ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር በዘመናችን እንዲህ ያለ ወጣት መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን በቤቱ ያፅናህ መምህር
የወጣትነት ደረጃን ከፍፍፍፍፍ ያረገ ወንድማችን። ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱና በእምነትህ ያጽናህ። ተባረክ።
ሰዓታት እንኳን ደና መጣቹ ዲ/ን ሄኖክ 😮😮 በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደ መገብከን የ ብርሃን እናት ትመግብህ 😊😊😊😊😊😊
ጠያቂው መምህር ግርማሞገሳቸው ኦርቶዶክሳዊ ጎልማሳ እንዲህ እግዚአብሔር ያሳምረዋል እግዚአብሔር ያክብርልን
ሰዓታት ጸደቀ ማለት ነው። ድንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በስራችሁ ይርዳችሁ። አዲሱን መጽሐፍ እኛም ለማንበብ ያብቃን።
በትክክል ገልፀኸዋል መምህር እኔ ህመማትን እያነበብኩ አንዳዴ አቆመዋለሁ ምክንያቱም በእንደዛ አይነት ፍቅር ወዶኝ እኔ የምሆንለትን ሳስብ ከሸጠዉ ዲያብሎስ ጋር እኩል የሆንኩ ይመስለኛል😢 ከዛ ደግሞ መልሼ ማንበብ ስጀምር የተገዛንበትን የደም ዋጋ የተሰቃዬልንን እዛዉ ሆኜ እያየሁት ይመስለኛል። ስለ የብርሃን እናትም ተመሳሳይ ነዉ ጌታ እናቱን ሲመርጥ ለእኛም አብሮ ትህትናን የምታላብስ እናት ፣ጓደኛ ፣ እህት ነዉ የመረጠልን ፤በአጠቃላይ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም በጥልቀት ከቦታዉ የቆምን እስኪመስለኝ ነዉ የማነበዉ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሳምርልን🙏
ጥበበኛ ነህ እንዳንተ አይነት አስተዋይ አይጥፋ : የሰው ልክ!!! ተባረክልኝ!🙏
መምህር ስላየንህ ደስ ብሎናል ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በቤቱ ያፅናልን።
መምህር ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሁለታቹህንም ከልብ እናመሰግናለን ሰአታት በጣም አሪፍ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
መምህራችን ፀጋዉን አይቀንስብህ፣ይህንን ስሜት መቼም አትጣዉ፣በሰማይም በምድርም በህይወት ያኑርህ፡፡
ዲያቆንና መምህራችን ስለቃለመጠየቁ እናመሰግናለን ደግሞ የዛሬ ሳምንት ኳታር ትመጣለህ ተብሏል በሰላም ናልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን !
ሰዓታት ጥሩ ስያሜ ነው። ያውም በምናከብረው ወንድማችን እንዲህ ብትሉት ብሎ ሃሳብ የተሰጠ! እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን ።
Archetecter Anteneh anten bemayete des belognale.hawasa unversity meten haymanotenchen betekereseteyanachene endenawekena enedenewedate karegachugne anda ehetachu negne.betam amesegenalehu.Egziabhere enanten yemesele enque memheran seleseten mesgana hulu lesu yehun.Egziabhere be tsega ena be megose yanurelegne.
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 💚💛❤️ ቸሩ መድኃኔ ዓለም በዕድሜ፥በጸጋ፥በጤና ይጠብቅልን!
እረረረረ ዲን ሔኖክ ሲናገር እንደ ማር ይጥማሉ ብስሎች ቀለል በአለ መልኩ ግልፅ አድርጎ ይመስጣል ፀጋው መፀሐፍት ማንበብ መፃፍ መናገር ወዘተ ፀጋው አይጠገበም ምምህራኖቻችንነና ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ሃያሉ መለኮታዊው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ያኑራችሁ።
መምህር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አቤት ተዋህዶ ያለው ውበት እኮ ግሩም ነው የጠያቂው ትህትና ግሩም ነው።
ለእኔ ኢሄ ራሱ መጽሐፍ ማንበብ መሰለኝ ።ይገርማል 🙏
የኛ እንቁ መምህር እናመስግናለን ቁንጁ ስም ነው ሠዐታት!
