በሶ በእሬት...ፓስታ በግራዋ ሶስ..የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ ሊድያና ሰለሞን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል … ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 533

  • @rahmahsaed3535
    @rahmahsaed3535 10 หลายเดือนก่อน +49

    ፍትህ ፍትህ ሳውድ እስር ቤትለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢

  • @DejuKelu
    @DejuKelu 10 หลายเดือนก่อน +275

    ሳዑዲ እስርቤት የሚገኙ ዜጎች🇪🇹 እባካቹ ድምፅ እንሁናቸው🙏

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded 10 หลายเดือนก่อน +7

      ልክ ነውውው🙏🙏

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 10 หลายเดือนก่อน

      Take your agenda to Etlhio 360, Anke, Dere LEKSO EBET aka Zena Tube r and Abibe Belew TH-cam 😂😂

    • @harmony3344
      @harmony3344 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@dinodire7576 ድሮስ ከከብት ምን ይጠበቃል ደንቆሮ።

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 10 หลายเดือนก่อน

      @@harmony3344 JUNTA WOYANE WENBEDE KEZENAM BANDA KKKKKK 😆 EZAW ESER EBET YEMUTU KKKKKK

    • @Nairobianleo
      @Nairobianleo 10 หลายเดือนก่อน

      Le Abe tokicjaw Lemilute Negerelen pls

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 10 หลายเดือนก่อน +93

    ስደት የመረረው ማነው ባዛላይ ያገር ሰላም ማጣት😢😢😢😢😢

  • @KifleYes
    @KifleYes 10 หลายเดือนก่อน +31

    ሊዱዬ በርቺ ጀግና 🙌 አፄ ዮሃንስ ለሀገራቸው ሲሉ በመሃዲስቶች መተማ ጎንደር ላይ የተሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ መሪ ናቸው! ክብር ለአፄ ዮሃንስ ❤

  • @WeynwaBirhanu-rc8fi
    @WeynwaBirhanu-rc8fi 10 หลายเดือนก่อน +30

    ጨዋልጅ ለንግግሯ ተገድባ አትጎርር የኔቆንጆ ስታምሪ አሉ እንጅ ምድረጉረኛ አስተዳደጋቸውን የረሱ ጉረኞች ፀሃዩ ብርዱ እያሉ የሚያላግጡ ሞዛዞች

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 10 หลายเดือนก่อน

      You poeming?

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 10 หลายเดือนก่อน

      ስታምሪ??? ምንዋ ያምራል በጫይና ፀጉርሜካፕ አብዳ አሁን ከአካልዋ አንዱም የእርስዋ አይደለም!!!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 หลายเดือนก่อน

      ጨዋና ጨው የማትለዩ ቅራቅንቦ ኮተት ማፈሪያ እበቶች ሲጀመር የፈጣሪን ቃል የማያከብርና በመፀሃፍ ቅዱስ ላይ የተቀመጠን ቅዱስ ትእዛዝ የማይከተል ሰው የዲያቢሎስ መቀለጃና መሣለቂያ ጋጠወጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠረላትን ፀጉርና ጥፍር የሰውነት ክፍል ንቃ የጣኦት መንፈስና አምልኮትን የሚከተሉ የቻይናና የህንድ የኮሪያ የሙታን ፀጉርና ጥፍር ሰውነቷ ላይ ለጣጥፋ ስለመጣች ነው እቺ ሸርሙጣ ጨዋነቷ ወይስ የዩጋንዳ ሚኒስተር ቁላ ጠብታና ተበድታ ቲንሽ ገንዘብ ይዛ ስለመጣች ነው ?

