እንዲህ አይነት አባት አላችሁ? | Ethiopian love story | yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፊያሜታ እስካሁ ከሰማዋቸው ፅሁፎችሽ ይሄ ልዩ ነው በትረካ ካለቀስኩ ቆየሁ በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔 ፌቄ እናመሰግናለን❤❤

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አተ ሰዉዲ ትመቸኛለህ የመዳምን ስራ የምስራዉ አተን እያዳመጥኩ ነዉ ምችት ይበልህ ፍቄ

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน

      ምንግዜ ቀደምሽኝ ጡሌ አይ የመዳም እቃ በቃ አላጠብሽዉም

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው እዴት ደስ ይላል መጀመሪያው ቢከብድም መጨረሻው ደስ ይላል

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይጋርማል 😭😭😭😭😭

  • @Muna10-f8c
    @Muna10-f8c 3 วันที่ผ่านมา

    ታረክ ቢሆንም ግን ደሞ ምናለ የኔ አባት ቢሆን ብዬ ተመይናው ዋላሂ በጣም ደስ ያሚል እና አሳታምር የሆን ታረክ ናው መርጥ አባት ያላችሁ ሰዎች አደለይን ናችሁ 😢 😢😔

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ ታሪክ በእዉነት እኔ እንደዚህ አይነት ትረካ ስሰማ ልቤ በጣም ይሰበራል♥️😥😥😥 እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏♥️♥️

  • @TashoBade
    @TashoBade 7 หลายเดือนก่อน +1

    Uffffe belekiso new yesemahut gin degimo des yilal❤❤❤

  • @buzekebede9156
    @buzekebede9156 7 หลายเดือนก่อน

    Waw bexam des yimil neber abat eko ke hulu belay new rezhim edmena xena ❤❤❤

  • @HelenAmen-h5k
    @HelenAmen-h5k 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ቃላት የለኝም ለመግለፅ እንደዚህም አይነት አባት አለ 🥹🥹🥹

  • @TashoBade
    @TashoBade 7 หลายเดือนก่อน +1

    Fike enameseginale❤ demtsih ejig yamiral ❤❤ lezahum hule new misemah ❤❤❤ bertalin❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ለምን እንዲህ አይነት ትረካ እኔ ስሜቴ በጣም ስለሚነካ ባልሰማ ይሻለኛል

  • @SamiraAbdella-n5k
    @SamiraAbdella-n5k 7 หลายเดือนก่อน +1

    well come fike inamesagenalen beyekenu bihon

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላምእደቴነህ ፍቄ እኮንደህናመጣህ እኔበጣም ነውእሥከምትመጣ በጉጉት የምጠብቀው ቶሎቶሎ ልቀቅልን የመዳምሥራ ያለአተ አይገፋም❤❤❤❤

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ልብ ይሰብራል የምር🥺🥺

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው😢❤

  • @melatmengesha5609
    @melatmengesha5609 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow btam new yemewodek

  • @azmerawoldegebriel3204
    @azmerawoldegebriel3204 7 หลายเดือนก่อน +2

    Woww you are amazing thanks for sharing 🙏🙏🙏

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 2 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 7 หลายเดือนก่อน

    Uffffffffffff endet yamal gen😢😢😢😢😢

  • @awelibrahim9973
    @awelibrahim9973 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new emiyasaznew wellahi🥺😢

  • @Almituubirahanuu-di6fj
    @Almituubirahanuu-di6fj 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት ሁለትአይኗ ማየት አይችልም እደዚህ ሁና በጨለማ ወልዳ ለ14አመት ያሳደገቻትን ልጇን ዲብን አረጉባት ይሄዉ ዲፍን 3ወርሆናት አዲስ አበባ ነዉ ሞተችልሽ እንኳን ብትባል ምንኛ መታደል ነዉ ይሀዉ የ14አመት ልጇን አጥታ ሌት ቀን ትሰቃያለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀገራችን የሠዉ አዉሬ ሞልቷል

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 7 หลายเดือนก่อน

    Leb yenekal

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢

  • @KafiyalewGetachew
    @KafiyalewGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    Abaten qom biyye ayyehubet

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለቴ ሶስቴ ላይክ እና ሰብስክራይብ ባደረግ ው የማይቆጨኚ ቻናል ❤ የመዳምን ስራ ያቀለለልኚ ምንም ሳላቅ የምጨረሰውነገር 😂❤

  • @SintiLove
    @SintiLove 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😢

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @unikh9837
    @unikh9837 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @townsotolo5528
    @townsotolo5528 6 หลายเดือนก่อน

    ☺️ P r o m o S M

  • @Beti-h9o
    @Beti-h9o 7 หลายเดือนก่อน +3

    Susa nw yahonkbiga ebkhan tolo serlna

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @ወለየዋH
    @ወለየዋH 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