እዉነት ነው መምህር በጣም ነው አባጊዮርጊስን የምወዳቸዉ ቅዱስነታቸዉ በረከታቸው ይደርብን
ዲ/ን ሔኖክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልን
እንደው እኮ ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 🥰
❤ am really happy to be Tewahdo Ortodoxa ❤.
ሁሉ እዳተ ፈርሀ እግዚአብሔር ቢኖረው ቤተክርስቲያን ነት በደረሰች በቤቱ ያፅናህ🙏
ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ስብከቶችህን በፍቅር ነው የምሰማው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ ወንድሞችን ወይም ልጆቻችንን ስለ አዘጋጀልን ክብርና ምስጋና ይገባዋል።በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ጥሩ ትህትናን የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው ያቀረባችሁልን። "ሳዓታት" ጥሩ ስም ነው።
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ። የኔ ትውልድ !
የሚገርም ነው መምህር ያልካቸው ልብወለዶችን አንብቢያቸዋለው በተለይ ደመኛው ሙሽራ የሺዲኒ ሼልደን ያስደንቀኝ ነበር ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት ለማንበብ ጥሩ አነሳሽነት አላቸው❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን። ዕድሜ ከጸጋ ያፍልልን። ያቀረበልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
ትዕቢትን ስትፈሯት አየኋችሁ። ተባረኩ።
ተወዳጁ መምህሬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቹ መምህር ሄኖክ አንተ ስጦታችን ነህና አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አሜን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ የቅዱስ ሄኖክ እድሜ ይስጥህ በእውነት
Egzabehre Amlke ye Agelglote Zemneh yebarek Ante yesten Amlke yekbre yemsgen Amen 🙏💙❤🇪🇷
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የአነጋገራችሁ ለዛ ከአንደበታችሁ እሚወጣሁ ቃል
መምህር ጸጋ ይብዛልህ ሰአታት ሚዲያ ሌሎችንም አቅርቡልን አዳዲስ ዘማሪያን አሉ እነ ዲያቆን ብስራት ኢት አርት ላይ እና 21 ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር አቅርቡልን🙏እናመሰግናለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬመልካም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ሰዓታት ሚድያ
ሰዓታት ቲዩብ ደስ ሲል እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤🙏
የዘመናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ🙏 በዚህ ዘመን አለማንበብ አይቻልም 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ መምህር ስላሰጠን
የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መምህራን ጥሩ መልእክት ያለው ፕሮግራም ነው በርቱልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ሰላም የሰዓታት ሚዲያ አቅራቢዎች የመቤታችን ረድኤት የቅዱሳን አበው በረከት በመላው የሰው ልጅ ላይ ይደር አሜን ደግማችሁ ዲ.ሔኒን ከጋበዛችሁት የብርሀን እናትን ሲፅፍ እንዴት አስቻለው በምን ጥበብስ ጀምሮ ጨረሰው። ጠይቁልኝ ሰላም ሁኑልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነቱ ድንቅ ነዉ❤❤❤
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን ድያቆን ሄኖክ🥰🙏
ረቡኒ🥰 እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ መፃሓፍትካ ብትግርኛ ኽትርጎመልና ብተስፍ ንፅበ ኣለና ። በተለይ ናይ ሕማምት ፦ ናይ የብርሃን እናት መፃሓፍቲ ብጣዕሚ እየ ተሃንጥየ ዝፅበ ዘለኩ ። ከም ፍቃድ ኣምላኽ
ሕማምት ብ ትግርኛ ተተርጉማ ኣላ እኮ❤
@@merhawihaile2322 ኣበይ ክረክባ ይክእል ኣብ ስደት የ ዘለኩ😢
መምህር ቃለሂወትያሠማልን👈🤔🤔🤔
መምህራችን እጅግ ደሰ የሚል የሚያስተምር የሚያስቅ ቆይታና ነው ቃለሂወት ያሰማልን ሳይመረጡ እሱ ሳይፈቅድ ምንም መሆን አይቻልም ሲፈቅድ እግዚአብሔር ይመስገን ለጠያቂ ወድማችን ፀጋን ያድልልን የአባጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው አይለነን አሜን!
