ይሄ አይደለም ጓደኝነት ፡ እናቴ ፊት ከአህሙ ጋር ተጋጨን 😱😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي หลายเดือนก่อน +157

    ወንኔ የአላዘር እናት ሥወዳት ልጇ ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያል እረዠም እድሜ ይሥጥልህ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና หลายเดือนก่อน +249

    ያላዘር እናት ማነው እንደኔ የተመቸችው እስኪ ደምሩኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ หลายเดือนก่อน +215

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم หลายเดือนก่อน +5

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር❤

    • @HelfoHelfo
      @HelfoHelfo หลายเดือนก่อน

      سبحان الله
      الحمد لله
      الله أكبر
      لا إله إلا الله
      لا حول ولا قوة إلا بالله
      لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl หลายเดือนก่อน

      Subhan allha Allhamdulila Allhu Akbar 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SelamHans
      @SelamHans หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

      ❤❤ሱበሀን አላህ
      ❤❤አልሀምዱ ሊላህ
      ❤❤አሏህ አክበር
      ❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +258

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤

    • @Merhba234
      @Merhba234 หลายเดือนก่อน +1

      Saw

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl หลายเดือนก่อน

      Sololahu allhai wslim ❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ ባክሽ😂😂😂😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz หลายเดือนก่อน

      s,e,w

    • @SusuAdiseAdise
      @SusuAdiseAdise หลายเดือนก่อน

      እና ምነውገለፈጥሽ ፈጣሪያቸንአንድነው ተይአታነካኪኝ​@@SSenaytgonderwa

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y หลายเดือนก่อน +114

    ልዩ እናት ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 หลายเดือนก่อน +300

    የአህሙ ወዳጆች ላይክ 🎉🎉🎉

    • @EthiopiaHagere-u5e
      @EthiopiaHagere-u5e หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም እንወዳለን ብቻ አህሙ አይደለም 🥰🥰

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 หลายเดือนก่อน

      @@EthiopiaHagere-u5e ሳህ

    • @AsdAsd-cu2ex
      @AsdAsd-cu2ex หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra หลายเดือนก่อน +78

    አህሙ የኔ የዋህ ለኔ ነዉ የምታግዠዉ አላለም😂😂😂

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y หลายเดือนก่อน +19

    የኔ የዋህ አላዛር ምሥኪን ማዘር ደግሞ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanijemal546
    @hanijemal546 หลายเดือนก่อน +15

    ወይ አላዘር ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ እናቱን ሳላደንቃት ማለፍ አልፈልግም አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 หลายเดือนก่อน +29

    አላዛር አሳዝነኸኛል እ😢😢ደስ እምትል እናት አለችህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
    አረ እህሙ ለየት ያለ ፕራንክ😂😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ዘድ,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad หลายเดือนก่อน +15

    እናት ቢደነግጥስ አለች ልዩ እናት ነሽ እረጂም እድሜ ይስጥሽ

  • @eezx547
    @eezx547 หลายเดือนก่อน +6

    አላዛር አሳዝነኸኛል ደሰ እምትል እናት አለችህ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ

  • @NaimaMuhamed-zr9he
    @NaimaMuhamed-zr9he หลายเดือนก่อน +13

    በአላህ እየተባልክ ዝም ብለህ ትጮሀለህ ሡበሀን አሏህ ከአሏህ የበለጠ ማን ይምጣልህ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 หลายเดือนก่อน +10

    ኡፍፍፍፍፍ አላዘር አሰዘካኝ 😢😢ደሞ ለእናት የለክ ክብር ሰለደቅ አለልፍም አላህ የቆይልክ ❤❤አህሙ እድ ምየስጨንቅ ፕረክ አታድርጉ ታው ጥሩ አደለም ተው

  • @safiya3794
    @safiya3794 หลายเดือนก่อน +5

    ያላዛር እናት ስወዳት እድሜና ጤና ይስጣት ሽ አመት ኑሪ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc หลายเดือนก่อน +15

    አላዛር እኮ ድንጋጤ ይችልም ሚስኪን አይዞህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ አላዛር ሲከፋው አልወድም የምር 😢አህሙ የስራህን😅😅😅

