Ethiopia - ‹‹ስለ ሰላም እንሸነፍ›› ጠቅላዩ፣ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ፣ በመጨረሻም የሚኒስትሩ ተቃውሞ ወጣ፣ የአራት ኪሎው ስልክ ካይሮ ተደወለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @AynadisBeyene
    @AynadisBeyene วันที่ผ่านมา +4

    "መንክር ውእቱ ልደትከ ኦ ወልደ እግዚአብሔር" እንኳን አደረሰን። መልካም በዓል።

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጵሐፍ ቅዱስ የዘር ልዩነትን፣የዘር ጥላቻን፣አንዱ ነገድ ሌላውን እንዲጨፈጭፍ አያስተምርም በተቃራኒው ፍቅርን፣አንድነትንና ሰላምን ነው የሚያስተምረው።

  • @SimonZegeye
    @SimonZegeye วันที่ผ่านมา +1

    Pastr abye

  • @Baze-se6be
    @Baze-se6be วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ቃለ አብዮታ ያሰማልን

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 วันที่ผ่านมา +10

    የብልጡ ጠ ሚኒስትር ጸሎት በሰላም ሽፋን ሁሉን ከእግሬ ስር አንበርክክልኝ ነው! ኢትዮጽያን የግል ድርጅቴ አርግልኝ እስከ 2030

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 วันที่ผ่านมา

      ሃሃሃሃሃሃሃ እንደቀድሞ መውረር የለም እንደምትወረሩ ማወቅ ኣለባቹ ያለመሬታቹ ስትመኙ በርሃብና በውግያ በማገድ በዓመጽ በስርቅ በውግያ በመፈናቀል ህዝብ እየተጨረሰ ነው ሰላምን ዘምሩ

    • @wegf6808
      @wegf6808 วันที่ผ่านมา

      ​@@biriktihaile5499
      በታሪክ የሚታወቀው በገዳ የሚመራው የጋላ ወረራ ነው። ታሪክም ቅርስም የላችሁም እሱ ብቻ ሳይሆን ጋላ አገር መምራት እንደማይችል ያሳየ እውነታ ነው።

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰላም የማይፈልግ መጨረሻው ሞት ነው

    • @NOBLIN884
      @NOBLIN884 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @mohammedbeshir8355 ያልተማረ አንባገነን መሀይም መሪ ሰላም የሚባለውን ነገር አያውቀውም የሰው ደም ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር የማይቀርለት ነገር ቢኖር በሰራው ወንጀል ዘብጥያ ወይም ሀገር ጥሎ መፈርጠጥ ነው!

    • @wegf6808
      @wegf6808 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mohammedbeshir8355
      ጠቅላዩ ውስጡ ሰላም ኖሮት አያውቅም በበታችነት የሚሰቃይ ጋላ ነው። እጁ በንፁሀን ደም የተጨማለቀ ነው እድሜውም አጭር ነው

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ማምታታት

  • @mmalex123
    @mmalex123 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ አንድ ዳቦ እያጣን ሰላም ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ?

  • @etketk3266
    @etketk3266 วันที่ผ่านมา +10

    ጠቅላዩ ተምታቶበታል አንዴ አታሸነፋኝም አንዴ እንሸናነፍ

    • @dawiteliffe9027
      @dawiteliffe9027 วันที่ผ่านมา +2

      የውድቀቱንና የሽንፈቱን በር መግባቱን ያሳያል።

    • @Yeneneshdejene-i5b
      @Yeneneshdejene-i5b วันที่ผ่านมา

      እናተገልቱዎች50አመትእዳለቀሣቹገልቱዎችቱቱቱ

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የተምታታብህ ወሮ በላ ህዝብ

  • @TumoroAnsho
    @TumoroAnsho วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia tiqdami 🇪🇹 Takbra tinri ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁💪💪🇪🇹🇪🇹👈👈 Atnkhati Ethiopiani

