እንዴት:አገር:በአንድ :ሰው: ስትታመ ስ: ዝም : ይ ባላል:አገር: military ቢኖራት: እኮ: ዝ ም: አ ይልም: ነበር!!!! Those military guys who were bribed by Oromoma Abyie, when are those generals will enjoy the gift. When Abyie will go , your gift also will go and all the generals will be bring to Justice
በእውነት ደስ ይላል በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
እኛ የሚታዘንልን እንጂ የምናዝን አደለንም ንፁሀንን አንድ ሁኖ ፋኖን ደግፎ እንደማዳን አማራዉ በማዉራትና በለለ አንድነት ተከፋፍሎ ሲታይ ያማል።
Thanks Ato Taye Dendea for witnessing about our deceased great father Ato Bulcha Demeksa.
ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናችን ብሄራዊ ኩራታችን ለብዙ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል የከፈተ የሀገር ባለውለታ ነው የማንም የደሀን ህዝብ ደም የሚመጥ ሆዳም ካድሬ አፉን ቢከፍት ማን ይሰማዋል አይ ዘመን ስንት ጉድ ታሳየን
ይመቻችሁ
ስንተዋወቅ አንተናነቅ እንደሚባለዉ አባባል የሰዉበላዉ አብይ አህመድ ኪስ አዉላቂዋችን ታግሎ አስወግዶ ሰላምን ማገኘት ነገ የማይባል ጉዳይ ነዉ።
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
Great leadership have shown their ability and courage in difficult times.
May he rest in peace 🙏🏼✝️
አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ላይ ተፀዳዳባት😂
EMS ,ሚዲያ አባላት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ። የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በዓለ ልደቱን በተመለከተ ዝግጅቱ በጣም ውብ ነው። ይሁን እንጂ ለውጪ ዓለም በአሁኑ ጊዜ ያለውን የአገራችንና የህዝባችንን ሰቆቃ በመልካም ገጽታ ሸፍኖስለሚያስ ለመንግሥት መልካም ገጽታ ገንቢ ለህዝባችን ግን በተፃራሪው ጥሩ ሆኖ በግሌ አልታየኝም ።
አቢይ አዳነች ሽመልስ ከኩበት ጠፍጣፊነት ቤተመንግስት ገቡና አገራችንን እና ህዝባችንን አበሳውን እያየ ነው የተበተኑ ክፋ መንፈሶች የማናፍቃን ስብስብ አገሪቱ መታጠንና ፀበል ያስፈልጋታል
የዘር ፖለቲካ የስራ አስተሳሰብን በመግደል ስርቆትና ስንፍናን በኢትዮጵያ አንግሷል፡፡ የመንግስት ታጋዥ ሌቦችና ዘራፊዎችም መኖር ሚችሉት ሀገር ሲኖር መሆኑን እረስተዋል፡፡
ለእናተም መልካም በዓል ይሁንላቹ
ዜና እንደ ዜና ይነበብልን ❤እንኮን አደረሳቹ
ወንዴ ጥበብህ ያምራል
ሀይሌ ዘሬ አይደለም የተነገራው ሠለም ከሌለ ደይኖሰር ከነብሱ እትዮጽያ አለ ብትለው ያተኛውም ፋራንጅ አይመጠም ብለ ተነግሮ ነበር
እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
አረ ፋኖ ይችላል
Ulum gebtewal amhara kelel gin menem ayefetrum , fano hero❤
ሰው በሰውነቱ መከበርና መተጋገዝ ከሀገር እንዲጠፉ ባይደርግ ኑሮ የቻይና እድገት በኢትዮጵያ ይደገም ነበር፡፡
አቤ የኞን ስሜት ነዉ የገለጸዉ❤❤
የኢትዮጵያን አንድነትና ወደብ ናፋቂዎችን አከራካሪያቸው ሰብረናቸዋል!(መለስ ዜናዊ፣ሰብሀት ነጋ)
ማኔ ዴሞ አንቴ ኩሳም ሚናባ ቲሰራሌ እዚ ሰው ተራ ኢንሲሳ ቦርኮ
ድንቁርናና ባለጊዜነት የፖለቲካ ጭካኔና የዕውር ድንብር ጭጋግ ውሥጥ በሚዋኙበት በዚህ አሥፈሪ ጊዜ እንደ ኃ/ገ ሥላሴ ያሉ ብርቅ የዓለም ህዝብ ልጆች የጨካኝ ደናቁርት ሠለባ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያሥፈልጋል. ኃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ.
