ሰራተኛችን አትባረርም !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2023
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham
  • ตลก

ความคิดเห็น • 72

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  ปีที่แล้ว +20

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g ปีที่แล้ว +6

    ሴቴቹ ከየት ነው የምታገኝልቸው ቆንጆ ሴቶች

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅርዬማ አትባረረም የእኔ ልብስ አጣቢ የእኔ ምግብ ቀቃይ😜

    • @honey48757
      @honey48757 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d ปีที่แล้ว +5

    አረ ኡኡ ናትየ በቃ ለሠራተኘዋ ብር ጨምር

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo ปีที่แล้ว +4

    አዎ ናትሻ የኔም ሀሳብ ሰራተኛችን አትባረርም

  • @newal5678
    @newal5678 ปีที่แล้ว +5

    ናትዬ ስወድህ እኮ ትመቸኛለህ

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +6

    አወጁ በዚ ሰአት አቴድም ብሎዋል አለለም 😃😂መልክቱ መኛ ነዉ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርዬ አትባረረም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 ปีที่แล้ว +3

    ደሞዝ ጨምራለት😂

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 ปีที่แล้ว +6

    ናቲዬ ይሻላል🤣🤣🤣🤣❤

  • @anumussa
    @anumussa ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ጥሩ አክቲንግ የምትችል ልጅ አገኘህ

  • @avip1257
    @avip1257 ปีที่แล้ว +3

    😂😂ፍቅረይ የኔ ለበሰ አጣቢ 😂

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይ ናት እኔም አቦካለው

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርየ ወየ ወየ

  • @sidi6045
    @sidi6045 ปีที่แล้ว +2

    ባሎችዬ አስቡበት ወደ ከሰራተኛ ላይ አይናችሁንና እጃችሁን አንሱ 8ነጥብ

  • @tilahunyemata1025
    @tilahunyemata1025 2 หลายเดือนก่อน

    ደስይላል

  • @abbichoferenjo8225
    @abbichoferenjo8225 ปีที่แล้ว +1

    Gentleman

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

    ክክክ የኔልብስ አጣቢ የኔምግብቀቃይ አላለም አረ ከዝህም ያለፈነገርማ ከፍቅርዬጋር አለህ ክክ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d ปีที่แล้ว +1

    አፋአመለጠህ ለማጥፍፍትያደረከውጥረትበጣምነውያሳከኝ ፋቅርየንአለለሚስቱ

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ተመቸኝ ድንቅ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 ปีที่แล้ว +1

    Hahahaha ere weyneeeee besak motiku

  • @hope2633cu
    @hope2633cu ปีที่แล้ว +2

    Andinechu100%%% 😆

  • @AETV1116
    @AETV1116 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂" nice

  • @mekidsmagujo5183
    @mekidsmagujo5183 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ😂😂

  • @muntehajemal5404
    @muntehajemal5404 ปีที่แล้ว

    ክክክ...

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 ปีที่แล้ว

    ናቲ እንኳን ከኑሮ ክብደት እሮሮ ወደ ሰራተኛ ጭቅጭቅ አሸጋገረህ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Yene Libs Atabi 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +1

    🖐🖐🖐❤

  • @user-sf9zs3nn7i
    @user-sf9zs3nn7i ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይህ ሰው ላይፍን ቀለል አደረገልን ይመችህ

  • @julianahassen8495
    @julianahassen8495 ปีที่แล้ว

    Oh may god😂😂😂

  • @user-nb6bf1su4w
    @user-nb6bf1su4w ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😍😍)

  • @user-en4zq7lf4n
    @user-en4zq7lf4n 11 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm ปีที่แล้ว

    😊😅😅😅

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣wede shinkurt

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 ปีที่แล้ว

    ናቲዬ ፈልግልኝ የዚህ አይነተን

  • @dawitdafa6486
    @dawitdafa6486 ปีที่แล้ว

    Okay

  • @bereketdaniel4093
    @bereketdaniel4093 ปีที่แล้ว +1

    Is it clear

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 ปีที่แล้ว

    Endih keketelech mist lithon tichilale h🤪🤪🤪🤪🤪

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 ปีที่แล้ว

    Nati mirtu wendmachin yelela nawi

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 ปีที่แล้ว +1

    Yene libs atabi

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 ปีที่แล้ว

    😂

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር
    እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን።
    አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣
    ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣
    ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ።
    ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም።
    3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር።
    ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣
    ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣
    ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣
    አልቻለም ሰጠመ😭
    እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል።
    በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል።
    ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው
    እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ።
    Via አማን ሻሎም
    😭ህህግፍእ

    • @seyaboss7303
      @seyaboss7303 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ ሪል ታሪክ ከሆነ በጣም ያሳዝናል በውሀ ታፍኖ መሞት በጣም አሰቃቂ ነገር ነው

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉ😎😎

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 ปีที่แล้ว

    Gud Fala fikiriyen alalem
    Tibarar abariyat Naga ala kkkkkkk
    Ye madam kimamoch gadalugn

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +2

    ናቲሻ ታስቀኛለህ እደው

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo ปีที่แล้ว +2

    🌿😀😀🤣😀🤣😀😀🌿

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❣️

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁

  • @micky405
    @micky405 ปีที่แล้ว

    Befetari stamir lijitua

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +1

    ምንድን ነው መልክቱ? 🤷🏽‍♀️

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d ปีที่แล้ว

    Natiye sitask.

  • @nafeeshabah
    @nafeeshabah ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😭😭😭

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      Nafeeshaye betesebe hun

  • @hizkyasrinato
    @hizkyasrinato ปีที่แล้ว

    oooooo

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      sub argugn wodoochye

  • @GamoTv.Ethiopia
    @GamoTv.Ethiopia ปีที่แล้ว

    des yilal

  • @emteemte3985
    @emteemte3985 ปีที่แล้ว

    Mnm comedy atchilm nati

    • @wazatube3530
      @wazatube3530 ปีที่แล้ว

      ምቀኛ ናቲን የሚያክል ኮሜዲ የለም

  • @esmailmolla6017
    @esmailmolla6017 ปีที่แล้ว

    What is the message

  • @zelalem590
    @zelalem590 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 ปีที่แล้ว

    You better go Gym bro

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 ปีที่แล้ว

    አራፍድ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      beteseb enhun

  • @mekidesgetu966
    @mekidesgetu966 ปีที่แล้ว

    😂