የሴት ልጅ መ ከ ራ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
    @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዉድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ በአል አደረሳችሁ ለአመቱ በሰላም በጤና ከቁጥር ሰይቀንስ ያድርሰን🙏🙏🙏

  • @YetiBogale-bs7eg
    @YetiBogale-bs7eg 6 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጣህ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የሰውን ሀጢያት የሚያሶግድ የእግዚአብሔር በግ እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏♥️

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf 5 หลายเดือนก่อน +2

    እህህህህ ነው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶችዬ ጠንካሮች ሁኑ ተስፋ የመኖር አንድ መሰላል ነው😊

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሐነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናማሳግናለን ፍቄ & ፍአሜታዬ ብዙ ትህምርት ያለው ትርከዉ ነው👏👏👏 መጨርሽ ስያምር በጣም ዳስላል 👏👏👏🙏👏

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማይ የዛሬን አያርገውና ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የፖለቲካ ዜና እንጂ ምንም ሚድያ ሰምቼ አላውቅም ነበር አሁን ግን ከፖለቲካ ዜና ወደ ኖርማል ሂወት ጀምሪያለው በአንተ ምክንያት አመሰግናለው ወንድም ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @GhxHhjd
    @GhxHhjd 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ፍቄ እናም ለተከታየቹ እኔ የምታቀሪባቸው ነገሮች መከታተል ከቸመርኩኝ ኣመታት ኣስቆጥሬለው የምር ቡዙ ኣስተማሪ ና እድሁም ተስፋ የምሰጡ ብዙ ነገሮች እዳዳምጥ ኣድርገሀኛል እናም በጣም ኣመሰገንናለው እኔም ብዙ ያሳለፉካቸው ታሪኳች ኣለኝ የለ ምንም ማጋነን ለቡዙ ሰው ትምርት እደ ምሆንም ኣምናለው ግን ኣደለም ለሰው ለመናገር ለራስም ደግሜ ማሰብ ያስፈራኛል ግን ሰደት ያላቹ ወገነቼ ምን ያክል ብደክማቹም ነገሮች ብሰለቻቹም ለውጥ ብታጥበትም በፈጣሪ ትሳፋ እዳትቆርጡ መልካም ባኣል ይሁንላቹ ቤተሰብ እና ላይክ እያደረግን እናበረታተው የምር እወድህ ኣለው ፋቄ ❤❤😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውውውው ማጫራሻዉ ደስ ይላል እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍😍

  • @DghZxvhh
    @DghZxvhh 10 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @EyBuildingmaterials
    @EyBuildingmaterials 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ግን ደሲላል የድግል ልጅ ከናተጋ ዪሁን

  • @Beemenet
    @Beemenet 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጨርሻው ያምራል እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጠን በስደትም ሆነ በተለያየ የህይወት መንገድ የምንስቃየውን ጌታ ያሳርፈን

  • @ZebibaAil
    @ZebibaAil หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ😘ሰው ዋው መጠረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @rodastedes5537
    @rodastedes5537 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን❤❤✌🎉

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 5 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ ጎደኛ ነች ❤❤❤

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤wooow

  • @SaraBezawit
    @SaraBezawit 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😢wow amsgnlu

  • @YeEhr
    @YeEhr 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል 😢

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @ሂወት-መ4አ
    @ሂወት-መ4አ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልበ ደንዳና ነኝ ብዬ አስብ ነበር በዚህ ታሪክ ግን አለቀስኩ መጨረሻው ግን ደስ ይላል

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤💞💞💞

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 5 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ደስስሊ እዳች አይነት ባል ይስጠኝ 😂😂

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 5 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ ጎደኛ ነች ❤❤❤

  • @IsharIshar-h2k
    @IsharIshar-h2k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