Nuradis SEID :- ንካው ( በወንጭፉ ቁ2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มี.ค. 2019
  • Nuradis SEID :- Nikaw ( ንካው, በለው በወንጭፉ ቁ 2)
    Unauthorised use, distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right @2019 Masenqo tube.
  • เพลง

ความคิดเห็น • 755

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 ปีที่แล้ว +401

    ጀግና ኑራዲስ ማንም አዝማሪ እያየን ይህን ሙዚቃ እስከመጨረሻ እንለት ራያዎች እና ወሎዮዎች አሳዩን በላይክ እሱን በማየት እንካ እናበረታታው ጀግና ጥቅሽ የራያ ልጂ 1000 like

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 5 ปีที่แล้ว +6

      ኑርድንማኛ. አማራ. በሙሉ. ሰላማችሁ. ይብዛ👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺💗💗💗💗💖❤️😭👏👏👏👏👏😘😘😘💔😍

    • @halahala7112
      @halahala7112 5 ปีที่แล้ว +4

      ኑሬ ይመችህ አቦ አማራ እህትወድሞች በርቱ

    • @akallakew2820
      @akallakew2820 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤🌷🌷🌷🌷

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว +7

      ኢትዮጵያ ን የምትወዱ አማራ ደሞ አንድ ነን አንች ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ውድ ኢትዮጵያ ን የሚወዱ ሁላ አንድ ነን

    • @musaalkader6908
      @musaalkader6908 4 ปีที่แล้ว

      Meregte

  • @user-le6uj3lz4n
    @user-le6uj3lz4n 5 ปีที่แล้ว +191

    ራያ ከ ወሎ መቸም አንነጠል ድል ለራያ ራዪማ አንድነታችንን ሁሌ እናፍቃለሁ😍😍

    • @ssrsghv8022
      @ssrsghv8022 5 ปีที่แล้ว +5

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷እራያ አማራ ወሎአማራ

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o 4 ปีที่แล้ว +2

      ኑን ልን ውድድ ከወሎ ደሴ

    • @samirahmohammed606
      @samirahmohammed606 2 ปีที่แล้ว +1

      እራያ አማራ ነው ።🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

    • @Amhar352
      @Amhar352 11 หลายเดือนก่อน

      ​????????????????????????፣?????፣???፣??????????????????????????????????????????????????????????????????????????????.???????...?...?.?.??....?.?.??????.??????????????????????????????????????????????????????????????????።?????????????????????????????????፣??????።?????????።???????????።??።?።??????????????????????????።?????።??????????????።??።????????????????????????????????????????????????????😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @temesgendestaw7211
      @temesgendestaw7211 5 หลายเดือนก่อน

      yea yes 😍💪

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว +297

    ራያ ወሎ ነው ወሎ ደግሞ አማራ ነው።
    ኑረዲን ስወድህ!❤💞💞
    አማሮችየ ዘራችሁ ይብዛ ❤

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q 5 ปีที่แล้ว +3

      Welcome 💘😘👌

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 ปีที่แล้ว +10

      አሚን አሚን ዘራችን ይብዛልን እግድህ፡ ነቅተናል አማሮች ተያይዘን ሙስልምክርስትያን ሳንል ተያይዘን ወደፊት

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 5 ปีที่แล้ว +3

      @@Samee-ie4ge የኔ ምርጥ ሰው በትክክል ሙስሊም ክርስቲያን አማሮች ደማችን ውስጣችን አንድ ነው ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ውድድድድድድ

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 5 ปีที่แล้ว +3

      @@Samee-ie4ge ሙስሊም ክርስቲያን አማሮች አንድ ነን ተያይዘን ወደፊትትትትት

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f 5 ปีที่แล้ว +16

    ራያ ውሎ ነው ወሎም አማራ ነው ምችት ይበልክ ኑርየ ጀግናው አማራ !

