ወይ ዘንድሮ ! በህይወት ያቆየን እንጂ የማናየው የለም ( ከናይጄሪያ እና ከአፍሪካ የሚኮረጁች የፓስተሮች ጉድ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 557

  • @libonatube
    @libonatube  2 ปีที่แล้ว +106

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እህት ወንድሞቼ በያለችሁበት እመቤቴ ትጠብቃችሁ እመብርሀን በጭንቀታችሁ ሰዓት ትድረስላችሁ።
    ቤተሰቦቼ በምንም መልኩ ተስፋ እንዳትቆርጡ ጊዜው ተስፋ የሚያስቆርጥ ነውና ፈተና በዛብኝ ብላችሁ ጭልጥ ብላችሁ እንዳትጠፉ።
    ፍፁም የሆነ ማንም የለም የአቅማችሁን ተንበርከኩ ከመንገዳችሁ እንዳትቆሙ እየወደቃችሁም እየተነሳችሁም ቢሆን ቀጥሉ ግን እንዳትቆሙ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ስለ ሀገራችሁም በፀሎት አሳስቡ ከገባችበት ችግር እንድትወጣ በተረፈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን። አሜን ፫
    የንስሀ አባት ለማግኘት እና ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉t.me/libonatube
    ልቦና ወወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል👉t.me/libonatubegroup

    • @heyabapp1603
      @heyabapp1603 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉድ ወንድሜ ቴሌግራም ጺፈልህ ኣለዉ መልስልኝ

    • @ለአፌጠባቂአኑር
      @ለአፌጠባቂአኑር 2 ปีที่แล้ว +3

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገን ወገኖቼ አሁን የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ጊዜው መሽቷል የቤተክርስቲያን ጠላት በዝተዋል በዚህ ጊዜ ከአባቶች ጎን መቆም አለብን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ለሃስተኛ ነብያቶችም ልቦና ይስጣቸው

    • @nakstaaaa5924
      @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @samicell1577
      @samicell1577 2 ปีที่แล้ว

      Ay yabsra btasayachew ewnetegam hasetegam ale new yemilut

    • @SewsenBrhanutube
      @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ወንድማችን ሁሌም በእግዚኣብሔር ተስፍ እናደርጋለን. በክፋ ግዜ ለናን ሰለፈጠረልን እጅግ እናመሰግነዋለን ለሰጋና ደሙ ያብቃን.

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ ይላሉ ህፃናቶቹ በቤቱ እግዚአብሔር ይፃናችሁ 🤩😘😘🇲🇱

  • @gelila7722
    @gelila7722 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መርጠህ የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ አመሰግናለሁ፣፣🙏🙏🙏🙏

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen❤️ Amen Amen❤️🙏🙏 Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +22

    ሀይማኖት ብሔር የላትም እምነትም አንድት ናት
    ♦ሀይማኖትን ከብሄር የምታቀላቅሉ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሀይማኖት አንዲት ናት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ♦

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለህይወትንያሰማልን

  • @gibramumeku9233
    @gibramumeku9233 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
    የአገልግሎት ዘመንሕን በቤተክርስቲያን ያፅናልን

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ፓስተሮች ግን ጤነኛ ናቸው መፅሐፉን ጨርሳለሁ ያለው ቀዶ በልቶ ነውዴ እመ አምላክ ልቦና ትስጥልን

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪት ምርትነሽ በቤተ መቅደስክ ያሳደከኝ
    ልቦና ትዮብ ወንድማችን ያአብስራ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋ ሞገሱን ያብዛልክ

  • @nigistmesfin5583
    @nigistmesfin5583 2 ปีที่แล้ว +1

    Eegitheabher lebona Yestachewe Amen!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ🙏🙏የምናረገውን አናውቀውምና ይቅር በለን ማረን🙏🙏🙏በጣም ነው ሚያሳዝነው ከመፅሀፉ መብላት እስከ ሳር መብላት እነዚህ ሰው ናቼው ግን ከእንደዚህ አይነቶች ሰዎችን እግዚአብሔር ያርቅልን አሜን