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w หลายเดือนก่อน +16

    መገን እናት እማይጓዳዉ ከሆነ አለች 😢😢እደኔ እናቱን የናፈቀ ❤❤❤👍👍👍

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi หลายเดือนก่อน

      እኔም እናትየ ናፍቀኛለት ኣይ ስደት😢😢😢

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv หลายเดือนก่อน +27

    የሙቢ ግፍ ሠርተ ነበር አለዝር አሕሙ ደሞ በተረው አተን ሢገርም😂😂😂ቸለው የአለዘር እነት ረጅም እድሜነ ጤነ ይሥጠት😂😂

  • @MehubaJemal-l8v
    @MehubaJemal-l8v หลายเดือนก่อน +4

    አይ አላዛር ወንድሜን እንደት አንዴሳዘነኝ በአላህ ሲል ካፉ ማር ጠብ ይላል አናቱ ደግሞ አነደት ደስ እንደምትል

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน +17

    የአላዛር እናት እደት እደምወዳት
    ወይኔ አላዛር ትግሥተኛ እና አዛኝ እደሆክ ተረድቻለሁ
    አላዛር አህሙን የሚያሥጨንቅ ፕራክ አድርግልን 😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron หลายเดือนก่อน +8

    የአላዛር እናት ግን የምትገርሚ ሰው እኮ ነሽ ጌታን

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm หลายเดือนก่อน +5

    የኔዉድ ወድም ልብህ ንፁህነዉ እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ እድምና ጤናይስጥህ ❤❤❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት ድቡሽቡሽ ያለች እናት አላዙ ያጋጥማል አንዞን አህሙግን ፈራሁልህ ጠብቅ😂😂

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ አላዘር አሳዘነኝ አህሙ አተ አትማርም😂 ማሚዬ ይመችሽ ወላሂ ደስ ስትል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናቶቻችን ❤

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd หลายเดือนก่อน +20

    እዩብ እና ረዱ ይቅርብልን ጋቢ ላይ

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ ማሚዬ አህሙ ተው እንጂ አላዛር እኮ የዋህ ነው ወላሂ አሳዘነኝ ብድርህን ክፈል 😢❤❤❤

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 หลายเดือนก่อน +2

    የአላዘረ እነት እድሜነ ጤነ አሏህ ይሥጥሸ ማሻአሏህ ነች

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i หลายเดือนก่อน +13

    አህለን አህሙዬ ስወድህ እኮ ግን በዲንህ አረገዉ ስራህን በተረፈ በረታልኝ አላህ ከጎንህ ይሁን❤💔💔💗💗💓

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez หลายเดือนก่อน +10

    ያበደ ፕራንክ
    ወይኔ አላዘር ሲያለቅስ የኔ አባት😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +5

    ሚሥኪን አላዘር ወላሂ ማለቴ እግዛቤርን አላለም የኔየዋህ አህሙሸበላአላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m หลายเดือนก่อน +10

    አህሙ ለኔ ነው የምደግፊው ወይኔ አህሙ ማዘሯ አሏህ ርጅም እድሜ ይስጥሽ ወይኔ አላዘር አልቃሻ ነህ ለካ አሳዘነኝ አላዘር ሚስኪነ😂😂😂

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k หลายเดือนก่อน +7

    አይ አላዛር ኧረ ወላሒ እግዛቤርን አላለም ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @cequa4067
    @cequa4067 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት እንደምንወድሽ እውነትም እናት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +18

    መድ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጀግና እናት ይመችሺ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ,ፈጡም🎉

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 หลายเดือนก่อน +23

    ማነው ማዘርን እደኔ የሚወዳት በላይክ አሣዩኝ ውዶቸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥሽ 💖💗💗💖

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale หลายเดือนก่อน +9

    ማሚዬ የኔ እናት ውድድ ነቅ የማደርጋት ❤❤አላዘር የናቱ ልጅ አህሙ የባለፈው ፕራንክ ብድርህን መልሰሀል😮😮😮

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ หลายเดือนก่อน +23

    የአላዘር እናት እንድሚ ና ጥና ይስጢሽ ደሞኮ ገና ልጀ ናት❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب หลายเดือนก่อน +7

    የንየ እናት ረጅሜ እድሜ ይስጠሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +5

    አላዛር የኔምስኪን የዋህ እኮ ነዉ❤❤❤

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት እምጎዳው ካልሆነ ኣላለችም እናትኮ ልዩ ናት ሽ ኣመት ኑሪለት❤❤❤❤

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n หลายเดือนก่อน +21

    ውድ እህት ወድሞቼ ዱአ አርጉልኝ አሞኛል በስደትነው ያለሁት😢😢😢😢😢

    • @RabiyatWabela
      @RabiyatWabela หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርሽ ዉዴ አብሽሪ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርሽ እህት አብሽር 🍓🍓🍓🍓🌺🌺🌺

    • @HelenDesse
      @HelenDesse หลายเดือนก่อน +1

      አይዙሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ እህት አላህ ያሽርሽ

    • @VghYhh-m4r
      @VghYhh-m4r หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርሽ

  • @MariemWasuYemir
    @MariemWasuYemir หลายเดือนก่อน +1

    አህሙ.ወድሜን.መሳይ.ብድርህን.መለስክ.ማዘርየ.አረጅም.እድሜና.ጤና.ከነልጀሽ.ደስስትሉ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe หลายเดือนก่อน +10