  • @sassahulish
    @sassahulish วันที่ผ่านมา

    ዝነኛዉ መረጃችን ፈታደይሊ
    እንኳን አደረሰህ ።
    መልካም በዓል ይሁንልህ ።

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 วันที่ผ่านมา

    This guy is a shoe shine Journalist I was trying to be nice on Christmas Eve

  • @Baze-se6be
    @Baze-se6be วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእትዮጵያ ለአገራችን

  • @FuadnunuFuad
    @FuadnunuFuad วันที่ผ่านมา +1

    0:15 አንደኛ ነኝ
    ➡️♥️

  • @DanielTafesseBekele
    @DanielTafesseBekele วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen

  • @ChewakaEndale-e4i
    @ChewakaEndale-e4i วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 วันที่ผ่านมา +1

    ባለህበት ዕርገጥ ዓይነት አኗኗር ስለሆነ ለውጥ የግድ ይሆናል የሚል አመለካከት ነው ያለው ሁኔታ። ስለዚህ የግድ የራሱን ፓርቲ ብቻ የሚያበረታታ ሌሎች ፓርቲዎችን ያገለለ አካሄድ ነው ያለው። የሚል መረጃ ነው የሚሰማኝ። ዕውነት ነው በሥልጣን ተካፋይ የሆኑ እንዳሉ ቢታወቅም ብዙኃኑን ነው ማየት ያለብን። አገራዊ መግባባት እንዲኖር አንድ ዋና ቋንቋ በሁሉም ክልል በዘላቂነት ይኖራል ተብሎ አይታመንም። የየክልሉ ቋንቋ እንዳለ ሆኖ ሀገር የሚያግባባ ቋንቋ መሸነፍ ካለ እንደማይቀጥል አካሄድ ይታያል። ይህ አግላይ ያደርጋል። አማርኛ New York ሳይቀር ለተናጋሪዎች የተፈቀደ ሆኖ እያለ ጉዳዩ ላላ ነው። ወይም በዓለም አቀፍ ቋንቋ በእንግሊዝኛ ወዘተ እንደነ ደቡብ አፍሪካ እንድንጠቀም ያስገድዳል።

  • @Bogalech-q9b
    @Bogalech-q9b วันที่ผ่านมา +8

    በአለም ላይ አንድ ቀጣፊና ደንቆሮ ጠቅላይ ምኒስተር አለ እሱም አብይ ነው

    • @teka1528
      @teka1528 วันที่ผ่านมา

      enathe, ante, yedenkoro, yeshermuta, yegered ligoch nachu! NEFTEGNAN, anberkeko egena, eger endesetu eyaderege naw! selam, bedrone yemetal, besela. kalehone!

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd วันที่ผ่านมา

    Feta dailly is my adiction

  • @TesfayeKebede-n4j
    @TesfayeKebede-n4j วันที่ผ่านมา +1

    አፍና ቅብቅብ ሁል ጊዜ አያበላም !!!

  • @mulatdemewoz1086
    @mulatdemewoz1086 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምን የሚሰብክ መሪ የፓርላማ አባላትን ለምን ተቹኝ ብሎ የሚያስር የተምታታበት ሰው ነው

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሰውዬ እራሱን ነው ወይስ እኛን ነው እየሸወደ የመሠለው ኧረ ጉዳይህ

  • @MekuantLewye
    @MekuantLewye วันที่ผ่านมา +7

    ጠቅላዩ አብደዋል እንዴ?

    • @teka1528
      @teka1528 วันที่ผ่านมา

      ante, enathe tebed! yeselam tere eyaderegu naw! Ante ensesa!