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይጣቸው ቤተክርስቲያንን እደዚህ ማረግ መስቀልን በዛፍ መቀየር በብሔር መከፋፈል ያሳዝናል
    ስለምታቀርብልን ነገር እናመሠግናለን ወድማቺን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም አስተምረውኛል የምታቀርባቸው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ከዚህ አስጨናቂ ዘመን በፆም በፀሎት በርቱ መንፈሱ እጅግ በረቀቀ መልኩ ሰልጥኖብናል እግዚአብሔር ያድነን😭😭😭😭

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን በእውነት ያሰዝናል ስጀምር ቤተ ክርሰቲያን ቤተ ክርስቲያን የምባለው መሰቅል ስኖሮው ነው በአሆና ግዜ እኛ ሰውች ከእንሰሳ ብታች ሁነናል እግዚአብሔር ሊቦና ይሰጥን አሜን አሜን አሜን

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባረክ። ይሄ የትንሣኤው ጉልበት የሌለበትና የጌታችን የእግዚአብሔር ክብር በየሌለበት ስፍራ ነው አጭርና ግልጽ ነው። የጌታ ቃል ሊፍጸም የግድ ነውና ትልቁ መንግስተ ሰማያት ን ለመውረስ ቃሉ ይነግረናል እናንብበው! ሌላው የመጨረሻው ጊዜው እያሳየን ነውና ካስተዋልን መጸለይ ነው። ሁሉን የሚያሸንፍ በመስቀል ላይ ዋጋ የከፍለልንን አምነን ተቀብለና ስንከተል ነው! መልካም የሆነ ልብ ስላለህ በዚህ በርታ፣ ወደ እውነቱ የሚመራ ሁላችንም ጌታ እግዚአብሔር መንፈስ ይርዳን። ተባረኩ

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 ปีที่แล้ว +20

    እንኮዕ ዳሓን መጻካ ጸጉኡ የበዘሐልካ💞💞💞

  • @ፋኖነኝከወሎቤተአማራ
    @ፋኖነኝከወሎቤተአማራ 2 ปีที่แล้ว +2

    አኡዙቢላህ የሰዉ ልጅ እደእሰሳ ሳር እድበሉ ያደርጓቸዋል ምን አይነት ዘመን ነዉ አክረ ዘመን😢😢😢

  • @astedeshumet8531
    @astedeshumet8531 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታወይ ማስተዋልን ስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meresaalemu6843
    @meresaalemu6843 ปีที่แล้ว

    የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ያረከን ቸሩ መድሃኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረስህ ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዙወቹ ፕሮቴስታንቶች የእርኩስ መንፈስ የአጋንት መስፈርያ ናችው! ይህ እርኩስ መንፈስ ነው ዛሬ በሀገራችን እስከቤተመንግስት ተንስራፎ ህዝባችን ስላም ያሳጣው! እግዚአብሔር ይገስፅን🙏🏿

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว

      የምታስተምራቸው ነገሮች በጣም ደስይላሉ ውጭያለሰው እደነው ንስሀ መግባትየሚቻለው ።

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 2 ปีที่แล้ว

      ሀገርችን ማን እንደ መተራመስ አንችም ታዉቅለሽ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዘረኝነት የፀዳ ሂዎት ኑሮ ይስጠን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያኗን እኮ የሽመልስ አብዲሳን ልብስ አስመሰሏት😢😢😢😢 አይይይይይይ ልቦና ይስጣቼው ሌላ ምን ይባላል

  • @fkretamengstu9732
    @fkretamengstu9732 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድለኝ ሌላ ምን ይባላል።።።። መዝሙሩ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ የልጄነቴ አምላክ ወዴት አለህ ።። ለበረከት ነው ከመልሱ እማራለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @mulu1219
    @mulu1219 2 ปีที่แล้ว +13

    በመጀመሪያ ለሁላቺንም ልቦና ይስጠን ቸሩ አምላካቺን በጣም ደስ ነው ሚሉት ልጆቹ ❤️❤️❤️❤️❤️ መታደል ነው

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 2 ปีที่แล้ว

    መዳኒአለም ቸር አደል ሲምርክ ይቅር ስላለክ አይምሰልክ እናተን የታገሰ አምላክ በእውነት ቸር እና ይቅር ባይ ስለሆነ ነው እንጂ መናፍቅ የማይማር ነበር

