Teddy, thank you for inviting my favorite intellectual Megabi Haddis Eshetu.. He is truly one of a kind, I love him, admire and respect him.You’re doing an excellent job but mindful of the wolves among us. You’re duty bound to be impartial and straight to facts only.
One of the foremost accomplishments of Dr.Abiy is, He gave the Pentes a country called Ethiopia. Believe me my heart used to bleed when I hear my Pente friends tell me to stop writing about ethiopian politics and to give my services to the service of the Lord via my writing skills. My friends including my relatives used to elk me that their country was in heaven.
Most precious interview ever.....Teddy you are different
ፈገግታችሁ ደስ ሲል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መጋቢ ስወዶት እግዚአብሔር ይባርካችሁ♥♥♥♥
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ እና ጥዕና ይሰጥህ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው
ቴዲ እንተም በጣም ጭንቅላት ያለህ ልጅ ነህ ሁለታችንም አንድ ናችው ተባረኩ።
እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እንዲሁ የርዮት አዘጋጆች ።ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው።ከኣእምሮ ጠባቦች እና ከመጥበብ ይጠብቀን ነው ሌላ ምን ይባላል ።ከአእምሮ ጠባቦች እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን ።ሰው ሲጠብ መቼስ መከራ ነው።
ቴዲ ሳላደንቅክ አላልፍም አንዳንዴም ብታናድደኝ መጋቢ ሀዲስ እሸቱን ደሞ ተገልጠው የማያልቁ መፅሀፍት ቅድስት ቤተክርስቲያን ኮትኩታ አሳድጋ የሰጠችን የብራና ቅርሳችን ብላቸው ትንሽ እንኳን ስሜቴን አይገልፅልኝም ግን ይሁን ብዬ ነው እድሜ ከጤና ይስጦት
ቴዲ ስለ እውነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ጥያቄዎችህን እጅግ በጣም ነው የምወድልህና ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጠኝ እንዲሁም የምታቀርባቸው እንግዶችህም በተረፈ ቴዲ አንተላይ ትንሽ ቅሬታ አለኝ ይህውም በቴዎድሮስ ካሳሁን ላይ የምታነሳው ነገር ትንሽ ያስከፋኛል ምክንያቱም ቴዲ አይተች ማንም አይናገረው ማለቴ አይደለም ግን ወቅቱ አይመስለኝም በዚህ ስዓት በዚህ መጥፎና አስከፊ ጊዜ አብዛኛው ሰው በይበልጥ መሪዎቻችን ስለ መለያየት ስለ ብሔር ግጭትና ስለጥላቻ በሚነገርበትና በሚሰበክበት ጊዜ አንድ እንሁን ስለ ፍቅር በሚሰብክ ሰው ላይ መነሳት ምን ማለት ነው? እባክህ ቴዲ ጊዜ እየመረጥክ ብትናገር ደስ ይለኛል መልካም ቀን
ክክክክክክክክ
በእውነት ወንድማችን ቴድሮስ ፀጋዬ በጣም አድናቂህ ነኝ አንደገና ከተጠያቂው ጠያቂውን አደንቃለሁ ተጠያቂውን ሁልጊዜም ተማሪያቸውም ስለሆንኩ ማለት ነው ባጭሩ ቴዲዬ በርታልን አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጥሎም ረጅም አድሜ ከጤና ጋር አመኝላቸዋለው !!!!!!!
I haven’t even finished listening but I love what I am hearing!
ሳናደንቅ የማናልፍችዉ መምህሮቻችን ኑሮልን እድሜና ጥና ዪስጥልን💚💛❤
ቴዲ ምርጥ እትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ምን ነው ሌሎቹ ጋዜጠኞች ያንተን ያህል 1% አይሠጣቸውም እና ቴዲ በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መኖር ቸጋ ነው ብዙ ያሳያል
መምህር መጋቤ አዲስ እሸቱ እና ቴዎድሮስ በጣም ጎበዞች አምላክ ልቦናችሁ አብርቶ የፈጠራችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!♥
እናመሰግናለን ቴዲያችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
Amen
የዝመን አቄጣጠር ያልከው ቴዲየ ስወድክ መምህር ኦሮዳስ ታደሰ በላፍው አስተምሮናል በቀጠል መምህር መጋቢ እሽቱ ሁለታቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Teddy, thank you for inviting my favorite intellectual Megabi Haddis Eshetu.. He is truly one of a kind, I love him, admire and respect him.You’re doing an excellent job but mindful of the wolves among us. You’re duty bound to be impartial and straight to facts only.
