‘HIV’ እንዳለብኝ እያወቀ ነው ያገባኝ! አሁን ለመለየት ከባድ ይሉኝታ ይዞኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 474

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +95

    ፕሮግራም አለም ሰገድ ብቻ ይስራ የማዳመጥ ችሎታው ይገርማል 😊 ማህተብህ ደግሞ ሲያምር

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ማርያምን

    • @mariaabdissa2986
      @mariaabdissa2986 ปีที่แล้ว

      ዋይኔ ጉዴ ምን አንገቱ ስር ወሰደሽ wude😂😂

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +235

    ይህን ጋዜጠና ለኔ በቻ ነው ግን ሱስ የሆነብኝ?ማነው እንደኔ ሚወደው🙌🙌🙌🙌

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 ปีที่แล้ว +31

    በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በሴይጣን ነው ቃል የገባነው አለሽ እህቴ ከጸበሉ በፊት ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል🤲🤲

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ ปีที่แล้ว +125

    ኢዮሀዎች ሁሌ ነው ምከታተላቹ አስተማሪና አዝነኝ ነገር ነው ምታቀርቡት እስኪ እንደኔ ስልካቹን በኪሳቹ ይዛቹ ስራ እየሰራቹ ምታዳምጡ😂👍✔️

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +42

    አለም ሰገድ አተ ብቻ አቅረብልን ተው😅😅በቃ አቀራረብ ድምፀ ትህትና ፈገግታ100/%

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +28

    የአለም ሰገድ አድናቂዎች 👍

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 ปีที่แล้ว +31

    ሰወች ትዳር ክብርነው ወደት ትዳር ስንገባ ያለፈሂወታችን መጥፎ ቢሆንም ማሳወቅ አለብን ለትዳር አጋራችን ከተመቻቸው ይቀጥላሉ ካልተመቻቸው ይሄዳሉ

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ብለሻል ስንት ደፋር ሴቶች አሉ መሰለሽ ወልደው ያልወለዱ መስለው ልጆቻቸውን ቤተስብ ጋር ደብቀው ሌላ ሃገር ሄደው ያላገባ ያልወለደ ወንድ ዋሽተው አጭበርብረው ያገባሉ ጊዜ ዳኛ ሆኖ በጊዜ ሂደት ይጋለጣሉ 😢

    • @zaharamohammad2790
      @zaharamohammad2790 ปีที่แล้ว +1

      @@aviya5907 እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ይሄ እርፍና መስሏቸው ወይም ከኔበላይ ብለጥ የለብለው ሊስብይችላሉ በጊዜው ያነገር የታወቀን ያጋ ያስከፈላቸዋል ወንዶቹም ሆነ ሴቶችም እደዝህ ሲደርጉ በጣም ያናዱኛል እኔ አንድሰው ስተዋወቅ በሳምንት ውጥነው ሁሉነገርን የምናገር ከተመቸው ይቀጥላል ካልቸመቸው ይሄዳል በመሄዱ እኔ ወይም እሱ አንጎዳም ምክነያቱም በሳምንት ውስጥ ምንም ስለማይፈጠር

    • @ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርይዞማር ปีที่แล้ว

      አታስቂኝ እኔ ከኢትዮጵያ ሳዉዲ ስመጣ አንድ ዘመዴ እኔ በአካል አላቀዉም አግብቶ ኖሯል ሚስትየዋ ለረፍት መጣች ባሌን ደህናነዉ አለችኝ ለረፍት ገብቶ ነበርና ማነዉ ባልሽ ስላት ነገረችኝ እሱን አላቅም የናቱን ስም ስትነግረኝ ገባኝ አላቀዉም አልኳት እሱ ሚስትም ልጅም የለኝ ብሎታል ከዛ የወንድሜ ሚስት 4 ልጅ አለዉ አታቅም አለችኝ😁 ሚስትየዋ ሳይወልድ አረጀ ትላላች መጨረሻላይ በቀን ብዛት ስልኩን ልጅቱ አስታ ቁጭ ማነሽ አንች ስትላት ልጁ ሚስቱ ነኝ ስትላት ስልኩን ለናቷ ሰጠቻት ጉድሽን ስሚ ብላ😂

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว +1

      @@zaharamohammad2790 ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ልጅን ያህል ነገር መደበቅ በእግዛብሄርም በሰውም አፀያፊ ነገር ነው ።

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +36

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12 እየሱስ ክርስቶስ ያድናል በእርሱ ተጠለሉ ❤

    • @asifwanasifwan-wg7zi
      @asifwanasifwan-wg7zi ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      አያድንም ከራሴ አንዳች ልያደርግ አልችልም እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴንም አልሻ የላከኘን ፈቃድንጅ ፈቃዴን አልሻም ነው እየሱስ ያለው ታድያ በአንደበቱ በራሱ ምንም ማድረግ እንደማይችል እየተናገረ እንዴት ነው አንተ በራስህ ትችላለህ እንላለን????