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 2 ปีที่แล้ว +5

    ቸር ኣምላካችን እድመና ጤና ይስጥህ ተባርክ ወንድማችን

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ
    @ኣማኑኤልየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘማሪት ምርትነሽ በቤተ መቅደስ ያሳደከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ ያሚል መዝሙር ነው።

  • @hanaethio8555
    @hanaethio8555 2 ปีที่แล้ว

    በብሄር የተከፈለ እምነት የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏ብዙ መልካምና የሚያሳዝኑ ነገሮችን ተምረናል እግዚአብሔር መጨረሻችነን ያሳምረዉ

  • @فاطمةعبدالله-ع3ن
    @فاطمةعبدالله-ع3ن 2 ปีที่แล้ว +14

    አይ እመምህር ግርማ ቢሲዲላይ ያየሁትን ልጂ ብር የሚ ያስ በላውን ልጂ አስታወሰኝ እግዚ አብሔር ምህረቱን ያድለን በእውነት ተይዘነው ልቦና ይስጠን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፉፉፉፉፉፉፉ አረ እንደዉ ወዴት እየሄድን ነዉ 😭😭😭😭😭

  • @nitsuhderjachew6487
    @nitsuhderjachew6487 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል ምን አይነት ህፃናት ናቸው በቤቱ ያሳድጋችሁ

  • @faniyeemareyamiilij4716
    @faniyeemareyamiilij4716 2 ปีที่แล้ว

    Yabasirayee waqayyoo Sagalee jirenyaa sii. Haa dhagesisuu ebbifamii waqayyoo sii haa eebbisuu dhugumatii ebbifamii jajjabadhuu waqayyoo sii haa jabeesuuu

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว +10

    በስደት ያለነው ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ያብቃን አሜን በጣም እሚያሳዝኑኝ ነብይ ናቸው ብለው እሚከታተሉት ልቦና ይስጣቸው ሰማዕቷ መጨረሻዬን አደራ😭🙏አምላኬ ሆይ ወዴት እየሄድን ነው ቤተክርስቲያን እንዲም ማረግ ጀመሩ ማረን የድንግል ልጅ😭🙏ፅዋው ሞልቶ ሲፈስ ማዕበሉን አንችለውም እባካቹ ልባችንን እንመልስ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስን ቀዶ መብላት ምን ማለት ነው እግዚኦ 😭 ወንድማችን የምታቀርባቸው ቪዲኦ በሙሉ አስተማሪ ናቸው በርታ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +17

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እሄ ሰው እንዳይ መስላችሁ ስጋ የለበሰ ዳቢሎስ መድኃኒዓለም ከእንደዚ አይነት ሰዎች እማ ብርሃን ልጆች ትጠብቅ አሜን

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +5

      እንኳን በሰላም ቆየሺኝ እህቴ ዛሬም ደግሜ ልንገርሽ ዕቃሽን አትወስጂም።

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ወንድሜ ቆይ ሰው ፋልገ እወስዳለው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +7

    አምላካችን በቤቱ ፀንተን እንድንኖር ይርዳን ፉፉፉፉ እኔስ ለልጆቼ ፈራዉ ይብላኝ እኛ በሰዉ አገር የምንኖር ለኛና ለልጆታችን ፈጣሪ ይድረስልን 😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @emabetaemabeta6254
      @emabetaemabeta6254 2 ปีที่แล้ว

      ፀሎት አድርጊ ገጠመኝ ተከታተይ እማ መፍትሔ ታገኛለሽ

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን የእውነት የኦሮሞን ቤተሰቦቻችንን አይወክልም የእውነት አይወክሉንም መስቀል አይላችን ነው

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ እድሜ ይሰጠንጂ ገና ብዙ እናያለን ፍልሰፍና አደረጉትኮ ሀይማኖትን ልቦናጠይሰጠን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔረ መሰተውል ይሰጣን ውናደመይ ይቀረ ይብለን😭😭😭