  • @user-bb2xn2hl9b
    @user-bb2xn2hl9b 5 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናዬ ኑሮዲን ሸዋ ያአጣዬ ልጅ ነኝ እራያ አማራ ነው ወሎ አማራነው ። እራያ እራዩማ ማኛዎቼ

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 ปีที่แล้ว +23

    እኛም እንላለን ወልቃይት ጎንደር ነው። ተባረክ አቦ

  • @almazmohammed3871
    @almazmohammed3871 5 ปีที่แล้ว +106

    አዎ አለው ወንድም አጣዬ ደራ
    ያባ ዳኘው ልጅ ነፍጠኛ አማራ!!!"!!!!!
    መንትያው ዛድግ የአሁን ጃኖ
    ለእውነት የቆመ ትንሹ ፋኖ!!!!!

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u 5 ปีที่แล้ว +11

    አማራነት ውበት ራያ ወልቃይ መተከል ሙሉ ሽዋ ወደ አማራዊ መንነቱ ይመለሳል በጣም ምርጥ ስራ ፈጣሪ ይጠብቅህ የራያ እንቁ እንወድሃለን ቃል ያጥርኛል ለምስጋና ብቻ አማራ በታሪኩ ከማይርሳቸው ጀግኖች ነህ

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 ปีที่แล้ว +38

    ኑራዲስ የኔ ፍቅር የራያ ኩሩ ጀግና እንወድሃለን ራያች

    • @hfhhggfhhy1013
      @hfhhggfhhy1013 5 ปีที่แล้ว

      ሲያመኝ የሚያማት እናቴ ብቻ ናት

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 5 ปีที่แล้ว +69

    ወይ አንተ ልጅ ሥራዎችህ ዴስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሣብህን የርግልህ ምርጡ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውብ ጅግና ኑሬ ያገሬ ልጅ ደሜ ሺ አመት ኑር ብውድክ ብውድክ አልስለችኝ አልክ .....
    አማራነት ልዩ ፍጥረት ዘራችኩ ይብዛ ልዩውችችች

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 ปีที่แล้ว +61

    ኑርዬ የኔ ምርጥ ስወድህ እስኪ እደኔ የሚወደዉ ላይክ ግጩኝ

    • @user-fk4zv6yb3c
      @user-fk4zv6yb3c 4 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @cfdd3252
      @cfdd3252 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ቃላት ያጥረኛል

    • @user-ni3kw9zv2g
      @user-ni3kw9zv2g 3 ปีที่แล้ว

      ሊቨ

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ኑሪልን እራያ ወሎ አማራ ሥናምር እኮ እኳንም ሀበሻ ሆኩ ለዛውም ወሎየ

  • @user-op2nv3ig1w
    @user-op2nv3ig1w 5 ปีที่แล้ว +33

    100%ወቅቱን የጠበቀ ስራ ኑሬ ሽአመት ኑርልን ንቃ አማራ

  • @tshayamare8760
    @tshayamare8760 4 ปีที่แล้ว +3

    ራያ ናወሎ አንዲ አማራ ነን 😍😍😍😍

  • @user-px2kp1bf6o
    @user-px2kp1bf6o 3 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ወሎነውወሎም አማራነው ጠፍቶቸው አይደለም ኑራድስወንድማችንአላህይጠብቅህ

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว +19

    ኑራድስሰይድ።የኔጀግናራያወሎወሎራያ።አማራኑሬጃሪጋማየኔበሳ።ቃላትያጥረኛንሰላምህብዝትይበልልኝ።ኑራድስጃሪጋማየወሎራያጀግና።በርታወድሜ።ሸአመትኑርልንየኔአበሳ።የኛመኩርያ።ኑርሽየየኔማር።ውድድድ1000000%

  • @zenatyuseef9038
    @zenatyuseef9038 5 ปีที่แล้ว +5

    እራያ ወሎአማራነው ።ኑሬ ምርጥ አማራ ድል ለራያ ህዝብ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሸጋ ወለላዋ ልሳነ ጥሁም ብዬካለሁ ያገሬ ልጅ ኑሬዋ አዎ ራያ ወሎ ነው አምሳያው ስነ ልቦናው አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 5 ปีที่แล้ว +29