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      ተረት ተረት😂😂😂😂

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      @@asegedechanbesso1399
      ምኑ ነው ተረት ተረት

    • @jefike6894
      @jefike6894 ปีที่แล้ว

      ​@@እረህመት-ዘ5ተ ከንቱ ነገር ነሽ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +21

    አለም ሰገድ ምርጥ አድማጭ ምርጥ ጠያቂ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ 😍

  • @MakibabaMaki-fb2me
    @MakibabaMaki-fb2me ปีที่แล้ว +185

    አለም ሰገድ ብቻ ሁሌ ቢያቀርብልን የምትሉ🤚

    • @ፍሬ
      @ፍሬ ปีที่แล้ว +3

      ምን ጥያቄ አለው❤

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +9

      የሌሎችንም የስራ እድል እናስብ😂😂

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 ปีที่แล้ว

      me

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +5

      ወንድምች እህቶች እናቶች አባቶች ሁሉም ጋዜጠኛ የ የ ራሳችዉ የ ሁነችሎታ ፣ አቀራረቡ አላች ው እንደ አለም ንዋሴ ነ ገርግን አንድ ስዉ ቡቻ ቢያቀርቡ ስንል የ ሊሎችንም እንጀራ እንዳን ዘጋ !

    • @heavenheavena9008
      @heavenheavena9008 ปีที่แล้ว

      YES ❤❤❤❤

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว +61

    ጉድ እኮ ነው በ14 አመትሽ ቁማ ቀረች በስደት ያለነውን ቢያዩ ተኝተው ቀሩ ሊሉን ነዋ😂😂😂😂

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +1

      አወን😂😂😂

    • @gafat
      @gafat ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @hayat8754
      @hayat8754 ปีที่แล้ว +2

      ተኝተው ቀሩ😂😂😂😂😂😂

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 eko

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክክ እኮ ማለታቸውማ አይቀርም

  • @eyoba1257
    @eyoba1257 ปีที่แล้ว +35

    የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ስወድህ አለምሰገድ ❤❤

  • @liya7521
    @liya7521 ปีที่แล้ว +27

    ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ የዋህ ነገር ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እናትዬ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +9

    የ እስራኤል ቅዱስ ይርዳሽ ከ 14 አመት ጀምሮ የተበላሸ ህይወት እግዚአብሔር ቢረዳሽ ልጅሽን ይዘሽ ከ እውነተኛው አምላክ ተገናኚ ውብ የነበርሽ ሴት ነሽ አሁንም ውብ ነሽ ግን ውበት ከንቱ ነው በ ሰይጣን ቃልኪዳን ተሳስራቹሁ ሰይጣን እየተጫወተብሽ ነው በ መጨረሻም የ ሰይጣን ግብሩ ደም ነው ወይ ያንቺን ወይ የ ባል ተብየውን ደም ሰይጣን ይጠጣል የ እናንተ የ ሰይጣን አምልኮ ልጃቹሁም ላይ ተላልፎ በሽተኛ ሆነች እባክሽ ከወሬ ባለፈ ልጅሽን ፀበል ወይም ፀሎት ይዘሽ ሂጂ የ ሰውየው ፍቅር በ አፍንጫሽ ይውጣ እገልሻለሁ ያለ ነገ ከ ተግባር አይመለስም ቁረቢ ፀልይ ለዚህ ከንቱ አለም ይበቃሻል ሰውየው ህመም ተኛ ሆነሽ ያገባሽ ሰይጣን ስላዘዘው እንጂ ከ ፍቅር አይደለም ምክንያቱም ለ እግሩ ጫማ የሌለው መናጢ ከነበረ ቢታመም መንግስት እንዴት እንደሚረዳው አስልቶ ነው እመኚኝ ፍቅር ሳይሆን የ ሚያመልከው ውቃቢ ልኮት ነው ያገባሽ
    አለምሰገድ ግሩም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ❤

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว +5

    ደነዝ ነው ቡና ቤት መስራቷ ምን አስደነቀው ሴትየዋ ግልፅ መልካም ሴት ናት ኤችአይቨ አለብኝ እያለችው ትውልድ ለመበከል አውቆ የገባው ምርጥ ደነዝ ብየዋለሁ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +11

    በሴጣን ተማምላችሁ ተጋብታችሁ እንዴት ሰላም ይኖራችሁ 😮😮😮

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว +11

    እርጋታዋና ፈገግታዋ ምንም ችግር የገጠዋት አትመስልም ውብ ናት ያብዛልሽ

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አስተዋይ ትግስተኛ ሰወችን እንዴት ማዳመጥ እንዳለብህ ጠንቅቀህ የምታውቅ አሳብህን መግለፅ የምትችል ምርጥ ሰው ነህ