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
ወንድሞቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ!!!ግሩም ቃለመጠይቅ
የእውነት ስዓታት ሚዲያ ይባልልን
መምህር ሄኖክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤❤
ክብረት ይስጥልን እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ ትጠብቅል መምሕር ሠዓታት የሚገርም እይታ ነው።
👏🏼👏🏼👏🏼ግሩም ግዜአችሁን ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የሕይወት ተሞክሮ( ልምድ) ቢሆንም ፍሬማ ስለሆነ ቃለሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም🙏መምህራችን ስለአንተ ምን ይባላላል ዝምምምም ከማለት ውጪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏የመጣሁት ከዲያቆን ሄኖክ ቴሌግራም ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቱ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዋት መምህር::
ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የተጠየቀው እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
መምህር ሄኖክ መምህረይ ናይ መጽሓፍ ፍቅሪ ዘሕደረለይ ብክብሪ ኣብ ግሸን ኣብ እግሪ መስቀል ንኤርትራውያን ዝወሰድክዎም ዝመሃረለይ ኣክቢሩ ምሩጽ መምህር።
ጽቡቕ ትምህርቲ ቐሲምና እግዚኣብሔር ይሃብኩም
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ::እግዚአብሔር ተዋህዶን እንዳህ ባሉ መምህራን ያጀበልን ይመስገን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!
ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
መምህራችን ወንድማች ዲያቆን ሄኖክ ኃይል በእውነት አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በምገስ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ። የሰዓታት ሚዲያ ሰራተኞችም እግዚአብሔር ባላቹሁት ይጠብቻቹሁ !!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ ወንድማችንንም እናመሠግናለን ቃለሂወትን ያሠማልን ❤
ላብራ ቤን እጅግ ድንቅ መፃፉ ነበር።
መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
የኔ ወርቅ መምህር ክበርልኝ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
ውድ መምህራችን ቃለ ህውት ያሰማልን በመምህሬ ስም ቤተሰብ ሆኛለሁ
መምህራችን👏👏👏
Good from tigrayns USA.
እግዚአብሔር ይስጥልን
እንኳን በሰላም ጀመራችሁ። እድሜን ጤናን ከእምነት ፅናት ጋር ያድልልን። ለፕሮግራም አዘጋጆች ጭምር።
ወድ ምህርች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ አነሣሽ ዝግጅት ነው። በርቱ።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የምንወድህ።
መምህሬ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ!!
እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ!!!
memhir deacon Henok Haile Egziyaber Amlake Yetebkeh Wendeme🙏
መምህሬ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብር ያድልልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤
የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ
Egziabhair Amlak be edemai be tena yetebekelen🙏
እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር
መምህራችን❤
🙏...በሰዓታት ዙሪያ ቃለ መጠይቅ ከእርሱ ጋር ብትሰሩ...
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ድንቅ አጠያየቅና አመላለስ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ ሚገርም መምህር
በስመአብ ጠያቄው እርጋታው ሁላችሁም😘
ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እጅግ ማራኪ ቃለምልልስ ነው!
Yene yezemenu liku afewerki neh eko enkanm bezemene endante aynet memhr bemaggete edlega negi rejim edme ketena gar temegehugi
አንተነህ እንዴት ነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እንግዲህ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከአንተ ጥሩ ነገር እንደሚገኝ አውቃለሁና ሁለት ፍሬዎች ስትገናኙ ጥሩ ዘር እናገኛለን
Erejjm edme ke tena gar yisteln Memher.