    አማራ ወገኔ ምቀኛህ እደቆሎ ይድቀቅ አማራ ይለምልም ታሪክ ጂግንነት ሁሉ ነገር የአማራ ነው አሁን የማንም አብሴት መቶ ዝብሎ ይዘላል ተማሩዎ ወንድነት ከአማራ።

  • @kaleed6373
    @kaleed6373 5 ปีที่แล้ว +4

    አዎ እራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነው መቸም አንድ አማራ ሚሊየን ጀግና 💪💪💪💪 አማራ ባልሆን መፈጠሬን እጠላ ነበር በአማራናቴ እኮራለሁ

  • @LemlemWerku
    @LemlemWerku 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ኑራዲሰ ሰወድህ አኮ ምርጥ የአማራ የራያ ጄግና ነህ በርታልን ሁሌም አኮራብሀለው አንበሳየ

  • @user-mz6br6vs7g
    @user-mz6br6vs7g 5 ปีที่แล้ว +12

    ወሎና እራያአማራ እጅ ትግሬ ሊሆን አይችልም ይመችህ ቀብራራው ወሎየ

    • @user-pr4hs6db5j
      @user-pr4hs6db5j 5 หลายเดือนก่อน

      ብለህ ተፅናና ወራሪው

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 4 ปีที่แล้ว +1

    እን ድህነት ነው እንጂ ኑረዲን ወድም አለን ቤት አማራ ወሎ

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 5 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው ኑር አዲሥያዝበለው ራያ ከወሎ መለየት አይቻልም ደሜነው ራያ ያባግርሻ የጢነኖች ልጂ ራያዩ አሥተሳሥርልኝ ኑርዩ ወንዲሜ

  • @user-wv8vz1fl5s
    @user-wv8vz1fl5s ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ኑራዲስ፣
    አዎ አለው ወንድም ቋራ በለሳ!!
    ላገሩ የሚሰጥ ነፍሱን ሳይሳሳ!!
    ራያዬ ኑሩልን አንድ አንገት አምሓራ ነን እናመሠግናለን የካሳ ልጆች ቋራ በለሳ ነፍጠኛ አማራ ።

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን ኑራዲስ ሰላማችሁ ይብዛልን ነጻነታችን ቀርቡል ፈጣሪ ይርዳን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁነንንንንን

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 5 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ልጅ የአማራው ጠበቃ የወሎው ጀግና !!!

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ኑርአድስ ስኢድ .ምርጥ የአማራ ልጂ .ኑርልን የኛ ኩራት

  • @princesrain5203
    @princesrain5203 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑራዲስ ሲይድ የሰይድ ሃምዛልጂ ሁሌም እንደኛነህ የኔጀግና የጀግናዘርርር ኑርልልንንየኔኔውድድድ

  • @user-kg1or4hw1r
    @user-kg1or4hw1r 5 ปีที่แล้ว +4

    አወ አለው ወድም አጣዬ ደራ
    ያባድኛ ልጂ ነፍጠኛ አማራ
    እውነት የዘሩትን ያጭዳሉ ውያኔ ቀንህን ጠብቅ

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግኔ የጀግና ዘረ የአማራዉ አልኝታ

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ኑሬ እኛ የራያ ልጃች ጥረት ያልን የራያ ወሎየ ነን መሬታችነን ፈልጎ ህዝባችነን ጨረሱት ግማሹን በእስር እያሰቃዩት ነው ባድ ሆነን መታገል አለብን።

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 5 ปีที่แล้ว

      ወሎ. ወሎ. የፍቅር. አገር💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️😙😙😙😙😙

  • @yeshiderbia9550
    @yeshiderbia9550 5 ปีที่แล้ว +5

    ምናባቴ ላርግዝ ኑሬ ብችል ዋጥ ባረኩህ ያገሬ የወዜ የወሎ ፋኖ ልጂ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑርየ የኛጀግና ስወድህ እዳተአይነቱ መታመታ ይወለድ አወአንለያይም ራያ ያለወሎ ወሎያለራያ አይደምቅም ምችትይበልህ ምርጥያማራልጅ ቀጥልበት

