ሳምሪ ምን ነካት | Samtella | Couple | Love | YouTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #samtella #ethiopia #coupleprank #phoneprank ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!! በዚህ ቪዲዮ አቤልን ፕራንክ እናደርጋለን እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    youtube.com/@A...
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...
    .
    .
    .
    .
    #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
    henok wendmu,ethiopian new movie 2023 this week full,ethiopia move,amharic movies 2023,amharic music,ethiopian movie 2023 new,tiktok ethiopia,lij bini tube,ebs tv seifu show,abiy ahmed,ethiopian artist,ethiopian tiktok 2023,ethiopian tiktok videos 2023 this week,ሰይፍ በኢቢኤስ,habesha tiktok eritrean,habesha tiktok dance,habesha tiktok new,habesha tiktok 2023,habesha tiktok videos,yared negu tigrigna music,yared negu birabiro,yared negu millen hailu,yared negu zora,ያሬድ ነጉ ሙዚቃ,አይዞሽ ገለቴ ቀነኒሳ,kana tv Yeqosele Fikir,kana tv live,aser tad new,የአርቲስት ቅሌት,ኮሜዲ ፊልም 2023,ኮሜዲ ፊልም ትግርኛ,የድሮ ኮሜዲ ፊልም,አማርኛ ኮሜዲ ፊልም,teddy yo new music,teddy yo album,ethiopian comedy,ሰይፉ በኢቢኤስ,ethiopian tiktok,dallol entertainment,ale tube,seifu on ebs this week,seifu on ebs,funny tik tok,gojam music,gold digger prank ethiopia,hachalu hundessa,ethiopian drama,ethiopian movie,kassmase,lij michael new music,miko mikee prank,new amharic comedy film,nebilnur,tiktok,zetenegnaw shi 86,አዲስ አማርኛ ፊልም,ሙዚቃ አማረኛ,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,አደስ ሙዚቃ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 በዚህ ሳምንት,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,Ethiopian couples,fano,melat nebyou,tplf,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም,ሜላት ነብዩ, ሜላት ነብዩ ሰርግ, ሜላት ነብዩ ፊልም, ሜላት ነብዩ ልጅ,አዲስ ዘፈን,አዳዲስ የአማርኛ ዘፈኖች,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ebs tv ehuden be ebs,ebs tv kidamen keseat,ebs tv today,ebs tv worldwide,Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram,bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ebstv,tiktoker,amharicmovie2023,official,ethiopian american,ale,aletubenew,veronica,veronica adane live performance,veronica adane new music abebaye,veronica adane new music,veronica adane music,eldana,eldana bekele tiktok,eldana interview,eldana bekele,eldana tiktok,eldana bekele youtube,donkey youtube,donkey youtube ድንቅ ልጆች,ethiopia podcast,ethiopian podcast,new ethiopian podcast,ethiopian american podcast,ethiopian business podcast,best ethiopian podcast,ethiopian christian podcast,ethiopian diaspora podcast,manyazewal film,manyazewal eshetu,manyazewal eshetu podcast,manyazewal eshetu interview,manyazewal podcast,manyazewal eshetu youtube,east african music,east african daily,east african anthem,east african mix 2023,east african community,east african women,african youtuber comedy,african youtubers channels,african youtuber in india

