ከእንደዚህ አይነት እህት ይሰውራችሁ | በሰይጣን የተጠመቀችው ሴት | Ethiopian true love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @semrethaile2370
    @semrethaile2370 7 หลายเดือนก่อน +5

    እርስዎ እና እኛም ከዝች ክፉ ምድርነን እና ሰዎች ልቦቻችን እንመርምር።
    አቤቱ፥ እግዝኣቢሄር ሆይ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሞኑን ረመዳን ስለነበር አልተመቸኝ ትረካ ለመስማት በጣም ናፍቆኝ ነበር የፊያሜታ ፅሁፍ እና የፍቄ ድምፅ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን እህት ሳትሆን ሰይጣን ናት።
    የተረገመች ነች።
    ለማንኛውም በቀል የእግዚአብሔር ነው።
    ምርጥ ደራሲ ነሽ።
    በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን።
    ተራኪው ጽሁፉን ነፍስ ዘርተህነት በጉጉት እንድናዳምጥ ስለምታደር በጣም እናመሰህናለን።❤❤❤❤❤

  • @Hawasetot
    @Hawasetot 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጠብቀን ከክፉ ሰወች

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ብዙ እንቁዎች አሉ ከላይ ሰላማዊ መስለው በማስመሰል የሰው ህይወትን የሚበጠብጡ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Hayut-ds2ez
    @Hayut-ds2ez 7 หลายเดือนก่อน +1

    ላሳዉ ልጅ ሞት አያስዳስትሞ ግን ዬዝች ልጅ 🎉🎉 ❤

  • @E7Yu-o5l
    @E7Yu-o5l 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አቀጠቀጠኝ እሷ ለከፋችዉ ምነዉ እህት ኑሮኝ ያለኝን በሰጠኋት ያሳዝናል በጣም❤❤❤❤❤

  • @JfBnf-b2v
    @JfBnf-b2v 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ግን ደስስ ይላል😂 ክፉ ሰው እና የጥርስ ህመም ሰላም አይሰጡም ቦታ እስካለቀቁ ድረስ

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢😢😢

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 หลายเดือนก่อน +1

    Way zemacha ☺️☺️☺️weyi anuku eski yehunlishi 😊😊😊libishim lebesenew 😊😊😊

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉❤❤❤ሰላምህ ይብዛ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 8 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ባሳላም መጠህ ፍቄ ዛሬመ አንዳኛ ናኝ 👏👏👏

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
    @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ምን ጉድ ናት በንሰሀም ሳትታጠብ ከእሳት ወደ እሳት😢😢😢😢

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 8 หลายเดือนก่อน

    Welcome brother

  • @Neversaynever-k5z
    @Neversaynever-k5z 8 หลายเดือนก่อน

    Abako ❤️

  • @Uyt432
    @Uyt432 8 หลายเดือนก่อน

    እዝጎ😢😮❤ከባድ ነው💔💔💔

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጫወትባት የኖረው ሰይጣን በስተመጨረሻ ወደ ሲኦል ይዟት ሄደ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @semiraregassa9191
    @semiraregassa9191 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምን ጉድ ነች ግን

  • @YeEhr
    @YeEhr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 8 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ሰይጣን ሴት ነች በፈጣሪ😢😢😢

  • @Enen550
    @Enen550 8 หลายเดือนก่อน

    በስማም ጭካኔ በዚህ ልክ

  • @KafiyalewGetachew
    @KafiyalewGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    Yezichis kefaaa

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 8 หลายเดือนก่อน +8

    እቺማ የሞቱትንም አታስተኛቸውም በዚህ ክፋቷ የፈጣሪ ያለ እንዴት ዘግናኝ ስው ነበርች😮😮

  • @ጦይባዬናቴነፋቅ
    @ጦይባዬናቴነፋቅ 8 หลายเดือนก่อน

    እከን በሰላምጠህ❤❤

  • @gelilaswelt2138
    @gelilaswelt2138 8 หลายเดือนก่อน +2

    Like adrigu please

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 หลายเดือนก่อน +1

    😀😀 fabricated

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @meazayusuf1661
    @meazayusuf1661 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