ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠይፉ ምርጥ ሠው ለሠው ልጅ በጣም ክብር አለህ ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚመቹኝ ልጆች ናቸዉ በተለይ አበቃል Multi talented guy ድምጻዊ እና ተዋናይ! My vote for you guys 🙌
ደምሩኝ 🎉❤
እናመሰግናለን ሰይፉ የማዳም ቅመም ፋሲካ ስላቀረብክልኝ
ሰይፈ በግድ ሊያፋቅራቸው የሞከረውን ወድጄለታለሁ👍😄
@1:58 😂😂
ሰይፋ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክን ጋብዝልን ምርጥዬ ነው ❤️❤️❤️👌
አይይይ ሰይፉየ በቃታዋቊሰውአጣህእንዴ ምነውእኒንየመንደሬ ውሾችስጠላቸውእኔስ
ስዎዳቸው❤
ያስቁኛል በጣም። በርቱ ትልቅ ቦታ እንድትደርሱ እመኛል።
ችግሮቻችን እንደዚ ቪድዮ በቶሎ ይፈታልን አሜን
@@Natnael-nn8nb 🤣🤣🤣🤣
ሰይፍሻ እንግዳ ጨርሷል::ስራ ይቀይር
ሰይፉ ጋ እኮ የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ ❤
ተሳደቢ ወይ ደሞ ጥበብሽን አሳዉቂን ከዛ እንደነ ማንም እናይሻለን አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂
Sira tefa sefu
አይ ሰይፉ ስንት መልካም ጀግና አስተማሪ ቲክቶከር እያለ ለነገሩ ፕሮግራምህ ላይ የሚቀርቡ የከፈሉ ወይም ቤተሰብ እንደሆኑ ሰምተናል! በጭራሽ ለውድድር አይመጥኑም🤭
ዋውውው ነው ድምፅ
በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ አበቃል ይመቸኛል❤
1:00 ኧረ የዝናቡ ልጅ
Awesome interview from awesome guys
ጤና ይስጥልኝ አገራችን የድካም ሥራ መሥራት አይቻልም ይገርማል መንገድ ሚቀልዶት አይመቸኝም የእውነት
ሴፉሻ በናትህ አብርሽ የቄራውን በቪድዮ ኮልም ብሆን ብታቀርበው አመስግናለው
They deserve wining 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
TikTok አሁን በአሜሪካ ስለሚቀር ዝነኝነቱ በ 70% ይወድቃል:: ያሳዝናል::
VPN እያለ እንዴት ይቀራል 🤔
Saudi ልትዘጋ ነው
@@efremsavpn ስላበራህ አይሰራም
የሚመቹኝ ልጆች😊😊😊😊😊😊
Wey yene fkroch betam new mnodachu
ደምሪኝ❤🎉
ጋሽ ዝኔ❤❤❤❤
የድምፅ እና ምሰል ቅንጅት ላይ የነበረውን ችግር ተሰተካክሎ ድጋሚ የተጫነ😂
so?
So what 😮
አረ የነፃነት መርቅነህ ወንድም ኣለ ሰዎች
ደምሪኝ ውድ❤
አበቃልን ዋ🎉🎉🎉
100ኛ ነኝ በላይክ
Miret tiktoker nachew 👍
❤️🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰይፉ ጥሩ ሆደህ አግማማሀው 😅😅
I like them but abekal ma smile😂
የት ነው ቮት የሚደረገው። ለእነዚህ ቮት ማድረግ እፈልጋለሁ። ይመቹኛል
❤❤❤🎉🎉🎉
TikTok በአሜሪካ የሚቀጥለው ወር እንዲጠፋ ወይም ሊዘጋ በመንግስት ተወስኗል:: ከአሜሪካ subscriber ያለው ሁሉ መቅረረቱ ነው::
አስተያየት ሾው ቢያድግ በጣም ወረደ ከሄለን ሾዎ ብትከተሉ ጥሩ ነው ሰይፍ ሾኦ አረ አረ አረ
😊😊 Astrologer ነኝ፡ እዚ ቤት ሰይፉ ጨምሮ 4ት ቪርጎ ፡ ቀይዋ ልጅ ደሞ ታውረስ እየታየኝ ነው ።
እናንተ እኮ አትቀልዱ🙄
ካንሰር አይታይሽም?
