የጀሀነም እና የጀነት መኖር ከሣይንስ እና ከሎጂክ አንጻር ሲረጋገጥ በዶ/ር ዛኪር/ Prove the existence of hell and heaven

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @Islamispeace513
    @Islamispeace513 2 หลายเดือนก่อน +24

    አሊ መህዲ ወንድሜ በቅድሚያ አላህ ይጠብቅህ 🙏 እባክህን ብዙ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች የዶ/ር ዛኪርን ሃፊዙላህ የሲዲ እና የመፅሃፍ ስራዎች ባንተ የተተረጎሙትን ማግኘት ይፈልጋሉ እና ተሰርተው ከሆነ ሊንክ ላክልኝ ከሌሉ እባክህን ተርጉምልን እና ለሰዎች ሁሉ እናድርሳቸው ስል በአላህ ስም እለምንሃለው🙏🙏🙏🙏

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ዛኪር ወላሂ በጣም አሥዴናቂ ነዉ ገና እየተከታተልኩትነዉ አይቸዉም አላዉቅነበር ሡሥ ሆነብኝ አላህ ይጨምርለት እድሜከጤናጋ ተመኘሁ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻዓሏህ ወንድሞች አሏህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ሌሎችም አሪፍ ዳዕዋዎች ተርጉሙልን በርቱልንንን

  • @MubshawGunner
    @MubshawGunner 2 หลายเดือนก่อน +6

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ረበልዓለሚን ይወፊቅህ ዓሊ መህዲ!!❤🙏

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻላህ ለሁላቹ አላህ በጎ ስራዎቻችሁ ዋጋ ይስጣቹ።
    ዶ/ር ዛኪር አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን።

  • @NajmudinNasir-gi5tr
    @NajmudinNasir-gi5tr 2 หลายเดือนก่อน +12

    አሊ መህዲ አለህ ይጨምራልህ በጠም ተመተኛለህ❤❤❤❤❤🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴✌️✌️✌️

    • @RawadaMohamed-iz4vz
      @RawadaMohamed-iz4vz หลายเดือนก่อน

      !ጐቧዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @razikrayaa5481
      @razikrayaa5481 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሽአላህ ማሽአላህ አስጨነቀው ምሳሌው ብቻ አላህ ሀድያይስጠን ለሁላችንም ያረብ ያረብ

  • @maryammida67
    @maryammida67 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሱባሀን አላህ ❤❤❤ለኢላሃ ኢላለላህ ሙሀመድ ረሱላህ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሊ መህድ አላህ ሀይር ስራህን ይክፈልክ 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @HalemaAbdo-y1h
    @HalemaAbdo-y1h หลายเดือนก่อน +1

    ኡሥታስ.ርጂምእደሜይስጥህ.አይንህን.ባይአድቀን.ደሠይለኝነበር.ተናፈቀኝአለህ.ታልተገናኝኝ.በአኸራአላህ.የገናኝን..ኡትዮያአይመጣምዴ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ ተርጓሚ አላህ ይጠብቅህ

  • @Riyadabdal-n9l
    @Riyadabdal-n9l หลายเดือนก่อน +2

    አለሀ ይጠብቅ በነገረቺን ለይ አድነቂክ ነኝ

  • @tiaraj1416
    @tiaraj1416 หลายเดือนก่อน +1

    Masallah tabrak allah alhamdulillah thank you jazkallh khare I learn a lot from your Chanel even thought I'm Muslim 🎉

  • @AwolAwol-i6t
    @AwolAwol-i6t 26 วันที่ผ่านมา +1

    1 gna torgami nek wedkalew ALLH ewsqetun yicemrelk ALIh meddy

  • @hayatmohamed7421
    @hayatmohamed7421 หลายเดือนก่อน +2

    Barekellahu feekum ya ahkwanemomane.