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው ባልሽን ፍቺው ፀባዩ ከሌለው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ💚💛❤🙏

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት ปีที่แล้ว +12

    ልጃቸው በጣም ታሳዝናለች እርዳታ ያስፈልጋታል

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም 🥺

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +6

    ባለታሪኳ እህታችን ንስሓ ግቡ እና ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ የሚያዋጣው እርሱ ነው 😢

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 ปีที่แล้ว +6

    ግልፅና የዋህ ናት ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ያሳቀችኝ ጠጅ ተቃቅፈው ይጠጣሉ ያለችው 😂ጋዜጠኛው ደግሞ የመዳመጥና የምረዳት ብቃክን ሳላደቅ አላልፍም በርታ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +6

    ስደት 30 አመት የሞላው አለ እኮ እኔኳ የማቅት የሀገሬ ልጂ 30 አመቷ አላገባቾም ታዳ እነሱ ምን ሊባሉ ነው በ14 ቁሞ ቀር እሚቤለው😢አልሀምዱሊላህ ወላጆቼ በወቅቱ ስለዳሩኝ ልጂም አለኝ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ ልጂ

    • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
      @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ ปีที่แล้ว

      አሁን ሳይሆን የዛሬ 30 አመት አካባቢ እኮነዉ እሷያለችዉ 19 81 በሁሉም ቦታ በ10 አመታቼዉ ነበረ የሚያገቡት

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 ปีที่แล้ว +2

      😮 እና ባታገባሥ ምን ችግር አለዉ ብር ብቻ ይኑራት ዋይ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ ปีที่แล้ว

      ​@@zeyneba3439ኧረባክሽ ብር ብቻየን ደስታና ቤተሠብ ትዳር ልጂ አይሆንም ሁሉም በጊዜው ሲሆነዉ ሚምረዉ አለበለዛ ፀፀት ነዉ ሚሆነዉ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም እድሜያችን ሄዴ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 ปีที่แล้ว +16

    መድሀኒትሽን ውሰጂ አታቋርጪ ፤ የተመጣጠነ ምግብ ተመገቢ ፣ እንደማንኛውም ጤነኛ ሰው መኖር ትችያለሽ። ወደ ፈጠረሽ እግዚአብሔር ፀሎት ማድረግን አትዘንጊ። መጥፎ አምልኮ አያድንሽም ፤ ንሰሀ ግቢ።

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ከምንም በላይ ጭንቀት ማስወገድ አለባት በሽታ አለብን የለብንም በዚህ ዘመን ማስተማመኛ የለንም ሰው በሽትም ያዘው እና ይሞታል አይደለም ጤነኛም ይሞታል ይታመማል በርቺ ሂወታችን በፈተና የተሞላች ናት

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +13

    መቸም ሰው ሁሉ በህይወት ዘመኑ ብዙ ችግር እና መከራ
    ይደርስበታል::
    ከገጠር ስትወጪ የተሻለ ህይወት ለማግኘት ነበር! ህይወት ግን እንዳሰቡት የምትሆንላቸው ጥቂቶች ናቸው:: በመሆኑም እንቺም ባላሰብሽው የህይወት ጉዞ ተጏዝሽ:: እስከ አሁንም አለሽ!!!!
    " ሁሉም ለበጎ ነው"::
    አንቺ በአደባባይ ንስሃሽን አውርደሻል:: ነገር ግን ሰው ነሽና!
    ያለፍሽበትን ወደ ኃላ ትተሽ! እድሜሽም እየደከመ እንጂ! ወጣት አትሆኝም:: እና
    ስለዚህ ወደፊት ብቻ እያሰብሽ በሰላም መኖር ከፈለግሽ ያለሽ አማራጭ! ወደ ቤተክርስቲያን ደርሶ መልስ ሳይሆን በትክክል ንስሃ ገብተሽ የሃይማኖት ትምህርት ተምረሽ በስርአት ሆነሽ! በፆም በፀሎት ከበረታሽ የውስጥ ሰላምሽ
    ይበዛል:: በጠላትም አትጠቂም ::
    እግዚአብሔር ይረዳሻል:: የሰው እርዳታ ግዜያዊ ነው:: ችግር አያስወግድም :: እግዚአብሔር ግን መፍትሄውን ይሰጥሻል:: ይህ የሚሆነው አንቺ የልብሽን በር ለእግዚአብሔር ብቻ ስትከፍችና ስትጠይቂው ብቻ ነው::
    የውቃቢ የቃልቻ ስራ የሰውን ልጅ ማሰቃየት ነው:: ከዚህ ጣጣ ካልወጣሽ ምንም ህይወትሽ አያምርም::