ያንን ጥቁር ልጂ አቅርብልን ስለ ኢትዮጲያእና ሰለ አድነታችን እሚሰራዉን ልጂ የደቡብ ልጂ መሰለኝ ባልሳሳት🎉🎉🎉
😂😂😂
Wawww sewedachuh
አብዛኞቹ ቲክቶከሮች ማሰብ የተሳናቸው ናቸው።
Elatrik አንደኛ
እነማን ነበሩ እገኚ ቲክቶኮሮች?🤔🙄😊
ሹርባ በጅንስ
Fila ያለ just ማውራት አይችልም ልበል ይመቻችሁ
Abekal gen ayinh😂😂
😍😍😍😍😍😍😍😍
ሰይፉ ስንት ከፍለው ነው እንዲ ያስተዋወክላቸው ቲክቶኮሮቹን ጥያቄ እንድ?ጥያቄ ሁለት እነእንትና ሹርባቸውን አንዥርገው ሲገብ ፈርቶ ነው ያሳጠረው እነሱም እንዲቆረጡ ብራኑ ጁላ አዝዋል ተሸወድሽ።
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
ደምሪኝ ዌድ
በነገራችን ላይ አይኑ ፈጠጥ ያለ ሰው ጋር ፊትለፊት መቀመጥ አልች በጣም ያሱቅኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም አብቃል ገና ወሬ ሲጀመር ነው በቃ ፍርስ የምለው በተለይ አይኑን ሳየው 😂😂😂😂😂😂አብቃል❤❤❤❤❤❤
Koya ane mache new siefuga meqerebew
አበቃል😊
Private adirgew des yilal 😂😂😂
ገናሣውቃቸውአላቀቸውምእኔ😑
በስማም ስምሽ ከባድነው
ግን ወደፊት ባል ሽማግሌ ሲልክ ሀብት ንብረት ሳይሆን የሚጠየቀው ቲክ ቶክ ላይ እንዴት ነው ላይቭ ይጫወታል ታፕ ታፕ በደንብ ይደረግለታል የሚሉ ነው የሚመስለኝ።
seifu family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
Just
ሰይፍሻ እን
ሰይፉ ግን ስራ አተሃል ምን ቁም ነገር አወሩ እስኪ
እንዴ ምን አይነት ፊዚክስ ያቀረበ ሰው አለ ከዚህ በፊት ለምንድነው ሁሌ ለመተቸት የምትሮጡት ለሁሉም እድል መስጠቱ ነው ሰይፉ ደሞ አሪፎች ናቸው።
አራ ስእፉ ኤላስ
ቀዮ ልጀ በናትሽ ጏሮሮሽን ታይው ቼክ አርገሽ ታውቂአለሽ
just. ... Just....just. Ymechachu
jema mid new
،እረዳ
Abekal yesake minch new ko😂
ሰይፉ ግን ምን አይነት ሰው ነህ በቃ የአንተ ሾው በቃ መልክ የለው ሆኖ ይቅር😡😡😡 ኧረ ተውውዎ
ገና የሚያድጉ ጥሩ ቦታ ሚደርሱ ናቸው ታዲያ ቢያበረታታቸው ምንድነው ችግሩ? ጥሩ ነገር ለመናገር ሞክሩ🙏
@@Yedideyamekoninሰው በሽተኛ ነው
እነዚህ ምንድናቸው??? የኢትዮጵያ ህዝብ በዘር በሀይማኖት ከሚያጋጩ ቲክቶኮሮች ናቸው!! ስለዚህ ሰይፉ ፈንታሁን ራሱ ከንደዚህ ዓይነት ወራዳ interview መውጣት አለበት!! ነገሩ እንዲህ ነው ቲክቶከር ያሉ ሰዎች 100% ህዝብ ከህዝብ ጋር እያጋጩ የሚውሉት ናቸው ግዜው ሲደርስ ዋጋቸው ከሚያገኙት ውስጥ እነዚህ ዛሬ ያቀረብካቸው ግለ ሰቦች አሉ ሁሉ ነገር ግዜው ሲደርስ ዋጋቸው ያገኛሉ
Are weshat😂
Aciruwa stamir
