Thanks so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and then Long life For you and your family. እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።
I admire your effort for years with patience and dedication..and we ethiopians thanks for that. so deeply. I have a simple suggestion and i hope u will take it postively. While you interpratingg the vidoes, it is sometimes difficult to know wheather it is yours or the presesnter´s view, It is unquestionable that Your assesement is important , specially for listeners in Ethiopia. But it is also good for the viewrs to hear the exact translation. which helps the viewrs to understand clearly what the arab world rhink. Stay blessed bro.
Jemal: The Correction of the Name relay not in the Complate name, but you say it falsh the last Name. Thats the reason people try to correct you. its Called. E R D O G A N not Ordogan as you pronounce it.
Thank you #Ustaz #Jemal | #Kings of #Abay
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ፈጣሪ ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሁለም ሰላም እና አሸናፊነት ለእርሱ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹
አመንንንንን
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤
እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር በድጋሚ እምዪ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር Have A good night Ethiopia.
Thanks Ethiopia Thanks Ustas Gemal beshr For All Thanks our brother. ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር ።
ustaz jamal Bashir Respect ❤❤❤❤
አተጀግናነክ እግዝአቢሔር ይጠብቅ ከልብእመሰግናለን ተባረክ ለምልም
እነዚህ። ሰዎች ብልጦች ቢሆኑ ከኢትዮዽያ ጋር ሰላም። መፍጠር እንደሚሻላቸው። ይገነዘቡ ነበር። ሰላም ለኢትዮዽያና ሰላምን ለሚወዳ ሁሉ ።
Thanks so much The Heroes Ethiopian people Army forces. እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ።
Uztaz you are really the best that Ethiopia has. Thank you for being Ethiopian and loving Ethiopia.
KEEP IT UP USTAZ J
Thanks so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and then Long life For you and your family. እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።
I admire your effort for years with patience and dedication..and we ethiopians thanks for that. so deeply. I have a simple suggestion and i hope u will take it postively. While you interpratingg the vidoes, it is sometimes difficult to know wheather it is yours or the presesnter´s view, It is unquestionable that Your assesement is important , specially for listeners in Ethiopia. But it is also good for the viewrs to hear the exact translation. which helps the viewrs to understand clearly what the arab world rhink.
Stay blessed bro.
ረጀብ ጠይብ❤❤
አላህ ከእውነተኞች ነዉ, እውነት ደሞ አሸናፊ ነዉ, ❤️❤️❤️
ድል ለኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የሚሸንፍ ሀይል አልተፈጠረም ግብጽ የፍራዮን አሻራ ናት ስለዚህ ጠንኮል ሳይሆን ሀቅ ያሸንፋል
ግብጾች ገረቤት ሀገሮችን። የምትበጠብጠው። ባንዳ። በመቅጠር ነው
Thanks!