  • @KemalYouTube-s2e
    @KemalYouTube-s2e หลายเดือนก่อน

    እድሜህን አላህ ያርዝምልን ያረብ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe ❤❤❤ usetaz dr zakir nake alahe yexbekek

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሊ መህድ አላህ ይጠብቅህ እኛም አድማጮቹ ጥበቃውን እንሻለን

  • @ከድርሀሰንአሊ
    @ከድርሀሰንአሊ วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ አሊ መህዲ እንወድህ አለን

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wandimachin Ali Mehdi jezakllah khairan jezaa

  • @Sojoo-m3z
    @Sojoo-m3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ❤❤👍

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአለህ🎉🎉🎉

  • @FineFine-n5j
    @FineFine-n5j 2 หลายเดือนก่อน +2

    D.r zakir neik Allah yetebkew

  • @Dibora-kb5sb
    @Dibora-kb5sb 9 วันที่ผ่านมา

    وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ إِلَّا رِجَالًا نُّوحِي إِلَيْهِمْ ۚ فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
    ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡
    ❤❤❤❤ኣያችሁ መጠየቅ ያለባችሁ የመጽሃፉን ባለቤቶች ነው የቀደሙትን ያማለት የመጽሃፍ ቅዱስን ባለቤቶች

  • @IlhamAbduresahid
    @IlhamAbduresahid หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁ ኸይረል ጀዛ በዱንያም በአኸራም

  • @motivationtube2891
    @motivationtube2891 2 หลายเดือนก่อน

    እስላም ወንድሞቼ መፅሀፍ ቅዱስ መጀመሪያ አንብቡና ከዛ እንነጋገራለን

  • @CusenQumar-jm1bw
    @CusenQumar-jm1bw หลายเดือนก่อน +1

    Allaah yabarikih wandime Ali mahde

  • @RehimaKemal-z4g
    @RehimaKemal-z4g หลายเดือนก่อน

    አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን ያረብ😢

  • @RehimaKemal-z4g
    @RehimaKemal-z4g หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ቀጥልበት❤

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድሜ አላህ ያበርታህ ቀጥልበት

  • @muzemilyasin114
    @muzemilyasin114 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ መህዲ ኸይር ስራህን አላህ የቀበልህ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 24 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ

  • @wollokocha
    @wollokocha 24 วันที่ผ่านมา

    Allahu Akber🎉❤❤

  • @AbdumekanikAbdumekanik
    @AbdumekanikAbdumekanik หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 2 หลายเดือนก่อน

    Edimehn Allah yasrazemeln

  • @AbduEssa-n8s
    @AbduEssa-n8s 16 วันที่ผ่านมา

    መህዲ አብሽረ ቀጥልበት

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 หลายเดือนก่อน

    ማአሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያደረገን

  • @FineFine-n5j
    @FineFine-n5j 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah jezakallah keir Ali Mehdi wendemchen Allah yetebekeh Inshallah berta

  • @RebiyaMuhammedkedir
    @RebiyaMuhammedkedir 15 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FadumoXasan-t5w
    @FadumoXasan-t5w หลายเดือนก่อน

    mashalhe❤❤❤❤🎉🎉🎉🎄🎄🎄🎄🌺🌺

  • @MootiiTolera
    @MootiiTolera 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹We. Are.. Proud of you i Love you for the Sake of AllahMay AllahGrant you the Highest Ranch Jannatul Firdous ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MootiiTolera
    @MootiiTolera 2 หลายเดือนก่อน

    PBUH Saallaallaahu Aleeyhi Wassaaallaam ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 หลายเดือนก่อน

    wawo አሰተርጓሚ ወድማችን

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 หลายเดือนก่อน

    Allah edmehin yarzimaw

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቃችሁ

  • @AbrohumaYassin
    @AbrohumaYassin 2 หลายเดือนก่อน

    Jezakumullah heyren ya ahuna

  • @UsmaelFuad
    @UsmaelFuad 2 หลายเดือนก่อน

    Allah yitebiki wondime wolahi wodaleh

  • @FajruWakuma
    @FajruWakuma หลายเดือนก่อน

    መሸላህ አንተኒም ዶዘክርም

  • @ZebibaZebiba-z6e
    @ZebibaZebiba-z6e 2 หลายเดือนก่อน

    10 Q fot sharing Ali mehdi 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @A13Galaxy-c5l
    @A13Galaxy-c5l 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ቀጥተኛውን መንገደይምራን።

  • @AbdrehimAbrar
    @AbdrehimAbrar 2 หลายเดือนก่อน

    mashaallah wood wendmachn terguwami Ali mehdi betaaam enamesegbalen Ewedhalew wendme