ความคิดเห็น • 218

  • @salam-hf5sc
    @salam-hf5sc 5 หลายเดือนก่อน +164

    ሳምሪ እርጉዝ ናት የሚል

    • @ekiramgashaw3861
      @ekiramgashaw3861 5 หลายเดือนก่อน +3

      በደንብ ናት ገና እየባነነሽ ነው

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน +5

      😂ቆየን ካወቅን በሰላም አላህ ሁለትያድርጋት

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂አሁንማ መውለጃዋ ደረሰኮ

    • @ShwilozaLoza-im1kq
      @ShwilozaLoza-im1kq 5 หลายเดือนก่อน +2

      ልትወልድ ደርሳ እርጉዝ ናት የሚል? 🤔🤣

    • @Tizita1232
      @Tizita1232 5 หลายเดือนก่อน +7

      ባላየ መለፍ አይቻልም እንዴ 😅😅😅😅

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7v 5 หลายเดือนก่อน +5

    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5÷12
    በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው መንግሥተ ሰማያት የነርሱ ናትና።
    4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው መጽናናትን ያገኛሉና።
    5 የዎሆች ብፁዓን ናቸው ምድርን ይወርሳሉና ።
    6 ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ፀይጠግባሉና ።
    7 የሚምሩ ብፁአን ናቸዉ ይማራሉና ።
    8 ልበ ንፁሆች ብፁአን ናቸዉ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
    9 የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
    10 ስለ ፅድቅ የሚሰደዱ ብፁአን ናቸዉ መግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
    11 ሲነቅፋችሁና ሲያሳድዳችሁ በእኔ ምክንያት ክፉዉን ሁሉ በዉሸት ሲናገሩባችሁ ብፁአን ናችሁ ።
    12 ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነዉና ደስ ይበላችሁ ..... 🙏

  • @seidtubee
    @seidtubee 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዋውምርጥ መልስ አገኝታለች ሲጀመር ከተጠባበቁ በትንሽ በትልቁ እልህ ከገቡ እየባሠነው የሚሄደው እሱም እሶእሳት እኮንቢሆን ውሀመሆን አለባት እደዛም ሆኖ ካልተማረ ከሂወቶ ማውጣት ነው።

  • @user-ov9il4tj9i
    @user-ov9il4tj9i 5 หลายเดือนก่อน +6

    አንድ ሁሉም ሰው የማይርዳው ነገር ሰዎች እድሜቸው እየጨመረ ሲሄድ ነጭናጫ ይሆናሉ ። ሁለቱም አንዱ አንዱን መከታተል ያበዛል። ይህ ባህሪ ደግሞ ወንዶች ላይ የበለጠ ይታያል። ግጭቶችን የሚረዱበት መንገድ ይቀየራል። እናተ ምትሉት ግን መቶ በመቶ ትክክል ነው።

  • @tara5394
    @tara5394 5 หลายเดือนก่อน +6

    ውዶቼ ስወዳቹ በዛላይ እርጋታቹ ስርአታቹ ደስ ሲል ሳምሪዬ ሁሌም የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጪ ከቻልሽ ተጠመቂ የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዉብ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ
    ትክክል እደግለሠቡ ጥንካሬ ይወሰናል ፍቅር መቸም ቢሆን አያረጅም እዳያያዙና እዳከባበሩ አቀባበላችን ነዉ ወሳኝነቱ ተባረኩ

  • @birtukanbirhanu3166
    @birtukanbirhanu3166 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሳምሪዬ ነብሰ ጡር ነሽ በማርያም እስከሬ ግምቴ ነበር ዛሬ በደንብም አስታውቀሻል በሌላውም ስልኬ ቤተሰብ ሆንኳችሁ እናመሰግናለን❤

  • @user-wq5fx1sg4s
    @user-wq5fx1sg4s 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፋቅራቺሁና ለትዳር ያላቺሁ አመለካከት ደሥ ይለኛል ብዙም ነገር እየተማርኩ ነው ከናተ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፋቅርና ሠለሙን ያብዛላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ለሁላችንም😢❤

  • @BekaluTsega
    @BekaluTsega 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ትለያላችሁ በጣም ሚገርም ማብራሪያ ነው ጥሩ ትመህርት ነው ልብ ላላቸው በቀላል ነገር ትዳራችን አንፈታው ሰው ሁኑ ማይጣላ የለም እና ነገሮችን ቀለል አድርጎ ማየት እና መነጋገር በግልፅ ግልጽነት ያስፈልጋል በትዳር ውስጥ መተጋገዝ መደጋገፍ በትዳር ውስጥ ያንድ ሰው የበላይነት የለም በመተጋገዝ መኖር አለብን በውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ተምሪበት አለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያደርግላችሁ እውዳችሁ አለሁ❤❤

