"ንጹህ የሆነ ይቀበል" ምን ለማለት ነው🤔 ዲያቆን ዘላለም ታዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 103

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +34

    አረ ወንድማችን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን😢 በአጭር ደቂቃ የምታስተምረን ትምህርት ፍሬዋ ትልቅ ናት❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቸርነቱ ብዛት ይማረን አሜን

  • @Hanna18
    @Hanna18 ปีที่แล้ว +35

    እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር እደቸርነቱ ለስጋወ ደሙ ያብቃን🙏

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen❤

    • @TsionAdi
      @TsionAdi ปีที่แล้ว

      Amen

    • @BirtukanBirtukan-qs7oq
      @BirtukanBirtukan-qs7oq 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @edlawitabebe7040
      @edlawitabebe7040 3 หลายเดือนก่อน

      Uff amen be ewnet

    • @UserUser-b5w3e
      @UserUser-b5w3e หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @simstore6259
    @simstore6259 3 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ከዚህም በላይ የምታገለግል ያድርግህ ❤

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የህይወትን ቃል ያሰማክ መምህሬ🙏 ሁላችንን በርህራሄው ቅዱስ የሆነውን የጌታችን የመድሃኒታችን ክቡር ስጋው ክቡር ደሙን ለመቀበል ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa ปีที่แล้ว +1

    እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ ወድማችን በቤቱ ያጽናህ❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰዉመሆን
    @ሰዉመሆን 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ተባረክ ስታስተምር ነጠላ ብትለብስ እንደ ቤተክርስቲያን ትምህርት

  • @AlemuMihret
    @AlemuMihret 15 วันที่ผ่านมา

    ክብር ያድልልን

  • @Panshi-c2y
    @Panshi-c2y ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 17 วันที่ผ่านมา

    የኛ አንቁ ክበርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ruthfisseha7424
    @ruthfisseha7424 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅሙን እድሜ ይስጥልን

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለቃሉ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ዲቆን ዘላለም የአገልሎት ዘመህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም
    ለክቡር ደሙና ስጋው እንዲበቃን በፀሎት አስበን❤🙏🏾

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነዉነ በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለቅዱስ ሥጋው ለቅዱስ ደሙ ያብቃን አቤቱ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @Ase-x7f
    @Ase-x7f หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ትንትን ያለ ትምህርት በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
    @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emnettesfafkir9437
    @emnettesfafkir9437 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @destatume7930
    @destatume7930 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሠላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሠማልነ እግዚአብሔር ይስጥልነ ❤
    አምላከ ቅዱሳን በቸርነት በምህረቱ ወደ ቅዱስ ስጋዉ ወደ ክቡር ደሙ ያቅርበን ለመቀበል ያብቃን🙏

  • @ማርያመይሩፍታልበይ
    @ማርያመይሩፍታልበይ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን በተለይ ወጣቱ ለፆም ያለው ቦታ ዝቅተኛ ነው በስርአቱ የፆም ስስአት የሌለው ፆም የሚፆሙና ይሔን ስል ማታ እራት እኩለሊት ላይ እራት የመብላትና ዘጠኝ ሠአት ሣይሞላ የመብላት እኒህ ስተቶች አሉ በስጋዎ ደሙ ላይ ያለው ስተት ለስት ሠአት ይፆማል ሻዎርስ ታጥበን የምንጨርሠው ስሜት ሠአት ነው የሚለውን ቼል የምትል ቆራቢ አገልጋይ አይቻለሁኝ ጧት ልቆርብ ማታ አስራ ሁለት ሠአት ሻዎር የመታጠብ አይቻለሁኝ ይሔን ምን ትለዋለህ

  • @BisiratEden
    @BisiratEden 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏻

  • @HenataTesfaye-og6rg
    @HenataTesfaye-og6rg 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek edme kesega yabzalh

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏😘😘🌷🌷😘😘😘😍😍🙏🥰

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..

  • @Bisratmeri
    @Bisratmeri ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን🤲🤲🌹🌹

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በትንሺ ደቂቃ እውነትኝውን ኦርቶዶክሳዎ መንገድ የጠበቀ ትምርት ነው በርቱልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @m.t2022
    @m.t2022 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @MmVb-x8x
    @MmVb-x8x 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን💕🙏✞

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🎉

  • @PhiliAberam
    @PhiliAberam หลายเดือนก่อน

    kale hiwotn yasemaln edmen ke xena gar yadlln❤❤❤

  • @TameeTizaaz
    @TameeTizaaz ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 ปีที่แล้ว