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን
Timur and his squad book📚
You teached me architecture at hawassa university and i am happy to see you these way. Egzyabher yibarkachu
እግዚአብሔር ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ።
እግዚአብሔር በዘመናችን እንዲህ ያለ ወጣት መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን በቤቱ ያፅናህ መምህር
የወጣትነት ደረጃን ከፍፍፍፍፍ ያረገ ወንድማችን። ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱና በእምነትህ ያጽናህ። ተባረክ።
ሰዓታት እንኳን ደና መጣቹ ዲ/ን ሄኖክ 😮😮 በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደ መገብከን የ ብርሃን እናት ትመግብህ 😊😊😊😊😊😊
ጠያቂው መምህር ግርማሞገሳቸው ኦርቶዶክሳዊ ጎልማሳ እንዲህ እግዚአብሔር ያሳምረዋል እግዚአብሔር ያክብርልን
ሰዓታት ጸደቀ ማለት ነው። ድንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በስራችሁ ይርዳችሁ። አዲሱን መጽሐፍ እኛም ለማንበብ ያብቃን።
በትክክል ገልፀኸዋል መምህር እኔ ህመማትን እያነበብኩ አንዳዴ አቆመዋለሁ ምክንያቱም በእንደዛ አይነት ፍቅር ወዶኝ እኔ የምሆንለትን ሳስብ ከሸጠዉ ዲያብሎስ ጋር እኩል የሆንኩ ይመስለኛል😢 ከዛ ደግሞ መልሼ ማንበብ ስጀምር የተገዛንበትን የደም ዋጋ የተሰቃዬልንን እዛዉ ሆኜ እያየሁት ይመስለኛል።
ስለ የብርሃን እናትም ተመሳሳይ ነዉ ጌታ እናቱን ሲመርጥ ለእኛም አብሮ ትህትናን የምታላብስ እናት ፣ጓደኛ ፣ እህት ነዉ የመረጠልን ፤
በአጠቃላይ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም በጥልቀት ከቦታዉ የቆምን እስኪመስለኝ ነዉ የማነበዉ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሳምርልን🙏
ጥበበኛ ነህ እንዳንተ አይነት አስተዋይ አይጥፋ : የሰው ልክ!!! ተባረክልኝ!🙏
መምህር ስላየንህ ደስ ብሎናል ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በቤቱ ያፅናልን።
መምህር ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሁለታቹህንም ከልብ እናመሰግናለን ሰአታት በጣም አሪፍ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
መምህራችን ፀጋዉን አይቀንስብህ፣ይህንን ስሜት መቼም አትጣዉ፣በሰማይም በምድርም በህይወት ያኑርህ፡፡
ዲያቆንና መምህራችን ስለቃለመጠየቁ እናመሰግናለን ደግሞ የዛሬ ሳምንት ኳታር ትመጣለህ ተብሏል በሰላም ናልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን !
ሰዓታት ጥሩ ስያሜ ነው። ያውም በምናከብረው ወንድማችን እንዲህ ብትሉት ብሎ ሃሳብ የተሰጠ! እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን ።
Archetecter Anteneh anten bemayete des belognale.hawasa unversity meten haymanotenchen betekereseteyanachene endenawekena enedenewedate karegachugne anda ehetachu negne.betam amesegenalehu.Egziabhere enanten yemesele enque memheran seleseten mesgana hulu lesu yehun.Egziabhere be tsega ena be megose yanurelegne.
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 💚💛❤️ ቸሩ መድኃኔ ዓለም በዕድሜ፥በጸጋ፥በጤና ይጠብቅልን!
እረረረረ ዲን ሔኖክ ሲናገር እንደ ማር ይጥማሉ ብስሎች ቀለል በአለ መልኩ ግልፅ አድርጎ ይመስጣል ፀጋው መፀሐፍት ማንበብ መፃፍ መናገር ወዘተ ፀጋው አይጠገበም ምምህራኖቻችንነና ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ሃያሉ መለኮታዊው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ያኑራችሁ።
መምህር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አቤት ተዋህዶ ያለው ውበት እኮ ግሩም ነው የጠያቂው ትህትና ግሩም ነው።
ለእኔ ኢሄ ራሱ መጽሐፍ ማንበብ መሰለኝ ።
ይገርማል 🙏
የኛ እንቁ መምህር እናመስግናለን ቁንጁ ስም ነው ሠዐታት!
እዉነት ነው መምህር በጣም ነው አባጊዮርጊስን የምወዳቸዉ ቅዱስነታቸዉ በረከታቸው ይደርብን
ዲ/ን ሔኖክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልን
እንደው እኮ ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 🥰
❤ am really happy to be Tewahdo Ortodoxa ❤.
ሁሉ እዳተ ፈርሀ እግዚአብሔር ቢኖረው ቤተክርስቲያን ነት በደረሰች በቤቱ ያፅናህ🙏
ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ስብከቶችህን በፍቅር ነው የምሰማው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ ወንድሞችን ወይም ልጆቻችንን ስለ አዘጋጀልን ክብርና ምስጋና ይገባዋል።
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ጥሩ ትህትናን የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው ያቀረባችሁልን። "ሳዓታት" ጥሩ ስም ነው።
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ። የኔ ትውልድ !