  • @genetmekael4982
    @genetmekael4982 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስምሪዬ አብዬ በውነት የድግል ማሪያም ልጅ በበረከት ያስባችሁ የኔ ውዳች🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e 5 หลายเดือนก่อน +5

    Samiriye. Eriguzi. Neshe. Egizer. Yirdashe. Betsebi. Yehonikuti. Banich. Mikinyati newu. Konjo. Neshe. Balishe sibienawu. Dsi. Yilali. Ewedachihwalewu. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሚሪ የእኔ ቆንጆ እንዴት ናቹ የእኔ ቆንጆ ልንገንሸ ሳሚሪ ጓደኛሸ ትወደዋለች ? አዎ ከሆነ መልሷ የእኔ ምክር ትቻለሁ ምክንያቱም ሁለቱም ከተለያየ ህብረተሰብ ነው የመጡት እና ከቤት ያየው አኗኗር በጣም ከባድ ነው ለእሱ ሰለዚህ ያንን ብታሰብ ደሰ ይለኛል ከእሱ ምንም አትጠብቅ ፍቅሯን አታበላሸ ሴት ልጅ ቻይ ናት ደሞ ክርስቲያን ከሆነች ትፀልይ ፀበል እቤቷን ትርጭው እሱ እንኳን ባሄድ ቤተክርስቲያን እሷ ትጠንከር ነው የምላት ለሷ መለያየት በጣም ከባድ ነው እላይሸ ላይ ካልማገጠ እህቴ ቻይ እና ከመዳኒያለም ጋር

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤ ሳምሪየ አቤላ ልክ ናችሁ እኔም የእናንተን ሀሳብ ነው የምጋራው ሰው ወዶ ፈልጎ ለሚገባበት ህይወት የራሱን ሀላፊነት መወጣት አለበት ትግስተኛ መሆን ነገሮችን ከመልካም ጎኑ መረዳት ይሄ ካለ ነገሮችን በምንፈልገው መንገድ ማስቀጠል እንችላለን ትልቁ ነገር ግን ፀሎት መፀለይ ነው

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 หลายเดือนก่อน +3

    Eqan selam metachihu hasabachihun egaralehu tidar wust metesasebi medegagefi meredadati kelale minun tidar honew huletum meswati sikefilu huletum halafinetachewn siwetu huletum destega mehoni michiluti

  • @zinet4736
    @zinet4736 5 หลายเดือนก่อน +4

    እርጉዝ ነሽ እርጉዝ እያሉሽ ነዉ ለምን አታሳርፊያቸዉም ያለዉን ነገር እርግዝና ነዉ ቦርጭ ነዉ ይተንፍሱ በቃ😂😂❤❤

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ባሌን ምን እንደምለው ልንገርሸ የመጀመሪያ ልጄ የማያድገው ልጄ ነው የምለው ባል እኮ የማያድግ ልጅ ነው ለሚሰቱ ልጆች የሆነ ሰዓት ላይ ያድጉና ይተውሻል እና ባል ግን ያንቼን እርዳታ ሁልጊዜ ይፈልግሻል

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z 5 หลายเดือนก่อน +4

    እውነታችሁ ነው ፍቅር እንክብካቤ ይፈልጋል በራስ አይመጣም ቢመጣኳ ካልተከባከቡት ይጠወልጋል

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 5 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ አኗኗሪችን ያሣምርልን ያረብ እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪዬ እመብርሐን ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤ደሞ የሻወር ቤቢ እዳትዪ የአጥር ወፍ አትስማሽ በሚያምር የሀገር ባህል የገፎ ፕሮግራምሽን አሳዪን የኔ መምህሮች ስወዳቹ❤ የምታነቡ ስደት ስልቾት ድክሞ ብሎኛል ሀገር ገብተን መስራት ትዳር መያዝና መኖር ይናፍቀናል 💔💔💔😭