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የበድከው አንተ ነህ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላው የወያኔም የብልፅግናም የኢትዮጵያንን የነፍስ ወከፍ ገቢ ቢያንስ ወደ ከአንድ እስከ ሁለት ሦስት ሺህ ዶላር በማሳደግ ወደ middle income level ማሳደግ የነበረ ቢሆንም የዶላር ማሻቀብ የብር መውደቅ የኢትዮጵያን ድህነት አባብሷልና ዕቅዳችን ግቡን መታ ወይ??? ስለሆነም ሁሉ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። መልካም ጉዳይ ቢኖርም ጎጅዎች ተባብሰው መቀጠላቸው የሰውን ልጆች እግዚአብሔርን እንጂ ደጋግሞ የሚሸውድ ሰውን ማመን እየከበደ ሄዷል። ስለሆነም ዕርቅ ፖለቲኞችን በቀላሉ ማመን ቢከብድም እንደ እግዚአብሔር ቃል ዕርቅማ መልካም ነበር። ይህ የግል ሀሳቤ ነው። የጠቅላዩን ሀሳብ ስንቱ ትላልቅና ታናናሽ ባለሥልጣን እንደ ዘመኑ አነጋገር ስንቱ ባለጊዜ ይጋራዋል???

  • @Hhxhd-w7u
    @Hhxhd-w7u วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና วันที่ผ่านมา +1

    ለመላም የክርስና እምነት ተከታይ ዎች እንኳን ለጌታችን ለእሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሰ አደረሳችሁ ❤❤

  • @Abu-yunus
    @Abu-yunus 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ቢጤም የለውም። መጀመሪያም መጨረሻም የለውም።

    • @MengstuZelalem-s4m
      @MengstuZelalem-s4m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይወልድም አይወለድም የሚለዉ መጸሐፍ ቅዱሱ ቁራን ይትላይ ነዉ የሚለዉ ቁጥሩንም ምራፉንም አብራችሁ ንገሩ

  • @yelekal05
    @yelekal05 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ ፍትህ ለሰላማዊ ፖርላማ አባሎች። ዉድቀት ለህገ አራዊቱ።

    • @AbezuHuseen
      @AbezuHuseen วันที่ผ่านมา

      አንተ ውደቅ ማትርባ ፋኖ መቼም 4 ኪሎ አይገባም 😂😂😂😂😂

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገሪ ጠሽ መሪ ገጥሟት እሷም ከልክ በላይ አብራ እየሰከረች ነው

  • @AbusheAbera-j3d
    @AbusheAbera-j3d วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤🎉🎉

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 วันที่ผ่านมา

      ለምኑ ደንቆሮ ለረሀቡ ነዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา +1

    Satan never knows peace.

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw วันที่ผ่านมา +1

    ስምምነቱ ከተሰረዘ ቆይቱዋል።

  • @sileshihaile
    @sileshihaile วันที่ผ่านมา +2

    የሚሉት እውነት ከሆነ መሸነፍን ከርስዎና ከመንግስትዎ ቢጀመርስ??

    • @teka1528
      @teka1528 วันที่ผ่านมา

      yawum, banda, zerafe, agach, somalia, egypt, eritera degafe neftegna eyale? kebt neh!

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 วันที่ผ่านมา +1

    ጠቅላዪ አንተ ሂድልን ሰላም ይመጣል

  • @yohanishabite
    @yohanishabite วันที่ผ่านมา +2

    በመፅሃፉ ወቅዱስ ጥቅስ እየጠቀሱ የሚፈጀውን መሪ ከዚህ በኋላ እየሸወደን በምድር ላይ እንዲኖር አንፈቅድም።

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መፀሀፍ ቅዱስ መቸ የግዛብሄር ቃል ነው

  • @PoulosTaye
    @PoulosTaye วันที่ผ่านมา +1

    በድሮን አማራን የሚጨፈጭፈው ወሽካታ ዛሬ ላይ እርቅ ይላል! እርቅ ሳይሆን ስልጣን ለቆ ለወንጀሉ እዳኛ ፊት መቅረብ ይኖርበታል!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 วันที่ผ่านมา

