Hi Chebe how are you please I want to be part of your group. I want to support and help my people and my country . God bless you all. send me information. Thank you. Misrak
ዕድሜ ዴጉ ========= ዛሬ በሰላሳ ኣመት ፕላትፎርም ኣሜሪካን ሃገር እንኴን በዴብተር በኬክ ላይ ኩሉ ይጣፋል:: ፊዴል:: In other words., all the blind spots/folds of those fear mongers and/or gals., and/or their days are gone. That important 95% is hit.
ጉራጌ በተፈጥሮው በጣም የሰለጠነ ፈጣሪውን የሚፈራ አገሩን ኢትዮጵያን አጥብቆ የሚወድ ጠንካራ ሠራተኞች የዘረኝነት በሽታ የሌለበት ህዝብ ነው። ፈጣሪ ይባርካቸው
የምጣቢ በላለዴ የምጣ እንኳን አሰላንኽም በርተማ እግርዲ የተጋድ❤❤❤❤❤❤
ምርቃቶቻቹ የአያቶቻችን ፡የእናቶቻችን ፡የአባቶቻችን ምርቃት ጌታ አምላክ ቸሩ መዳኒዓለም፡ የኔ አማኑኤል የድንግል ማርያምልጅ ይቀበልልን ኬር ለኢትዮጵያችን ፡ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለቤተክርስትያናችን ለቤተክርስትያን አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ላሉ ወገኖቻችን በዓለም ላለነው በመስቀል ለምናምን በሙሉ እንካን አስላቹ አስላንነ ኬር ይሁንይሁን ኬር ይሁን ይሁን ኬር ይሁንልነ ይሁን ምርቃታቹ ይድረስ አምላካችን ጋር ለኛም ይድረስን አሜን❤ !!!
ቸቤ እስከመላው ቤተሰብህ እንኳን አደረሳችሁ በየአመቱ በመስቀል በዓል ወገኖቻችሁን ሁሉ አሰባስባችሁ በአንድ ላይ የምታከብሩት በጣም ደስ የሚል እና የሚደነቅ የፍቅር ጊዜ ነው ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ:: ቆንጆዋ እና ባለሙያዋ ባለቤትህም እንኳን ተወለደች እግዚአብሔር ዘመኗን ጉልበቷን ይባርክላት የወለዳችጟቸው ይባረኩላችሁ አንተም መልካም ሰው ነህ ተባረክ ቤታችሁ የአብርሀም ቤት ይሁን አሁንም በሰላም በጤና ጠብቆ ለዓመቱ እንዲሁ በደስታ ያገናኛችሁ:: ይህን ሁሉ ዝግጅት ያዘጋጁ እጆች ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ!!! (Such a beautiful family stay blessed)
አሜን አሜን አመሰግናለሁ
ከቅርብ ግዜ ወድህ የተረዳሁት ይህ ህዝብ ምርቃቱ /ምስጋና/ ስለምያበዛ በእግዚአብሔር መንፈስ/በመነፈስ ቅዱስ የተወደደ ነው ::ለምን ይህን እንዳልኩ ምክነየት አለኝ ::ግን ለምስክርነት ግዜ አለው ::እና መልካም ተግባራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ :🙏🙏🙏🙏🙏
የምር ሁሉንም ምርቃት በግማሽ ትርጉም አሚን ብያለሁ አሜን ይሁንልኝ ይሁንልን ፀሎታችን ይሰማ ለሀገራችን ለምድር ሁሉ ሰላም ይስጥልን ::🙏🙏🙏
ጉራጌ ለስራ እንጅ ለወሬ ግዜ የላቸው የሀገር ኩራቶች ናችሁ ❤
በጣም በቆንጇ ሁኔታ ነው ያከበራችሁት
ከነመላው ቤተሰቦችህ ባልቤትህና ልጇች ጋር እንኳን እደረሰህ እናመሰ ግናለን❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዮዲት በጣም ነው ደሰ የምትይኝ እርጋታሸ ቸቤ ምርጥ ሰው ይሄን የመሰለ አርአያ የሚሆን ፕሮግራም ሰላቀረብክ እናመሰግናለን በርታ 👍😍
የጉራጌ በዓል በጣም ደሰ ይላል አንድ የታዘብኩት ዲያቆን ሆኖ እንዲህ መጨፈር በጣም ይገርማል ትውልድ እንዴት መቅረጽ ይቻላል።
ጉራጌ ፍቅር ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ መንገድ የዘረጋ ቅን ህዝብ ነዉ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን
Bravo Chebe, Nice Culture, Peace for mama Ethiopia❤
ቸቤ ለካ ይንተ ቤት ኖሯል? ተባረክ ሰው ወዳድ ነህ!
What a beautiful Gurage culture, accompanied by full of love and happiness!