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኮሜቶች አይታችሁ ዝም ማለት አትችሉም ወፈርሺ እርጉዝ ነሺ መሰል ሁሉን ማወቅ ምን ያረግልናል ውይይ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 5 หลายเดือนก่อน

      አዳደየስ ጂል ናቸውም መሠለኝ እረረግዝናና ውፍረት እማያውቁ ሲቀጥል ዝም ቢሉ ይፈነዳሉደ😳

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-tt5ne9uv4s የምር እኔ እሳቀቃለሁ እንደዚህ ሲሉ የምር

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይቶ ማለፍ አይችሉም

  • @kumem9576
    @kumem9576 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምርዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ዬምተምር ❤❤❤❤❤ ደስ ዬምትሉ ቤተሰብ ናቸዉ እግዚአብሔር ፍቅር ናቸውን ይብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ሳምር እና አቤል እና ሙሉ ቤታሰባቸውን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAvinod-f4y
    @KalkidanAvinod-f4y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku sameriye❤️ereguze neshi meselegi congeraaa sis
    Fetari beholu neger taleka yegeba becha😘😘😘

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 5 หลายเดือนก่อน +9

    ውዶቼ ለምን አታሳውቁንም እርጉዝ እንደሆነች በሰላም ተገላገይ ስወዳቹ እኮ

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y 5 หลายเดือนก่อน

      Lemene felgeshwe.ehete.kemenagere.yelqe.mayetachene.beqi.nwe.ena.beselme.hulete.endetone.bexelote.engzate.samriti ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zed9651
      @zed9651 5 หลายเดือนก่อน +1

      አታዋልጃት የወሬ ሱስ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 หลายเดือนก่อน

      Le were moteku bey ena😂😂😂 enate dero endeza telegn neber...

    • @ferehiwotgizachew4665
      @ferehiwotgizachew4665 5 หลายเดือนก่อน

      ምነው ምን አሳሰበሽ😂😂😂

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@zed9651እከካም ለማኝ ልጅ በጣም ነው ምወደው

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትዳር ውስጥ ጭቅጭቅ ከተጀመረ በጣም ከባድ ነው አንዳንድ ሰው ሰው መክሮት የማይሰማ እያጠፉ የራሱን ጥፋት ጥፋት የማይመስለው አይኑና ልቡ የታወረ ሰው አለ
    እኔ ስለትዳር ሲወራ በጣም ይከፋኛል ለኔ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ብዙ ነገሮቻችን እየተሸረሸሩ ነው ብዙ እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ መልካም ነገር ይመልስልን

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 4 หลายเดือนก่อน

      Lek new betelye this generation, betam yasazenal, ager kebet new eko yemegemerew!
      ! 👊👍👏

  • @Qwerty-dp8qs
    @Qwerty-dp8qs 5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ውዶች እንደት እንደምወዳችሁ እኮ ❤️❤️

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁላችንም አላህ እውነተኛ ሰው ያገናኛን ❤️❤️❤️

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንድ ሳምንት ሱባኤ ይዘው ትንሽ ቀን ተለያይተው ይፀልዩ ፀበል ይፀበሉ ተዋደው ተፋቅርው ተጋብተው ትዳርን ሲይዙ እማይደማመጡ ከሆነ ፀበልና ሱባኤ ነው ችግራቸውን በሱባኤ ይመለሳል ይመለስላቸዋል

  • @user-ey9bh5es6w
    @user-ey9bh5es6w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሆደ ባሻ አልቃሻ ለሆነስ ሰው ሹክ በሉኝ እስኪ ሳምሪ❤

  • @tigistwondmu8660
    @tigistwondmu8660 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቀንጆ እንባሽ በጣም ቅርብ ነው፡፡ You keep crying on most of your videos. Samriyeee don’t. Stop itttttttt eshi.