እኛያልነዉእሩቅከመናፈቅበደምያፀናችሽጎረቤትኢትዩጵያበሁሉምትቀርብሻለችሶሞሊያሆይብለንነበርአሁንገብቶትተቀበለችግብፅብሆየአይዞንላይሆንደከምሽአይይይአይዞን
Mr jemal ሠላም ላንተ ይሁን ይሄንን ሃሳቤን በሌላ ጊዜ አንድትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
ለመሆኑ ግብፅ ራቅ ብላ ብታስብ የ ኢትዮጵያ ጦር በ ሶማሌ land ጦር ኃይል ቢኖረው በጣም ጥቅም ገቢ ያለው ግብፅ ናት ምክንአቱም በ ኢትዮጵያ ባህር ኃይል አርዳታ የልዩልዩ ሃገራት መርከቦች ብሰላም ግብፅ መድረስ ታላቅ የቀረጥ ገቢ አትራፊ ናት ነገር ግን በ ደቡብ አፍሪካ በኩል ፈርተው ዞረው ከተጉአዙ ኪሳራው የግብፅ ነው አንድአውም ለ ኢትዮጵያ ባህር ኃይል መርዳት ግብፅ ጥቅሟ ነው የ abay ወሃ አየተጠቀሙ
1x ቢሆን ለ አንቦች ፅዳት ጠ ረጋ ከፍለው አያውቁም ይሄንን ወንድማችን ሞሐመድ አለ አሩሲ
ለ ውይይት የአረብ tv ቢጋበዝ
ለ አንቦች ጠረጋ የሰጡትን አርዳታ ወይ ገንዘብ facture
ማረጋገጭአ ይጠይቅልን በርታ ወንድም ጀማል 🙏🙏
ከ Belgium
❤❤❤❤❤❤
ዬዲል፣ቹቦ፣ቃርቦሃላ፣ኣባይ፣ትልቅ፣ዲል፣ዎዳቢካግ፣ጋኛን፣ማንሚ፣ባዳ፣፣ዎቹንና፣ፋራሶቹን፣ኣ፣ባኣፍጫ፣ሽቦ፣ጫሚራን፣ዎዳፋላጋንባት፣እንጎትታሌን፣ኣይቃርሚ፣ዲሉ፣ዬኛ፣ናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ከፍ የለ ምስጋና ላንተ ;ስምምነቱ ለአገረችን ከፍተኛ የፐለቲካ የበላይነት መረጋገጡን ጫጨታቸዉ ምስክር ይሆነል
ኢትዮዽያ። ትልቅ። ድል። ለሱማሌላንድ። ለሱማልያ። ጥቅም። ያስገኛል። ኢትዮ ን ሱማሌላንድን። ሶማሌን። ለሚወዱ። ታላቅ። ደስታ። ነው።
Ay Egypt 🇪🇬 hulem ke kit kitachn atefam😂😂😂😂😂😂
Yes Ustas Gemal beshr No Free in Ethiopia 😅 ስጥቶ መቀበል ነው ።
ወደ ታዛኒያ የሙከራ ስርጭት ተጃመረ። የሚል ዜና፣ አለ። ግብፅ ፣ ለታዛኒያ፣ የሠራችው ፣ የሀይል ማመንጫ ኢትዮጵያ ሀይል ከመሸጥ አላገዳትም። ይኸም ፣ ሌላ መርዶ ነው።
የሀገር ኩራት ነህ!!
ወገኖቼ ለግብፃዊያንና ለመሰሎቹዎ ስለ አኢት/ያ ክፉ አመለካከት ላላቸዉ እግ/ር በጎ ልቦና እንዲሰጣቸዉ እንደ እምነታችን እንፀልይላቸዉ🙏🙏🙏
ይህ ግብፃዊ ሥራ የፈታ እና ፖለቲካው የተምታታበት እንስሳ ነዉ :: ንግግሩ በራሱ እርስ በርስ ይጠላለፋል :: ምቀኛ ብቻ ነዉ ::
ሲሲና ሽማግሌው ኢሳያስ ከሶማሊያ ጎን የቆምነው ለግዛት አንድነቷ ነው ብለውን ነበር ዛሬ ምነው ሱማሊያ ግዛቷን ባከበረ መንገድ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት መድረሷ ምነው ሃዘን አስቀመጣቸው ጠቅላያችን የሱማሌ ላንድየመጫወቻ ካርዱን በመጠቀም ሱማሊያ ወደ ስምምነት መድረሷ ተገዳ እንጂ ወዳ አይደለ ግብፅ ለራሷ ጥቅም ሻቢያም ምቀኝነት ይዘው እንጂ መጀመሪያንም መች ለሱማሌ አስበው ነው
ተወው ይዘባርቅ 😅 ግብፁ ቱርኮች እና ኢትዮጽያኖች ግንኙነት መቶ ዓመታት ነው የግብፅ ፒራሚዶች እኮ የተስሩት በኢትዮጽያኖች በቱርኮች በደርበሾች ነው ። ተማሩ አሑን ኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት አላት ግድ የለም ይቀጥላል ኢትዮጽያን እያበለፀገ ይቀጥላል ።