ቸቤ ባለቤትህ ልጆችህ በጣም ታምራላችሁ ደስ የሚል ዝግጅት ነው
አመሰግናለሁ
ቸቤ ከነመላው ቤተሰብክ እንኳን አሰላንኽም ተባረኩ ሁሉ በየአመቱነው የምታከብራት ተባረኩ ቤታችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
Amen
ሁሉም ሀበሻ በየትውልድአካባቢው እንድህ እያዋጣ ቢደግፍ ከሀገራችን ችግር ይጠፋ ነበር ::🙏🙏🙏🙏
ኦነኳን አደረሳችሁ
ምድር ላይ ጉራጌ እንደመውን ደስ የሚልነገር የለም ጉራጌ በአገር ብዙ ቢበደልም ለአገር ሰላም የሚያስብ ምርጥ ብሔረሰብ ነው
ብጥርቅ 😂😂
Don't be a racist! We love Gurage people and culture. We are all Ethiopian and need to stand together. ❤
@@mamomamo-xt7klቀላል ተበጠረቀ😂😂😂 ጉራጌ ይመቹኛል እሱ ግን አካበደ በጥራቃ😂😂😂
ቸቤ እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መስቀልን እንዲ በደመቀ ሁኔታ ስላከበራችሁልን በኔና በቤተሰቤ ስም በጣም አመሰግንካለሁ ምክንያቱም እንደዚ እንደምናየው ቀላል አይደለም ብዙ ተደክሞበታል ፍቅርተዬንም ከነ ልጅቻችው በጣም እናመሰግናለን ❤❤
አሜን አይለየን ያመት ሰው ይበለን
ዛሬ ደሞ የአገርቤቱን ትዝታዬን ቀስቀስቀው።❤❤❤
እውነት ነው እኔም በትዝታ ወደኋላ
ዋአው እናመሰግናለን ቸቤ ለአመቲማ በፈያ ያሰላነ እግዚአብሔር ኝ "
እንኳን አሰላንህም !!!
እንደ ጅማሬ ጥሩ ነው ብናቅ በዛ ብለን እንመጣ ነበር ። social media creat ተደረጎ ማስታወቂያ ያስፈልገዋል bc እዚው አፍንጫዬ ስራ ሲደረግ አላቅም ።
ቼቤ ክበርልኝ
ሰባት ዓመት ሆነው ስንቴ ማስታዎቂ ለጠፍን እኮ አሁን ፕሮግራሙ ላይ የምታውቀው ሰው ካገኛቹ እነሱ ይነግራችዋል
በጣምቆንጆ ፕሮግራም ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🇪🇹
ቸቤ ያንተም ቤት ፕሮግራም ደስ ይል ነበር ከነቤተስብህ የአመት ስው ይበልህ🙏🏾 ሁላችንም በያለንብት እግዚአብሔር ስላም አርጎ የአመት ስው ይበለን🙏🏾🇪🇹❤️
አሜን
ያገርኛ ሰቦች እንካን ለመስቀል በአል በሰላም አሰላነ ምርቃቲ የስላነ ያመት ሰብ ኤበለነ
ቸብዬ እንኮን አደረሳችሁ ቆንጆ ሚስት አለችህ🌻🌻 እንደጉራጌ የምወደው ዘር የለም እኔ ጉራጌ አይደለሁም ባለመሆኔ ቅር ቢለኝም ጎረቤቶች ነበሩን የመስቀል ሰሞን እኛ ቤት ሳይቀር ቆጮ ነው የሚበላው እኔ ና ወንድሜ ቆጮ በሻይ ስንበላ ይስቁብናል እና ሳየው ትዝ አለኝ ያግዜ ናፈቀኝ ❤❤❤
አመስግናለሁ እውነት ነው ያ ግዜ ቢመለስ
እንኳን እማቴ በወኼ አሰናንረም! ወኸመያ ጎረጎረ!! ❤🛖🇪🇹!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
መርጬ ስመለከት ሰላም ያለው ቦታ ቾንቤን ነው ሁሌም ደስታ ያለው ቻላን ❤❤❤❤❤
Thank you
አቦ ክስታኔ ምርቃት ያውቃል እኮ ምርቃቲ ምርቃት ኤቀናልነ ኬር ኤሁን🙏🙏🙏
Amin amin amin አንንተነም አደሜ ከ ጤና ጋ ይስጣችሁ ስታምሩ አጅየቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይደንቁ ዲያቁን ፈያ አሰባሰብክምይምርቅማ ሰቦቾ በአሜሬካን ይምርቆማ ጎይ በኢትዬጲያ ያልማ ጉርዛዘ ይመሰልማን አላማዋንም ፈያ ቂረሰክማውም እግዚሔር ከደማ ጎይ ይሁን
የሙዚቃ ምርጫህ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዜር ቁናይ ያተቅሰነ
የዲክስቶ የዲኩሩ ክስቶማለቅ ❤❤❤
Beautiful cultural
እንኳን አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለአመቱ ሳይለየን ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን
አረ ዲያቆን ጀግና ነህ ለካ በርታ
ዘፋኝም ጨፋሪም ቀዳሽም እንዲህ ብሎ ጀግና
ወይኔ የቸቤ ምስት ትመስለኛለች የአበሻ ቀሚስና ሱሪ የለበሰችው ከሆነች አፈሰካት አቦ ይመችህ👍👍
አይለያችሁ አበሩስ ❤❤❤
Happy birthday to your wife Chebe she is so beautiful 🎉
Thank you for your kindness
መስቀል ባህል ከመቼ ወዲህ ነዉ የሆነዉ? መስቀል የእምነት ክብረ ባዕል ነዉ!