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +10

    አለምሰገድ አትገረምም ሰው ስለ ምታቀርባቸው ባለጉዳዮች ሳይሆን አስተያየት የሚሰጠው ስላንተ ነው ፍቅሩን የሚገልፀው ምናለበት ቀጣይ ጠቅላይ ሚንስትር ብትሆንልን❤😂

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx ปีที่แล้ว +3

    ባለቤትሽ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ሴት፣ባለፈው ህይወትሽ ምከንያት ሰላምሽን ማሳጣት የለበትም። ዋናው አንቺ ለሱ ታማኝ ሆነሽ ቃልሽን አክብረሽ መኖርሽ ነው።ግፍ ባያደርግ መልካም ነው።ልቦና ይስጠው።ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sheha2228
    @sheha2228 ปีที่แล้ว +13

    አለምሰገድዬ እንዴት እንደምወድህ😌😌😌🙏

  • @avg4628
    @avg4628 ปีที่แล้ว +3

    የመምህር ተስፍይ ገጠመኝ ብትሰማ እቺ ሰይትዮ ኣምናለው ትዳራ ይስተካከላል ወሆነ መንፈስ ኣለ
    የውቃቤ ማለት ትልቅ ስህተት ነው

  • @fitsumayele6064
    @fitsumayele6064 ปีที่แล้ว +2

    አለምሰገድ ግን በዛውም ያንተ ስልክ ብታስቀምጥልን ምን ይመስልሀል የምር የምከፍተው ላንተ ስል ነው እዚ ላይ ከጠፋህ የ እርቅ ማእድ ላይ ሄጄ አዳምጥሀለው ውይይይ ❤❤❤

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 ปีที่แล้ว +6

    በልጅነት መዳር በጣም ነው የሚጎዳው 😢😢እኔ አማራ ክልል ጎደር ገጠር የ8 ወር ህፃን ሁኜ ተዳርኩ እሱም አደገ እኔም አደኩ 14 አመት ልጅ እያለሁ ሰጡት ስቃይ ስቃይ አይደለም 😢😢ብዙው ነገር ሆንኩ ሀይምሮዎየ ተነካ ትምህርቴን መማር አልቻልኩም ስደት 17 አመቴ አሰብኩ መጠሁ ስደት አረጋጋኝ እግዛብሄር ይመስገን በክርስትናም የሚድሩ አሉ አሁን ግን ቀርታል ቢያንስ 😢😢😢😢😢

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 ปีที่แล้ว +1

      ያችዉስ ከፋ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😮አይዞሽ

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 ปีที่แล้ว +1

      እ ይሄ የጤና አደለም እደት

    • @Naniya254
      @Naniya254 ปีที่แล้ว +2

      እረ ባክሽ አትቀደጅ የ8ወር ልጅ ሁኜ ተዳርኩ ትያለሽ እንዴ ሆ እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ አትበጥረቂ 🥺የ14አመት ልጅ ግን ኖርማል ነው አታካብጂ እናቶቻችን በዛ እድሜ ነው ተድረው ጎጆ የያዙት

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 ปีที่แล้ว +9

      @@Naniya254 ልጅቷ ማለት የፈለገችው ልጄን ለልጄ ይባላል ሳይወለዱም ሴት ከሆነች ለኔ ይባላል ከዚያ አንጻር ይመስለኛል

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ እረጂም እዲሜከጤናጋር ይስጥሽ አይዞሾ ሰዉ አለቀኑ አይሞትም ለባልሽም ልቦና ይስጠዉ አይዞሽ😢

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ይመልስልሽ ቀልብን እህቴ የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ታአምር እኮ ድንቅ ነው የኔም አክስት 6ልጅ ወልዳ ባሌ የገጠር ሊቀመንበር ነበር እዛም እዛም ሲል እሱ በበሽታው ተጠቃ ከዛም ሲመረመር በሽታው እንደጎዳው ተነገረው ከትንሽ ጊዜ በዃላ እሱ መተ አክስቴ ግን እስካሁን ጤነኛ ሆና እየናረች ነው ልጆቿም ሴነኛ ናቸው ክብሩን ሁሉ ቸሩ መዳሐኒአለም ይውሰድ ❤️🙏

    • @dalidnansh2013
      @dalidnansh2013 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፣እንኳን እነሱ፣ነፃ ሁኑ 🙏🙏🤔🤔

    • @mountazahmed9053
      @mountazahmed9053 ปีที่แล้ว

      @@etenatalemay4948 አዎ እሳ ነፃ ነች እንዳውም አሁን አድስ ባል አግብታ ሙሽራ ነች ከ10አመት በካል ልጆቿንም ድራ ጨረሰች ግሩም እኮ ነው የሱ ስራ 🙏🙏🙏