  • @kedirxx6722
    @kedirxx6722 4 ปีที่แล้ว +3

    የራያ ልጅ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር
    ያገሬ ልጆች ሰላምታቹ ይብዛ❤❤

  • @tesahaytube4972
    @tesahaytube4972 3 ปีที่แล้ว +5

    ዉንድሞች እኛ መች እናዉቅ ነበር ይህንን ሁሉ ስቃያችሁን የራያ ልጆች
    ካሁን ብሗላ ቀብሪንም ከናተጋር ያድርግልኝ አለን ላችሁ አዎ አላችሁ ዉገን ዉሎ ድፍን አማራ ❤❤❤❤

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 5 ปีที่แล้ว +74

    የኑሬ ውዳጁች በቅ ብሏል የታላችኩ እያለ ነው.......

  • @salmegatahwe3633
    @salmegatahwe3633 5 ปีที่แล้ว +5

    ወሎ ራያ አገሬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ኑሬ እንወድሀለን ማነው የሚነጥለው ራያን ከወሎ 😍💓አማራነት ወይም ሞት አበቃ

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጀግና ኑረዲንየአማራጀግና

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑራዲሥየ እደዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራያ ወሎነዉ ወሎደሞ አማራነዉ

  • @wmym
    @wmym 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና! አይዞህ! የትውልድ መንደርህ በጥቂት ጊዜ ነጻ ትወጣለች! ፋኖ ነቅሎ እየመጣልህ ነው። ልዩ ኃይል እየደረሰልህ ነው። መከላከያው እየገፋ ነው። ራያ ወንድሜ ወንድምህ ሙቶ ያድነሀል። ኑርአዲስ እግዚአብሔር ያኑርህ።

  • @baroshbh9489
    @baroshbh9489 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውው በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ወገኖቸ

  • @etheth5118
    @etheth5118 5 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ይገዘን አላህ ዱአችንን ይስማን እርስታችንንም ይመለስልን ያረብ

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox 4 ปีที่แล้ว

      አሚንአሚን

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን፣እርያርብብ፣እነዚህን፣ቅማላሞች፣አላህ፣ያጥፍልን፣መቸም፣ወሎ፣በዱአነው፣ዱአ፣እናድርግ

    • @user-zz1rq7gm7r
      @user-zz1rq7gm7r 4 ปีที่แล้ว

      አይቀረም ሸህ ሁሲን ተናግረውታል

  • @user-sp1xz2pk8k
    @user-sp1xz2pk8k 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ዱሮም ሌባ የአማራን መሬት ነው የሚፍልጉት እኛን እደማይወዱን እናውቃለን ወሎ አማራ ነው ንካውውው አዎ አለው ወድምምም ነፍጠኛ ነኝ አማራዋ

  • @nicenice4647
    @nicenice4647 5 ปีที่แล้ว +6

    ኑሬ እድሜህ ይርዘምልን

  • @user-ld3zx2lk3d
    @user-ld3zx2lk3d 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ነዉ ትክክለኛዉ የራያ ራዪማ ባህል ወጉ ይህንን ነዉ እማቀዉ ኑራዲስ ሰይዲ በርታ የራያ አለ መጣ ጀግና

  • @samineshmohamad1046
    @samineshmohamad1046 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እቦጬ ተነቅሎ ይተከላል ዋርካው በርቱ የኛ ጀግኖች

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 5 ปีที่แล้ว +1

    ወሎዬ ባልሆን ምንእንደሚሰማኜአላውቅም ወሎየውች ኑሩሩሩሩሩልልልልኝኝኝኝኝ

  • @hayatm2820
    @hayatm2820 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰጠብቅህ ነበር ኑሬ ከፈለጉም እናሳያቸዋለን እኝ ወሎየወች ከወደድን እጂ ከጠላን አይጣል