የማታቁትን ለምን ታወራላችሁ አስቲ ዝም በሉ የማታውቁ ከሆነ መስቀል በጉራጌ ትልቅ በአል ነው ዛሬ ሰው ሁሉ አከበረውና ገኖ ታዬ ለዛ ነው
@@lemlemtenkolu9961 ማነሺ ሙሺረት " መስቀል የጉራጌ እሬቻ ነዉ አልስሻ 🤣 መስቀል በአለም ያሉ ክረስታኖች በአል ሲሆን ሲቀጥል መስቀል በተየ ሁኔታ በ🇪🇹 ዉሰጥ ከ ጉራጌ በላይ የማከብ ወላይታ ይባላል በዛዉ ዘመን መለወጫቸዉ ሰለሆነ እንደ ሲዳማ ጨበላላ ዘመን መለወጫቸዉ እንደሆነ ሁሉ ወላይታ ድረብ በአላቸው ነዉ መሰቀል+ አመት መለወጫቸዉ ጪም ! የኛ አዋቂ ደደብ ደሞ አፈሺን ሞልተሺ ሰዉን ለመከራከረ ትመጫለሺ 🤣
@@helugjoy81medhanealem yigesitsish. Min gud nesh yhe hulu sidib? Besme Ab!
ከመረጃ ነፆ መሆን እንዳንቺ ግልግል 😂
@@lemlemtenkolu9961ፋሲጋን አታክብሩም እንዱይ እ ሲቀጥል የክርስትና እምነት ተከታይ ሁሉ ያከብረዋል እሺ የጉራጌ ሙስሊም ያከብራል እ ለመብላት ከወነ ሁሉም ይበላል በተለየ የምታከብሩት ሁሉም ወደ ሀገሩ ስለሚገባ ነዉ አዱስ አበባ የሚከበረዉ ስት ሚሊየም ህዝብ ሲያከብር አላያቹም
በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ❤❤
በርቱ ጥሩ አሳብ ነው
አሜን አሜን ❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏 amen 🙏
ጉራጊኛ የሚባል ቋንንቋ የለም ማለት ነው? እነኚ እናቶችና አባቶች ጉራጊኛ ብለው የተናገሩት 70% አማርኛ ነው። ወይ ጉራጊኛ ሚባል ነገር የለም ወይም በሌሎች ቁንቁዎች ተውጧል ማለት ነው።
አሜን ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኬር ኬር ኬርርርርርርርር የሁን🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ🎉
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
Great video 🥰 Kistane ❤
Thank you
Chebe arif program nebere good job
አመሰግናለሁ
WOW❤❤❤
ክስታኔ ነኸ ??የሶዶ ጌ ኦበልን። ታሽልማን ቡርም ትደምቅማን ። የእሚትዲ ወገን አስዛኘምኬ። ኬር የሁን ኬር !!!!!!!!!!ትትብልማ ?? ኦበል ይነህማ ኬር ለባዮችኛ ኬር ኬር ለጌኛ ኬር..... ትደንቅማን!!!!!!! በልማ በኼር የጣደነ!!!!!!!!!ኢይይይይይ አሁ ኬር ባክማማማማሠ!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you !for sharing
My pleasure!
ሶዶ ምርጥ Ethiopiaዊ
Ere zefenu reall guraga❤
Emequam Aselanehem !
