ለመጀመርያ ጊዜ እናቴ ሰርፕራይዝ አረገቺኝ ፡እናቴ እንደዚ ታረገኛለች ብዬ አስቤ አላቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 563

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  8 หลายเดือนก่อน +125

    እወዳቹዋለው ለ 100 K ጉዞ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው 🙏

    • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
      @አለማመኔንእርዳውማር9-24 8 หลายเดือนก่อน +3

      እንገባለን አብሽር❤❤❤

    • @Zewditutikuye
      @Zewditutikuye 8 หลายเดือนก่อน +1

      ገና ሚሌን ትገባለህ ወድሚ በርታ እመብርሀን ከስብክው ታድርስህ እማዬ እንኳን የሱን ልቤ የእኔንም ቀጥ አርግሽው እርጂም እድሚ እማዬ❤❤❤❤

    • @yusufnurhussen2194
      @yusufnurhussen2194 8 หลายเดือนก่อน +1

      Yansbehal enatun miyasedest sew Telke bota yedersal

    • @seenaaoro-cy3uc
      @seenaaoro-cy3uc 7 หลายเดือนก่อน

      Ene lerbebetelek wendma egzbiharen enbayan afeseskew ayzon enata yenem enat enen setasadeg ye deradewa neged esk gebiy metereg ders new

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 6 หลายเดือนก่อน

      ሀደ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂​@@Zewditutikuye

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +93

    ለሌላ ግዜ እደዚህ አትጥሩት ይደነግጣል 😢❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 หลายเดือนก่อน +68

    እውነት ዘና ❤❤❤❤ ያለች እናት አለችህ እናትህ ጋር ብቻ ብስራ ያወጣሀን ትችላለይ እውነት በጣም ጉበዝ ናት

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 8 หลายเดือนก่อน

      ልጇን ማስደንገጧ ነው እንዴ መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢሆንስ እንዴ

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 8 หลายเดือนก่อน +35

    ማዘር እራሱ ዩቱበር ብትሆን ያዋጣታል አነጋገሯ እራሱ ቆንጆ ነው ❤❤❤

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 8 หลายเดือนก่อน +129

    አንደዚህ ባይሆን ጥሩ ነበር መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢሆንሰ አናት አልቅሳ ሰትናገር ከባድ ሰለሆነ አንተ ግን ይገባሃል

    • @masa5699
      @masa5699 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 หลายเดือนก่อน +8

      አይ ተመካክረው ነው እኛ ነን ፕራክ የምንሆነው

    • @zerituwedesen
      @zerituwedesen 8 หลายเดือนก่อน +1

      የምር አዎ😢

    • @abasahmedmehamed9551
      @abasahmedmehamed9551 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተመካክረው ነው እሱን እየተቀረፀ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ምክንያቱም ካሜራ በሁሉም በኩል ቀረፃ አለ ሆሆ መቀለጃ ሆንን በቃ​@@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +32

    የመዳኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @EyobAlaka
    @EyobAlaka 8 หลายเดือนก่อน +27

    ልጅ ለእናት እንደዚ ሲያስብ ደስ ይላል። ትኑርልህ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 8 หลายเดือนก่อน +30

    😢አይ እናት እናት እኮ ልዩ ናት ፈንድሻ የሆነች እናት እናቴን በጣም ስለምወዳት አለቀስኩ 😢❤❤ ለእናቶች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው 🎉❤ እናት ከምንም በላይ የልጆቿ ደስታ ያስደስታታል 🎉❤ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን 🎉🎉🎉 ሼር ላይክ

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 8 หลายเดือนก่อน +41

    አላዛሬ የኔ አባት የሚያነሳው የሚጥለውን አጣኮ አይ እናት አንድት ሆነች❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 8 หลายเดือนก่อน +33

    ለሌላ ክጊዜ እዲህ አይደረግም የሆነ ነገር ቢጋጥመውስ

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd 8 หลายเดือนก่อน +17

    ተይ እናታችን እንደዚህ አይደራግም ከምር እንዴት አጄንቴን እንዳበለኝ😢 እኳን ደስ አለህ በርታልን 100k በቅርቡ ትገባለህ ከዛም ይቀጥላል 🎉🎉🎉

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 8 หลายเดือนก่อน +17

    እናት ክፍ አይንካት ደስ ስትል ❤❤❤❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 8 หลายเดือนก่อน +17

    እናታችን እኛም እንወዳችሗለን ኑሩልን

  • @beteseb292
    @beteseb292 8 หลายเดือนก่อน +13

    ውይ እናት የልጇን ደስታ እደማየት እሚያስደስታት ነገር የለም
    ግን እደዚ አይነት ፕራክ ቢቀር

  • @SaadaMasood123
    @SaadaMasood123 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ስንቱ እናቱን በሚጎዳበት አንተ ልብስኳን ለመቀየር አልቻልክም የኔ ውንድም😢 አላህ ይጠብቅልህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 หลายเดือนก่อน +23