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f 5 ปีที่แล้ว +29

    ውሎ ገራገሩ እርንካው ወደኃላየለም ንካው ወደፊት ያዝ እግድህ ወሎ

    • @user-pk2wf6wu8f
      @user-pk2wf6wu8f 4 ปีที่แล้ว

      ርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 5 ปีที่แล้ว +2

    እእእእእእእሰይ አማራ ነኝ ያውም ወሎየ አማራ መሆን መታደል ነው

  • @zahr7513
    @zahr7513 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሪ እረጅም አድሜና ጤና ይሥጥህ ምርጥ ሠልክት🇨🇬

  • @ewnatutube2805
    @ewnatutube2805 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ያኑርልን ማን አለን ሌላ

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ የፍቅር አገር ይመቻችው አማራ መሆን መታደል ነው አሜሮች አይዟችው ይነጋል እንደመሸ አይቀርም

  • @hailu88
    @hailu88 5 ปีที่แล้ว +5

    He is best singer,for sure we will see you London,one love one Amhara!

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ወሎ ሆኑኩ ኑሬ በበርታልን።🎵🎶🎶🎶🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺♥♠♠♠♠♥♥♥♥♥♥

  • @ferdusferdus3761
    @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว +4

    ራያ ወሎ ኑሬ ምርጥ ሰው ድል ለራያ ወሎ ውድድድድድድድ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘😘😘😘

  • @halimabintebrahimno2077
    @halimabintebrahimno2077 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ ጀግናው አወ አለው ወንድም

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራዎች ስወዳችሁ የጀግና ዘሮች

  • @user-tu9qr4cn5c
    @user-tu9qr4cn5c 5 ปีที่แล้ว +16

    ኑራድስ ዉሥጤ ነህ ኣቦ👌👌👌

    • @mu-ue1gs
      @mu-ue1gs 5 ปีที่แล้ว

      Tebedi

    • @user-tu9qr4cn5c
      @user-tu9qr4cn5c 5 ปีที่แล้ว

      @@mu-ue1gsAmedam 👎👎

    • @mu-ue1gs
      @mu-ue1gs 5 ปีที่แล้ว

      @@user-tu9qr4cn5c ahya

    • @user-tu9qr4cn5c
      @user-tu9qr4cn5c 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mu-ue1gs agame afhn zga

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

      @@mu-ue1gs ድቃላ፣ቁልቋላም

  • @user-lk8vz7ur1n
    @user-lk8vz7ur1n 5 ปีที่แล้ว +3

    አተኩት ወሎየን አትንኩት እራያን መቸም አንለያይ አንድ ላይነን እኛ አድናቂህ ነኝ ኑር አዲስ

  • @natnaelfantahun7862
    @natnaelfantahun7862 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው! 100% i like it. it is good job. keep it up Nuraddis.
    ''Moresh! tebabal'' Exactly!

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 3 ปีที่แล้ว +3

    ፕፕፕፕፕ !!!! ወኔ የሜቀሰቅስ ነው

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ኑራዲስ እኔስ የራያ ሙዚቃ ስሰማ ልዩ ስሜት አለኝ

    • @zarateybe4474
      @zarateybe4474 5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @zarateybe4474
      @zarateybe4474 5 ปีที่แล้ว +1

      ራያ እንደሆን ወስኗል በጧት
      የትብቱን ምድር ወሎን ላይክዳት

    • @elenideres8258
      @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว

      ራያ ነው እማገባው

  • @getahunabebe934
    @getahunabebe934 5 ปีที่แล้ว +6

    ወሎየ ነኝ ያውም ወሎየ የዞብል ልጂ

  • @user-ot3rg6lx5p
    @user-ot3rg6lx5p 5 ปีที่แล้ว +9

    ውቢቷ አገሬ ወሎ ገራገሩ ኑሪልኝ ዘላለም የነስበር አገር♥♥ኢትዮጽያ ትኑር ለዘላለም♥♥♥!!ኑሪዋ ድምፅህን ስወድልህ በኔ ሞት

  • @haimekwt5447
    @haimekwt5447 3 ปีที่แล้ว +5

    ህልማችሁ እውን ይሁን እራዎች♥♥♥

  • @kereydeiabdu679
    @kereydeiabdu679 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑረድን።ሰይድ።የኛጀግናአንበሳነህ።በለውበወንጭፉየምትለው።ትክክለኛ።ለወያኔ።ለቀንጅቦች።ትክክለኛ።ዘፈንነው።ጠንክር።በመሬት።በርስት።በሚስት።ቀልድየለም