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 ปีที่แล้ว

      አሜን።

    • @zulfana1457
      @zulfana1457 ปีที่แล้ว

      ምስጋና፣ ለፈጠሪአችን።

  • @natuenaenaya1234
    @natuenaenaya1234 ปีที่แล้ว +13

    ብቻዋን ምትኖር አትዋሽም ደሞ አረ ፈታ ያለ ህይወት ይስጥሽ መሰጠችን ❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +2

    ዓለምሰገጽ ጥሩ ሰው ነህ !
    I Respect you

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 ปีที่แล้ว +6

    አለም ሰገድ አተ ብቻ ነክ የምትመቸኝ አዳማጭ ነክ ከፈገግታክ ጨምሮ በጣም በጣም ደስ የምትል ነክ 100%👍👍👍👍👍👍በተረፈዉ አተን ባህሪ ያለዉ ወድም ካለክ እባክህ አስተዋዉቀኝ ማለት😅😅😅😅😅😅😅

    • @fisherman4479
      @fisherman4479 ปีที่แล้ว

      Weye ye alexwendim negne
      Min litazez?

    • @yewbdarabibe3020
      @yewbdarabibe3020 ปีที่แล้ว

      @@fisherman4479 አትመስልም

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 ปีที่แล้ว +7

    ዘርህን አላህ ይባርከው አቤት እርጋታ አቤት ፀጥብሎኮ ነው እምዳምጣችው አላህ እድሜናጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @merry3355
    @merry3355 ปีที่แล้ว +16

    OMG, l have big respect for this journalist....... l love his patience

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስም😢😢የውቃቢ የፈረሰይሑን ዳብሎስ ስራ ይፍረስ።

  • @foziyasani5549
    @foziyasani5549 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ሰዉ አለምሰገድ አዳማጭ አስታወይ ሰዉ አክበሪ አቦ አለህ ይጣብቀህ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ ปีที่แล้ว +6

    አይዞሽ እናት ግን ይሄ ቃልቻ የሚባል ነገር ከቤታቹ አውጡት ሴጣን ነው ቤቱን የሚያመስው የንስሃ አባትሽንም አማክሪ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ለማውራት ህይወቱን ሰቶሻል ግን ከባድ ነው😢😢

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 ปีที่แล้ว +6

      ህይወቱን የሰጣት እኮ ለራሱ ስሜትና ፍላጎት ነው:: እውነተኛ ፍቅር ከራሱ ይልቅ ለሚወደው ያዝናል... ይሔ እራስ ወዳድነት ነው

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +1

      ለሷ ሲል አደለም ስለወደዳት ፍቅር ስለያዘው ነው እያወቀ ያገባት

  • @berhana2488
    @berhana2488 ปีที่แล้ว +3

    # መምህር ተስፋዬ አበራን ብታማክር ወይም ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ ብላ ዩቲዩብ ላይ ብትከታተል መፍትሄ ታገኛለች።

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 ปีที่แล้ว

      ውይ ዩቱዩብ ታውቃለች

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 ปีที่แล้ว +7

    Ohh look at her beautiful God bless you my sister please pray 🙏 God is great always

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አለም ሠገድ ያቅርብልን ዬምትሉ በላይክ አሳዩኝ
    ትህትናህ አቀራረብህ ቀስ ብለህ አጠያዬቅህ
    እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @EiskderEmu-oe4yk
    @EiskderEmu-oe4yk ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እምታሳዝን ናሀት ተቀሀቅፈው ነው ጠጅ የሚጠህጡት አለች እውነት አሳቀችኝ

  • @tsionsita1157
    @tsionsita1157 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ወንዶች መቼ ነው እድሜ ልክ የሚቆይ ፍቅር የሚኖራቸው😂ሂወቱን ሰቷት ልቡ ግን አልቆይ አለ 😢አይዞሽ እናት ፈጣሪ ልቡን ወደ ቤቱ ይመልስልሽ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +3

      😂በቃ የወንዶች የዉሸት ፍቅር ተወርቶ አያልቅም

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 ปีที่แล้ว

      የወንድ ነገር😂😂😂😂😂😂😂

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ ታስታውቃለህ አቤት እደ ጋዜጠኞ የማይቀዥ አደበተ ርቱ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +9

    ስዉሯ ማርያም ሂዱ

    • @ገሊላ-ፐ7ዐ
      @ገሊላ-ፐ7ዐ ปีที่แล้ว +1

      በየት አቅጣጫ ነው ሰውሯ ማርያም የሚከደው? please

    • @tiztagobezie
      @tiztagobezie ปีที่แล้ว

      YET NEW BEMARYAM

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      @@ገሊላ-ፐ7ዐ ከአዲስ አበባ ደብረብርሃን በሚለው ተሳፍረሽ ጫጫን አለፍ ስትይ ጽጌረዳ መገንጠያ ወርደሽ በእግር ወይም ባጃጅ ትንሽ ያስከዳል

