እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 877

  • @hiwotworku6043
    @hiwotworku6043 ปีที่แล้ว +7

    ሀጢያቱ በዝቶብት የማርከው እንደኔ ከቶ ማነው😭😭😭

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 ปีที่แล้ว +778

    የእኔ ውድ ወንድም በውጣትነት በዚህ ከንቱ ዘመን እራስህን በእግዚአብሔር ቤት እንዲህ ስታገለግል እንዴት እናትና አባትህ ደስ ይላቸው ይሆን?እድለኛም ናቸው የእኔም ፀሎት ልጆቼ እንደ አንተ ልጅነታቸውን ወጣትነታቸውን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ነው የባርክልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @beletumelaku779
    @beletumelaku779 2 ปีที่แล้ว +187

    መዝሙር ማለት ይሄ ነው እርግት ያለ እመብርሀን የተረጋጋ ህይወት ትስጥህ

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 ปีที่แล้ว +2

      😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @teyotewodros
      @teyotewodros ปีที่แล้ว +2

      amen yeseten

    • @ethiotibebe1876
      @ethiotibebe1876 8 หลายเดือนก่อน

      ተተ😊ተተቸቸቸቸተሀ❤😂ሀ።​@@teyotewodros

  • @leda2857
    @leda2857 2 ปีที่แล้ว +37

    በቤቱ.ለማርጀት.ያብቃህ.ምርቃቴ.ነው.የሰውልጂ.ጂማሬው.ሳይሆን.ፍፃሜው.ሲያምር.ነው.መልካም

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 ปีที่แล้ว +5

    ውይኔ መታደል😢 አቤል እና ቴዎድሮስ በቤቱ ያጽናህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +76

    በስመ ስላሴ ስም እኔ ሀጤተኛዋ በዝህ መዝሙር ልቡ የተነካ የለም ከምር ስንቴ እንደምሰማው በምህረቱ ይጎብኝን ሁላችንንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ruhama1017
    @ruhama1017 2 ปีที่แล้ว +396

    የቴዎድሮስ ዮሴፍ + አቤል መክብብ ድምፅ ነው ያለው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 2 ปีที่แล้ว +152

    አረ እወነት እንደኔ የማረው ማነው ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 ปีที่แล้ว +1

      አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏

    • @BuretgiremaBuretgirema
      @BuretgiremaBuretgirema ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha 2 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ባለቤቱ በቤቱ ዉስጥ ያስቀመጣቸዉ ዘማርያን መታደል ነዉ ከዚህች ከንቱ ዓለም ሳይነካኩ በክብር በቤተ መቅደሱ ለዘማርያን ተመርጠህ በመቅረትህ ወንድሜ ዲያቆን ብስራት ፀጋ ነዉና ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆን አቤልም መጀመሪያ ከሱ ስለሰማሁ ባለህበት ፀጋዉ ይደርብህ እጅ ነስቻለሁ

  • @lemlemleli
    @lemlemleli 2 ปีที่แล้ว +36

    የኖርኩበት ዘመን የቁጣልጅ ሆኜ ምህራፉ ተዘጋ በአንተ በአዳኜ 😔😔😔
    በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ.....

  • @yentalmbabey2792
    @yentalmbabey2792 ปีที่แล้ว +13

    ድምፅ የምታደቁ እህትና ወድሞቼ ከድምፁ በስተጀርባ ያለዉን ትምህርት አድምጡ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን ወድማችን ዝማሬመላዕክት ያሠማልን👏💒

  • @kebronsami9915
    @kebronsami9915 2 ปีที่แล้ว +83

    እንደኔ የማርከው ማንን ነው 😭 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን 🥰

    • @bogaboga8716
      @bogaboga8716 2 ปีที่แล้ว

      amenn Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😥😥

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

  • @አያልጓልተዋህዶ
    @አያልጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +134

    እንደኔ የማርከው ማንን ነው ሃጥያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ❤

    • @maryamm2218
      @maryamm2218 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሠማልንወድማችን

  • @haregeshetu2871
    @haregeshetu2871 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ እንደኔ የማርከው ማንን ነው ሃጢያተኛዋ ልጅህን ማረኝ አባቴ😭😭😭

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 2 ปีที่แล้ว +37

    ተመስገን ሰው ሲወጣበት የራሱን ሰው የሚልክ አምላክ ይመስገን እነትዝታው በጋሻው ሲወጡ ደንግጠን ነበር ለካ እግዚአብሔር ሁሌም የራሱ ሰዎች አሉት ድንቅ ሰባክያን ድንቅ መዘምራን ተመስገን ውዳሴ ከንቱ አያርግባችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን

  • @damotg
    @damotg ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም ሳዳምጠው ሳለውቀው እንባዬ በጉንጮቼ ይወረዳሉ። ፈጣሪ ይመስገን ሁሌም ታስነሳለህ ለስምህ መመስገኛ። ተመስገን ፣ ተመስገን ፣ ተመስገን አምላኬ ሆይ!!!