አቦ ጉራጌ❤❤❤
❤❤❤
ጉራጌ ክትፎ በእጅ አይነካም። አያቦካም❗
በላለዴ ይምጣ ቸቤ
አመሰግናለሁ
ሶዶ ሲባል ልቤ ያስባል መሄድ አያቴ አልጋ ቱሜ ማሊማ ትል ነበር ዘመድ ያምትለው ደጃዝማች በቀለወያ ገረሱ ዱኪ ትል ነበር አያቴ ስለምወድ ሶዶ ሲባል አስባታለሁ አንኮን አሰላንም ያአገርኛ ባዮች
Welayta sodo?
wow des tilalachiw mirt Ethiopians
Selam
ቸብዬ እንኳን አሰላነኧ
ኧዲ ክስታኔ ነው በምንን ዚ ሰቦች ይገኝም? አድራሻህነም ፕሊስ
ምን ሆነክ ዘንድሮ ትንሽ ሆናችኩ የዛሬ አመት በጣም ብዙ ሰው ነው የነበረው
Mekdi ብዙ ቦታ በአንድ ቀን ነበር የተከበረው ለዛ ነው
ዲያቆኑ ዘፋኝ ዳንሰኛ አረ ኦርቶዶክሰ ኃይማኖቴ ግን እስከመቼ እንዲህ ወንበዴዎች መድረክሽ ላይ ታዲያ በምእመኑ ምን ይፈረዳል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር የከርሞ ሰው ይበለን::
አሜን
የዛሬው ይለያል ደንበኛ አደይ አበባ ሆናችሗል ልጆቹም በዝተዋል አምና ብዙ ልጅ አላየንም ድምቀት ሰተውታል:: የጠረጴዛው ሴት ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ የከርሞ ሰው ይበለን:: እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን በበረከት ይሙላው:: እማማ ጡርዬ እንዴ ብሩክ በወያኔ ጊዜ ትግሬ እንደ ነበር አክት ያረግ የነበረው ዛሬ የጉራጌውን አመጣው በዛ ላይ ዲያቆን ሆኖ መዝፈንና መጨፈር ምን ይባላል? አንዱን ያዘው እንጂ ለነገሩ እነ ቄስ አብርሃጋ ሁሉም መሆን ይቻላል:: መስቀል የእምነት በአል እንጂ በሀል አይደለም
አሜን
❤
Hi Chebe how are you please I want to be part of your group. I want to support and help my people and my country . God bless you all. send me information. Thank you. Misrak
Will do thank you
ሶሬሳ
ዲያቆን ብሩክ ዘፈኑንም ምርቃቱንም ድምፅ ቀየርክለት እሳ?
I have question what is important is it beef or holy cross
What is important is Jesus Christ who got crucified on the cross to save you.
@Tg-oh5nx ok but all I see is they help each other and eat kitfo
የሀበሻ ልብስን ከዶርዜ ተረክቦ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ የሚሽጠው ጉራጌ ነው። ለጉራጌ ስለ ልብስ አይነገረውም የልብስ አይነት አቅራቢው እሱ ነውና
መጀመሪያ ጥጥ ማነዉ የሚያመርተዉ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ለመሸጥ እንደዚህ ያረገህ ጥጡን ብታመርቱማ ሌላ ታሪክ ነበር😂😂
ሆ አይገርምም እኛ ነን ጥጡንም ፈትለን እዚህ ያደረስነው አለ እኮ @@mikeberhanu55
@@mikeberhanu55 ጥጡ ከአማራ ሸማኔው ከዶርዜ ነጋዴው ጉራጌ ነው የተሰጡት አስተያየት ውስጥ ሗላቀር አለባበስ ለሚለው የተሰጠ መልስ ነው። ተግባባን!!!
@@Bobbi2023 ከለር ያለው ሻማ ሽንሽን ከነሻሹ የጉራጌ የባህል ልብስ ነው።
Shema ye semen new dorze demo tilef yet yawekina
ቸቤ እኔም ቤቴ ሰንጋ ጥይ እጋብዝሃለሁ
ዲያቆን ይፈቀዳል እንዴ ዘፈን አረ ምን ጉድነው
እግዚአብሔር ሁሌም ደስታን ይፈቅዳል
ቸቤ. ጉራጌነኸ. አነጋገርኸ. ያስታውቃል 😂😂😂
ተጣኢቱ ማኢከል እሥከ እህል ሙዜየም ..
==========================
The all-important 95%ዜ::
Slow down when you speak. You should take time with each word…you are speeding through..not a good way to host.
He just grown up speaking this way there is no way that he can change it
Besmam
ዕድሜ ዴጉ
=========
ዛሬ በሰላሳ ኣመት ፕላትፎርም ኣሜሪካን ሃገር እንኴን በዴብተር በኬክ ላይ ኩሉ ይጣፋል:: ፊዴል:: In other words., all the blind spots/folds of those fear mongers and/or gals., and/or their days are gone. That important 95% is hit.
ጉራጌን አትከፋፍሉ መንድነው አያምርባቹም ወንድሞቼ ጉራጌዎች አንድላይ ማሕበር አትመስሩቱም እንዴ
Ethiopia is Egypt .Egypt control nile dam and government. if you see my point
Learn how to write in English 1st
ሠብሥክራይባርገኝ