    • @ገሊላ-ፐ7ዐ
      @ገሊላ-ፐ7ዐ ปีที่แล้ว

      @@tigisit2534 እሺ አመሰግናለሁ

  • @sosetadese3721
    @sosetadese3721 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አህት እግዚአብሔር ይማርሸ እሱንም ልቦናውን ይመልሰልሸ ካለዛ ያርቅልሸ

  • @addidtekle9413
    @addidtekle9413 ปีที่แล้ว +3

    የኔደርባባ እመቤት የአለም መድሀኒት በምህረት እጅ ይዳብስሽ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +25

    ምርጡ ጋዜጠኛ እንኩዋን ደህና መጣችሁ አንተ ያለህበት ሁሉ ወጉ ጣዕም አለው 🙏

  • @felekechmeka7481
    @felekechmeka7481 ปีที่แล้ว

    እውነት፣ዳተ፣እራጋታ፣ያለው፣ሰው፣ስወድ፣ፈጣሪ፣ይጠብቅህ፣ወንድማችን፣

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት😢😢 እግዜአብሄር ይርዳሽ🙏
    አለምስገዲየ የኔ ምርጥ አቤት ስወዲህ😍😍😍

  • @SamrawitTube242
    @SamrawitTube242 ปีที่แล้ว +19

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ዙር መግቢያችንን የሰው ሀገር የሰው ነው ሁላችንም ደግ ደጉን እናስብ መልካም መልካሙን እንናገር

    • @ታመነ
      @ታመነ ปีที่แล้ว

      ፋፊ ወሎየዋ እንተዋወቅ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      ተባረክ

  • @tube2021
    @tube2021 ปีที่แล้ว +2

    ቃልቻ ነው ያለችው ይሄ ማለትኮ በአድ አምልኮ ነው በስመ አብ የመምህር ተስፋየን ትመህርት አዳምጭ ቃልቻ ማለት ባአድ አምልኮ ነው

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ሰው ልጅ ህይወት በጣም ብዙ ውጣ ውርድ ያጋጥመዋል አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ፍቅር ያድላችሁ ወደ ፀበል ብሄድ መልካም ነው

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 ปีที่แล้ว

      ኤርትራውያን ብለሽ ምነው ሱዳናዉያን ሶማሊያውያን ማለት ረሳሽ?? የሆንሽ ሾካካ መሳይ

    • @hayuqueen8276
      @hayuqueen8276 ปีที่แล้ว

      😅😅😅

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 ปีที่แล้ว +6

    የዋህ ሰው ነች ግልፅ ምንም

  • @kimo428
    @kimo428 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ ዓይነት ህይወት ጠብቀኝ🙏
    አመሰግንህ ዘንድ ምክንያት ብዙ ነው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      ዋው ስንት አይነት ሰው አለ እይእተደበደበ መውደድ!! ዋው ከነኤች እእይቪ ህዝቡ እንዴት ደንዝዋል!! ምን አይንት ዳርክ ውስጥ ነው እሚኖሩት እስዋም ለህግ ሳታመለክት እየተደበደበች እወደዋለሁ?? እስነትም አብይ እእህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ መሀይም ነው ብልዋል ወይ አልመማር እንዴት እንዴት ይጎዳል!!!!!

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 ปีที่แล้ว +3

    ምሰኪን ዉቃቢ ሰይጣን መሆኑን ገና አታቅም በይ ከዚህች ቀን በኃላ ከሰይጣን አሰራት ያዉጣሸ ምሰኪን 😢

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +3

    እህታለም አንች ባለባበሱ የናቅሺው ሰው አንችን በንፁህ ፍቅር ወዶሸ ይሄን ያህል ጊዜ ኖራችኋል አሁንም ሰላምሸና ባለቤትሽ ወደ ቤትሸ እንዲመለሰ ወደ እግዚአብሄር ተንበርክከሸ ፀልይ ሲመጣ ጥሩ ፊት አያሳይው ከፉም ቢናገርሸ አንች መልካም መልሸለት እሳት ሲሆን ውሀ ሁኚ እንጂ ፈግጠው ፈግጪው ለሱም ላንችም ለልጃችሁም ጤና አይሰጥሸም እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +2

    ቡና ቤት ሢባል ቡና ተፈልቶ የሚጠጣበት ይመስለኝ ነበር አይ ልጅነት😂😂😂

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ስንት አይነት ፈተና አለ በየቤቱ ፈጣሪ ሆይ ገላግላት ይሄን ሰውዬ 🙏 ስታሳዝን ደግሞ ወሰቃቢ አትፍሪ ሰይጣን አትፍሪ እሱንም እንዲህ እሚያቀውሰው እንጂ በጤናው ስላልሆነ በጊዜ ፈጣሪ ያላቅሽ በህመም ላይ እንደገና እሱ ሌላ በሽታ አምላክ ይርዳሽ🙏