  • @viplolo2110
    @viplolo2110 2 ปีที่แล้ว +113

    ምህረቱ የማያልቅ ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምረቱ በቸርነቱ በትግስቱ አኑሮናልና ለዘላለም ይመስገን
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobtesfaye3762
    @eyobtesfaye3762 2 ปีที่แล้ว +66

    የኔ ጌታ የማያጠፋ ባሪያ የማይምር ጌታ የለምና ማረኝ 😭😭

  • @kidanmedia27
    @kidanmedia27 2 ปีที่แล้ว +102

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅ ነው ይህንን ድምፅ አሳምሮ ለፈጠረ ክብርና ምስጋና ይግባውና
    እንዲህ አዳዲስ ዘማሪያንን ስናበረታታ ደስ ይላል አንድነታችንን እናጽና በርቱ ወንድም እህቶቻችን

  • @tsedalemareyaam5719
    @tsedalemareyaam5719 2 ปีที่แล้ว +30

    እንደኔ የማርከው ማንንነው እንደኔ ይቅር ያለከው ማንንነው ሀጥያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደኔ ከቶ ማነው 😭😭😭😭😭 😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የልቤ መዝሙር

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 ปีที่แล้ว +30

    ስጋዊና ምድራዊ ሃይልን ያደቃል! ወደ ሰማየ ሰማያት አርያም ያስመነጥቃል !ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ለቤቱ ቀናኢ ያድርጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ!!!! የተሻለውን መርጣችዃልና!እንደኔ የማርከው ማንን ነው እንደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው

  • @የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ
    @የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ፣አምላክ፣ያሠማልን፣ወንድሜች፣እርጋ፣ያለውመዝሙር፣የድሮን፣ታሰታወሳለህ

  • @solomonmulatu6212
    @solomonmulatu6212 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለዛሬ በቅቻለሁ አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ስለ ድንግል ማርያም ።

  • @tsgieteresabeyene6128
    @tsgieteresabeyene6128 2 ปีที่แล้ว +18

    ለኔ ነው የተዘመረው ለንስሀሞትያብቃን እግዚአብሔር😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክን ያሰማልኝ ወንድሜ❤❤❤

    • @mihretyemane5579
      @mihretyemane5579 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mihretyemane5579
      @mihretyemane5579 ปีที่แล้ว

      We need more like this mezmur please 🙏 ❤❤❤❤❤😢 you can feel it from bottom of your heart ❤️

  • @tesfamichaell
    @tesfamichaell ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ የማርከው ግን ማን አለ ጌታዬ
    እሌ ስለፋ ለሀጢያት 😭😭😭
    አንተ ነብሴን ማርካት 🥺🥺🥺
    አቃተኝ 😭😭😭

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ
    @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ 2 ปีที่แล้ว +10

    እዉነት ምን አይነት ፀጋ ነው የድንግል ቸሩ መድሀኒአለም አቤቱ የንስሀ እድሜ ስጠኝ ለኔ ለደካማዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፍጻሜህን ያሳምርልን ከቤቱ ያፅናህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiyabhiyab2149
    @hiyabhiyab2149 2 ปีที่แล้ว +26

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 🙏 የአቤልዬ ዝማሬ

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

    • @HanaHana-bj9ul
      @HanaHana-bj9ul ปีที่แล้ว

      Egziabher thegawn yabzalh bebetu yathnah

  • @tizitaweliastube147
    @tizitaweliastube147 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ይቅር ያለን ጌታ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

  • @mulukenhaile3574
    @mulukenhaile3574 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ የማርከው ማንን ነው?
    እንደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው?
    ሀጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው
    እንደኔ ከቶ ማነው?
    .
    .
    አይተኸኝ በምህረት
    አይተኸኝ በምህረት
    ዛሬ አለሁኝ በህይወት

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 ปีที่แล้ว +10

    አይተኸኝ በምህረት
    ዛሬም አለሁኝ በህይወት
    እንደ ሀጢያቴ ባዛት ቢሆንማ ዛሬ የለሁም ነበር በምህረት ስለምታየኝ ነውጂ 😥😥
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ ปีที่แล้ว +13