አማራ መከዳቱን እያወቁ አሁንም ከርሳሙ በአዴንና ሆዳም ካድሬዋች ገዳይ አራጆች ጋር ሆነዉ ሲታዩ ምን ማለት ይቻላል።
❤❤❤❤❤❤
ፋሲል ምን ነካህ? እንዴት እነኚህን እብዶች ከእምዬ ምኒልክ ጋር ታወዳድራለህ?
👌👌👌
ለሀገራችን አሁን ባለው ሁኔታ መፍትሄው ንስሀ እየገቡ ወደ ጌታ መጮህ🙏 ብቻ ነው🙏 ወገኖቸ እናንተ ግን በርቱ ተባረኩ🙏
ጥሩ ነው ነገር ግን ይህ የዓመት በአል ንግግር አይሆንም በደሙ ተጠያቂዎች ናቸው ።
ጏድ, የመቶ, ሻምበል, ሻለቃ, ብርጌድ, ክፍለጦር, ኮር, ዕዝ (የአደረጃጀት እርከኖች)
ከተበደለና በአፈና ተረግጦ ከሚገኘው በአራቱም ማዕዘን ላለው ለኢትዮጵያ ህዝብ ኃይልና ጉልበቱ እግዚአብሔር ነው በመሆኑም በአራቱም ማዕዘን የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝብ አሸናፊ ይሆናል።
ሀይሌምንውጦነውየወፈረው
Labo mene asebachue
የት ሁነህ ነው መመዛዘን ያቃተህ ግዜው ምመጥን ፖለቲካ በቃ ሀሳብ ከሌለህ መፍትሄ ሃሳብ ከሌለህ እንደዚ የመንግስት ስተነትን ትኖራለህ
አይ አቤ 'እስሊፒንግ ባጉን ግን' ከኢዜማ ቢሮ ይዞ ወጥቷል⁉️
እንዴት:አገር:በአንድ :ሰው: ስትታመ ስ: ዝም : ይ ባላል:አገር: military ቢኖራት: እኮ: ዝ ም: አ ይልም: ነበር!!!!
Those military guys who were bribed by Oromoma Abyie, when are those generals will enjoy the gift. When Abyie will go , your gift also will go and all the generals will be bring to Justice
እውነት ይሄ ህዝብ ኑሮ ውድነቱ ገና መጀመሩ ነው።
የአዲስ አበባ ፍርኃት ይገርመኛል ፣እግሩን በጅብ እየተበላ ተወዉ እግሬን ነው እንዳለው ፈሪ ሰው አይነት ነው
አቶአበብ ፈጣሪ ይጠብቅህ መቼም
አማራ : እኮ:የ ራሱ: ልጆች:ናቸ ው:ያስበሉት::
መጀመሪያ:ሀ ይለ ስላሴን: ሲያ
ወርዱ:ከዚያ :ከደርግ: ጋር: በመተባበ ር : መገ ደል: ከወያኔ:ጋር :መተባበር: መገደል: አሁን:ደ ግሞ: በ Oromoma መገደል::
My suggestion to especially for Amhara Generals ስማችሁየቆሸሸ: የናንተ : ደም:ያለበት: ትውልዳችሁ:በ
ሙሉ:አንገ ን ይደፋል::
ታሪካ ችሁ:በ ጥቁር:ቀ ም: በትልቁ: ይፃፋል!!!!