    ❤❤❤❤ ታላቅ እና ታናሽ እኮ ነው የምትመስሉኝ የሆናችሁ ጣፋጮች ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ❤❤

    • @maruzemene93
      @maruzemene93 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @sabo8756
      @sabo8756 6 หลายเดือนก่อน

      እደኔ ና እናቴ😢❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት ዋጋ ከፋለሻል እንኩዋን ደስ አላችሁ ገና ብዙ ነገር ታያለሽ ልጅሽ ጎበዝ ነው የሂወት ታሪኩን ሲናገር ካንቺ ጋር ያሳለፈውን ዉጣ ዉረድ ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ነው በልጅሽ ተደሰቺ❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት እንዴት ደስ ትላለች ረክም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ ማሚዬ❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ለ50k አበቃህ
    ምርጥ እናት አለህ እድሜና ጤና ይስጣት
    ግን ሰርፕራይዙ በዚህ መንገድ ባይሆን ጥሩ ነበር እኔ ራሱ ላንተ ፋንታ ጨነቀኝ

  • @newmobile227
    @newmobile227 8 หลายเดือนก่อน +5

    ደግነቱ እሱ አያሽከረክርም እህ አንድ ነገር ቢሆንስ ፀፀቱ ከባድ ነውኮ ማዘር ኡፍፍፍፍፍፍ አሳዘነኝ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 8 หลายเดือนก่อน +17

    ሠው ስላለው ከጓደኛው ጋር ተመካክከው ነው እንጂ እናት ልጇን እዲህ አድክጋ አታስደነግጥም 😢😢😢😢

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 8 หลายเดือนก่อน

      ሊሆን ይችላል

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 8 หลายเดือนก่อน

      እንዴ አዎ ከጓደኛው ተማክራ እንጂማ ማንም አያደርግም።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 หลายเดือนก่อน +8

    አለቀስኩ እሽ በስደት ሁነህ እደዚህ አይነት ስራወች ይከብዳሉ❤❤❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 8 หลายเดือนก่อน +9

    የመኪና ሰልፍ 😂 እኔራሱ ቃለመጠየቁ ከውስጤ አልጠፍም ለዛ ሁሌነው ማየው ከዚ በላይ ይገባሀል የእናት ያለህ ፍቅር ይለኛል እናቱን የሚወድ ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም 👌

  • @roudha440
    @roudha440 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የሆነች እናት እድሜሽ ይርዘም ጎበዝ

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እናት ምርጥ ልጅ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 8 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ጌታ በጣም አሳዘንኛ የእናትህ አምላክ ይጠብቅ አንቺም መልካም እናት ነሽ 💚💚💚💚💚💚

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 หลายเดือนก่อน +10

    እናት ፍቅር የመኖር ትርጉም ናት!!❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ እንኳን ደስ አለህ በርታ

  • @sumitube287
    @sumitube287 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ እናት እርሜና ጤና ይስጥልህ ወድሜ 😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ተባረክ ወንድማችን

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ዳስ አለክ የኔ ዱንቡሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ውድ እናት እግዚያብሔር አምላክ ራጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥየ እናት ነሽ አላዛርም ምርጥ ልጂ ነህ❤❤❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጣቹሁ

  • @khdhhehhyyyh8581
    @khdhhehhyyyh8581 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ደሥ ሥትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ፍልቅልቅ ያለች እናት አለችክ ነፍ አመት ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሚሰኪን እንዴት እንዳሰዘነኝ እረጃም እድሜ ለእናትህ

  • @saraj4873
    @saraj4873 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤ ደግሞ አራዳ ናት

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄልጅ ለሀገሩ ለቤተሰቡ ለናቱ ያለው ፍቅር ከምንም በላይ አድናቂው ነኝ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት ከእግዚአብሔር በታች ልዮ ስጦታ ናት ፍቅር የማይገልፃት ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ረጅም እድሜ ለእናቶች ለኣባቶችም እኔስ ሁላቸውም ፍጣር ጠርታቸዋል ምን ይባላል ተመስገን ሁላችንም እንሄዳለን ሞት ሁሌም እንግዳ ነው 😢❤❤

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ለእናቶች
    አላዛር በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ከዚህም በላይ ይገባዋል

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 หลายเดือนก่อน +1

    እር እደዝህ አይነት ስፓራይስ ይቅር ይከብዳል ለማንኛውም ልጅ ትልቅ ህልም አለው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ያሳካልሽ