    የአላዛርን እናት ስወዳት❤❤

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj หลายเดือนก่อน

    አላዛርየ የኔ የዋህ ደስየምትልእናትአለችህረጅምእድሜይስጣት

  • @user-hl2uv5oy9x
    @user-hl2uv5oy9x หลายเดือนก่อน +4

    ያላዛር እናት ወሏሂ ስወዲሽ የኔ ደባካ❤❤❤

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ አላዛር ግን ምን አይነት ሰው ነው ግን ሰው ኮ ነው ይመችህ ኣቦ ማዘር እንኳን ብድርሸን መለሸ😂❤

  • @cekleyemer
    @cekleyemer หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ አላለም ሚስኪን አስጨነቃችሁት በድርህን ክፈል አላዛሬ❤❤❤❤

    • @sikosilo3470
      @sikosilo3470 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አለና ከዛ ማለቴ እዝጊሀበርንአለ ጨቆት እኮነዉ

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 หลายเดือนก่อน

    ወይኔአዛዛነኛ,አባላዛል,የኔየዉህ,እደሜእናጤና,የሰጥህ❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h หลายเดือนก่อน +49

    የመዳም ቅመሞችየ ፈጣሪ የእርፍት እጀራይስጠን ጉሉ አሚን😢😢🙏🙏🙏

    • @HayatZxc
      @HayatZxc หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @naharuish212
      @naharuish212 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን❤

    • @JubaulCait
      @JubaulCait หลายเดือนก่อน

      አሚኝንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Yarat-e9n
      @Yarat-e9n หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @kedest71
      @kedest71 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አራዳ ናት ማርያምን ደስ ስትል❤❤❤❤እረጅም እድሜ ያኑርልህ🙏🙏🙏

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 หลายเดือนก่อน +13

    እረ በአላህ አላዛርኮ ምርጥሰው ነህ የምር አላህ አይቀይርብህ ይህን ምርጥበሀሪህን❤❤❤❤

  • @RahimaSani-r4t
    @RahimaSani-r4t หลายเดือนก่อน +1

    አላዘር እናትህ ደስ ስትል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅር የሆነች እነት 🎉🎉ስወደት

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q หลายเดือนก่อน +1

    አላዛር ሚስኪን ሲያሣዝን ❤❤❤ ደ ሁላችሁንም እወዳችሓለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂ ማለት እግዛቤሕረ😅😅😅😅😅በሳቅ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት እንደሳኩኝ

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @Haymitue
      @Haymitue หลายเดือนก่อน

      እኔም አሳቀኝ😂

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 หลายเดือนก่อน +1

    የበለጠ ፕራንክ የአህሙና የእናት አልአዛር በጣም ደስ የሚትል ጎበዝ ናት

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 หลายเดือนก่อน +15

    መዲና ናት ወይስ አላአዛር ፕራንክ ይዞ የመጣው ግን ድርቅ አታርጉት ቶሎ ተናገሩ❤

    • @RewdaHussen
      @RewdaHussen หลายเดือนก่อน

      አወሲያቆዩት ያሰጠላል

  • @hiath
    @hiath หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤ አህሙ የዛሪየው ይለያል ምርጥ ትወና ነው😂😂😂😂

    • @Maqdi-v6h
      @Maqdi-v6h หลายเดือนก่อน

      😅😂😂😂😂

  • @TigsetHabeta
    @TigsetHabeta หลายเดือนก่อน +20

    እረ አላዛር ሳለቅስ ይከፋኛል ይምእር የዋህ ነው እኮ 😢

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit หลายเดือนก่อน +1

    አላዛርዬ እኔልጨነቅልህ ወላሂ አሳዘነኝ አህሙ ግፍህ አላዛር ብድርህን መልስ እናትህ ደሞደስስትል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሞም❤

  • @عبداللهالحربي-ب1ه6ر
    @عبداللهالحربي-ب1ه6ر หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ye Ahumee wedoch yet nachu

  • @IeruHeyususu
    @IeruHeyususu หลายเดือนก่อน

    ማሚ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዴስ የምትል እናት ወላ

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed หลายเดือนก่อน +7

    ወይ አህሙ ገደልከዉ ልጁንን

  • @eakrame
    @eakrame หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ እናት ነሸ እረጅም እድሜ ይስጥሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ألحمدلالح
    @ألحمدلالح หลายเดือนก่อน +3

    አላዘር 😢😢ሚስኪን ማሚ 😍😍አህሙ ብድሩ ቻለው😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ. እናት. እድሜና. ጤና ይስጥሽ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እናትክ ደስ ስትል

  • @RukiyaHussein-bd3ou
    @RukiyaHussein-bd3ou หลายเดือนก่อน

    አላዛርና እናቱ ይለያሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u หลายเดือนก่อน +6