ሰይፉ የሚያቀረበው ሰው አጣ አይጊዜ ወረድክ ለምን የሰፍረ ጎረምሶችን ከየሰፍሩ አታቀረብልንም አስጠላ የምረ ወረድክ
ምነው ሀብታም ወይም ዳስቦራ ካልሆነ የተቀርው ህዝብ ሰው አልመስል አላችሁ አይ ሰው ቦለቲከኛ ዘፋኝ ካልሆነ አይመቻችሁም
@@AminaNuryeTubeየልቤን ተናገርሽልኝ🙏
Tiktok ela naw mashenef yalebet
ጀማሪ ነኝ አበርቱኝ
Des new enji milew zeraghinat yixfa ke hagerachin🙏
ሠይፉ ምርጥ ሠው ለሠው ልጅ በጣም ክብር አለህ ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚመቹኝ ልጆች ናቸዉ በተለይ አበቃል Multi talented guy ድምጻዊ እና ተዋናይ! My vote for you guys 🙌
ደምሩኝ 🎉❤
እናመሰግናለን ሰይፉ የማዳም ቅመም ፋሲካ ስላቀረብክልኝ
ሰይፈ በግድ ሊያፋቅራቸው የሞከረውን ወድጄለታለሁ👍😄
@1:58 😂😂
ሰይፋ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክን ጋብዝልን ምርጥዬ ነው ❤️❤️❤️👌
አይይይ ሰይፉየ በቃታዋቊሰውአጣህእንዴ ምነውእኒንየመንደሬ ውሾችስጠላቸውእኔስ
ስዎዳቸው❤
ያስቁኛል በጣም። በርቱ ትልቅ ቦታ እንድትደርሱ እመኛል።
ችግሮቻችን እንደዚ ቪድዮ በቶሎ ይፈታልን አሜን
@@Natnael-nn8nb 🤣🤣🤣🤣
ሰይፍሻ እንግዳ ጨርሷል::ስራ ይቀይር
ሰይፉ ጋ እኮ የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ ❤
ተሳደቢ ወይ ደሞ ጥበብሽን አሳዉቂን ከዛ እንደነ ማንም እናይሻለን አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂
Sira tefa sefu
አይ ሰይፉ ስንት መልካም ጀግና አስተማሪ ቲክቶከር እያለ ለነገሩ ፕሮግራምህ ላይ የሚቀርቡ የከፈሉ ወይም ቤተሰብ እንደሆኑ ሰምተናል! በጭራሽ ለውድድር አይመጥኑም🤭
ዋውውው ነው ድምፅ
በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ አበቃል ይመቸኛል❤
1:00 ኧረ የዝናቡ ልጅ
Awesome interview from awesome guys
ጤና ይስጥልኝ አገራችን የድካም ሥራ መሥራት አይቻልም ይገርማል መንገድ ሚቀልዶት አይመቸኝም የእውነት
ሴፉሻ በናትህ አብርሽ የቄራውን በቪድዮ ኮልም ብሆን ብታቀርበው አመስግናለው
They deserve wining 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
TikTok አሁን በአሜሪካ ስለሚቀር ዝነኝነቱ በ 70% ይወድቃል:: ያሳዝናል::
VPN እያለ እንዴት ይቀራል 🤔
Saudi ልትዘጋ ነው
@@efremsavpn ስላበራህ አይሰራም
የሚመቹኝ ልጆች😊😊😊😊😊😊
Wey yene fkroch betam new mnodachu
ደምሪኝ❤🎉
ጋሽ ዝኔ❤❤❤❤
የድምፅ እና ምሰል ቅንጅት ላይ የነበረውን ችግር ተሰተካክሎ ድጋሚ የተጫነ😂
so?