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 26 วันที่ผ่านมา

    wend machin tanks

  • @BeshuMohammed
    @BeshuMohammed 2 วันที่ผ่านมา

    Basalm geba

  • @munamohmd-h9p
    @munamohmd-h9p 2 หลายเดือนก่อน

    Allah ytebkh dokter zakir

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ shikuran

  • @MeryemAli-r4z
    @MeryemAli-r4z 2 หลายเดือนก่อน

    Subhanek allah yitebqen ya allah berta wondin allah yichemrlh

  • @muzemilyasin114
    @muzemilyasin114 2 หลายเดือนก่อน

    አሊ መህዲ አላህ ይጠብቅህ

  • @Noura-d3k
    @Noura-d3k หลายเดือนก่อน

    ما شاءالله

  • @AldjdjHdhd
    @AldjdjHdhd หลายเดือนก่อน

    الله اكبر الله يافذك

  • @logout1224
    @logout1224 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢስላም ድንቅ ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @IBRAAHIM-z8w
    @IBRAAHIM-z8w 2 หลายเดือนก่อน

    الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተፅእኖ መፍጠር እየቻልክ ነዉ አሊ ወንድሜ ካፊሮች እያዳመጡህ ነዉ አያተል ኩርስይን የቀራህባቸዉ ይመስል ተንጫጩ አሏህ ያበርታህ

  • @Bontu-h6v
    @Bontu-h6v 14 วันที่ผ่านมา

    Alamdirilaaa

  • @InnocentGiraffe-yj4xb
    @InnocentGiraffe-yj4xb หลายเดือนก่อน

    my bro shkuran

  • @MehdiAhmed-z9u
    @MehdiAhmed-z9u 2 หลายเดือนก่อน

    thanky

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 2 หลายเดือนก่อน

    Allah akbar

  • @abu-aesha
    @abu-aesha 2 หลายเดือนก่อน

    subhan Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 หลายเดือนก่อน +58

    ዱአ አርጉልኝ ቢኢዝኒላህ 25ቀን ቀርኝ አገር ልገባ አልሀምዱ ሊላህ❤❤

    • @EbrahimMuhamed-xl8rn
      @EbrahimMuhamed-xl8rn 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ ተቀባይ ካስፈለገ አለሁልሽ

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ በሠላም ያስገባሺ አብሺር እህቴዋ ሀገራችንም ሠላም ያደረግልን

    • @SumyaSweet-ts7uv
      @SumyaSweet-ts7uv 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ በሰላም ያስግባሽ የኔ ከርታታ አላህ እኛንም ያስበን 🥹

    • @ibnuadem5028
      @ibnuadem5028 2 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@EbrahimMuhamed-xl8rn​ምን ስለሆንክ ነው የምትቀበላት? ይሄኔ ይህች የዋህ እህት እውነት ልትረዳት መስሏት ራሷን ለአደጋ እንዳታጋልጥ እንጂ😢​

    • @ibnuadem5028
      @ibnuadem5028 2 หลายเดือนก่อน +4

      እህት የሶሻል ሚድያ ወንበዴዎች አሉ። ከቤተሰቦችሽ ውጪ " አብሽሪ እኔ እቀበልሻለሁ" ለሚሉ አታላዮች የምትመጪበትን ቀን አሳውቀሽ ራስሽን ለአደጋ እንዳታጋልጪ ተጠንቀቂ! ብዙ እህቶች ራቆታቸውን የሚያስቀሩ ወንበዴዎች የበዙበት ዘመን ላይ እንገኛለን ። ተጠንቀቂ!

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaidIbrahim-m3v
    @SaidIbrahim-m3v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fenan983
    @fenan983 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እስማርት ነህ ማሻ አላህ

  • @Redwansani-m9n
    @Redwansani-m9n 2 หลายเดือนก่อน

    Dr.zakir.niek.e.amaniwoch.yaderguten.tergumelen

  • @FadelaEthiopia
    @FadelaEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 2 หลายเดือนก่อน

    S a w

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከ1400 አመታት በፊት ምንም ሳይሳሳት በእናቴ ማህፀን ዉስጥ እንዴት እንደምፈጠር የነገረኝን ማላምነዉ ለእኔ ሌላ ምን አለኝ

  • @FedilaFf
    @FedilaFf 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohamedTaiu546
    @MohamedTaiu546 2 หลายเดือนก่อน

    😍

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 2 หลายเดือนก่อน

    ጀሀነም ዘላለም መቃጠል ነዉ የሚለዉ ተረት እንጂ ፍትህ አይደለም እንኳን አምላክ ሰዉም እንደዚህ ጭካኔ የሞላበት ፍትህ ሲሰጥ አላየንም ! የመጨረሻዉ ፍትህ ሞት እንጂ በመቃጠል ማሰቃየት አይደለም !