  • @Mekdes-yh1gm
    @Mekdes-yh1gm 3 วันที่ผ่านมา

    ፈጣር ይጠብቅህ ኑራዲስየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h 5 ปีที่แล้ว +5

    ራያ የወሎ አማራ ስወዳቹህ❤

  • @user-bt9kv1ob7h
    @user-bt9kv1ob7h 5 ปีที่แล้ว

    ኑራዲስ ያማራ ጀግና ነህ አንድነትን የሰበክ ቆራጡ አማራ ነህ እደሰታለሁ!!!!ግን በውስጥ መስመር እንድትሸለም ና ክብር እንዳለህ ለመግለፅ መገናኘት አለብን።።።

  • @user-ml3el1rs9g
    @user-ml3el1rs9g 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑርአድስ ሰይድ ሙዚቃህ ሁሉ ሲመቸኝ ሰላምህ ይብዛ ወድማችን

  • @hdhdhdgdgdydy2613
    @hdhdhdgdgdydy2613 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ራያ አማራ ነው ኑራድስ ስወድህ እኮ

  • @nmnnmn2467
    @nmnnmn2467 5 ปีที่แล้ว +2

    እናት የራያ ልጆች ወረቅ ናችሁ ስወዳችሁ እዳናተ ያለ መታ መንታ ይወለድ

  • @AlexETHIOPIA
    @AlexETHIOPIA 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን ሞገስ እና ኑረዲን!

  • @fgagsggdgdghd1552
    @fgagsggdgdghd1552 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርየ የኛ አበሣ 1000አመት ኑርልን

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 5 ปีที่แล้ว +2

    ከራያ አማራ ነኝ !!!

  • @user-tu9qr4cn5c
    @user-tu9qr4cn5c 5 ปีที่แล้ว +16

    ወሎ ነኣምሳያችን 💗💗💗💗💗👈

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว +2

      😗😗😗😗😗😗አንለያይም ወሎየ ነን የምውድሽ

  • @user-yn1no2sk2j
    @user-yn1no2sk2j 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጁግናቃል ይለም የምገልፅልህ ሺ አመት ኑርልን

  • @sfk6516
    @sfk6516 3 ปีที่แล้ว +8

    An amazing singer who fought with his music without being afraid of the Junta

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p 5 ปีที่แล้ว +17

    አያም በል አራያ

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 5 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ራያወች ወሎየ ውሎየ ኣማራ እንጅ ማንነታችን ትግሬ ኣደለም ኣማሮች ነን ኣማራነት ኩራታችን

  • @user-hj5pq2oj8p
    @user-hj5pq2oj8p 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርየ፡ እኔስደሞ ያተነገር እንደዉስወድህ አቤት ድምፅ፡አቤት፡ምንልሁንልህ፡ትክክልየኔአበሣ

  • @mekdesmolla9312
    @mekdesmolla9312 4 ปีที่แล้ว +1

    ንካው. ያግሬ ልጅ ጀግናው. አስጥም እርስታችነን. አው የሎ ናቸው

  • @user-uy1jq8zk9t
    @user-uy1jq8zk9t 5 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia Slam 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈
    Adrgln Amen

  • @user-qj7dj6qe7o
    @user-qj7dj6qe7o 5 ปีที่แล้ว +125

    አንተ ልጅ እዴው ሽህ አመት ኖውርልን ይህ ሁሉ ነገር አልፎው የልብህም ደርሶው እራያም ወደ ማንነቱ ወደ ክብሮው ወደ ወሎ አማራ ተመልሶ አንተን የክብር ካባ ምንሸልምበት የምንደርብብህ ቀን ናፍቆናል ያን ቀን ያቅርብልን