  • @aster3798
    @aster3798 ปีที่แล้ว +3

    ወድሞቹ ማደመጥ ካሰግድ ተማሩ ታድለክ ከታሪኩ በበለጠ ያንተ የማዳመጥ ችሎታክ ያስደምምኛል ❤❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ የዘመኑ አንደኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ፐ ብቃት ማህተብህ ሲያምር የእኔ ባለማህተብ እመቤቴ ትጠብቅህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 ปีที่แล้ว +1

    ወንቅሸት ገዳም ሂጂ ትድኛለሽ

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ ወደ ፈጣሪ ተመለሺ እርጋታሽ ግን ደስ ይላል

  • @feydukedir
    @feydukedir ปีที่แล้ว +14

    ጋዜጠኛ ወንድም ተሻገር ጣሰውና
    ይህኛው ጋዜጠኛ ወንድሜ አጠያየቃቸው እርጋታቸው ትህትናቸው በጣም ደስ ይሉኛል።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ እባካችሁ የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ልጆች ነገ ያድጋሉ ፍትህ ለኢትዮጵያ እናቶች እና ህፃናት እጅግ በጣም ያሳዝናል አባቶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ይሰማል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ማዘር እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስዎ ወንዶች ማስተዋል ይስጣችሁ እናት ክቡር ነች ሴት ሃገር ነች
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው !

  • @habtamteshome3355
    @habtamteshome3355 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅ ስላላሽም ተመስገን ነው እሱንም ልቦናውን ይመልስለት

  • @lovekebena2024
    @lovekebena2024 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ

  • @helentube.
    @helentube. ปีที่แล้ว +3

    እግዜቤር ብቻ ነዉ መከበር እና መፈራት ያለበት እህቴ ፈጣሬ የድግል ማሪያምን ልጅብቻ ነዉ መፍራት ያለብሸ

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን የባአድ አምልኮ ካለ ባንችም በሱም በኩል መጥፎ ነው እሱን ክፋ ሀይለኛ ያደረገው እሱ ነው ሳታገቢውም የሚያስፈራ ፊት የታየበት ከመንፈሱ እንጅ የሰውልጅ የሚያስፈራ አይደለም በጸሎ በርች እመብርሀን ከነልጇ ትርዳሽ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ መከራ እዳሳለፈች ታስታውቃለች ግን ነገሮቿን ስሜታዊ ሆና አታወራም በጣም ግን ጉዳት አለባት ደሞም ግልጽነቷ የሚገርም ነው ግልጽ ሆያነው ምታወራው እግዚአብሔር መልካሙን መፍቴ ይስጥሽ የውስጥሽን አይቶ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለትነዉ እደዉም አለመተላለቃችሁም ጥሩነዉ ሰይጣን እያመለካችሁ ሰላም ሊኖርነዉ የፈለግሽዉ በቶሎ ንስሃ ግቡ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 ปีที่แล้ว +3

    አለምሰገድዬ እንኳን ደህና መጣህ ፀባየ ሰናይ ወንድሜ

  • @rahelztzion
    @rahelztzion ปีที่แล้ว

    አረ ፈጣሪዬ።።። 15 አመት ሽርሙጥና መስራት??? ከዛ ፊት ገልጦ ኢንተርቪው??ምን ፈልገሽ ነው?የቀረ ህይወት አለሽ እንዴ??በ ፈጣሪ።።።ከባድ የመኖር ሞራል ነው ያለሽ።።።

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 ปีที่แล้ว +2

    ንሰሀ ግቢ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው።የት ነበርሽ የማይል አምላክ ነው።የእግዚአብሔር ፍቅር ህይወትን ያድሳል።

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +3

    በጉጉት የምጠብቅህ ጋዜጠኛ አድናቄህ ነኝ❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

    ህይወትሽን እስከ መቼ ነው እምትሰጭው??? በቃ አደባባይ ሳትወጭ እስኪገልሽ ጠብቂ ህይወቱን ከሰጠሽ እንቺም ህይወትሽን ስጭው ቆንጆ!!!!!!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว

    አንቼ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንኮን Hlv ሊላም በሽታ ያለቡሽ አትመስይም ሲያዬሽ የ ሚገርም ነዉ ዉጤቱን ዋሽቶሽ እንዳይሆን? የ ሚገርም ነዉ? ነ ገርግን ልጅሽን አይምሮዋን ጠቡቄላት አስወጭዉ በህግ ይቅሮቡሽ ባል ለ ስም ነዉ እንዲ?