    • @KingSeso-25
      @KingSeso-25 2 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ እሱ ልክ ነህ ግን አምላክህን እንደሌለ እና ከእርሱ በቀር ሌላ የምታመልክ ከሆነ አንተ እንዳላወቅከው እሱም አያቅህም ስለዚ አምላክ ካላወቀህ ደግሞ አንተ ስታውቃቸው የነበሩት ሰይጣኖች ጋር ትሆናለህ ማለት ነው። ሰይጣን ደግሞ መኖሪያው እሳት ውስጥ ነው አንተ ከእሳቱ ትሆናለህ ለዛ ነው። የተግባባን ይመስለኛል።

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r 2 หลายเดือนก่อน +3

      አምላካችን አላህ የሰውን ልጅ እንድያመልኩት እንጅ የተፈጠሩት ለዝህ ዓለማ ነው
      እና አንተ ፍጥረታትን ለፈጠረ አላመልክም አልገዛህም ብትል ክዳኸል ወይስ አምናኸል?
      አጥፊዎች በምን ይቀጡ ፍትህ እንዴት ይገኛል መልካም ሥራ ሰሪዎች ስራቸው ኪሳራ ነው በአንተ አስተሳሳብ

    • @mohammedtadese2364
      @mohammedtadese2364 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኤልሻዳይ ፍትህ ማለት ላንተ በምድር ላይ ስንኖር ጉልበተኛ ደካማውን በድሎ ለሰይጣን ፍላጎት አስፈፃሚ ሆኖ መጨረሻ ጌታውን ሲገዛ ከኖረ አማኝ ጋር እኩል በሞት መገላገል ነው?ይሄ ነው ትክክል የሚመስልህ?

    • @elshadaytesfagiorgis2867
      @elshadaytesfagiorgis2867 2 หลายเดือนก่อน

      @@mohammedtadese2364 የሚፀድቁት ከሞት ተነስተዉ እጅግ ዉብ የሆነ የዘላለም ህይወት ያገኛሉ። እነዛ ያልካቸዉ ደሞ የዘላለም ሞት ይጠብቃቸዋል ።

    • @elshadaytesfagiorgis2867
      @elshadaytesfagiorgis2867 2 หลายเดือนก่อน

      @@HussenKedir-r7r no ቅጣቱ ተጋኗል የዘላለም ሞት ለሀጢያት በቂ ነዉ ። ለፃዲቁ ደሞ የዘላለም ህይወት ። እኔ አይደለም ያልኩት ያነበብኩት እና የተረዳሁት ከመፅሓፍ ነዉ ።

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf 24 วันที่ผ่านมา

    دكتر٠زكر٠نيك٠جزكلا٠خير٠الله٠اكبر😭😭😭😭🥱

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቁራን የተፃፈው መፀሃፍ ቅዱስ ከተፃፈ ከብዙ ሺህ አመት በኃላና አብዛኛውም ከዚሁ ተጣምሞ የተገለበጠ በመሆኑ እንዲሁም የግሪክና የሮም ስልጣኔም አብበው ከከሰሙ በኃላ የተፃፈ ጨቅላ መፀሃፍ በመሆኑ ከሳይንስ ጋር የሚስማማ ሃሣብ ይዝዋል ማለት እራስን ማጃጃል ነው ከሳይንስ ኮርጆ እንዴት ከሳይንስ ይስማማል ይባላል?

    • @amekasim
      @amekasim 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ሳይንስ አሁን የደረሰበትን ቁረአናችን የፃፈው ከ1400 አመት በፊት ነው ከገባህ ሳይንቲስቶች ከቁረአን አያዪ ነው ቁረአን ውሸት አለመሆኑ አንድም ስተት አታገኝበትም ሺ ብትለፋ በጭፍን ጥላቻ ሳይሆን ጎበዝ ከሆንክ ቁረአኑን ስተት ፈልግበት በንፁ ልብ ከፈተሽከው አላህ ከፈለገልህ ቀጥተኛውን መንገድ ታገኘዋለህ

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@amekasim ከመፀሃፍ ቅዱስ ስለተገለበጠ ስህተት ላይገኝበት ይችላል ነገርግን በብዙ መልኩ ሲገለብጡ ስከመፀሃፍቅዱስ ጋር ሆንብለው እንዲጣረስ አድርገዋል ደግሞስ1400ዓም ማለት እኮ ቅርብነው መፀሃፍቅዱስ4000ዓመትይቀድመዋል