    • @EmuAleyaAmira
      @EmuAleyaAmira 10 หลายเดือนก่อน

      😁😁

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 10 หลายเดือนก่อน +29

    ሴፉዬ እደዜሬ አስቀከኝ አያቅም እንወድካለን እናከብርካለን ኑርልን

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 10 หลายเดือนก่อน +37

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ በርሀብ ለሚሰቃዩ በግፍ ለሚጨፈጨፉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ 10 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍

    • @BiniyamAdmasu-z6d
      @BiniyamAdmasu-z6d 10 หลายเดือนก่อน

      Ewnettttt nw temesgen enbelllllllllll

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 10 หลายเดือนก่อน +32

    ያለ ምንም ምክኒያት ነው የምዳት ትህትናዋ ስርአቷ ቁጅናዋ የኔ ማር😍

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 หลายเดือนก่อน +2

      ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ ድንቄም ማማር በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር 😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 10 หลายเดือนก่อน

      @@MikeAsmare3308you are absolutely 👌🏽

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MikeAsmare3308ፐ የመልስ ምትህ😅😅😅😅

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MikeAsmare3308😂😂😂

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ የወደቀ ትውልድ ለመፍጠር ሰው መሳይ እንስሶች መድረክ ላይ ወጥተው ሃገርን እና ትውልድን በማይረባ ነገር ግዜውን እውቀቱን ለማበላሸት ተግታቹህ እየሰራቹህ ነው ።ጎበዞች።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 10 หลายเดือนก่อน +9

    I hate human hair I love Natural hair በነገራችን ላይ ብዙ ሂውማን ሄር ተጠቃሚዎች ድብርት ውስጥ የሚገቡት እና ራሳቸውን የሚታመሙት ፀጉሩ ህንድ አገር ለሂንዱ ለሰይጣን አምልኮ ተላጭቶ የሚሸጥ እንዲሁም ከሚሞቱ ህንዶች ከእሬሳቸው ላይ ተላጭቶ የሚሸጥ ነውሴቱ ሳያውቅ የሞት መንፈስ እና የጣኦት መንፈስ በጭንቅላቱ ተሸክሞ ይዞራል Sad

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይላል ጎበዝ ነች በልጅነት ትዳር ክቡር ነው ባልዋም ጎበዝ ሰው ነው የጀግና ልጅ ነች ሰነምግባርዋ ሴይፍም በጣም አድናቂወቻችሁ ነን ኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ብሮግራም ነው

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 10 หลายเดือนก่อน +57

    በስደትአለም ለምትኖሩ የሀገሬ ልጆች 2024መልካም አድስ አመት🎉

  • @ThhuThyju
    @ThhuThyju 10 หลายเดือนก่อน +7

    በሳኡዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ጠይቁልን እባካችሁ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 10 หลายเดือนก่อน +30

    የመዳምቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን❤❤❤❤❤

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 10 หลายเดือนก่อน

      Amennn🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

    • @seadibintali
      @seadibintali 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 10 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeen🙏🙏

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 10 หลายเดือนก่อน +15

    የውሸት ውበት ራስን ከማታለል ውጪ ምን ይጠቅማል

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 10 หลายเดือนก่อน +22

    ስታምር❤ ትህትና ስርአት አቤት መታደል

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 10 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል ብለሽዋል ሊዲያዬ ሴት ልጅ ትችላለች ተገጂ መሆን የለባትም ሴት ልጅ እራሷ መቻል አለባት በወንድ ልጅ መገዛት የለባትም በናቶቻችን ይብቃ ሴቶች ንቁ 👏👍

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው እያልክ አዳንቅ። ይሄ እራሱ በቅኝ ግዛት መገዛት እንደሆነ እና የቁሳዊ አምልኮቶች እና ሰው ከተፈጥሮ ማጌጥ ት ቶ ገንዘባን ጥሩ ልብስ ብትለብስበት ጥሩ እስፖርት ብት ሰራበት ለጸጉራ የምታወጣውን ገንዘብ ሌላ ማህበረሰብ የሚያንጽ ስራ ብት ሰራበት። የሌሎቹን የውጭ ካፓኒ ለማደለብ ከሀገራ ድረስ ጥሩ ስራ እንደምት ሰራ፤ ለሀገራ ሴቶች ብራቸውን እውቀት ከመሽመት ይልቅ አርቴፊሻል ጸጉር ላይ ገንዘባቸውን እያፈሰሱ፤ ቁሳቁስ አምላኪ እንዲሆኑ እና የሌሎች ሸቀጥ ማራገፊያ እንዲሆኑ ታረጋለች።

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ እና ሴትበራሷ መተማመንን እቀሰቅሳለሁ ተብሎ የ human hair ወኪል መሆን አይጋጭም???