እጅግ ጠቃሚ እውቀትነው የወሰድኩት እደነዚህ ያሉ ሙሁራኖችን በብዛት አቅርቡልን እናመሰግናለን
መምህር እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጦች ሁለት ልበ ብርሀኖች የአብርሀሙ ስላሴ በእጁ ይዳብሳችሁ በርተሚዮስን ያበራ አምልክ የእናንተንም ያብራላችሁ እግዚአብሄር እድሜያችሁን ያርዝመው
እናመሰግናለን ቴዲ ወንድማችን
እንዱሁም ለተከበሩ መጋቢ ሃዲስ እሸቱ !!! ከልብ እናመሰግናለን ።
Enamesgenl tedy
እባታችን ከኔ ላይ ወስዶ እድሜ ይስጦት ቴዲዬ 24ሰአት ብሰማክ የማትሰለቸን ምርጥ ኢትዬጲያዊ ወንድማችን።
በእውነት ቃላት የለኝም መጋቤ ሃዲስ እሸቱ እግዚኣብሔር እንደ እናንተ ያሉ ኣባቶች እናመሰግንዋለን
እረዠም እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን ኑሩሉን
የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ምርጦች
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
Amanueal Kiros amen amen amen
Amen amen amen amen amen amen
ቴዎድሮስ ጥያቄዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ በርታ bro
ቴድሮስ ሐወይ ብጣዕሚ የመስነካ አሐዋተይ ዕድመ ጤና ይስጣሹ
በረከታቹሁ ይድረሰን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግሜ ማቱሳላ ይስጥልን አሜን በጤና ይጥብቅልን አሜን አሜን አሜን
ሁለታችሁም ኣንደበተ ርቱትእ መልካም ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
መጋቢ ሀዲስ እድሜዎትን የማቱሳላ ያድርግልን፣ ጤናዎትን ተርፎ የሚሰጡት አድርጎ ይችርልን፡፡ መካሪና አስተማሪ አድርጎ እንደፈጠረዎት ባገኙት መስኮት ሁሉ ከመናገር አይዘንጉ፡፡ እኛም በፍቅር እንሰማዎታለን፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቴዴም እናመሰግናለን በርታ
Teddy appreciate you, Best Ethiopian from Tigray.
በእግዜብሔር ብርሃን የምትኖሩ ድንቅ ሰውች ሰላማቸው ይብዛ ።
እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከበቴ እናመስገናለን ለመምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
Magdes Mangosto ሆድየ ማነው ዘማሪው
Sara Sara ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዘማሪው አላቀውም እኔም ፈልጊ አጣሁት
+Sara Sara ዘማሪው አሸናፊ ገ/ማርያም ይባላል
ፍቅር ነው ጎዳናዬ ኖ ማማየ አሽናፊ አደለም እሱም ይላል ግን ይሄኛው የእሱ አደለም
የኔ ምሑሮች ክብር ምሥጋና ለወንድሞቼ
እውነት ነው የማቱሳላም እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ አታቶች አሜን ለኛም ይስጥን ለናት ከቀኝ ከግራ ከፊት ከዋሀላ መላክት ይከተሉ ቹሁ አሜን ለኝም ለሁላችን ያማልዱን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያስማልን ብሩ አእምሮ!2 ምርጦች እድሜ ከጤና ጋር ያድልንል!ውድድ
እናንተን የሰጣን አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን ቃልህይወት የሰማልን
ሁለት የልብ ብርሃናማዎች 🥰❤️
OMG! Excellent speech!
እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ
እኔም ልበልሽ እናቴ
ማርያም ግቢ ከቤቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን።
ከተላለፈ 3 አመቱ ነው ግን ዛሬ ሰማሁት ውብ ነበር እግዚአብሔር ያኑርልኝ ጤናም ይስጥልኝ ለሁለታችሁ እኔ አሁን አንተ የምትደክምላት ኢትዮጵያ ከነአክሊሉ ሀብተወልድ ጋር የተቀበረች ትመስለኛለች ያኔ የሞቱት አሁንም እየሞቱ ያሉት በየአካባቢው አዝነዋልና ጡር አለብን ይህን ብዬ አንተ ግን ምጡቅ አካሄድህ ራሱ ጭንቅላትህ ኢዲት ማድረጊያ ያለው ይመስለኛል ከሌሎቹ ወፍጮ ያንተ ግርድፍ ወደር የለውም
"Sim Ekul * Gibre Sinkul" 😂😂😂😂😂👌💚💛❤
I love this guy! Both of you are great!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
የኔ ምርጦች ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን!!