    አቤት ድምፅ መጨረሻሀን ያሳምርልን ወንድሜችን ፀጋዉን ያብዛልኝ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤቱ ይቅርበለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ በሀፂአት የቆሸሽኩነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 ปีที่แล้ว +17

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ።
    እንደኔ የማርከው ከቶ ማንነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @abaymelka9955
      @abaymelka9955 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝቶ በቤቱ ያፅናክ ወድማችን

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 ปีที่แล้ว +13

    ወጣት ለእግዚአብሔር ሲዘምር እንደማየት ደስ የሚል ነገር አለ የእውነት

  • @ameleasfaw8652
    @ameleasfaw8652 2 ปีที่แล้ว +22

    ሀጢአቴ በዝቶብኛልና ማረኝ አምላኬ😭😭😭 አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ተባረክልኝ🙏🙏🙏

  • @pawloseniguse8243
    @pawloseniguse8243 ปีที่แล้ว +6

    ልቤን ውስጥ ዘልቀህ ገባክ ራሴን ተመለከቱክ ምን ያህል ከንቱ እና ማረባ ሰው እንደሆንኩ ታዘብኩት።በቤቱ ያፅናህ

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 ปีที่แล้ว +10

    በጊዜ በቤቱ የጠራህ የታደልክ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን በቤቱ ይፈፅምልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 ปีที่แล้ว +7

    ዳግማዊ አቤል መክበብ እድሜውን ጸጋውን አብዝቶ ጅማሬህን ሳይሆን ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን።

  • @binyamgetachew4731
    @binyamgetachew4731 2 ปีที่แล้ว +11

    ምረኸኝ ምረኸኝ አያልቅም ምህረትህ
    እንደኔ የማርከው ማንን ነው 😭😭😭
    ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንብን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenedessie
    @yenedessie ปีที่แล้ว +4

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅ ነው ይህንን ድምፅ አሳምሮ ለፈጠረ ክብርና ምስጋና ይግባውና
    እንዲህ አዳዲስ ዘማሪያንን ስናበረታታ ደስ ይላል አንድነታችንን እናጽና በርቱ ወንድም እህቶቻችን(የቴዎድሮስ ዮሴፍ + አቤል መክብብ ድምፅ)

  • @ayinalemabebe7078
    @ayinalemabebe7078 ปีที่แล้ว +2

    እደኔ የማርከው ማንን ነው አቤቱ ጌታዬ ወደቤትአቅርበኝ ሁላችሁም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ከቤቱ እርቄለሁ 🙏🙏🙏

  • @fikadufikay2141
    @fikadufikay2141 2 ปีที่แล้ว +12

    እንደኔ የማርከው ከቶ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፆለታችው አስቡኝ ወለተጥምቀት ብላችው 😢😢😢😢😢

  • @menideranigusa4581
    @menideranigusa4581 ปีที่แล้ว +8

    መታደለ መመረጥ ነው ወንድሚ እንዲህ በተመስጦ መስገና ዝማሬ በወጣትነት በቤቱ ያፅናህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው
    ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    መድኃኔዓለም አባቴ ምህረት ከእኛ
    አይራቅ ትንሹ ዲያቆን አቤል ማክበብ
    በርታ ካንተ ቡዙ መዝሙር እንጠብቃለን
    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ✝️

  • @yeshigeletaw6244
    @yeshigeletaw6244 9 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙር ማለት ይሄ ነው እርግት ያለ እመብርሀን የተረጋጋ ህይወት ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ጥፍጥ ያለ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ይድረስ እሰይ ይቀበልልህ በረከትህ ለምድራችን ይትረፍረፍ ተባረክልኝ!!!አንድ ቀን ደግሞ ዝማሬው ይቀጥል የሚለውን ዝማሬ ዘምርልን እባክህ!!!

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ከምር ትለያለህ ዝማሬ መላክት ያሠማለን ተስፋ ዬምናደርግባትን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ጅማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልን እንወድሀለን በክርስቶስ ፍቅር እናፈቅርሀለን ልብ ዬሚነካ መዝሙር በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +15

    እንደኔ የማርኸው ማንን ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለወንድማችን በቤቱ ያኑህ

  • @مسرهالمسره-ث3ك
    @مسرهالمسره-ث3ك ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢 እኔ በሀፂያት የተጨማለቅሁ ባሪያህ ነኝ አምላኬ አድነኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔርን ማመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ ክርስቲያን እህታችሁ ነኝ አለም አሸነፈኝ 😢😢😢😢