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሰይፉ ግን ስንት ታሪክ የሰሩ እድሉን ብትሰጣቸው ተመሳሳይ ውበት አምላኩ የሆኑ ሴት ወጣቶችን ደጋግመህ እምታቀርበው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እነዚህን ቅራቅንቦ ኮተት ማፈሪያ በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር የሰከሩ ሸርሙጦችን ከሚያቀርብልን ለምን አገሪቷ ላይ ስላለው የኑሮ ውድነትና ረሃብ መናገር የሚችሉ ሰዎችን አያቀርብልንም ?

  • @Fetaninfo
    @Fetaninfo 10 หลายเดือนก่อน +12

    peace and love to our country Ethiopia🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 10 หลายเดือนก่อน +20

    እረ ያገር የህዝብ የምግስት ያለህ እስርቢት።በሳኡዲ እረቢያ ስትናስንት ሺ ወጣቶች የነገ የአገር ተረካቢውች አለቁ በስርቤት እባካችሁ ለሚመለከተው አካል አስተላልፍልን ወንድም ሰይፉ አንተ ተስሚነት አለህ እባክህ ውንድሚ የነብስ አስተላልፍልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @drseimgech1942
    @drseimgech1942 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላካችን ሰውን ከሰው ግዞት ነፃ ያድርጋቸው ።

  • @MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
    @MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ 10 หลายเดือนก่อน +51

    መልክ እውቀት እና ልምድ
    የሆነባት ሃገር

    • @Moha-xc2xq
      @Moha-xc2xq 10 หลายเดือนก่อน +1

      You are Wright broo truely speaking

    • @smd7650
      @smd7650 10 หลายเดือนก่อน +1

      ተምራለች ጠይቅ

    • @meronwondimu5636
      @meronwondimu5636 10 หลายเดือนก่อน +2

      Yetemarechi berasua yemititemamen kelelochu melike bekan kemilut tishalalechi yene konijo

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 หลายเดือนก่อน

      @@smd7650በቃ ማማር በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር ነው ? አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹሁ እናንተ ዝቃጮች የታሪክ አተላዎች

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂በራሧ የምትማመን የተማረች፩ሤት ነች በቃ ተቃጠል ላተ የሚገዛ ሤት የለም

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 10 หลายเดือนก่อน +25

    ወይኔ studio ሲጨንቅ 1970ዎቹ ይመስላል።

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ደሞ ሁማን ሔር ልግዛ ደሞ በለላ በርች በሑማን ሔር ይቅርብን ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወጌኖቻችን ፍትህ ለአማራ ወገኖቻችን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 10 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ በተፈጥሮ ውብ ነሽ እንጂ አርቴፊሻል ነገር አላሣመረሽም ሊዱዬ

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፍሻ ይሄ ፕሮግራምህ ምንም አይደላም ስንት የተራበ ሰው በሞላበት ሃገር እንደዚህ ምግብ ላይ መቀለድ ያስጠላል

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 10 หลายเดือนก่อน +22

    ከተመረቅሽ በ3 አመት የተቀየርሽው ሴት ትችላለች በሚለው ሳይሆን እግዜር ቆንጆ አርጎ ስለፈጠረሽ ብቻ ነው።

    • @ውቢትዋኢትዮጵያ
      @ውቢትዋኢትዮጵያ 10 หลายเดือนก่อน

      konjo hulu wtetama ayhonem gubzena yifelgal.

    • @Kokebeti
      @Kokebeti 10 หลายเดือนก่อน +1

      I always got shocked by this kind of people, how the fuck did you think this world work

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 10 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebeti this world works by shortcut !!! how come she is successful within short period of time unless a miracle ?? she so cute and we/ a man loves girls so we manage her direction . belive it or not this how the world working method !!