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
"Qosquashim Tenkuashim" 😂😂😂😂😂👍💚💛❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናም እንዴሁ
ቃለህውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ሲገርመኝ የቆየውን የዩንቨርስቲዎች የክብር ዶክትሬት አሰጣጥን ስላነሳችሁት ተደስቻለው
እግዚአብሔር እድሜና ጥበቡን ይጨምርላችሁ እናመሠግናለን!
ምርጥ ናቹህ
One of the foremost accomplishments of Dr.Abiy is, He gave the Pentes a country called Ethiopia. Believe me my heart used to bleed when I hear my Pente friends tell me to stop writing about ethiopian politics and to give my services to the service of the Lord via my writing skills. My friends including my relatives used to elk me that their country was in heaven.
ቴድየ ሥወድህ ብሩህ አእምሮ ያለህ ሠው ነህ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
ሁለቱ ምርጦች ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!
ተባረኩ አቦ,,,
መጋቢ አዲስ አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክሀህ
አሜን ነው ኣሚን ትክክለኛው?
አሜን
ሰላም ሰላም ቴዲ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ይመቹኛል ግን 11 ኛው ደቂቃ አካባቢ የጠየከው ጥያቄ እኔ እስከማቀው ድረስ መጽሃፍ ቅዱስም እንደሚናገረው እግዚአብሄር ቀንና ለሊትን ፈጠረ አይልም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበር ይላል እንጂ ጨለማ ተፈጠረ አይልም ዘፍ 1 ፥ 2 ። ወረድ ስትልም እግዚአብሄርም ብርሃን ይሁን አለ ሲል ብርሃን መፈጠሩን በግልጽ ይናገራል የብርሃን መፈጠርም ቀንና ለሊትን ለመለየት ነው በአጭሩ ጨለማ (exist) የነበረ መሆኑን ነው መጽሃፍ ቅዱስ የሚናገረው። የእስልምና አስተምሮት ግን ያንተን አባባል የሚደግፍ ነው ቁራን ላይ Sura 21 : 33 ማየት ይቻላል ተሳስቼም ከሆነ ልታረም ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ ።
ጨለማ ሳይፈጠር exist ካደረገ ፈጣሪ ወደመሆን
ይጠጋል ማለት ነው።ይሄ ደግሞ ከፍተኛ ስህተት
ላይ ይጥላስ።ጨለማ የተፈጠረ ነው ።መፅሐፍ ቅዱስ የእሁድ ፍጥረታትን አልፃፈም።መላእክት መቼ እንደተፈጠሩ አልተመዘገበም ነገር ግን exist ያደረጉ ናቸው አይባልም ።
Merawi A h
አሜን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እድሜያችሁን፡ያርዝመዉ
Ye Ethiopia Enku lejoch!!! Fetari erejem edme yestelegn 💚💛❤
ሁለት ልበ ብርሃኖች
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ደስስ ይልል
God bless you you did good thankyou
ሁለት ምርጦች....
Kale hiwot yasemaln 👍👍🙏
Teddy thank you
tedy i like what u raise. u so talented person
Tedy I appriciat you but it is not possible to challenge him like the others,both of you are dynamics
እጅግ የማደንቃችሁ የኢትዮጵያ ባለብሩህ አእምሮ ባለቤቶች ስለሆናችሁ እናንተን በማክበሬ ኩራት ይሰማኛል፤
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
ቴድሮስ ፀጋየ እውቀትህ ያስቀናኛል!!!!!
egzabher ysteln abatachen betam harif mker nw yesemanewun belbonachn yasadrbn
ሁለት ልበ ብርሀን ኢትዬጵያኖች ሁለቱንም በእውቀታቸው እኩል መቀመጫ ላይ የማስቀምጣቸው ናቸው ። የርዕዬታዊ ልዩነታቸው እንዳለ ሆኖ ማለት ነው የመንፈሳዊና የአለማዊ ጎራ ብለን ።ነገር ግን ሁለቱም በሚያምኑበት አካሄዳቸው እውቀታቸው ጥየቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መካሪ ባለበት አገርና ተመካሪ በሌለበት ማህበረሰብ ውስጥ ችግር መካሪ መሆን ሲገባው ተመካሪ ይሆናል::
🙏🙏🙏💚💛❤
Egziabher yimesgen betam yemigerm melékt new
እነዚህን ሠዎች ከማዳመጥ ውጪ ምንም ማለት አይቻልም ፡፡
ሁለታችሁም በጣም ደስ ስትሉ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሚን
Zenebesh Zenebesh አሜን ነው ኣሚን? ሰልመሻል?