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw หลายเดือนก่อน

      ጂል 😂😂😂😂

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw หลายเดือนก่อน

      ​@@getutolla4312 እሚገርመዉ መፅሀፍቅዱስን አንተ እራስክ ሙሉዉን አትቀበለዉም ምክነያቱም ስተት አለበት እየተባለ ዉድቅ የተደረገ ወይም የተሻሩ አንቀፆች ስላሉት የኔ ጥያቄ መፅሀፍ ቅዱስ የፈጣሪ ቃል ከሆነ ለምን ማሻሻያ አስፈለገዉ እንደትስ ሰዉ የፈጣሪን ንግግር ይሽራል 😮😮 ለማናኛዉም እራሱ ዶክተርዛኪር ቁርአን ወይስ ባይብል የፈጣሪ ቃል ብሎ አስተምሯል ፈለግ ፈለግ አርገህ ስማዉ ይጠቅምሃል ስላሴ ሚስጥር ነዉ 😂😂አርባአራቱታቦት አያዋጡህም

  • @EbroAfar-s5i
    @EbroAfar-s5i 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጥሩ ሚንዳ ይክፈላችሁ! ሥለ ኔፍሊሞች ብታቀርቡልን???

  • @Redwansani-m9n
    @Redwansani-m9n 2 หลายเดือนก่อน

    Quran.ye.allah.kal.new.meilew.ye.dr.zakir.nike.tergumelen

  • @SirajMohammed-jx4of
    @SirajMohammed-jx4of 2 หลายเดือนก่อน

    የዘክርን ታሮጉምልን

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn หลายเดือนก่อน +1

    የመጀማሪያው የህጻናት ሴት ልጅ ደፋሪ ማነው ከየትነው ምንጩ? ነብዩመሀመድ አይደል?

    • @SifuLove-w4h
      @SifuLove-w4h หลายเดือนก่อน

      Tadafirealew bila be matsafkudus tsifalachu mahon alebat hulachum ye haymanotu sayhon ye nabiyu Muhammad sitet nw mitinagerut gin nabiyu Muhammad ahunim sew mahonun lastawusachu hymanot ayidelem

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 หลายเดือนก่อน

      አተ ውሽ 😮 ዶማ ሰለሆንክ ቢነገርክም አይገባክም የአመቱ ምርጥ ደነዝ ነክ😂

  • @fenan983
    @fenan983 2 หลายเดือนก่อน

    መልክህ ግን አናቀውም ወንድሜ አሊ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 หลายเดือนก่อน

    እና ኣቅማዳም ያልደረሰች የ 9 ኣመት ሊጅ ጋ ማግባት ትክክል ነው ወይስ መድፈርን ነው ?
    ትክክል ካላቹ ባሁን ሳት የሚደፈሩ ልጆች መደፈርራቸው ትክክል ነው ማለት ነው
    መንሴዉ መሃመድ የ 9 ኣመት ሊጅ ማግባትይ ትክክል ነው ወይ በዛላይ ነቢ ተብየው ያለስድብ የምያስረዳኚ

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 2 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት የደፈራት የ6 አመቷ ህፃንስ ርብቃስ ምንታደርጓቸውነው ርብቃ 3አመቷ ይላል መፀሀፋችሁ ክክክክክክ አኢሻ በግልፅ ደርሻለው ብላ ተናግራለች ቤተ ክርስቲያን በ12አመቷ ታግባ ሴትልጂ ትላለች ታሪክ አንብቡ የዱሮወቹ በስንት አመታቸው ይጋቡነበር ክክክክ

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን አይቻልም በዲሮው ጊዜ ሴቶች ይደርሱነበር

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 2 หลายเดือนก่อน

      Minnaw la aisha takorkuwari nen alachu sijemer be 9amet tachech enji nebyachin 14amat eski molat abrew altengum degmom yeduro sew besint amatu yagabu enda nebr tayki ewaki bazawm ye rebkaan tarik anbibi ke biblesh