    አሜን ለ ስጋወ ደሙ ያብቃን

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏

  • @tsionmelese-v6l
    @tsionmelese-v6l ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልንየአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህግን አንድ አስታየት ልሰጥ እወዳለሁ ትምህርቶችን በምታስተምርበት ቪዲዮዎች ላይ ነጠላ ለብሰህ ቢሆን እላለው የቤተክርስቲያን ስርዓቷ ስለሆነ

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏

  • @vibvib45
    @vibvib45 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታቹ❤❤

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare Happy New year

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿🌿🌿

  • @Asnibogala
    @Asnibogala 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዉት ያሰማልን ዉዴምች❤❤

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 ปีที่แล้ว +2

    በዚኽም ዓውድ ብቅ ብቅ እያልክ ተደራሽነቱን ዓለም አቀፋዊ እያደረከው በያለንበት እየደረሰከን ስለኾነ እናመሰግናለን ቃ ለ ሕይወት ያስምዕከ እስመ በአሐዱ ፍቁር ይስሓብ ካልኡ እንዲል ሰሐብ አቢያጺከ ወደቂቅነ

  • @Beti-c6s
    @Beti-c6s 2 หลายเดือนก่อน

    Kale heyiwet yasemaln wendmachin

  • @fasikagetu3746
    @fasikagetu3746 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 25 วันที่ผ่านมา

    Kal hwet yasemaln dyakon zelaalem

  • @Finan_wel
    @Finan_wel ปีที่แล้ว

    Amen qal hiwet yesmealna 🙏🏾

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 2 หลายเดือนก่อน

    Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @sunnymulugeta1056
    @sunnymulugeta1056 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemal
    bertuln

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e 3 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ስለሆክ ለዘለዓለም ደሰ ❤❤❤❤ይለኛ

  • @brhan3880
    @brhan3880 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ሀሳብ ሀጢያት ምንነት እና ሀሳብ እንዴት ሀጢያት እንደሚሆንብን ?

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s ปีที่แล้ว

    qale hiwet yasemalin wedmachn

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 3 หลายเดือนก่อน

    👏🙏

  • @arsematesfaye7183
    @arsematesfaye7183 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen mengeste semayaten yawereselen betam bizu tiyakewochen melesewelegal

  • @TIGITARGA
    @TIGITARGA ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalen

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏 የእውነት ቅዱስ ቁርባን መቀበል የሚለው ሀሳብ ድንገት ውስጤ ከገባ ሁለት ዓመት አለፈው ፣ ከዛ ጊዜ ጀምሮ አይምሮዬ ላይ በጣም ይመላለሳል ተቀበይ ተቀበይ የሚለኝ ነገር አለ ነገር ግን መተው ያልቻልኩት ነገር ስላለ ተውኩት 😔😔

    • @KalabAynalem
      @KalabAynalem ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን!😊 ንስሃ አባት ከሌለሽ ያዢና አውሪያቸው በደንብ!

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 ปีที่แล้ว +2

      @@KalabAynalem አለኝ እሺ አወራቸዋለሁ አመሰግናለሁ ወንድም 🙏

    • @EMislene
      @EMislene ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ!
      ከእግዚአብሔር ጋር መተው የማንችለው የለምና በርቺልን እህታችን

  • @itiswhatitis7889
    @itiswhatitis7889 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @AfomiaZelalem-yh7xy
    @AfomiaZelalem-yh7xy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ሌላ ጥያቄ አለኝ በቅዳሴ ስርዓት ላይ የተቀመጣችሁ ተነሱ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ ይላል ምን ማለት ነው ?🙏

    • @FanayeAsers-z4p
      @FanayeAsers-z4p หลายเดือนก่อน

      አንዳንድ ዩደከማቸው ቁጭ ያሉ ካሉ፣ነውበዛላይ ውድ ምስራቅ ተመልከቱ ሲል የፀሀይ መውጫ እመቤታችንን ተመልከቱ አስቡ

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 4 หลายเดือนก่อน

    ዳቆን ዘለአለምን በምድነው የምናገኘው😢😢

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul ปีที่แล้ว

    ስለ ስርአተ ቅዳሴ እንደዚህ ሰፋ ያለ ትምህርት አለ እንዴ? እስኪ link አስቀምጡልኝ

    • @user-hn6if9xf1l
      @user-hn6if9xf1l 6 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/fOMZv7DCExc/w-d-xo.htmlsi=OpBGs_kRcsi53_sY mahibere tsion lay ale 4 kifle alew

    • @melatmedia2702
      @melatmedia2702 3 หลายเดือนก่อน

      የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን youtube page ላይ አለ

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለቃሉ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @BetiLove-hl2lb
    @BetiLove-hl2lb 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tebletsfantahun6936
    @tebletsfantahun6936 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abera_fekede
    @abera_fekede 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