    • @daniboy6752
      @daniboy6752 8 หลายเดือนก่อน +1

      የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😅

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 8 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebeti don't be shocked this is reality !!!🤔🤔

  • @Dessie2921
    @Dessie2921 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሻ አንድ ነገር ባስቸግርህ(እሱም)፦
    አንድ በጣም የምወደውና የማከብረውን አርቲስት ተሾመ ምትኩን እባክህን ጋብዘን!!

  • @EthioFreedomDailyNews
    @EthioFreedomDailyNews 10 หลายเดือนก่อน +30

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

    • @andinetgetahun6206
      @andinetgetahun6206 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽር🙏🙏🙏 ለማንኛውም አካውንትሽን ዱቅ አርጊ እሺ እንድባርክሽ

    • @andinetgetahun6206
      @andinetgetahun6206 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽር🙏🙏🙏 ለማንኛውም አካውንትሽን ዱቅ አርጊ እሺ እንድባርክሽ😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@andinetgetahun6206😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @GYr-bh8he
      @GYr-bh8he 7 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

  • @HUSSEN22
    @HUSSEN22 8 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ሰረገላ ጥያቄ ነዉ ከባድ ነዉ?

  • @heriakostewodros5298
    @heriakostewodros5298 10 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አየነቱ መሩ ለአገራች አያሰፈልግ ትክክል ናቸው ይህ አባት መደገፈ አለባቸው

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፊትህ ሱኡድ አረብ እሰሬበት ምሰቃዩ 😥😥😥😥

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሊድየ ወደ ፊልሙ አለም ብትቀላቀይ ደስ ይለናል

  • @saaa9448
    @saaa9448 10 หลายเดือนก่อน +17

    እድሜ ሲጠየቁ 21 እሚሉ በጠቅላላ ባልመጡ

  • @yafetjazza
    @yafetjazza 10 หลายเดือนก่อน +6

    እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ቆንጆዎች ነን እና የራስ ያልሆነን ፀጉር ብራንድ አንባሳደር መሆን አይጋጭም

  • @AhluLove
    @AhluLove 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍየ ባገኝህ ደስ ይለኛል ብዙ ጉዳይ ትምህርት ነክ አሉ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፉ ልጂቷን አስደነገጥካት ኢትዮጲያዊያን ቆንጆ ነን ማለቷ ትክክል ናት ሌላውን ግን አላማረረችም አንተ ሁሉም የፈጣሪ ፍጡር ነን አልክ እሄ ላንተ መልስ ሊሆን አይችልም ለሷ አነጋገር እንግዳ ስታቀርብ ለጥያቂያቸው የሚመጥን መልስ ስጥ እውነት ነው የሰው ልጅ ሁላችንም የአላህ ፍጡር ነን

  • @CfhhVvgg
    @CfhhVvgg 8 หลายเดือนก่อน

    ፍትህሳውድእስርቤትለሚሰቃዮወገኖቻችን😢😢😢😢

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 10 หลายเดือนก่อน

    ዳንኤል ክብረት አቡነ ሉቃስ ሰው እየተገደለ ነው ብለው በምሬት መንግሥትን የሚናገሩት በምክኒያት ነው. ሰው በሰላም ወቶ የማይገባበት አገር ይሄንንም አልሰማህም ወይስ መገደላቸው ልክ ነው ነው የምትለው

  • @dawit5894
    @dawit5894 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰይፋ አሁን ይህ ለሀገር የሚጠቅም ምን ነገር አለው? ይህን የሙት ጠጉር ጭቅላቱዋላይ የማት ሰቅል ፤ ዱቄት ፊቱዋን የማትመርግ ፤ ሴት የት ይሆን ያለሽው?