ሆስታስ ወንድሜ ይቅርታ እርግልኝ እኔ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ አልፈልግም ብዙ ኢትዮጵያውያኖች እንደኔ አልፈልግም አንፈልግም አራት ነጥብ No No
ተፎካካሪ ወይም ለመብለጥ በሐይል መስለኝ የሚለው መስሪው የነሱን አረቢኛ አውቀዋለሑ ኦስታዝ ጀማል በሺር ካንተ ባልበልጥም ውሽታሞች ናቸው ግብፆች ለዚሕም ነው እውነትን እውቀትን ይዞ ኢትዮጽያን ከፍተኛ ማማ ላይ ለማውጣት ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መግሥት አላማ ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከአልሲሲ በጭንቅላት በልጦታል ።
Ustas Gemal beshr በቃ እኮ ኢትዮጵያ እርቃለች ከግብፆች እናም ይሔ ስውዪ የሚያወራው ተረት ተረት ነው 😅 በአጭሩ ።
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
💪✨🇪🇹🌟🇪🇹✨🇪🇹🌟🇪🇹✨💪
ጀዛካላሁ ኸይር
Jemal: The Correction of the Name relay not in the Complate name, but you say it falsh the last Name. Thats the reason people try to correct you. its Called. E R D O G A N not Ordogan as you pronounce it.
የዘመን በትክክል አለ መጥራት it is not a big dile
Turkish playing double standard twist Abey win over him stupidity ! so America they will kick in all the game beginning Somaliland soon
ዝባዝኬ ነህ ስታወራ ከምር ልክ ቁርአን ተፍሲር በሸርህ እደሚያቀራ ሰዉ አድት ፊደል ይዘህ ከነትጉሟ አብራራለሁ ስትል ኦርዱጋን አርዱጋን እኛ ምን አገባን ስተረጉም አትገትት ነገሩ እኔ በራሴ አረበኛዉን አዳምጠዋለሁ እኮ ግን ታዳድግዜ ሲደብረኝ ላዳምጥህ ስገባ እኝኝኝኝኝኝኝ
ካብዞም ጸሊም ግብθዊያን (ሻዕቢያ) ኢኻ ?!
ታዲያ አረብኛውን ከቻልክ ትርጉሙ ላይ ምን አመጣህ ለመሳደብ የወረደው ነህ ኡስታዝ ጀማልን የመደብ ብቃቱ የለህም ባንዳ
ባለጌ ነክ ግን ስርአት የሌለህ አንተ አረበኛ የቻልክ እንደሁ አረበኛ የማይችለውስ መተርጎም የለበትም ነው የምትለው ያውም የፍየል ጠባቂወች አረበኛ ነው አንተ የምትችለው እደሱ አረበኛ ከቻልክ ውጣና ለሰወች ጥቀውም የወንድ ነገረኛ ያስጠላል ይብላኝ ለሚስትክ ፀጉር አትሰጥቅ
ቀጥረከዋል እንደ 😂ፍየል የምትጠብቅለት ያሰሪህን ትዛዝ እዚህ አታምጣ እሽ እሱ ለሀገር ነው የሚሰራው አርፈው ግመልህን ጠብቅ
አልሀምዱ ሊላህ ሚስት የለኚም የኢትዮጲያ ሴቶችም ሰዉ አመስሉኚም ዳፍታም
የድሞቻችን ሱማሌወች አረቦች አሽቃወቻችን የሚሉትን በቅፅበት ረሱት😂😂😂
አሺቃወቻችን
😂😂ላኢላሀኢላህ ተቃጥለው ሞቱ ሰው ሲታረቅ የማይደሰተው ሰይጣን ነው🤔
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