የሚገርም ነው መምህር ያልካቸው ልብወለዶችን አንብቢያቸዋለው በተለይ ደመኛው ሙሽራ የሺዲኒ ሼልደን ያስደንቀኝ ነበር ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት ለማንበብ ጥሩ አነሳሽነት አላቸው❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን። ዕድሜ ከጸጋ ያፍልልን። ያቀረበልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
ትዕቢትን ስትፈሯት አየኋችሁ። ተባረኩ።
ተወዳጁ መምህሬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቹ መምህር ሄኖክ አንተ ስጦታችን ነህና አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አሜን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ የቅዱስ ሄኖክ እድሜ ይስጥህ በእውነት
Egzabehre Amlke ye Agelglote Zemneh yebarek Ante yesten Amlke yekbre yemsgen Amen 🙏💙❤🇪🇷
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የአነጋገራችሁ ለዛ ከአንደበታችሁ እሚወጣሁ ቃል
መምህር ጸጋ ይብዛልህ
ሰአታት ሚዲያ ሌሎችንም አቅርቡልን
አዳዲስ ዘማሪያን አሉ እነ ዲያቆን ብስራት ኢት አርት ላይ እና 21 ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር አቅርቡልን🙏እናመሰግናለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬመልካም ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ሰዓታት ሚድያ
ሰዓታት ቲዩብ ደስ ሲል እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤🙏
የዘመናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ🙏 በዚህ ዘመን አለማንበብ አይቻልም 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ መምህር ስላሰጠን
የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መምህራን ጥሩ መልእክት ያለው ፕሮግራም ነው በርቱልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ሰላም የሰዓታት ሚዲያ አቅራቢዎች የመቤታችን ረድኤት የቅዱሳን አበው በረከት በመላው የሰው ልጅ ላይ ይደር አሜን ደግማችሁ ዲ.ሔኒን ከጋበዛችሁት የብርሀን እናትን ሲፅፍ እንዴት አስቻለው በምን ጥበብስ ጀምሮ ጨረሰው። ጠይቁልኝ ሰላም ሁኑልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነቱ ድንቅ ነዉ❤❤❤
አንተ ትለያለ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን ድያቆን ሄኖክ🥰🙏
ረቡኒ🥰 እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ
መፃሓፍትካ ብትግርኛ ኽትርጎመልና ብተስፍ ንፅበ ኣለና ።
በተለይ ናይ ሕማምት ፦ ናይ የብርሃን እናት መፃሓፍቲ ብጣዕሚ እየ ተሃንጥየ ዝፅበ ዘለኩ ። ከም ፍቃድ ኣምላኽ
ሕማምት ብ ትግርኛ ተተርጉማ ኣላ እኮ❤
@@merhawihaile2322 ኣበይ ክረክባ ይክእል ኣብ ስደት የ ዘለኩ😢
መምህር ቃለሂወትያሠማልን👈🤔🤔🤔
መምህራችን እጅግ ደሰ የሚል የሚያስተምር የሚያስቅ ቆይታና ነው ቃለሂወት ያሰማልን ሳይመረጡ እሱ ሳይፈቅድ ምንም መሆን አይቻልም ሲፈቅድ እግዚአብሔር ይመስገን ለጠያቂ ወድማችን ፀጋን ያድልልን የአባጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው አይለነን አሜን!
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
ወንድሞቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ!!!ግሩም ቃለመጠይቅ
የእውነት ስዓታት ሚዲያ ይባልልን
መምህር ሄኖክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤❤
ክብረት ይስጥልን እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ ትጠብቅል መምሕር ሠዓታት የሚገርም እይታ ነው።
👏🏼👏🏼👏🏼ግሩም ግዜአችሁን ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የሕይወት ተሞክሮ( ልምድ) ቢሆንም ፍሬማ ስለሆነ ቃለሕይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም🙏መምህራችን ስለአንተ ምን ይባላላል ዝምምምም ከማለት ውጪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
የመጣሁት ከዲያቆን ሄኖክ ቴሌግራም ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቱ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዋት መምህር::
ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የተጠየቀው እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
መምህር ሄኖክ መምህረይ ናይ መጽሓፍ ፍቅሪ ዘሕደረለይ ብክብሪ ኣብ ግሸን ኣብ እግሪ መስቀል ንኤርትራውያን ዝወሰድክዎም ዝመሃረለይ ኣክቢሩ ምሩጽ መምህር።
ጽቡቕ ትምህርቲ ቐሲምና እግዚኣብሔር ይሃብኩም
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ::
እግዚአብሔር ተዋህዶን እንዳህ ባሉ መምህራን ያጀበልን ይመስገን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!