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 10 หลายเดือนก่อน

    የሊዲያና ማስታወቂያ እንጂ ውድድር አልመሰለንም

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ያማረኝ ጎፈሬ ሴት ማየት ነው

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን እንደ ስልጣኔ ወስደሽ አርተፊሻልን ከተፈጥሮ ጋር ማዛመድ ብዙ ጊዜን ማባከን ነዉ በተፈጥሮ ሣይሆን በአደጋ ለደረሰባቸዉ ከሆነ ምንም ማለት አይደለም።ህይወት ያለዉን ህይወት ከሌለዉ አያይዞ ማጌጥ ግን ሙታን ከመሸከም ምን ይለየዉ ይሆን?

  • @Mita4164
    @Mita4164 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፍሻ አተ ራሱ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @truth2897
    @truth2897 10 หลายเดือนก่อน

    ሴፍ በኔ አመለካከት ይሁኔማኛን ባታቀርበው ጥሩ ነበር አይተኸዋል ቃሉን አጥፎ ወደነበረበት የተመለሰ ሰይጣን ነው።

  • @tesfayegirma7140
    @tesfayegirma7140 6 หลายเดือนก่อน

    ሀፀይ ዮውሃንስ ያልሻት ነገር best ነች

  • @getinetyilma115
    @getinetyilma115 10 หลายเดือนก่อน

    መስቀሉ ተዘቅዝቋል! ምንድነው ነገሩ ?

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍ በጣም ቆጆልጅናት ያቀረብከው ምግቦች ግን በጣም ይደብራል

  • @TedrosIII
    @TedrosIII 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሃፀይ ዮሐንስ 4ይ 👍👍👍

  • @SelamSelemon-sv1yp
    @SelamSelemon-sv1yp 10 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ሆቴል እያልክ ሰታስተዋዉቅና በዛዉ ትልቅ በተባለዉ ሆቴል አፍህን ከፍተህ በሰዎች ፊት አፍህን ከፍተህ ሰታስታዉከ ምን ይባላል? የምትኮርጀዉ ሌላ ትርኢት፣ለተመልካቾችህ የሚመጥን ታጥቶ ነዉ። አ ፈ ር ያሰበላህ። ቦ ግዜ ለኩሉ።

  • @tinawa56
    @tinawa56 10 หลายเดือนก่อน +26

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ግዴታ ድምጹን መስማት አለብን ለምን ድምፅ አታጠፉም

  • @TesfahunTess
    @TesfahunTess 10 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ የሳማትን መናገር ምንድነው ችግሩ የሀበሻ ታዋቂ ሰዎች ወይም ሴቶች ግልፅነት ይጎድላቸዋል ትንሽ በዚህኳ ነጮች ይሻላሉ

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 10 หลายเดือนก่อน

      Yewere felgot bsemab mene yetkemhal 😂😂😂

    • @HanaDejen
      @HanaDejen 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን አብሯት ያለው ሰው ደስ ላይለው ይችላል በዛላይ ነገ ላይ ልጆች ሲመጡ ጥሩ አይደለም

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Donut_2929እኮ 😂😂😂

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፋትህ ለአማራ ህዝብ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፍሽ ቀልድ እና ቁም ነገር ስወድህ ምንጥ ኢትዮጵያዊ የምወዳትን ልጅ ነው ያቀርብክልን ❤❤ሰይፍሽ ዩኒ ማኛን ባላቀርብኩ ብለህ አልተፀፀትም😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @GeliAlebel
    @GeliAlebel 10 หลายเดือนก่อน +9

    All Ethiopian beautiful ❤

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተጨማለቅክ በእድሜህ ልክ አስብ አናሳ ደንቆሮ

  • @hdhhdud6216
    @hdhhdud6216 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድልጅ ተበላሸ አሻግሮ ሳይለቅባት ወይም አሻግራ ሳትለቅበት

  • @frehiwotdosha7739
    @frehiwotdosha7739 10 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ሴት ትችላለች

    • @GirumWubshet
      @GirumWubshet 10 หลายเดือนก่อน

      mane achilume achuu

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @esame1414
    @esame1414 10 หลายเดือนก่อน