ቋንቋችን ልታጠፉ ላይ ታች እያላቹ ለኪሮስ መዓርግ እስከምትሰጡት ንጠብቅ ማለትህ ነው? ኪሮስ ኣቦ ትግርኛ
ከጭንቅላታችሁ የሚፈልቁት ሀሳቦች ከአንደበታቸሁ የሚወጡት ቃላት ዋው አስተማሪወች ብቻ ሳይሆኑ መንፈስን አዳሽም ናቸውና ኑሩልን፡፡
እረጅም እድሜ ይስጣች ብሰማችሁ ብዉል አልሰለችም።
የኢትዮጵያን ሚጠላ ዳቢሎስ ነው ለምን? ወደፊት ምታስረው ሀገር ስለሆነች አብዝቶ ይጠላታል ደግሞም እከብርበታለን ዳቢሎስ ቢወደን ነበር ምንከስር እልልልል ይጠላናል!!!
ቴድዬ❤
መስከረም ፩ ቀን፥ ፳፻፲ (፪ሺ፲ ) ዓመተ ምሕረት። ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ማቴዎስ፡ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡ የ፯ሺ፭፻፲) (የሰባት ሽህ አምስት መቶ ዐሥረ)ኛውን ዓመተ-ልደቷንና የነጻነት ህልውናችንን በዓል፣ እንዲሁም፡ የአዳምና የሔዋንን ልደት፥ የቅዱሱ ኪዳን፡ መነሻ የኾነው ሥርዓተ ጋብቻም የተከሠተበትን ቀን ያካተተውን፡ የፍጥረትን መገኛ ፯ሺ፭፻፲ኛውን ዓመት በዓል፥ ደግሞም፡ የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያምን፡የ፪ሺ፳፮ (የኹለት ሽህ ሃያ ስድስተ)ኛውን ዓመት እና የእግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ መሲሕን፡ የ፪ሺ፲(የኹለት ሽህ ዐሠረ)ኛውን ዓመት፡ የልደታት በዓል ለማክበር ለበቃንበት፡ ለአዲሱ፡ የ፪ሺ፲ (፳፻፲) (ኹለት ሽህ ዐሥር፥ ወይም፡ ሃያ መቶ ዐሥር፥ ወይም፡ ዕሥራ ምእት ወዐሠርቱ) ዓመተ-ምሕረት፥ መስከረም ፩ ቀን፣ እንኳን፡ በያለንበት፡ በሰላም አደረሰን! ethiopiathekingdomofgod.org/sites/default/files/2010%20A.M.%20Ethiopian%20New%20Year%20Message.pdf
❤️❤️❤️
ብትሰሙ ብትሰሙ ኣማትሰለቹ ናችሁ. ኣናመሰግናለን
ሁለታችሁም ውድ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለሆናችሁ ኮራሁባችሁ!
❤💛💚💜👍
Kal hiwot yasemalen memeher
መጋቤ አዲስ : በሰማይ ላይ የተፃፈው የእግዚአብሔርን ቃል ሰዎች በህትመት ወረቀት ልይ ቢቀየር የእግዚአብሔር ቃልላማኞች አይቀየርም አይደል?
ሁለታችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ሰውናችሁ
መዝሙር
Teddy, Ewnetim libe birhan.
wow ted very tafe Q
Bedegem bedegem mayselch teddye enamesegenaln
በመጀመሪያ ስለ አቀረባችሁት ሰፊና ጥልቅ የሆነ ርእስ ነው ተባረኩ እላለሁ። ጽያቄ አለኝ ኢትዮጵያ የሚለው ስም አይመቸኝም በእብራይስጥ ኩሽ ይለዋል በግሪክ ኢትዮጲስ ይለዋል ወደ አማርኛ ጥቁር ከሰል ፊት ዛሬ ሱዳን የሚለውን ሃገር (ከምስር) ምድር በታች የሚገኘውን ነው። የእኛ ተራራማ ቆላውና ደጋው ወይና ደጋው ደልዳላው ምድራችን የሃበሻ መኖሪያ ነበር። ግን ሃበሻ ህዝብ ማን ነው? ዛሬ ሃበሻ አለ ወይ?ምድሪቱን ጠብቆ ያቆያት ማን ነው? ኦርቶዶክስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ያህል አስተዋጽኦ አቅርቧል?