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን የመዝሙሩም ርህስ በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ የሚለው ነው

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ ስለምታቀርብልን ነገር በጣም እናመሰግናለን በማርያም ወድሜ አድ ነገር ልጠይቅህ በቲክ ቶክ ሁለት 3 መስቀል አድርገው የሚዘምሩ የኛ ልጆች በጣም በዝተዋል እስኪ የሆነ ነገር በለን ከይቅርታ ጋር

  • @samiras1262
    @samiras1262 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለምለነተይሁን ወንድመችን ሁሌ የምተቀርቡልን ነገር አስተመርነው በርተጠንክር በቤቱ የፂነህ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    እረኔስ እቢ ብለውኛል በጾሎት አስቡልኝ ወለተ ኣማኑኤል ወልደ ያሬድ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከደዝህአይነት ሰዉረን ሶፍትና ሳርከሚያበላ ፓስተር

  • @tamireayhumlaku7423
    @tamireayhumlaku7423 2 ปีที่แล้ว

    በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ
    ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ
    በዚአለም ሀፂያት ክንዴ ዛለደ
    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ7ሰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታዬ ሆይ መጨርሻዬን አሳምርልኝ😭😭😭

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን የምትላካቸው ቭድወች በጣም ያስተምራሉ ጠጋውን ያብዛልሕ❤

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣ ዉድ ወንድማችን❤🙏
    ማርያምን በጣም እሚያሳዚን ግዜ ላይ ነው የለነው ቸሩ መድኀኒዓም በቸሪነቱ ያሻግረኝ ይህ ዘመን😭😭💔💔ምን ይባላል ልቦና ይሰጣቸዉ ብለን ማለፊ ነው ያሳዚናል😥😥እድግ በሉልኝ የኔ ጣፋጮች💖💖💖

  • @hiwotradu2401
    @hiwotradu2401 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ቻናል በጣም ትልቅ ነው በጣም ጠቀሚ ነው ኑርልን በርታልን አሁን ያለሁበት የሙስሊም ቤት ነው አና በምግብ ተሳስቻለሁ አና ዉዳሴማርያም ማበብ ከበደኝ

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
    መዝሙሩ የምርትነሽ በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ የሚለው ነው

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያብሥራዬ የልጅ አስተዋይ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን። እሜን አሜን አሜን። እግዚኦ። የማይሠማ የለ

  • @winners88
    @winners88 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በህይወቴ ባገኛቸው ብዬ የማስበው መምህራችንን ነው በትምህርታቸው ብዙ ነገር አስተካክያለሁ

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ አባት ሆይ የጠፉ ልጆችን አንተው ወደ ቤትህ መልስ ከዲያቢሎድስ እስራት ፍታቸው ልቦናን ስጣቸው በጣም ያዛዝናል ልብ ያደማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጣፋች ህፃናቶችን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ለወላጆቻቸውም ምስጋና ይገባቸዋል

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳቆን ሆኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የተውህዶ ፍረ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን
    አረ ወዴት እየሄድነው የእውነት በጣም ያሳዝናሉ ህዝብ አይነ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሌላ ምን እላለሁ
    ሁላችንንም ማረን አምላኬ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አንተ ልጅ ትትናህ ስርአትህን ስወድልህ ቅዝቅዝ ያልህ ነህ እግዚአብሔር ይተብቅህ ወንድሜ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በጣም ከፍቶኝ የምይዘው የምጨብጠው እስኪጠፋኝ ድረስ እጨነቃለው !!ከዛ ግን በዚች በተመረጠችና ቅድስት በሆነችው ሀይማኖት መሆኔን ሳስብ በራሴ አዝናለው አምላኬን ልክ እንደ አይሁድ የወጋውት ያክል ይሰማኛል ።አስቡት እስኪ እህት ወንድሞቼ በ ስንት ሽ የሚቆጠሩ ሀይማኖቶች ባሉበት አለም ውስጥ በዚች በቀናች መንገድ መኖር እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃን ያብቃችሁ እንደኔ በስደት ሆናችሁ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ንስሀ መግባት ያልቻላችሁ
    የምትገቡበት ቀን የናፈቃችሁ በሙሉ