    ዮኔ ማኛውን የልክ የመስለኛል በሆድህ እኔም የምልህ እሱን ነው

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ ሙልነህን ስላቀረብከው ተናደንብካል ሰይፉ😅

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 10 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍ ቅዱስ ግን ሚስት ለባሏ ትገዛ ይላል።

  • @TedrosIII
    @TedrosIII 10 หลายเดือนก่อน +3

    the late late show with james corden spill your guts ግን ሰይፊሻ በጣም ነው የወደድኩት

    • @yamalyamal6691
      @yamalyamal6691 10 หลายเดือนก่อน

      መኮረጅ ማን ብሎን

  • @MahamedSeid-z8j
    @MahamedSeid-z8j 10 หลายเดือนก่อน +4

    የሳሩን ምግብ ያዘጋጀዉ አብይ መሆን አለበት!

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂በአረጓደ የሞላ ነው ሰው እንማ ገሎ ጨረሰው

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከማዝናናት ወደ ማጉላላት 😢 እየበላ የሚመለከታችሁ ሰው ይኖራል በትልቅ ሾው ላይ እንድህ መጨማለቅ

    • @ElifazShumgesa
      @ElifazShumgesa 10 หลายเดือนก่อน

      enem akilshlshgn eco 🤮

    • @sikosilo1259
      @sikosilo1259 10 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ 😔😒😒

  • @jazmin7739
    @jazmin7739 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ program ነው Jimmy show እከታተለው ነበር ከውጮች

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
    @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 9 หลายเดือนก่อน

    እደው ኮሜታተሮች ይገርሙኛል ያስቁኛልም ኮሜትላይ የራሳቸውን ችግር ነው እሚኮምቱት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 10 หลายเดือนก่อน +15

    እስቱ ዲዪ ነው ወይንስ የመቃብር ቦታ 🤔 እና ለለማንኛውም እሄንንኮሜንት ለምታ ነቡ ሁሉ ስላም ጤንነት የእረፍት ኑሮ ይስጣቹ አሚን🤲

    • @bezayegorfe9618
      @bezayegorfe9618 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ studio ሲጨንቅ 1970ዎቹ ይመስላል።

  • @sefimedi
    @sefimedi 10 หลายเดือนก่อน +6

    😂አፄ ሚኒልክ
    አፄ ቴዎድሮስ
    አፄ ሀይለስላሴ እና መሰሎችን ብትል በባለጊዜዎቹ ልትተች እንደምትችል ሰለገባት
    አፄ ዩሐንስ አለች😂😂
    የሰጠችው ምክንያት እና ታሪክ አውቃለሁ ያለችው ተቃራኒ ነው😂😂

  • @alehegnbeyene9012
    @alehegnbeyene9012 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሙሉ በሙሉ ኩረጃ ሁሌ የሌሎችን ስራ ላፍ

    • @leulabiy7401
      @leulabiy7401 10 หลายเดือนก่อน +1

      melkamun mekorj mn ale betam aznage new

    • @alehegnbeyene9012
      @alehegnbeyene9012 10 หลายเดือนก่อน

      @@leulabiy7401ስትኮርጅ እንደ ራስህ ስራ ሳይሆን ከየት ሀሳብን እንዳገኝህና ወደ ራስህ ባህል ቀይረህ ቢሆን ጥሩ !

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሰይፊሻ በሳቅ አረፈስኝ😂😂😂😂

  • @bituu126
    @bituu126 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረረረ እኔም ሻት ላደርግ ደርስኩኝ😂😂😂😅😅😅

  • @Michaeladamu-v8m
    @Michaeladamu-v8m 9 หลายเดือนก่อน

    Tru program new gn seyfisha ante akmum midiyawm leante kelal slehone master abnetn lemn atredawmna yetechgerutn betlku btredu

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፍሻ ስቱድዬው ግን መቃብር ነገር መሰለ ለክሪስማስ ነው ብትቀላቅልበት ቀይ ምናምን

    • @حياةبنتجمالمحمد
      @حياةبنتجمالمحمد 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም ደስ አላለኝም ድኮሩን መቀየር አለበት