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 ปีที่แล้ว

    አለም ሰገዴ ሳቀርብ ብቻነው ከዚህ ይቱብ እምገባ አርሴማን ያለ መዋሸት ባለፍው ሴት ነበር አንድም አልተከታተልኩ ከምር ያኔ እሱ የሰውን አረዳድ ይችላል ትግስት አለው🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +3

    አይ ፍቅር እውር እኮ ነው ማሪያምን ፍቅር ሲዘረዘር 1 ፍርፍር2ቅጥል 3 ርር ነው በቃ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 በደንብ ይብራራ አልገባኝም እስኪ

  • @workiyewodajo3407
    @workiyewodajo3407 ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ የህክምና ባለሙያ አይደለሁ ግን ሀኪሞች ሲናገሩ ስሰማ በግብረ ስጋ የሚተላለፉ በሽታዎች ብዙ ግዜ በቀላሉ የሚይዘው ሴቶችን ነው፡፡ሴቶቹ በሽታውን ተቀይ ናቸው ወንዶች አስተላላፊ፤ ወንዶች በሽታው በደማቸው ቢኖር እንኳ ምልክቱም በቀላሉ የሚሳየዉ ሴቶቹ ላይ ነው ለምሳሌ አባላዘር፤ እንዲህ ነው እንግዲ ሴቶች የቻልነው ጉድ

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv 11 หลายเดือนก่อน

    ከዉቃቢ እምነት ዉጪና በአንድ አምላክ አምነሽ መቆም አለብሽ። አንቺ የምትፈሪዉ ዉቃቢ ሕይወትሽን ያመሰቃቅላል አንጂ ሰላም አይሰጥሽም። እምነትሽን አስተካኪይ።

  • @ፍሬ
    @ፍሬ ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኞችን ለምን አታሰለጥናቸውም ሁሉም 😅

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 ปีที่แล้ว +3

    By the way, even if you are HIV positive and you take your medication regularly and your CD4 level is within normal range, that chances of transmitting is very low. I work in a medical field and I have done a lot of research and dealt with so many of my clients. So it Norma not to be negative.

    • @rekikfikru9845
      @rekikfikru9845 ปีที่แล้ว

      I can understand why you would say that. But it also concerns me how this could be an information that may have more harm than good. As your "research" is not backed by numbers and proved by other researchers or professionals. So it could be a misleading

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ!!!ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ አለምሰገድ!!!

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 หลายเดือนก่อน

    አለምሰገድ discordance ይባላል ቁጥሩ ትንሽ ነው ግን ::

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ቅጠል ካለቀኑ አይበጠስምምም ሆሆሆ ሰውዬው በቃ ጨልሏል

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ ለስጋ ለነብስ ሁሉ እረፍት የዘላለም ህይወት ከመቅበዝበዝ መዳኒት ለሌለው የሀጥያትን ፈውስ በልጁ በክርስቶስ እየሱስ በመስቀሉ ላይ ለተሰራላችሁ የፍቅር ህይወት በየግላችሁ በልባችሁ አምናችሁ በልባችሁ ተቀበሉ አዲስ ማንነት ይሰጣችኃል ሌላው ቢቀር መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ ወደ እውነት ይመራችኃል

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 ปีที่แล้ว +19

    አለምዬ ባለማህተቡ ለሰሞነ ህማማት እንኳን አደረሰ::

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከዚህ ታሪክ የተማርኩ ነገር ያለንን ነገር ጥለን የተሻለ ነገር ስንፈልግ በዛ በሕይወት ጎዳና መሰበር ሕመም መሸመትም አለና የቀድሞ ሕይወት ጎዳናችንን ሳንጥል ወደ ሁለተኛ ዉሳኔ ሳንገባ ቆም ብለን ማሰብ እስፔሻል የፈጠረንን አምላክ ፍቃድ በሕይወታችን ላይ ምን እንደሆነ ማወቅ አለብን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ቆመን ባለማሰብ ብዙ የተመሰቃቀለ ህይወት እንኖራለን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ ስው ቡና ቤት ይወዳል ያለተያዥ ስራ ሞልቶአል እግዚአብሔር አይፈትንም ስንት እድል አመቻችቶልሽ አልተለወጥሽም ከሰርሽ መልሰሽ ቡና ቤት እግዚሆ

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገእ እኮ ጋዜጠኛ ላንተነውእንጂ አዲስአይደለም ብዙሰው አለ ይጋባል ከባድ አይደለም

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቆማ ቀረች እኔ የ አረብ ኩሺና ዉስጥ ቆሜ ከ ቀረው 14 ዓመት ሞላኝ ይቀልዳሉ 😂😂😂

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም ปีที่แล้ว +2

    እኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይመልስላችው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ 😊 አላም ሰገድ ተባረክ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 ปีที่แล้ว

    ያስፈራል አረ አያስፈራም እኔ ነኝ ስው ያረኩት ስው ምን ይለኛል ብዬ ሄድን ይወዳል አረ አይባልም ሆ