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว +1

      مناليأ حوشي በትክክልማ።ሬ

    • @tsehayeshgetahun8561
      @tsehayeshgetahun8561 5 ปีที่แล้ว +1

      የጂግኑቹሀግርራያቆቡኑሩልኛጥላታችሁብንይብልእንደጉምጤስአማራንቃ

    • @user-zz1rq7gm7r
      @user-zz1rq7gm7r 4 ปีที่แล้ว +1

      አይቀረም አብሽሪ

    • @user-bb6vv6uz9u
      @user-bb6vv6uz9u 3 ปีที่แล้ว +4

      ማን እደኖር እሱ ሺ አመት ይኖራል ይልቅ አላህ ጥሩውን መንገድ እንድመራው ዶአ አድርጉለት

    • @user-jz2uz9gu8h
      @user-jz2uz9gu8h 3 ปีที่แล้ว

      @@user-jv5cg6bk3i ፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @FofoFofo-ot6kw
    @FofoFofo-ot6kw 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውውውው ሉዩ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

    Weldebgne seyman Tsion mashebet ✊🏾💪🏾

  • @rs.m9764
    @rs.m9764 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አቦ ምንም ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከንዚህ መዝገር ደም መንጣጭ ይገላግላችሁ። ሀገሬንም ከነዚህ ካንሰሮች ይገላግልሽ ።

  • @MaryamMaryam-tg4tp
    @MaryamMaryam-tg4tp 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ እራሥህን ጠብቅ ሥልጣኑን ተቆጣጥረዉ አማራን ሊያጠፉ የተነሡ ሀይሎቺ ሥላሉ አማራ ተሠባሥቦ መመከት ግዲ ይለናል

  • @mulugetatibeb651
    @mulugetatibeb651 5 ปีที่แล้ว +1

    ወው ደስ ሲል ኑርአዲስ ሰይድ
    ራያ ወሎ አማራ

  • @rozamozazayedesewakulu8462
    @rozamozazayedesewakulu8462 5 ปีที่แล้ว +1

    Hulem yimechih abo

  • @user-bz2lr7um9q
    @user-bz2lr7um9q 5 ปีที่แล้ว +135

    ሳይደርሱባቸው እየደርሱ ይመለሳሉ እየቀመሱ የታወቀ ነው እራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው 100%።

    • @love-gp7of
      @love-gp7of 5 ปีที่แล้ว +2

      👍🏻💋💚💛❤️

    • @mu-ue1gs
      @mu-ue1gs 5 ปีที่แล้ว

      Kkkk welo oromo new

    • @tedohabesha4131
      @tedohabesha4131 5 ปีที่แล้ว +9

      @@mu-ue1gs ዶላር ብታዘንብለት ኦሮሞ አይሆንልህም አባቴ አማራነት ላንተ አይገባህም

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q 5 ปีที่แล้ว +2

      @@mu-ue1gs 😤

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว +1

      tedo habesha 💋💋💋👍👍💋💋💋💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋

  • @user-mz6br6vs7g
    @user-mz6br6vs7g 5 ปีที่แล้ว +7

    ነፍጠኛው ስወድህ

  • @berhebelay9428
    @berhebelay9428 5 ปีที่แล้ว +1

    Tikikl nurye

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 ปีที่แล้ว +1

    አማሮች ደስ ስትሎ

  • @amharabroadcastingnetwork9196
    @amharabroadcastingnetwork9196 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ወንድማችን ኑር አድስ ሰይድ

  • @sarahabdullah1314
    @sarahabdullah1314 5 ปีที่แล้ว

    ኑሮዲ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሀገር ወዳዱ ወድማችን

  • @sarahj6126
    @sarahj6126 5 ปีที่แล้ว +6

    😎😎😍😍😍😍😍😍😍 ወሎየ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር ኑረየ ምችት ይበልልኝ ያገሬ ልጅ ውድድድድድድድድድድ ነው የማረግህ 💚💛💓💐💐💐💐💋💋💋💋💋💋💋💋