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ studio ሲጨንቅ 1970ዎቹ ይመስላል።

  • @RenadTube
    @RenadTube 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ

  • @semereteclegiorgis-yc4ns
    @semereteclegiorgis-yc4ns 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ስጦታው ታጥፎና ተሽሞንምኖ ነው የመጣው እንደነበረ መልስወ ስጦታ ክቡር ነው

  • @zegelilatube
    @zegelilatube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፕሮግራም ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 หลายเดือนก่อน +16

    ዛሪ Dec 31,2023,ነው,በመላው አለም የሚከበረው ከአገራችን እና ከጥቂት አገሮች በስተቀር አዲስ አመት መለወጫ ጊዜ እንኮን ለ 2024 ለዘመን መለወጫ አደረሳችሁ!🎉

  • @WondeDarib
    @WondeDarib 8 หลายเดือนก่อน

    Sefiu he take the challenge thanks

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሰፍሻ አደስ ነገር ነው ከዘመኑ ጋር ዘመንክ

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቀመጫሽን check mareg ychalal yemilew lay i can't 😂😂😂

  • @Exodus4060
    @Exodus4060 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ምን ማድረግህ ነው ግን መልካም ሰው ነበርክ እኰ ለምን ሼፍ marcus ጋር ሄድክ ግን😢😮።

  • @TiruYifru-x5x
    @TiruYifru-x5x 10 หลายเดือนก่อน

    ldyaye betam gobez designer negn create maderge echelalhu aberen ensera w/o tiru yifru ebalalhu

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 4 หลายเดือนก่อน

    ባልሽ ነው አሉ አላለም😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም አፃ ዩሀንስ ደስ ይሉኛ እፍ 😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሂውማን ሄሬ እሚጠቀሙ ሴቶች በተለይ ባለትዳሮች ሲተኙ ባላቸው ፀጉራቸውን ሲዳብሳቸው አሰብኩት ከውስጥ ሴፌቱ አይጎረብጠውም ወይ እጁን😅😅😅

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሲተኙ ይወለቃል እኮ ኮፍያ ነው😂😂😂

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅 አይድርስ

  • @edenedu-db8mr
    @edenedu-db8mr 7 หลายเดือนก่อน

    beg respct for hatsa yohans me too

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 10 หลายเดือนก่อน

    ሠይፉ ዮኒ መኛ እያለልህ የጅብ ጥላ ትበላለህ። የሀገር አዛ ደንቆሮ ሠዉ አቅርበህነበር

  • @dinalamnie
    @dinalamnie 10 หลายเดือนก่อน

    አየ ሰይፍ የሰፈር ኮረዳ እየሰበሰብ ለምን ሩም አትይዝም

  • @MelakuMersha
    @MelakuMersha 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ትላለች ይች ሴት አትገዛም ያለው ማን ነው ሴት ለባሏ ትገዛ ተብሏል አትገዛም ትላለች

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 10 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ሰይፉ በጓርፉ ውሀ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂😂

  • @yenemedia913
    @yenemedia913 10 หลายเดือนก่อน

    ይህን ምን ኤር የምትሉትን ነገር ግን እስከ ነው ከምድረ ገጽ ላይ ያጥፋው!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ኤር ፈታኝ ነው

  • @daniTiktokVideo377
    @daniTiktokVideo377 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ ያለሜካፕ እስቲ እንይሽ የምር ከሆነ ቁንጅናሽ

  • @immigration2009
    @immigration2009 10 หลายเดือนก่อน

    ካሌብ ሾዎን ትመስላለች ብዙ ነገሯ

  • @richmanmessi628
    @richmanmessi628 10 หลายเดือนก่อน +1

    እርቦት ነው እንዴ የገባው ሴይፉ እእ

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube 10 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂ሰይፉ አኮ ኮሜዲ ግን ነገሩ ይደብራል ከባህላችን እራቀ😏

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ ከሱ የሚበልጥ የተፈጥሮ ፀጉር አለ