    ወደየመዳረሻቸው እንዲንቀሳቀሱ ተደርጓል በቃ

  • @tesfayeendale-db4bt
    @tesfayeendale-db4bt วันที่ผ่านมา

    Bexam new demxek mimecheny

  • @YdycHcjc
    @YdycHcjc 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጨነቀለት ምን ይባላል አብቹ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 วันที่ผ่านมา

    ዘለህየገባህበት፣፣ጦርነትን፣፣፣አንተዉጣ
    እኛንበአገራቺን፣፣አላኖረንአል፣፣፣አገራቺንንሐማ
    ንለማን፣፣ለታሸጣትነዉ

  • @abebe7532
    @abebe7532 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia Testers Alkalech ‼️

  • @Wubshetap16
    @Wubshetap16 วันที่ผ่านมา +3

    እስኪ የ አማራ ፋኖ በ ጎጃም ደጋፊ የሆናቺሁ 👍

    • @TumoroAnsho
      @TumoroAnsho วันที่ผ่านมา

      Sijamare Enate machemi Salmnmi Atwqmi Damomi Atshnfumi

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq วันที่ผ่านมา

    Laki

  • @SamiiRashiid
    @SamiiRashiid วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Your report is trying to minimize the effort of Turkiye

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስት ሰላምን ሰብኮ አያውቅም። መንግስት እየሰበከ ያለው የብሄር ጥላቻንና መለያየትን ነው። የህዝብ ሚዲያን ተጠቅሞ ህዝብን ማታለል ሳይሆን ጦሩን ወደ ካምፕ መልሶ ስለእውነት መነጋገር ነው።

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm วันที่ผ่านมา +2

    ተነፋ ጋላ በለው ገሽ ሁሉ አዋቂ ማለት የ7ተኛ ክፋል ዶክተር ንጉሰ ነገስት ዘ 7ተኛው ዘ ኢትዬጲያ 7ተኛ ክፋል ዶክተር ጋሽ ሁሉ አዋቂ ችግኝ ተካይ ኮትኩዋች ደሞ ሞድ ቀይረው ተከሰቱ ፣በሀይማኖት አሳበው ፋኖን ለመርታት ሀሀሀሀ

  • @DemsashBiratu-k1p
    @DemsashBiratu-k1p วันที่ผ่านมา

    በትግራይ የማዕድን ዘረፋ እየተካሄደ ነው ለምን ዝም ተባለ ለትውልዱ ምን ምላሽ ሊኖረን ነው

  • @workushibeshi
    @workushibeshi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EBC እንሰማለን ለምን ትደክማለህ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ETHIOPIA SHERMUTA LEZELALEM TWDEM

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 วันที่ผ่านมา +1

    ጠቅላይ አራሱ አየገደለ ሰለ ሰለ ሰላም ማዉራቱ አያፋርም

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆሻሻ መወገድ አለበት

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala วันที่ผ่านมา

    እንዃን አብሮ አደረሰን
    ስለ ሠላም የሚውቅ ይናገር አብይ አህመድ ሠላም የት ያውቅና ስለ ሠላም ያወራል ይሄ ጥቁር ናዚ

  • @NiguseBelete-e8m
    @NiguseBelete-e8m วันที่ผ่านมา +1

    የጠቅላዬ መልእክት ዛሬ ሳይሆን በፊት ነበርርርር እሁንማ ስንቱን የእማራን ህዝብ በድሮን ጨፍጪፎ ከጨረሰ ወዲያ ሰላም ሰላም ይላል እንዴ እረመኔ ጨካኝኝኝኝኝኝኝ

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አርፈህ መቀመጥ ድሮን ከፈራህ

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 วันที่ผ่านมา

    Too late.