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የውስጡን አላህ ነው እሚያቀው ብዙ ግዜ ወንዶች እጃቸው ከገባች የሚወዶት ሴት ይጠባረራሉ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጭ ብዬ ነው የሰማሗችሁ የኔ ውዶች ሳምሪ እመብርሀን ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ እግዚአብሔር የማረ ህየወት ይስጠን የኔ ስደተኛ እህቶች አሜን ብሉ ከአሜን ይቀራል አይደል

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ 🙏❤❤❤ ሰወዳችሁ እኮ❤❤❤

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 5 หลายเดือนก่อน +4

    ውዶቼ በጣም እወዳቹዋለሁ ቶሎ ቶሎ ቪዲኦ ስሩልን ❤❤❤❤❤❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 5 หลายเดือนก่อน +4

    ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርከው❤💕🙏💕

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 5 หลายเดือนก่อน +3

    You guys are beautiful, but Abela pls can you give her for Samri more chance to talk❤😊❤

  • @fasikafamily1462
    @fasikafamily1462 5 หลายเดือนก่อน +4

    May God bless both of you ❤

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ 🎉❤❤
    የሚገርም ምክር ነው እንኳን እነሱ እኔም ትምህርት ወስጀበታለሁ አመሠግናለሁ 🙏

  • @merry-2121
    @merry-2121 5 หลายเดือนก่อน +6

    ውቦች😍😍ስውዳችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪቲ የኔ ሳቃታ ማሪያምን በጣም ነዉ ኢምወደሸ አበላየ የኔ ወድም በጣም ነዉ ኢምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 5 หลายเดือนก่อน +1

    Samrie what about they are always ready for fighting? Ayadrse belugni ...

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 5 หลายเดือนก่อน +1

    You guys are lovely families❤❤❤❤ thank you for your honest advice ❤❤❤❤

  • @jamila4395
    @jamila4395 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yes your husband talk right everything 👏 ❤❤❤❤❤

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ብለሀል የብዙዎቻችን ድክመት የነበረውን መጠበቅ ነው ሌላው በሽታ ደሞ ኢጎ ነው እሱን የመቆጣጠር አቅም ያስፈልጋል ሌላው እዳልከው መነጋገር ። ❤❤❤❤

  • @yeshitadesta2632
    @yeshitadesta2632 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሪ በትክክል ጔደኛሽ ከሆነች በግልሽ ምክር መስጠትና ወይንም ባለሙያ እንድታማክር መርዳት እንጂ እዚህ ላይ ሚዲያ ስትናገሪ የበለጠ ችግር እንዳይገጥማት።

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e 5 หลายเดือนก่อน +3

    Mejemeriya. Fikir. Alachewu

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ በሰላም እመቤታችን ታገላግልሽ እህታችን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ስደትነኝ ግን አድነገር ማስተዋል አለ አድሰው የሚዋደዱ ከሆነ በማንኛውም ምገድ ይስተካከላን እኔ ለራሴ አይቸዋለሁ በፊት በበተሰብነበር ያገባሁት አሁላይግን በራሴነኝ ያገባሁት እና ከተዋደድህ ሁሉም ዬስተካከላን ስለምወደው ሲናገረኝ ዝም ብየ ሳሳልፈው አሁላይግን ተመስጌን ሁልየም ደስተኛነን 5ት አመታችን በመተሳሰብ በመካከር አለን ተመስጌን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ትላላችሁ። ከይቅርታ ጋር ማሬ ውዴ ባባዬ አባቴ እናቴ እህቴ ፍቅሬ ውዴ የሚሉትን ቃላት አብዝታችሁ ባትጠቀሙ ይመረጣል ።ሳይበዛ ግን ይቻላል 😊😮

  • @marye577
    @marye577 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰምርዬ አለህ በሰለም ይገለግልሽ

