Tank you very nice discussion appreciate please don't give up Victory for Russia Russia 🇷🇺 Victory for putin Victory for Ethiopian army Victory for ethiopians ARMY'S victory ✌️ God bless your day 🙏
our world is vast, and alternative markets are expansive. The high fuel demand in BRICS and other global south countries will help compensate for any market gaps.
በጣም ምርጦች ናቹ በርቱልን
you guys amzaing dissuction always you have doing....keep up your good deeds...❤
አሪፍ ትንታኔ ነው ይመቻቹ
በርቱ በጣም ደስ ይላል
በጣም ምርጥ ናችሁ
በጣም በጉጉት ነው ምጠብቃችህ በርቱልኝ ( ከቻላችሁ የህንድን ውታድራዊ አቅሟን በትንሹ ከሚቀጥለው ትንተናችሁ ንገሩን በርቱልን ❤❤እንጠብቃለን ከቤተስብ ጋር ሁኝ ነው ምከታተላችሁ ሁልግዜ
Tank you very nice discussion appreciate please don't give up Victory for Russia Russia 🇷🇺 Victory for putin Victory for Ethiopian army Victory for ethiopians ARMY'S victory ✌️ God bless your day 🙏
Amesegenalhu ❤
ውግንናን ያገለለ ንፁህ የሆነ መረጀ ሁሌም ስለምታደርሱልን ከልቤ አመሠግናለሁ ክበርሉን❤
Resenebil conversation thx
ትንተናቸዉ ሳይሆን ጭንቀታቸው ነዉ የምታየኝ
ሠላም እንደት ናችሁ የእናተ ፕሮግራም ከሚከታተሉት ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ በርቱ አድናቅያችሁ ነኝ በእውነት ጀግኖች ናችሁ
ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን 💪💪💪💪💪💪። ድል ለአባት ሀገር ራሺያ።💪💪💪💪💪💪። ውርደት የምዕራባውያን ዳይፐር ለሆነችው ወራሪዋ እስራኤልና ግልባጮቹዋ የአለም ካንሰር የሆኑት ምዕራባውያን።
ጥሩ ትንታኔ ነው ግን አቀራረቡ ቢስተካከል አለባበሳቹ ቢስተካከል!
ምን ይልበሱ?
ገራሚ ነዉ እስኪ አንድ ቀን ሩስያ በformer Soviet republic ዉስጥ ያላትን ተፅዕኖ ስሩልን አንድ ጥያቄ አለኝ ሩስያ የባልቲክ ሀገራት ማለትም Estonia ,Lithuania ,Latvia ነቶ ስቀላቀሉ ለምን ዝም አለች ነቶ እኮ ድንበሯ ለይ ደርሷል ?
our world is vast, and alternative markets are expansive. The high fuel demand in BRICS and other global south countries will help compensate for any market gaps.
ኢራን በቅርብ ቀን የኢራቅ እጣፈታ ይደርሳታል ኢራን እስራኤልን ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ብላ ነበር የምታምነው ግን እራሷ ክዳን የሌለው ቤት ጣራው የተከፈተ ቤት ማለቴ ነው
እስቲ ኢኮነሚዋን ስታፈስባቸው የነበሩትን እንይ
አሸባሪው ሀማስን ቁመና እዮት
ሄዝቦላህ ቁሞ የማይሄድ ሽባ ተደርጓል አሳድን ከሶሪያ አባረውታል ሁቲ ያለርህራሄ ነው የምትመታው እደጋዛ ህዝብ እና እደሊባኖስ ህዝብ ውጡ ተብለው ወረቀት አይበተንም ሜሴጅም አይላክላቸውም አሉ ተብለው በተጠረጠረው ሁሉ እሳት ይወርድባቸዋል ኢራንን ወደፊት አብረን እንይ የሚገረመው ግን ይራንን መሪዎች ሽባ ለማድረግ የአረብ ሀገራትም በስውር ይሳተፋሉ
እድፋሞች መጀመሪያ ስለ ሀገራቹ እወቁ
አንተ ነህ እድፋም ከብት አንተም እኮ አንዱ የ ዚች አለም አካል ነህ የ አብይ አህመድ አለቅላቂ ነገር ነህ መሰለኝ
ያለ እውቀት ትንተና ነው
ይቃናት አይመስልብህም ሲጀመር እኛ ኢትዮጲያኖች አለመታደል ሁኖ መተቸት ሰዉን መጎተል እንወዳለን ይህ ደሞ ከስነልቦናችንጋ ተዛምቷል አይዞህ ጠክር በርታ አንልም እስኪ አተ እዉቀትህን አሳየን ተመልከት አድ ነገር ግብፆች ስለ አባይ ሲማጎቱ አዋቂ ሙህር አይሉም ያወቁትም ያላወቁትም በሶሻል ሚዳ እየወጡ ሲማጎቱ ሲከራከሩ ለሀገራቸዉ ጥቅም አወቀ አላወቀ የተማረ ይሁን ያልተማረ ሙህራኖች የፃፉላቸዉን እያነበቡ ሲተነትኑ የሚሰጣቸዉ በሚሊየን የሚቆጠር ተመልካች አላቸዉ እኛ ግን ስለኛ እርስ በርሳችን መመቀኛኘት አለቀ የኛ እዉቀት በምቀኚነት ነዉ የተመረቅነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Both are stupid political analysts 😅😅
Err newr new men adergo Alemesemat telke mercha new!!