መሬት የመግሰት ሲደረግ ዘረፋ ተፈቅዷል፤ ሰርቶ ማደግ ተከልክሏል፡፡
ኢትዮጵያ ዉስጥ ላለፈዉ ስድስት አመት የእምነት አባትም ሽማግሌም ዶክተር ኢንጂነር ወዘተ አብይ ብቻ ነዉ የነበረዉ ማለት ይቻላል።
መንግስት በአማራ ክልል የሚያስኬደውን የህግ ማስከበር ሲያጠናቅቅ የኑሮ ውድነቱ የጠፋል።የህግ ማስከበሩን ሁሉም ሊደግፍ ይገባል የግድ
ሀይሌ ያዉም በደንብ አልተናገረም
ምርኮኛ "ጄኔራል" እንዴት ያሸንፋል?
ወንዴ ከአጋሮ አንዲት መ/ርት ቸገረኝ ሁለት ልጆቼን በ3000ብር ማስተዳደር አልቻልኩም ብላ በቲክቶክ ወጥታ እርዱኝ ብላ ሰለለመነች ከድሬዎች ከስራ አበረዋታል፡፡አቤ የተናገረው እውነት ነው፡፡
እናንተ ሰዎች አንድ እንጀራ ሃያ አምት ብር የነበረው ከረጅም ጊዜ በፊት ነበር። አሁን እኮ አንድ እንጀራ በአርባ ብር መግዛት ከጀመርንና ሁለት ቦታ አድርገን ( ለምሣና እራት አድርገን ቁርስ ዘለን) ነፍስ ማቆየት ከጀመርን ቆይታል። እኔ የኢት ዲፕሎማት የነበርኩና አርባ ዓመት ሙሉ በመንግሥት መ /ቤት ያገለገልኩ ሲሆን ያሁን ገቢዬ የጡረታ አራት ሺ ብር ብቻ በመሆኑ ምኑን ከምን አድርጌ እንደምኖር (የእርጅና የጤና ችግር ወጪ ተጨምሮ ) ቸግሮኝ ጭንቀቱ በህልሜ ጭምር ያንገላተኛል። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከኔ ገቢ በታች በሆነ መኖሩን አስቡትና ኑሮውን እዩት እንግዴህ ፣ ወንዴና ፋሲል። ሞት ላይቀር ፍርሃቱ ቀፍድዶናልልና የዋጋችን ነው።
የት ነበሩ እስከዛሬ እራሳቸዉ ጳጳስ የሆኑት በ ዘር በዘረኛዉ ወያኔ ነበረ ያኔ ምነዉ ፀጥ አሉ።ዛሬ ዘግይቶም ስለገባቸዉ ጥሩ ነዉ ሳይገባቸዉ ቀርቶ ሳይሆን የ ራሴ ሚሉት ቡድን ወያኔ ስልጣን ላይ ሆኖ የፈፀመዉን ወንጀል ለምን አልተቃወሙም ይገርማል።
አብይ ቀጣፊ ነው
ይሄን ዘራፊ ገዳይ መንግስት ካልቀበርን የህዝብ ስቃይ ይቀጥላል
Do you know that US have only 45 Generals...
""ወንድማገኝ ቀበሮ መሰልክ።
Bandacho
EMS ,ሚዲያ አባላት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ። የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በዓለ ልደቱን በተመለከተ ዝግጅቱ በጣም ውብ ነው። ይሁን እንጂ ለውጪ ዓለም በአሁኑ ጊዜ ያለውን የአገራችንና የህዝባችንን ሰቆቃ በመልካም ገጽታ ሸፍኖስለሚያስ ለመንግሥት መልካም ገጽታ ገንቢ ለህዝባችን ግን በተፃራሪው ጥሩ ሆኖ በግሌ አልታየኝም ።