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 5 หลายเดือนก่อน

    የምር ምርጥ ልጅ ነህ አተን ያለማድነቅ ንፍገት ነው ለናትህ ያለህ ክብር አላህ ያጨምርልህ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 หลายเดือนก่อน +1

    congratulations ግን በጣም ይከብዳል እንደዚህ አይነት ፖራንክ ያው ይመስለኛል ካሜራማኑ ያውቃልም አብሮትም ስላለ ነው እንጂ ትንሽ ከባድ ነው ማማዬ ሁሌም ተደሰቱ ገና 100k ትገባለህ በቅርብ ቀን❤❤❤❤❤❤

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 7 หลายเดือนก่อน

    አባትዬ የኔ ጌታ ተባረክ ብሩክ ሁን እናትህን ወዳጅ እመቤቴ ከነልጆዋ መጨረሻህን ታሳምርልህ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ደሰት ሰትሉ ተመስገን አይዛህ በርታልን የኔ ወንድም🙏

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ስታምሩ እናትናልጂ ❤❤❤
    በሂወትህ ምንም አይኑርህ እናትብቻ ትኑርህ ሁሌ ሙሉነህ❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስስስስ ይላል በእናት ሰርፕራይዝ መደረግ በርታ ወንድማችን

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅታና እደዚህ አይደርግም መንገድላይ አድነገር ቢሆን ፀፀቱን አችይውም ቡሀላ❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 8 หลายเดือนก่อน +1

    ረ በአላህ በድንጋጤ የሆነ ነገር ቢሆንስ የአላህ የኔ አባት በጣም አስቤልህ ነበር

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 6 หลายเดือนก่อน

    እናቱ በጣም ታድለሻል እንደዚህ አይነት ደግ ሩህሩህ ልጅ ስላለሽ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ❤❤❤

  • @feruzali-c5b
    @feruzali-c5b 5 หลายเดือนก่อน

    አቦ ምርጥ እናት የገባት አቦ ይመችሽ በጣም ነው የወደድኩሽ😊

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላምችሁን ያብዛልን እግዚአብሔር አይ እናት ❤ሁሌም የልጁ ደሰታ የሚትማኝ እናት ❤❤❤❤

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን እንዴት እንዳሳዘነኝ 😭😭😭😭 እንዲህ ጥሩ አይደለም

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 4 หลายเดือนก่อน

    የታደልሽ እናት የተባረክ ልጅ እያየሁት ያለቀስኩት ልቅሶ -------አየ መታደል ፅድቅ በምድር ይሉሻል ይኸ ነውውውውውው

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃህ አምላክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
    @አለማመኔንእርዳውማር9-24 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤተሰቦች እውነት ይገባሀል መዳኔ በርታልን የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሪለት ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም ተባረኩ አንተ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነህ በዚህ ዘመን ማንም ለቤተሰቡ ክብር ባጣበት ዘመን ላይ ኣንተ የተባረክ ልጅ ነህ አሁንም ገና የምታድግ ልጅ ነህ ወላጆችህን ባከበርክበት አንተም የከበረ ነገር ይግጠምህ ተባረክልኝ እንወዳችሁዋለን ከእናንተ ብዙ ፍቅር ና ክብር ይታፈሳል ይጨመርላችሁ

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት የልጅሽ ደስታ የኛም ደስታ ነው በርታ ወንድማችን

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማሚዬ ግን ጥሩ ነዉ በሰዉ ሀገረ ላይ በድንጋጤ ሲጥ ብል ሆ መኪና ይገጨዋል ብዬ አስኪደረስ ምጥ ሆኖብኝ ገና እግሩ ግቢ ሲገባ ተገላገልኩ😂

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን እሱ የኔልቤ ቀጥአለ ያአላህ ሁለተኛ እደዚህ እዳታደሪጊ ማዘርየ ❤🥰😭

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ እምትል እናት እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን ስብስክራይብ አርጉት ማሮች በርታልን ወድማችን

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔም እወድለት አለሁ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትል ማዘር ግን ሁሉም ነገር በሜዳየ ሆነ እኔኮ አላምንም ምክክር ነው የሚመስለኝ ዝምብየ አያለሁጅ

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @tube1549
    @tube1549 8 หลายเดือนก่อน +3

    አረ እንዲ አይደረግም የምር አንድ ነገር ቢሆንስ እሱ ለተጨነቀው የኔ መጨነቅ

  • @Hana-l1e9p
    @Hana-l1e9p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 8 หลายเดือนก่อน +1

    አታልቅሺ የደስታ ለቅሶ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rorott4134
    @rorott4134 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስለቀሳችሁኝ አይ እናት መተኪያ የሌላት እያለቀስኩነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ በላይ ስኬታማ ሆነህ ለማየት ያብቃን