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ እርጉዝ ነችእያላችሁ የምትፅፉ ምድነዉ አያችሁ በቃዝምማለት አትችሉም😅ወልደሽ ለመሳም ያብቃቅ❤

  • @makis1623
    @makis1623 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ አርቲስቶ ቃልኪዳንን የተስፋለም ሚስት ትመስያለሽ

  • @ZinetYimer-wt7xo
    @ZinetYimer-wt7xo 5 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪየ እርጉዝናት ብዙ ተባዙ እምወዳችሁ

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 5 หลายเดือนก่อน +1

    Be terepeza zuriya chegerachewene mengagere alebachewe

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጦችየ ውድድ በማያልቀው ❤❤❤

  • @user-sp6su6gy3y
    @user-sp6su6gy3y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉bmayalqewe❤❤❤❤❤samiry enkane lzi.kebere.abeqashe.yefiteshene.kidaneberete.beselame.lemaqefe.yabeqashe.lkerstena.emexalwe.eshi.madamene.asefeqeja.😂😂😂😂kermedane.sera.keterefku qememochega.bertu.yerfete.enjera yesxene samri.ena abalay.wddddddd❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good idea and good suggestion…Masha Allah

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 5 หลายเดือนก่อน +1

    Samri ergzina endat new emebrhan tikirebesh fikr yale chikichiki aytaftim kechikchik buhala wedeneberwu memelesh

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 5 หลายเดือนก่อน +1

    Respect is the key, no matter what because respect build love

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ተናድጂ የወሰኩት ዉሳኔ በጣም ነዉ የጎዳኝ

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 หลายเดือนก่อน +1

    የደሴዉ መኮንንት ቀብራራዉ ሳምሪ የኔ ደርባባ ስወድሺ

  • @DefarBelete-xv1wc
    @DefarBelete-xv1wc 5 หลายเดือนก่อน +3

    Abel, look after your wife this is the write time okay

  • @ensratube
    @ensratube 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኔ ለምን እንደተቀየረ በፍቅር ቁጭ አርጌ እጠይቀዋለሁ ጥፋት ካለብኝም ነግሮኝ እንዳረም

  • @eexx8265
    @eexx8265 5 หลายเดือนก่อน +3

    50 ሽ ገባችሁ እኩዋን ደስ አለን

  • @MunichMuni
    @MunichMuni 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yhew 5 silk yazku Enante you tube kjemerachu be 5tum subscrib adrgiyalehu betam slemwedachu❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቡዙ ወንዶች አሉ ሚስቱ አዘዘችው ማላት የበታችነት የሚሰመው ግን ሴት ልጅ ባሏ ታዘዘት መረሀባ ማለት ግድ ነው

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p 5 หลายเดือนก่อน +3

    You guys so sweet ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnteshnn new Fukikre Ayasflgem Sate Belhe. Mehon albte balwa new

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጸሉትያረጉ ጸበልዪግቡ የህብረት ጸሉትያድረጉ

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን ምክር ቀደም ብየ ሰምቻት በነበር አይይይይይይይ

  • @user-ce1bs4rh5k
    @user-ce1bs4rh5k 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቴሌ ግራም ፈልጌ ነበር

    • @SAMTELLA.
      @SAMTELLA.  5 หลายเดือนก่อน +1

      0907691169

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረጎዝናት ሳምሪ ምረጥ ሴት ሰውዳት

  • @Abadi-ov7yh
    @Abadi-ov7yh 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 5 หลายเดือนก่อน +3

    yene wubochi ❤🎉🎉

  • @user-sm9sx8gt4y
    @user-sm9sx8gt4y 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረሳምሪእርጉዝመሆኗንይፋአርጉ እየጠበቅንንነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች እንደት እንደምዳችሁ እኮ❤❤❤