    45የአህሙ ወዳጆች ላይክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 หลายเดือนก่อน

    ያላዘር እናት ማር ነወት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ወላሂ አላዘር አስለቀሰኝ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e หลายเดือนก่อน +7

    ማማ በአላህ አላዛር አታስጨንቁብን ማሚ በፈጠረሽ ተይ አላህ የመስለ ልጅ አላህ ለግሶሻል በደብ ፀልይለት የም በጣም ልዩ ሰዉ ነዉ አሙ ምን ነካህ አላዘር ምስኪን እንዳትረሳለት ቆይ አሙ በማያቀዉ ነገር😅❤🎉❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat หลายเดือนก่อน +1

    ማሚዬ ምርጥ ተዋናይ ነሽ አትጥፊብን❤❤❤፣

  • @TemesgenAmlake-xb2jr
    @TemesgenAmlake-xb2jr หลายเดือนก่อน +3

    አላዛር ወላሒ ማሐቴ እግዚአብሄርን አላለም😂😂

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አላዛር አሳዘንከኝ ማሚ ፍቅር ነሽ❤

  • @ARAGAWYIMAMYnam
    @ARAGAWYIMAMYnam หลายเดือนก่อน +13

    እረ ወላሂ አላቀዉም እኔ አለ አላዛር ማሻአላህ ያምርብሀል♥️😂

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj หลายเดือนก่อน

    አላዛርየ ሠጂም እድሜ አላህ ይስጥህ የናቱ አክባሪ አረናቴ በናትሽ አላለም

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u หลายเดือนก่อน +19

    አምሳል ምትኬን የመሰለች ❤❤❤❤❤ስወዳት ወላሂ❤❤❤❤❤❤

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije หลายเดือนก่อน

      አዎን ትመስላለች❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و หลายเดือนก่อน

    ያላዛር እናት አቤት ትወና ሺአመት ኑሪልኝ አላህ ይጠብቅሺ ❤❤❤❤❤❤አህሞየ አላዛርየ የኔ ምርጦቺ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @KaremaSaeed-nn9gh
    @KaremaSaeed-nn9gh หลายเดือนก่อน +7

    ሱበሀንአላህ
    አልሀምዱሊላ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم หลายเดือนก่อน

      አላህአክበር

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የኔምስጊን አላዛር😢 አላህንፈራ ሲል ማነው እደኔ ልቡየደነገደ ሀድያ ይስጥህ አላዛርየ አህሙ ከባድ ፈራክ😂😂😂

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy หลายเดือนก่อน +17

    ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ❤❤😂😂😂

  • @Fufi-bs1kj
    @Fufi-bs1kj หลายเดือนก่อน +1

    አላዘር የኔ ውድ አለቀሰኮ ሀቢቢ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ หลายเดือนก่อน +10

    ማዛሯ አልተቸሉም ያኔ ጀግና እናት ራጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የዋህ በአላህ ወላህ አለ ካለሀይማኖቱ ለሰው ክብር ያለው በአህመድ ሀይማኖት ስምል ወላህ በበቃችሁ ፕራኩ ተመኘሁ ደሞ እረዘመ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 หลายเดือนก่อน

    ዋው አላዛር አልቃሻ አይአናት እንዳይጎዳ አለች እናት አንድሽ ትሁን❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ፕራንክ😂😂😂😂

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ አላዛር የኔ ውዴ❤

  • @bortokala2241
    @bortokala2241 หลายเดือนก่อน +4

    እናቱ ሰታምር❤❤❤😂😢

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤናይስጠዎት እናታችን

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ หลายเดือนก่อน +3

    አታስለቅሱ አላዛርን😢

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ ያላዛርን እናት ስወዳት❤❤❤❤❤❤እርሜና ጤና ይስጥልንንን

  • @አለውያ
    @አለውያ หลายเดือนก่อน +3

    ትግስቱግን አላዘር😢😢😢

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y หลายเดือนก่อน +1

    የለዘረ እነት እድሜነጡ ይሲጡልኒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ለነቶቻ ሁሉ❤❤❤❤❤ እነት ለዘለለምትኑረ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ደቡሺቡሺ ስወድሺኮ❤❤❤🎉

  • @NaniIscute
    @NaniIscute หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አልአዛርየሚስኪን አይዞን ወንዲሜ ❤❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን የማሚን ጩኽት እወደዋለሁ😅😅😅❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน

    ማዘር እድሜና ጤና ይስጥሺ አይ አህሙ ለኔ ነው የምደግፊው አላለም
    ወይኔ አላዛር ሲያሳዝነኝ

  • @user-yarebi
    @user-yarebi หลายเดือนก่อน +3

    አላዛር አላህን ፍራ አለ እውነትህን ነው 😅😅😅😅