45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 หลายเดือนก่อน +120

    =የነገው=የሚከበረው አባታችን ቅዱስ ሩፍኤል፣ሀኪሙ ካህን፣ፈታሂ መሃፀ፣ሀብትንብረት ጠባቄ፣አጋንንት ሰዳዴ፣በቁሰል ላይ የተሹምክ ፍዋሽ ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ,,,,,,እኔ ደካማዋ ልጅህና በሰደት ያሉት ባሪያዎችህ መንገዱን ምራን አሳየን ግለፅልን🤲🤲

    • @yoditadnew2849
      @yoditadnew2849 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ሊቀ መላአክት በምልጃው ያስበን❤

    • @yodittekeste5242
      @yodittekeste5242 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen.

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zerfeworku4354
      @zerfeworku4354 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል የእኔ አባት እንደተምኘሁት በዕለተ ቀኑ በቅዱስ ስጋ እና ደሙ አክብሮን ዋለ
    ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም የሚገርም የውይይት ጊዜ ነበር እኛን ያስተማራቹ ህይወታቹን ያካፈላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን በተለየ ወንድማችን ብዙ ነገር አስተምሮናል የነገው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 หลายเดือนก่อน +10

    ትናንት በስራ ምክንያት አምልጦኝ ነበር ዛሬ አዳመጥኩኝ
    የመምህሬ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ከአሰሪዎቼ ጋር ራቅ ያለ ጉዞ ልሄድ ነው

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 หลายเดือนก่อน +32

    እንኳን ለሴኔ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እንደውም ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ደዋዮች እናመስገናለን ጥሩ ቶምህርት ተማሪን❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 5 หลายเดือนก่อน +20

    እኳን አደረሳች አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል
    ሞቴን ወደህይወት የለወጠልኝ መላክ ነው ለኔ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @XoXo-cf3mb
    @XoXo-cf3mb 5 หลายเดือนก่อน +9

    እኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ እሩፋኤ አደረሳችሁ የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዉያን❤❤❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህር.እኔ.ሁልጊዜ..ላይብ.ላይ.አያጋጥመኝም.ስራላይ.ስለምሆን..እድሜናጤና.ይስጥህ.ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ አንካን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አባቶቻችን በስደት ያለነዉን ሁሉ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን
    አኔ የቅድስ ሚካኤልን በአል አንደ ቤተሰብ የምወዳቸዉ ባልና ሚስት በቅድስ ሰጋዉ በቅድስ ደሙ ታትመዋል ባለቤታ በህመም የኩላሊት አጥበት አየተደረገለት ነዉ አና አንዲቆርቡ ነግሬአቸዉ ነበር ይህ የአኔ ሀሳብ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ ነዉ ይህዉ በቅድስ ሚካኤል ቀን ተሳካ ቅድስ ሚካኤል አልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አግዚአብሔር ይመስገን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከአመት አመቱ ከቁጥር ሳይለየን በሰላም በጤና ለላመቱ ያድርሰን ያደርሳችሁ ❤🙏

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አሜንንን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🤲🙏🇧🇴🇧🇴

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ ትምህርት ነው የሰማነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @Tsehyi
    @Tsehyi 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምል

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤ እልልልልልል

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወን መውደድ እንጂ ማመን የለብንም ጌዜው ከብዷል እግዛብሔር ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለን ሰላምህ ይብዛ መምህር አቤት የቤታችን ጉድ እግዚኦ ፈጣሪአችን ሆይ በሰማይም በምድርም ስልጣንን የሰጠሃቸው አባቶችን ላይ አድሮ የሚያሰናክለልንን እርኩስ አንተው እሰርልን

  • @techaneshetu8819
    @techaneshetu8819 5 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እድሜከጤና የስጥልኝ በርታልን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እንኩዋን ለሊከመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አደረስህ አደረሳችሁ ምእመናን

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሀመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ🙏

  • @AqEt-nu4tu
    @AqEt-nu4tu 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ገና ዛራ ብ/13 ነው ኢያየሁት ያልሁኝና
    የዛር መንፈስ ብትለይ ብናቶቻችን ያልው ቅናት ቁጣ ቅም ወዝት ኡፍፍፍፍ ሊቅ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይገሲጸው ብቻ እንጂ ምን የብላል😢

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እኔ ግራ ይገባኛል ሰኔ ሚካኤል አባቴ ድሮ በግ ያርዳል ቆሎ ተቅልቶ ኑግ ይወቀጣል አባቴ ሲሞት እናቴ ቀጠለችበት እሷ ከሞተች 5አመት ሆናት ልጆች ያረጋሉ ጾም የሰኔ አይጶሙም ብዙቦታ ጸበል ቅመሡ ተብሎ ትም አልሄድኩም እሡም ሆኖ ጸዲቅ ና ጰበል ይዤ ሄጄ ለዳያን ለወላጆቼ በክርሰትና ሰማቸው ዘከርኩ ያንተ ተማሪ ከሆንኩ ጀምሮ የሠኔ ሚካኤል እሚደረገው እቤት አምልኮ ይሆናል ባእድ አምልኮ ቤተሰቤ ደሞ ገጠመኝ ኝዲያዳምጡ የሌሎችን አባቶች ትምህርት ሰለ ህርኩሰ መንፈሰ ሲወራ አይወዱም ጨሌ ይጣል ብልም እንቢ አሉኝ

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን የደብተራ መንፈስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይሰርልን😔👏👏

  • @teferikondale7029
    @teferikondale7029 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አድርገን ከነቤተሰቦ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ ትምህርትህ በጣም ልዩነው እግዝያብሄር የናትህን መህፀን የተባርከነው እንተን የመስለ ልጀ የስጣት መላ ቤተስቦችህን ከነስላምዬ ጨምር እርጀም እድሜ ያኑራችሁ አንድ ሁለት ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ስልክህ ብፈፁም አይነሳም እፉ ነው መስለኝ ለኔ ባትመልስ ለሌሎች አንሳ።