  • @user-ge8uf7hj6f
    @user-ge8uf7hj6f 5 หลายเดือนก่อน +5

    የምወዳችሁ😍

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selame Enkuwane Dehena metachehu Betame dese yelale Ene yemelewe hula pozetive masebe Fekere ayekenesem gene menekebakeb mekotekote elete elete meche mere melekame new beye ase alehu enede asetesaseb ❤❤❤

  • @user-wu6jf7xj8j
    @user-wu6jf7xj8j 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ ጋር የተቦጫጨቀ ሱሪም ሹራብም አትልበስ እናንተን አይመጥንም

  • @ganatganat6080
    @ganatganat6080 5 หลายเดือนก่อน +2

    🤔wow lane now yee masalnyi ❤😢😢😢😢😍😍😍 i love you 🙏❤❤❤⛪⛪⛪⛪

  • @user-sm9sx8gt4y
    @user-sm9sx8gt4y 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረየሳምሪን ቤተሰብ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤😊

  • @user-om7jk4fp3w
    @user-om7jk4fp3w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤የልቡ ዱዉ ዱዉ ናችሁ ሁለታችሁም

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 5 หลายเดือนก่อน +4

    የምወዳቹሁ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን ሰላም መጣችሁ የኔሸበላዎች ትክክለኛ ባለጥንዶች ፍቅር መቼም አያረጂም ምንአልባች በገንዘብ በቁንጂና ቁስን አይቶ የተገባበት ትዳር ከሆነ ገንዘቡ ሲያልቅና ውበት ሲረግፍ ያልቃል ያኔ ነገር ግን በትዳርውስጥ ባልም ሚስትም ተሳስበው አንተ ትብስ አንች ትብስ እያሉ ሲኖር ደስ ይላል
    አንዳድ ገጠመኝ አለ አንድስው ነበርና አገባ ከዛ የመጀመሪያ ጫጉላ የሙሽሪነት ግዜ ሆቴል ሊጋብዛት ይዞት ሄዶ እቅፋት ሲመታት እኔን የኔውድ ብሎ ደገፋት😅
    ከዛ ቆዩና በአመቱ እዛው ሆቴል እራት ሊጋብዛት ይዞት ሲሄድ እቅፋት መታት ምን ቢልጥሩ ነው እያየሽ አኬጂም ከምትደናበሪ ብሎእርፍ😅😅😅😅

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ቤተስብ እንዴት ናቹ ጥሩ ትም / ነው woow በሉ ኑ ኑ እኔ ቤት አፅደ ዘርፍ ዩቱብ ኑ በሉ ምርጥ ሾርባ ለ አብይ ጾምም ለረመዳንም

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ እኮ የኔ ባለማህተቦች ❤❤🎉🎉

  • @user-ri3dj2cx9e
    @user-ri3dj2cx9e 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በትዳር 19አመቴ ነዉ ግን ሰዉ ከታናቩም ይማራል እንዴ እወዳአለሁ

  • @user-uc4rt1wb4q
    @user-uc4rt1wb4q 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yena. Meretoche

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላቹ ተፈራርታቹ ነው የምታወሩት

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሣምቴላዋች እደትናችሁልኝ ገና ልሠማችሁነው እቃ አጠባ ላይ ነረኩ በመዳምኩሺና😢😢😢

  • @MimiFentahun-sn9qu
    @MimiFentahun-sn9qu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም የምወዳችሁ ጥንዶች ❤❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 5 หลายเดือนก่อน +4

    ደስስስ አይሉም❤❤

  • @user-zc1se4uc2y
    @user-zc1se4uc2y 5 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ እርጉዝ ናት 👍

  • @LamaTasi-ub3vq
    @LamaTasi-ub3vq 5 หลายเดือนก่อน +1

    You guys so sweet❤❤❤

  • @user-ve3vg9ut3r
    @user-ve3vg9ut3r 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪና የ ኢቢኤሷ መቅዲ ይመሣሠላሉ ልበል🙄🤔