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 2 ปีที่แล้ว

    ይሔ ቤተክርሢትያንን አይወክልም አርማው መስቀል እና ቀስተ ደመና ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    መዝሙሩ የምርትነሽ ነው
    በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ የሚለው ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ይሔ የታየው ነው ያልታየው የዘመኑ መናፍቃን ስራ ይበዛል ብቻ እግዚአብሔር በቤቱ መፅናናን😭😭😭😭

  • @የአንተፍቃድይሆንጌታሆይ
    @የአንተፍቃድይሆንጌታሆይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያብስራዬ ይባርክል እግዚአብሔር
    👉ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    ✝️መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር ✝️✝️
    ከዜህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ 💐

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምውድ የምየ ለጆች እንኳን አድርሳችህ ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ በአል በስላም አደትሳችህ. በጣም ይገርማል ስው ሁኖ ስው የማይስራውን ድርጊት መፈፀም ልብ ይስጠን በኡነት.

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እህህህ በእውነት የፓሰተሩ ያሳዝናል እግዚአብሄር መሰተዋሉን ይሰጠን እንጂ በጣም ከባድ ነው

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በደላችን ከሚባለው በላይ ሆነ 😭😭😭😭😭

  • @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ
    @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰልም ምጠህ ወንደምችን
    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ አሰታወይ ልበነ ይሰጠን ውረቅቱ ይበልላ እንዳ እግዛኣ ማረን ክረሰቶሰ ወይ ጋደ

  • @ብርቱካንኪሮስ
    @ብርቱካንኪሮስ 2 ปีที่แล้ว

    በስማኣም ወውልድ ወመንፍስ ቅድስ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው በለን ብጣም ያሳዝናል ብጣም ይግረማል እግዝብሔር እዴት ታጋሽ ነው ብጣም ፍቅር የሆነ ኣምላክ ኣለ ጌታችና መዲናቺን ኢየሱስ ኪርስቶስ ብጣም ታጋሽ ነው

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏 ህፃናትን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋችሁ 😘❤️❤️

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    እንካን በሰላም መጣህ ወድሜን በእውነት እገዚኣብሔር ማሰወሉ ያድላቸው ወድሜችን በርታ የፓስተሩቹ ያሳዝናል ኣይይ

  • @yohannisMerawi90
    @yohannisMerawi90 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
    በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    የፈጣሪ ያሌ እነዝ ሰዎች በጣ በጡን እኮ አቤቱ ማረቾ ጌታ ሆይ ማረን

  • @ፎትየንጓልተዋህዶ
    @ፎትየንጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💐💐💐

  • @melatyaresemaleji9736
    @melatyaresemaleji9736 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን በቤተ መቅደስክ ያሣደከኝ በአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ የልጅነቴ አምላክ ወዴታለክ በዚህ አለም አሳብ ክዴ ዛለ ቃለሂወት ያሠማልን ለሁም መምህረን አባቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርገልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተመስቀል-ሠ2ኈ
    @ወለተመስቀል-ሠ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alazar2263
    @alazar2263 2 ปีที่แล้ว

    ወረሞ.መቸም.ቢሆን.ኢትዮጲያን.ካላፈረሰና.ትልቋን.ወረሞ.ካልመሰረተ.የሚያርፍአደለም.ግእን.አምላክ.ይበልጣል.እቅዳቸውን.ያፈርሳል💛❤💯💯💥💥💥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👆🏼👆🏼👈👈

  • @mahlettsegay2565
    @mahlettsegay2565 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ማስተዋሉን ይስጠን በጣም ይከብዳል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +7

    ምረት ነሽ ጥላሁን
    በቤተ መቅደስ ያሳደከኝ
    የአፌን ጥበብ ያስተማርከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ
    በዚህ አለም ሀሳብ ክንዴ ዛለ