  • @majetetube
    @majetetube ปีที่แล้ว +4

    አይተህኝ በምረት
    ዛሪ አለሁኝ በህይወት😢
    ለስተኛ ግዜ Replles እያደረግሁ አዳመጥኩት ባድቀን 20 በላይ እደግመውና ነገም እደዛው 😢የኔ ህይወት ሰለሆነ መሰለኝ 😮ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ይበልልኝ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +12

    በምህርቱ ያየን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገንልን እደኔ የማርከው እደኔ ይቅር ያልከው ማንንን ነው😢😢 *እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን👏*

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ ปีที่แล้ว +3

    😢ሀጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት እደኔ የማርከዉ ከቶ ማነው 😢 ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋዉን አትረፍርፎ ያድልህ ወድሜ እመቤቴ ትባርክህ❤❤❤

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 ปีที่แล้ว +5

    እይተህኝ በምህረት ዛሬም አለሁኝ በህይወት ዝምሬ መልእክትን ያስማልን:: እግዜአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ::

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የበለጠ የምታገለግልበትን እድሜና ጥበብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ።

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏✝️🕊🕊

  • @yetmwerklove7846
    @yetmwerklove7846 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን እኔን በሀጢአት የጎሰቆለች ባርያህን ምረህ አክብረኸኛልና ተመስገን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @SolMan-x1u
    @SolMan-x1u ปีที่แล้ว

    ዲ.ን ብስራት ሌላ ታሪክ ውስጥ ነህ በርታ ወንድማችን❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs ปีที่แล้ว +7

    ስወደው መዝሙሩን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @hailuhailubesha
    @hailuhailubesha ปีที่แล้ว +3

    እውነት አምላኬ እንደ እኔ የማረው ማንን ነው የለህም በቃ ባልኩበት አለው እያለኝ ስለ ሀፀያቴ ሳይሆን ስለ ፍላጎቴ እየጨሁኩ እምፌልገውን ሳይሆን እሚያሰፈልገኝ እየሰጠኝ አለው አባቴ አይተህኝ በምህረት አለው

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 20 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬበለቅሶ ጨረስኩት የወጣትነትሕ ዘመን ይባረክ በቤቱ ያፅናሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደ እኔ የማርከው ማን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማን ነው ሐጢያቱ በዝቶበት የማርከውበደሉ በዝቶበት የማርከው እንደእኔ ከቶ ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deretube2129
    @deretube2129 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የእግዝአብሔር ስጦታ ይገርማል። እንደት ያለ ድምጽ ነው? የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!! እኔ ይህን የነብስ ምግብ በመስማቴ እንደኔ ያለ ማነው ?❤❤❤😍😍🙄

  • @Abreshad19
    @Abreshad19 15 วันที่ผ่านมา

    ሀጢያቱ በዝቶብት የማርከው እንደኔ ከቶ ማነው😭

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 ปีที่แล้ว +1

    😢😢❤😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያስማልን እኔ የማርከው ማነእ😢😢😢😢

  • @hayt9989
    @hayt9989 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝሜሬ መልአክትን ያሰማልን አጥትንየሚያለመልም ዝማሬ የኔ ጌታ እንደኔ የማርከዉ ማነዉ😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከተዋህዶ በረት ከድንግል ማርያም እቅፍ አያውጣህ አያውጣን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያሳምርልህ❤❤❤

  • @wagayebeyene6542
    @wagayebeyene6542 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    መድሀኒአለም በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ
    ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿❤🙏🏿
    በቤቱ ያጽናህ አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 ปีที่แล้ว +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በዕድሜ በጤና ያቆይህ ወንድምዬ

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ሆይ በመንፈስ ቅዱስ የታጠርን አድርገን ክፉ ሀሳብን አርቅልን

  • @selammekonnen8270
    @selammekonnen8270 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተንስኡ እያልክ እምትቀድስበት ቤተ ክርስቲያንን ባውቀው መጥቼ አስቀድስ ነበር በዚህ ድምጽ ሳልኩት

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ድምፅ ይህ ዝማሪ በስመ ስላሴ ስም ይባረክ አሜን በቤቱ ያፅናህ ድንቅ ወጣት የስላሴ ባርያ ደስ ሲል በሰማሁ ቁጥር እንባዬ ይወርዳል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መዝሙር ስሰማ እያለቅፕስኩነው::🙏🏽❤️

  • @addamen1850
    @addamen1850 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድሀኒ አለም የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @webeshetteshome5270
    @webeshetteshome5270 11 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙረ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከተድላ ያድልልን በቤቱ ያጽናሕ አሜን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እኔ የማርከው ማንንነው አቤቱ አምላኬ እንደበደሌ ሳትመለከተኝ በይቅርታህ በቸርነትህ ታኖረኛለህ ለንሰሀ አብቃን ጌታሆይ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ የማርከው ማነነው እንደኔ ይቅር ይልከው ሀጥይቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት
    Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞