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለእናታችን ለሌላ ግዜ እንዳይደገም እናቴ ❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 หลายเดือนก่อน +3

    ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EswaGashaw
    @EswaGashaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ እኔን በጣም እኮ ነው የደነገጠው እናትህ ግን ደስስስ ስትል

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማልቀስ 😭 እናታችን ረጅም እድሜ ተመየሁላቹ❤🥰😘

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታስቀናላችሁ እድሜ ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እንደዚህ አይነት ሰርኘራይዝ ባይደረግ መልካም ነው ምክንያቱም የመንገድ አደጋ ሊደርስ ይችላል

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 8 หลายเดือนก่อน +7

    የአላዛር እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ደስ የምትይ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አላዛር 50k ስለገባህ❤❤❤❤❤

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 8 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ በጣም ደንግጧል እንደዚ አይነት ነገር ባታረጊ ጥሩ ነው ማሚ ስንት ነገር አለ እባክሽ በኃላ እንዳይፀፅትሽ 😢

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 6 หลายเดือนก่อน +1

    በናትሺ፣በድንጋጠ፣እየሮጠነው፣በጣም፣ነው
    ምወድሺ፣አላህ፣ያኑራቹአንድላይ❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ግን ከምጠላው ነገር ሰው ማሰደንገጥ

  • @MuneraMunera-m6z
    @MuneraMunera-m6z หลายเดือนก่อน

    አሉዬ ትለያላቹ እናትህም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤❤❤

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ምርጥ እናት ነሽ

  • @Tube-ig2qj
    @Tube-ig2qj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ እ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ፈንድሻ እናት ምችት ይበልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Sekina-uz7lr
    @Sekina-uz7lr หลายเดือนก่อน

    ወኔ ወለህ እንም አለቃስኩ ወኔ የነትፍቅ ሁሉምጋነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayaJamal-cn8kj
    @HayaJamal-cn8kj 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል እናት አላዛር በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ያለ ነገር ቢቀቀር ጥሩ ነው ልጁ በድንጋጤ አንድ ገር ቢሀንሰ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጥልህ አሪፍ እናት ናት

  • @RitiDidi
    @RitiDidi 8 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ያሉ እናት ረጂም እድሜ እኔም ላረገዉ ቆይ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሌላ ግዜ ማዘርዬ እንዲ አይጥሩት ❤ በመቀጠል እንካን ለዚ አበቃቹ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ማዘርዬ እንዲህ አይነትሰልክ የሚያሰጀነግጥ አትደውይ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ሲያለቅስ አስለቀሰኝ እኔም ለእናቴ ያለኝ ፍቅር ይለያል ሽአመት ኑሪልኝ እናቴ❤❤❤❤

  • @haftomgebretsadik2773
    @haftomgebretsadik2773 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ ኣላየ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚሉ እናት እና ልጅ ስወዳቸው

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤የኔ ፍልልቅ እናት ሁሌም ሳቃ ትኑር

  • @borukboruk4476
    @borukboruk4476 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት ዋው ደስ ይላል ግን እንደዚ አንት ጡሩ አደልም ደግጣል ልጁ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቂ ❤❤❤

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሊላ ግዜ ይሀ ይቅርበት በጣም ደግጣል እና ደሞ መሮሮጡ ቸግር ቢፈጠር ቸግር ነው እና ለሊላ ቀን ይቅር ይህን አይነት ፐራክ

  • @fatuma241
    @fatuma241 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከሀዋሳ አዲስ አበባ ደውለሽ ድረስልኝ አይከብድም ከአንድ እናት እንደዚህ አይነት ቀልድ እኔንጃ ላንቺ እኔ ተሳቀኩኝ መንገላይ የሆነ አደጋ ቢገጥመውስ እድሜ ልክሽን ፀፀት እንኩዋንም በሰላም ደረሰልሽ

  • @takelederesa
    @takelederesa 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የሚያነሳው የሚጥለውን አጣኮ አይ እናት አንድት ሆነች❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያሣዝን እደዚህ አይደረግም ማዘርየ ሌላምክኒያት ፈላልጉ 😢

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእንኔ ጌታ አስደነገጠችህ ውፍፍፍ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያስጠላል ለምን አንድ ነገር ቢሆንስ😢

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 7 หลายเดือนก่อน

    እኔአልተመቸኚም እዴት ሀኖ እደተነሳ በጣም ነዉ የደነገጠ ሰዉ በድጋጪ ምን እደሚሆን አይታወቅም መጨረሻ ዉ ያምራን 🎉🎉🎉🎉