So what 😮
አረ የነፃነት መርቅነህ ወንድም ኣለ ሰዎች
ደምሪኝ ውድ❤
አበቃልን ዋ🎉🎉🎉
100ኛ ነኝ በላይክ
Miret tiktoker nachew 👍
❤️🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰይፉ ጥሩ ሆደህ አግማማሀው 😅😅
I like them but abekal ma smile😂
የት ነው ቮት የሚደረገው። ለእነዚህ ቮት ማድረግ እፈልጋለሁ። ይመቹኛል
❤❤❤🎉🎉🎉
TikTok በአሜሪካ የሚቀጥለው ወር እንዲጠፋ ወይም ሊዘጋ በመንግስት ተወስኗል:: ከአሜሪካ subscriber ያለው ሁሉ መቅረረቱ ነው::
አስተያየት ሾው ቢያድግ በጣም ወረደ ከሄለን ሾዎ ብትከተሉ ጥሩ ነው ሰይፍ ሾኦ አረ አረ አረ
😊😊 Astrologer ነኝ፡ እዚ ቤት ሰይፉ ጨምሮ 4ት ቪርጎ ፡ ቀይዋ ልጅ ደሞ ታውረስ እየታየኝ ነው ።
እናንተ እኮ አትቀልዱ🙄
ካንሰር አይታይሽም?
ያንን ጥቁር ልጂ አቅርብልን ስለ ኢትዮጲያ
እና ሰለ አድነታችን እሚሰራዉን ልጂ
የደቡብ ልጂ መሰለኝ ባልሳሳት🎉🎉🎉
😂😂😂
Wawww sewedachuh
አብዛኞቹ ቲክቶከሮች ማሰብ የተሳናቸው ናቸው።
Elatrik አንደኛ
እነማን ነበሩ እገኚ ቲክቶኮሮች?🤔🙄😊
ሹርባ በጅንስ
Fila ያለ just ማውራት አይችልም ልበል ይመቻችሁ
Abekal gen ayinh😂😂
😍😍😍😍😍😍😍😍
ሰይፉ ስንት ከፍለው ነው እንዲ ያስተዋወክላቸው ቲክቶኮሮቹን ጥያቄ እንድ?
ጥያቄ ሁለት እነእንትና ሹርባቸውን አንዥርገው ሲገብ ፈርቶ ነው ያሳጠረው እነሱም እንዲቆረጡ ብራኑ ጁላ አዝዋል ተሸወድሽ።
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
ደምሪኝ ዌድ
በነገራችን ላይ አይኑ ፈጠጥ ያለ ሰው ጋር ፊትለፊት መቀመጥ አልች በጣም ያሱቅኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም አብቃል ገና ወሬ ሲጀመር ነው በቃ ፍርስ የምለው በተለይ አይኑን ሳየው 😂😂😂😂😂😂አብቃል❤❤❤❤❤❤
Koya ane mache new siefuga meqerebew
አበቃል😊
Private adirgew des yilal 😂😂😂
ገናሣውቃቸውአላቀቸውምእኔ😑
በስማም ስምሽ ከባድነው
ግን ወደፊት ባል ሽማግሌ ሲልክ ሀብት ንብረት ሳይሆን የሚጠየቀው ቲክ ቶክ ላይ እንዴት ነው ላይቭ ይጫወታል ታፕ ታፕ በደንብ ይደረግለታል የሚሉ ነው የሚመስለኝ።
seifu family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
Just
ሰይፍሻ እን
ሰይፉ ግን ስራ አተሃል ምን ቁም ነገር አወሩ እስኪ
እንዴ ምን አይነት ፊዚክስ ያቀረበ ሰው አለ ከዚህ በፊት ለምንድነው ሁሌ ለመተቸት የምትሮጡት ለሁሉም እድል መስጠቱ ነው ሰይፉ ደሞ አሪፎች ናቸው።
አራ ስእፉ ኤላስ
ቀዮ ልጀ በናትሽ ጏሮሮሽን ታይው ቼክ አርገሽ ታውቂአለሽ
just. ... Just....just. Ymechachu
jema mid new
،እረዳ
Abekal yesake minch new ko😂
ሰይፉ ግን ምን አይነት ሰው ነህ በቃ የአንተ ሾው በቃ መልክ የለው ሆኖ ይቅር😡😡😡
ኧረ ተውውዎ