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 วันที่ผ่านมา +1

    አብይተሸንፍልምክኒዪቱምውሸታምስለሆነ

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw วันที่ผ่านมา +1

    የዳንኤል ክስረት አርቲ ቡርቲ። አፉ ቅቤ ሆዱ ጩቤ

  • @BerhanuT
    @BerhanuT วันที่ผ่านมา

    Enezihn zebtiya mewured newu sigbgib hula

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 วันที่ผ่านมา

    May God dry the tears of the victim citizens and nurture their living condition and return their natural smile with bountiful means of basic necessities. Liberty, Equality and fraternity and the Ethiopian sky. with equitable standard of living between the halves and have-nots.

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 วันที่ผ่านมา

    To all Ethiopians pls know the reality that Ethiopia can use any porrs in line with international rules and regulations BUT CANNOT OWN.It is against sovereignty of countries.

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 วันที่ผ่านมา

    3,000,00 ዓመት ሌትና ቀን እየተኛቹ በህልም ስለምትኖሩ ነው ከእርዳታ እህል የማትላቀቁ ከሰማይ የምታገኙት ዝናብ እየከለከላቹ ለግብጽ እንዴት ኣድርጋቹ ነው ባህር የሚያክል የምታገኙ ንቁ ሌሌት ብቻ መተኛት ይበቃቹሃል ቀን እንደሰው ኣስባቹ ባላቹ ህዝብና ኣባይን ተጠቅማቹ ህዝባቹ ከረሃብ ኣገላግሉት ::

  • @MulunehEndris
    @MulunehEndris วันที่ผ่านมา

    ምን ይሆን የበረህ ኃይል? ሄሮድስ ማነው? አንው ራስህ አይደለህም? እስከ መቼ እየዋሸህና እያስመሰልክ ትቀጥል ይሆን?

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 วันที่ผ่านมา

    Anchewe tamechewe anchewe tarochewe belelege le teklayu

  • @GomadaTube
    @GomadaTube วันที่ผ่านมา

    Learn Fron Ethio Fourum

    • @BerhanuT
      @BerhanuT วันที่ผ่านมา

      😂😂Ethio forum not real media it's racist media

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 วันที่ผ่านมา

    ዶር አብይ ከጳጳሶቹ የተሻለ እወቀት ስለ መጽሐፉ እንዳለህ ጥርጥር የለውም ቁራን ጭምር

    • @samru2018
      @samru2018 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @yohannessileshi4689
    @yohannessileshi4689 วันที่ผ่านมา

    Yhe media ene FANA N asnakachu eko

  • @Hermon-co1wy
    @Hermon-co1wy วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክ ዶክተር ኣቢይ ሲሸነፍና ሲፈራ ልኪ በኣስመራ ይተናገረ ብፍቅር ተሸንፈናል ብሎ ከኢሳይያስ ኣፈወርቂ ወዲ ኣፌ ኢያለ ጥሩ መዝሙር ይዘምር ነበር፡በሃላ ወያነ ከተሰነፉ ደግሞ ወድያው ሁሉ ረስተው ወደ መፈከርና ጉራ ገባ፡ኣሁን ደግሞ በፋኖና በሌሎች ከተሰነፈ በፍቅር ተሰንፈናል ብሎ መዝሙር መዘመር ጀምረዋል፡ስለዝህ ይሄ ሰው ውሸታምና ኣታላይ መሆኑ ሁሉ ሰው ማወቅ ኣለበት ።

  • @Abdela-ps7tb
    @Abdela-ps7tb วันที่ผ่านมา +1

    ABIYE IS MY PRIME MINISTER WHO DARE TO RAISE THE PORT CASE. YOU FETA DAILY PERSON EXAGERATE THE NEGATIVE SIDE .WE KNOW YOU ARE WORKU AYTENEW CLICK

    • @samru2018
      @samru2018 วันที่ผ่านมา +1

      Ena kiteh ser debqew

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፋኖ ልዩ ሰበር መግለጫ
    th-cam.com/video/1qF2aR3RXp8/w-d-xo.htmlsi=BxYdBIpLZP3EzENG

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @hpipa-t9y
    @hpipa-t9y วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Jamal-r8e2t
    @Jamal-r8e2t 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