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን⛪🙏

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 2 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ ስም ሲበላ ወደላይ ነው ያለኝ ቸሩ መዳንያለም ያውጣን ከዚህ አይነቱ መሃት ይጥብቀን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    ያብስራዬ እናመሰግናለን
    ዘማሪት ምርትነሽ በቤተ መቅደስ ያሳደከኝ

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን ወንድማችን ቃሐህወይት ያስማልን

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ምታቀርብልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እነዚህ መናፍቃን ግን የሚሰሩት ስራ በጣምነው ሚያሳዝነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እዳፈህ ያርገልን

  • @fkartie1223
    @fkartie1223 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጣን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    ህጻናቶች እግዚአብሔር ያሳድግልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ስፀልይ ከነቆሻሻዬ ቆሚያለሁ ብዬ ነበር የምፀልየዉ። አሁን ግን ይቅርበለኝ ብዬ ነበር የምለምነዉ ቆሻሻነቴን ይቅር በለኝ ማለት እንዳለብኝ አስተማረኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ ላስተማሪዉ እና ለyouTube ሩም።

  • @dereje8434
    @dereje8434 2 ปีที่แล้ว +23

    ወንድማችን ያብስራ የምታቀርባቸው ቪዲዮች አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን መዝሙሩ ደግሞ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን በቤተ መቅደስ ያሳደከኝ የሚለው መዝሙር ይመስለኛል እና ደግሞ በክራር የምታውቃቸውን መዝሙራት በቁጥር ብትለቅልን እንደዚህ አይነት ቪድዮ ፈልጌ ስላጣሁ ነው

  • @mannaatube9204
    @mannaatube9204 2 ปีที่แล้ว

    በቤተ መቅደስህ አሳደክኝ // የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን መዝሙር ነው //ሰላም ወንድማችን በጣም ደስሚል አስተማሪ የሆነ ቪዲዮዎችን እያስተላለፍክ ነውና በርታ

  • @masmas995
    @masmas995 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው
    እዲይለ ቤተክርስታን የለም

  • @MohammedIbrahim-jc1vx
    @MohammedIbrahim-jc1vx ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን የእግዚኣብሔር ልጅ

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት ጥሩ ትምህርቶችን ነው የምትለቅልን እናመሰግናለን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ህፃኖቹ በተለይ በጣም ነው ደስ የሚሉት እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋቸው አሜን ፫

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስብስቦች በጣም አስተማሪ ናቸው የላኩልንም እግዚያቢኤር ይስጥልን

    • @elizabethg8465
      @elizabethg8465 2 ปีที่แล้ว

      ዘማሪት ምርተነሽ

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ወንድማችን የእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ፀጋውን ያብዛልህ
    መዝሙሩ ርእስ በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ.ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
    የኔ ሽልማት ለመምህር ተስፋዬ አበራ ለሚረዳቸው ለአንድ እናት ስጥልኝ አረብ ሀገር ስላለው ነው ይቅርታ ልላክህ የአብዬ 🤲💞💞

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለተዋህዶ ልጆች እና ለሀገር ኢትዮጵያ
    ህታችን ባአንገትሽ ሁለት መስቀል አድረገሻል ;የመስቀሉ ትረጉምና ምላሽ ልኖረ ይገባ ነበረ ! ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መከራ ተቀብሎ :የተሰቀበት: መስቀል እኛ እንፈውሳለን መሰቀል ሀይላችን ።
    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 ปีที่แล้ว

    የዝማሪት ምርትነሸ በቤተመቅደሰ ያሳደከኘ የልጅ ነቴ አምላ ወዴት አለህ

  • @kalkidan2067
    @kalkidan2067 2 ปีที่แล้ว

    በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ የሚለው ነው ርእሱ ዘማሪት ምርትነሽ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +2

    ይግባ የሰላም አምላክ ይግባ፣
    ይግባ የምህረት ጌታ ይግባ፣
    ይቁም የመከራችን እንባ፣
    ይምላ አፋችን በድል ዜማ።
    ዝማሪ ልቀ ልሣናት ቸሪነት ሰናይ የምወዳዉና የማከብረዉ በቤቱ ያኑሪልኝ❤🙏