ว

    Pls don't judge others just talk about your self Neway

  • @siyamregngetahun2241
    @siyamregngetahun2241 5 ปีที่แล้ว

    Both of interviewer were most fresh

  • @fatumamahammed4859
    @fatumamahammed4859 10 ปีที่แล้ว

    Winta show betam yamerale yazenanale kenaneta betam yemewedew negar medrak lay betam ferry hunachihu selametakerbu new .....
    Zare demo kebde belachihu metachihole betam new yetezenanahut gezzew altrabegen saltegbachihu betam thanks !!!! Bertu bertu bertu

  • @sareesolee531
    @sareesolee531 10 ปีที่แล้ว +1

    Yonaddis, Winta should teach you how to calm down bro.

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 5 หลายเดือนก่อน

    Practice makes perfect

  • @genetgenet8303
    @genetgenet8303 8 ปีที่แล้ว +1

    ነዋይ እየ በጣም አድናቄህ ነኝ እድሜና ጢና ይስጥህ

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 5 ปีที่แล้ว

    Living Legend!!

  • @AhmedMohammed-kp7of
    @AhmedMohammed-kp7of 7 ปีที่แล้ว

    Ok beautiful and I love her so much I am not sure how she does this she is the most amazing woman in this country I have never been so excited for a long time and is the best in my life and I love it and and is my daughter my beautiful sister and and I love the fact I have the same hair as a woman who is a beautiful woman I hope she does this beautiful beautiful girl and a my cousins who are the woman I love you

  • @hanalove4263
    @hanalove4263 8 ปีที่แล้ว +2

    ተለማማጅ ናችሁ እንዴ እንተርቢ ለማድረግ ይቀራችዋል። እነ ጆሲን ባየሁ አይኔ እናንተን ልይ ውይይይይ ባጠቃላይ አትችሉበትም ክክክክክክ

  • @birukefrem1085
    @birukefrem1085 7 ปีที่แล้ว

    kaltegelabetik taraleh¨ Tsehaye Yohannes

  • @mubarakmabruk6530
    @mubarakmabruk6530 2 หลายเดือนก่อน +1

    Neway 👍🌹🌹❤️🎉🎉🎉

  • @mansooorsaeef1538
    @mansooorsaeef1538 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwmarrr

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 5 หลายเดือนก่อน +1

    Leģetuwa lanewaye atemetnem kalebabes eske akamamet teru adalachem

  • @enatfikir3157
    @enatfikir3157 9 ปีที่แล้ว

    Winta show batam arf naw gin eskahonn mert mert engeda akerbchol gin naway debeb batamm mert geza nber wow

  • @shuwang7376
    @shuwang7376 8 ปีที่แล้ว

    good show

  • @TheErick55555
    @TheErick55555 9 ปีที่แล้ว +2

    Naya my love Habibi Just for YOU , Je Te présente mes amis dans les prochaine chansons je les aime comme Tu m'aime!!!!!
    Didier, Marie, Puniccio , Anoki et beaucoup d'autres comme Jean-Luc,Verona ,Evznginine, Jiseph,Burt ,,Lucie Etc......

    • @TheErick55555
      @TheErick55555 9 ปีที่แล้ว +1

      je suii aussi ravi que Toi monamour mais je Te laisse la priorité mon coeur est comblé de Toi et de Ta joie repose Ton coeur sur le mien, Merci Naya Habibi mon Amour

  • @selamawit67
    @selamawit67 ปีที่แล้ว +3

    5:05 - 5:10

  • @dzewedezwede6851
    @dzewedezwede6851 9 ปีที่แล้ว +1

    Neway Tultula, Orthodox Haymanot Kalegebah ZImb Bel, Egna, Mariamen Yegetachen enat Bemehonua Enakebratalen YEkeber sigedet ensegdlatalen Engi Yemimelk Amelak Ande Egetheabiher New.

  • @danet9327
    @danet9327 หลายเดือนก่อน

    Neway 😍🥰😍🥰😍🤣😂

  • @faluanselmoginibekit1666
    @faluanselmoginibekit1666 ปีที่แล้ว +2

    nuway mirt sew man endante zefen bante gzie kere

  • @alfaris5382
    @alfaris5382 10 ปีที่แล้ว

    betan des yelal betely betely ye yoni fite be dest temoltole endezari auchawe alwekim yoni anbesawe yamerbehal! hulacheum tameralchu enamseginalin!arifi giza neber!!

  • @kedesgetachaw8597
    @kedesgetachaw8597 10 ปีที่แล้ว

    Weneta na yezarew show betam yameral anchem demo zare betam amrobeshal more demo tseguresh temechegn yoneadis zare :: honehal

  • @TegestefremyahoocomabcY
    @TegestefremyahoocomabcY 8 ปีที่แล้ว +1

    ende gazetegna sireat yelachum.

  • @galaxyduos7645
    @galaxyduos7645 8 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @genetasfaw6905
    @genetasfaw6905 6 ปีที่แล้ว

    ምእነው አንተ በሂህዴግ ነው የትወለዱከው ጎሽ ንገርልኝ ለነገግሩ ውፍረህ ይሆናል

  • @dzewedezwede6851
    @dzewedezwede6851 9 ปีที่แล้ว

    kkkkk---Wey Mastawekia,,ONELOVE entertainment , AS IF YOU DON'T HAVE INFO NEWAY IS ABOUT TO WORK WITH YOUR SPONSOR ETHIO ON ELOVE..

  • @selinaethiopia8200
    @selinaethiopia8200 10 ปีที่แล้ว

    Good Job!!!

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 7 ปีที่แล้ว

    Wuy newayey sewodh fetar edmana tena yesth

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 ปีที่แล้ว

    Neway enwedhalen

  • @حسامالصبحيالحربي-ت6ث
    @حسامالصبحيالحربي-ت6ث 10 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwwnayes

  • @AbelGetnet-ut4pv
    @AbelGetnet-ut4pv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጽያ ውስጥ የዜማ ት/ቤት የለም አይባልም ወደ ጎንደር ውረድ