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 2 หลายเดือนก่อน

      @@The-lj7yh የት ነው ያነበብክው እንዲ ሚል እስኪ ምራፍ ላጀልኚ

    • @SedruAman
      @SedruAman 2 หลายเดือนก่อน

      እትዮጵያ ያለች የ9 አመት ልጅና እነሱ ሀገር የለች የ9 አመት ልጅ እኩል አይደለም የአየር ሁኔታ እንደሚለያየው የሰው አስተዳደጉም ይለየል እና ብዙ ምክንያት አለው

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus is lord

  • @BakeBati
    @BakeBati 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ ር ዘክር ሀይመኖት የህይዎት መንገድ አይደለም እምነት ነው እሱ በፈጠር መማን በሌለ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይዎትም መንገድም እውንትም እኔ ነኝ ከኔ በቀር ወደ ገነት ውይም።።።

    • @SikoSilo-kk9ki
      @SikoSilo-kk9ki หลายเดือนก่อน

      ሰው አምላክ አይሆንም እየሱስ ሰው ነው ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያልገለጠው አላህ የሚባል እግዚአብሔር የለም ማቴዎስ 11:27 ኢየሱስ ክርስቶስ ያልላከው መሐመድ የሚባል ነብይ የለም ዮሐንስ ወንጌል 20:21 ኤፌሶን 4:11

    • @RrRr-z3f
      @RrRr-z3f หลายเดือนก่อน +1

      ሡብሀንአሏህ እያወቃችሁ ጥመት ተጫጫችሁ መልካምጫጫታ

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL หลายเดือนก่อน

      @@RrRr-z3f ጂኒ ወንድማችሁ ወደ ሲዖል ይዟችሁ እየነጎደ ነው ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ሁላችሁ ትጠፋላቼሁ ሉቃስ 13:1_5

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw หลายเดือนก่อน +1

      እነዚሁ አንቀፆች እራሱ ይጋጫሉ ልብ በል እየሱስ ክርስቶስ አላህን ወይም እግዛቤርን ሊገልፅ ወይም ሊመሰክርና ህዝቡን ሊያሳዉቅ ከመጣ እንደት ነብይ ሊልክ ይችላል መሆን ያለበት አረጋጋጭን ላኪ ወይም ደግሞ ሊያረጋግጥ የተላከ ተላኪ ነዉ መሆን ያለበት እኔ በቅንነት ነዉ ያስረዳሁህ ሀሳብ ካለህ መልስልኝ

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw หลายเดือนก่อน +1

      ​@@GOVERNORKINGPAULእሱን ተወዉ እኛ ጅኒወች የወደቁ መላእክ ብለን አናምንም ከጅኒወች መልካሞችም መጥፎወችም አሉ መጥፎወቹን እንጅ መልካሞቹን አናወግዝም ስለዚህ ወንድሜ ቢሆን ምንም ችግር የሌዉ አለም ሰልጥኖ ከእንስሳጋ ከወንድምነት ባላነሰ ቅርበት እየኖረ ባለበት ይሄ ሊገርምህ አይገባም 😂😂😂😂

  • @RehimaKemal-z4g
    @RehimaKemal-z4g หลายเดือนก่อน

    አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን ያረብ😢

  • @Islamispeace513
    @Islamispeace513 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ መህዲ ወንድሜ በቅድሚያ አላህ ይጠብቅህ 🙏 እባክህን ብዙ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች የዶ/ር ዛኪርን ሃፊዙላህ የሲዲ እና የመፅሃፍ ስራዎች ባንተ የተተረጎሙትን ማግኘት ይፈልጋሉ እና ተሰርተው ከሆነ ሊንክ ላክልኝ ከሌሉ እባክህን ተርጉምልን እና ለሰዎች ሁሉ እናድርሳቸው ስል በአላህ ስም እለምንሃለው🙏🙏🙏🙏

  • @EmranHeyru
    @EmranHeyru 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Islamispeace513
    @Islamispeace513 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሊ መህዲ ወንድሜ በቅድሚያ አላህ ይጠብቅህ 🙏 እባክህን ብዙ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች የዶ/ር ዛኪርን ሃፊዙላህ የሲዲ እና የመፅሃፍ ስራዎች ባንተ የተተረጎሙትን ማግኘት ይፈልጋሉ እና ተሰርተው ከሆነ ሊንክ ላክልኝ ከሌሉ እባክህን ተርጉምልን እና ለሰዎች ሁሉ እናድርሳቸው ስል በአላህ ስም እለምንሃለው🙏🙏🙏🙏

  • @mimideneyomi8740
    @mimideneyomi8740 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdemNesira
    @AdemNesira 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