  • @shewalemseyoum7128
    @shewalemseyoum7128 ปีที่แล้ว +2

    ‘ ለኔ ያደረከው አቤት ደግነትህ
    ምረኸኝ ምረኸኝ አያልቅም ምህረትህ’

  • @themane9894
    @themane9894 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ አይነት ዝማሬ እና ድምፅ መንፈስ ያድሳል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @ትግስትየተዋህዶፍሬ
    @ትግስትየተዋህዶፍሬ หลายเดือนก่อน

    እኔን ማረኝ ከምል ከፊትህ ወድቄ
    በሌላው ፈራጅ ነኝ እራሴን አጽድቄ
    መመልከት ባልችልም የዓይኔን ምሰሶ
    ያኖረኝ ፍቅርህ ነው ይ.ን ሁሉ ታግሶ
    አይተኸኝ በምሕረት ፪
    ዛሬም አለሁኝ በሕይወት ❤❤❤

  • @tlemlem
    @tlemlem ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምልካም ሁሌም በዘመኑ የሚያመስግኑትን የሚያወድሱትን ይተካል:: እንተም ወንድማችን የንወደውን እና የምናከብረውን የዳቆን እና የዘማሪ ቴዎድሮስን መዝመር በመዘመርህ ነፍሴም ስጋዬ እጅግ ደስ ብሏቸዋል እና እግዚአብሔር ይባርክ:: ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን:: ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን:: በቤቱ ያኑርህ::🙌🏽💒😍🙏🏽

  • @asegedgeta7765
    @asegedgeta7765 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🌾🌾እደኔ የማርከዉ ማን አለ😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronwasihun5270
    @meronwasihun5270 หลายเดือนก่อน

    እርጋታህ ወደራሴ መለሰኝ በቤቱ ያቆይህ😢

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 ปีที่แล้ว +2

    እደኔ የማርኸው ማነን ነው እደኔ ይቅር ያልከው ማነን ነው ሀጥያቱ መዝቶበት በዱሉ በዝቶበት የማርከው 😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🌾🌾🌾

  • @ቲጂወለተማሪያም
    @ቲጂወለተማሪያም ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ወንድም ታድለህ እግዛብሔር ከክፊ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 😍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 ปีที่แล้ว

    የዲያቆን ብስራት ይለያል ምክንያቱም ያሬዳዊ ዜማን ተከትሏል እጅግ በጣም ልብን ይመስጣል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እባካችሁ ዘማሪዎች በሙሉ ቤተክርስቲያናችን የዜማ ባለቤት ናት ከሌላ እየቀላወጣችሁ ዘፈን አታስመስሉት!

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ ปีที่แล้ว +3

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እፁብ ድንቅ ነው ድምፅኅ መመረጥ መቀደስ ነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑ መኖር

  • @selammaru1387
    @selammaru1387 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚለኝ መዝሙር ነው እናመሠግናለን

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢እንደኔ የማርከው ማንን ነው???

  • @ayanaabako8331
    @ayanaabako8331 2 ปีที่แล้ว

    እደኔ በደለኛ ከቶ የማረው ያለ አይመስለኝም በሰማሁት ቁጥር እራሴን አዳይ እዳስብ ያደርገኛል 🙏

  • @abyotadane4475
    @abyotadane4475 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማመልን የአገልግሎት ዘመነህ የተባረከ ይሁን መታደል ነው............

  • @netsanettsegaye1906
    @netsanettsegaye1906 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @emebetgulbata1984
    @emebetgulbata1984 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልክዓት ያሰማልን ድንግል እናታችን ፀጋውን ታብዛልክህ ዎንድሜ

  • @hymehyme7813
    @hymehyme7813 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድም አለም ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ እሰከመጨረሻዉ ድረስ በቤቱ ያፅናህ ድንግል ማርያም ተክፉ ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ❤🙏❤ምንም እንኳ ሀፂያተኛ በደለኛ ብሆንም ኦርቶዶክስ መሆኔ ግን ሁሌም ደሥ ያሰኘኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 ปีที่แล้ว +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!

  • @YeshiZewale
    @YeshiZewale 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ የ
    የተባረክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @alazardemeke1651
    @alazardemeke1651 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደኔ የማርከው ማነው

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +1

    መድሀኒአለም በቤቱ በላቀ ሞገስ በፀጋ ያኑርክ እውነት የተሠጠህ ፀጋ ከሁሉ የበለጠ ነው ወንድማችን በርታ