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ
    እህቶቼ ተጠንቀቁ እባካችሁ ንስሃ አባት
    ስቲዙት ጥንቃቄ አድርጎ እባካችሁ
    መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ ለስንት ሰዎች ከአደጋ አውጥቶዋል ትምህርትክ እና በርታልን
    ወንድማችን

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልል

  • @ከአብናት
    @ከአብናት 5 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው ትምህርት ይለያል እራሴ ነው ያገኝሁት❤❤❤🎉🎉

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሬ እንካን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @kuurilfantapoori8500
    @kuurilfantapoori8500 5 หลายเดือนก่อน +1

    AmeeeeeeeeeAmeeeeee🙏🙏🙏🙏🙏💒💒❤❤❤💚💚💚💚

  • @MesfinDagnachewAboye
    @MesfinDagnachewAboye 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለኃያሁ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ውይይት በጣም ያስትመራል

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ይለያል ጉድ እኮ ነው ምን ጉድ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @MinotSichalo
    @MinotSichalo 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @MmVb-x8x
    @MmVb-x8x 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኦሜን ፀጋዉን ያብዛልክ ትምህርት በጣም ነዉ የሚገርመኝ❤❤❤ አሥተማሪ ነዉ

  • @ghada1723
    @ghada1723 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፊቼ ገነተ ጊዮርጊሰ ወ ቅዱሰሚካኤል ቤተክርሰቲያነበር ያከበርኩት መልአኩን ትንሸ ትልቁ ይወደዋል ጥምቀትነው እሚመሰለው ሁለቱ ጊቢ ከረጅም ጊዜ በሃላ ነው ያከበርኩት በመቅደሡነው ቀትር ላይ መልኩን ጸልዬ የጸጋ ሰግደት ሰግጄ የወጣውት

  • @Tseyamariyam
    @Tseyamariyam 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓለ👏

  • @selambh6041
    @selambh6041 4 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ለዉድ መምህራችን❤❤❤🎉🎉

  • @AaA-y1f9f
    @AaA-y1f9f 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 💒🙏🙏🙏

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤❤
    አልልልልልልል❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤(12❤🎉🎉🎉🎉

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል

  • @ua21s24
    @ua21s24 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaizewge6598
    @tsehaizewge6598 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር የዛሬውን ይኼንን ፕሮግራም ከልቡ ያደመጠ በቀጥታ ራሱን ያስተካክላል፣ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ።

  • @HayaHhy
    @HayaHhy 5 หลายเดือนก่อน

    ምምህራችን እኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 5 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬ ላይቨ ኣመልጥኝ ኣሁኑ ላድምጥ ነው

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemalen Kale bereket yadelilin Tsegawun yabzalachu mamirach bexam des mili temert new ❤ edeme tena ezgabeher yesxlgn 🙏🙏

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ይመስገን አሜን የደወላችሁ እህት ወድሞች አናመሰግናለን በዙ ተምረናል

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 4 หลายเดือนก่อน +1

    💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐🙌🙌🙌🙌🙌

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርየ ቡዝ ተምረናል እዉነት ጸጋው ያብዛልህ❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ይአክሰት ልጅ በካስር ሞታለች አዎን ሶስት ወር ሆናታል መምህር እባክህ ላገኚ ይፈለጋል

  • @MhiretNvresa
    @MhiretNvresa 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 4 หลายเดือนก่อน

    Amen qalehiwetin yasemaleni mamihire ewneti ❤❤❤❤

  • @ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ
    @ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 4 หลายเดือนก่อน

    አረ እኛ ሰፈር ባለ ሁቃቢዎች አሉ ቤታቸው ሰው ሁሉ ይሄዳል ሊያመልኩ እና ሰኔ ሚካኤልን በደንብ ተደግሶ የሰፈር ሰው ሁሉ ይጠራል ሰዉም ሄዶ በልቶ ጠጥቶ ይመጣል እና እኔ ስነግራቸው አይሰሙኝም እንኳን ሌሎቹ እናቴም አትሰማኝም
    እኛ በሚካኤል ስም ነው የምንበላው አይነካንም ይላሉ ግን እንደዛ ለማለት የሚያስደፍር የፀሎት ልምድ እንኳን የላቸውም እንኳን ሌላ እና በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @elganishsium8159
    @elganishsium8159 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen bless amen amen god’s blessings amen 🙏

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ በጣም አስተማር ነበር ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistbekeleWtmariyaam
    @tigistbekeleWtmariyaam 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዙ በምረናል❤❤❤

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ....

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @aass5403
    @aass5403 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እኳን አቡሮ አደርሰን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 2 หลายเดือนก่อน

    Amean amen amean ❤❤❤

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ፡አባት፡ቅድስ፡ሚካኤል፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይሰጥልን አሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @linateklugebre8771
    @linateklugebre8771 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @MasaraGashu
    @MasaraGashu 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርእንኳን ሠለም መጣህ

  • @ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ
    @ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ReyotKassahun
    @ReyotKassahun 5 หลายเดือนก่อน

    Memihir best lot asibegn amen

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ኑርልኝ እሰከቤተሰቦቼህ

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln amen ❤❤❤

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 5 หลายเดือนก่อน +1

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 ❤❤❤

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማል ክቡር መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @Abc-rk6ro
    @Abc-rk6ro 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አብሮ አደረሰን🤲🤲🤲

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnn mmhrachin Betselit Asbgn Weletemaryam Besdes New yalehut Yebeteseb Amlko Asekayen Ewnet Bchayen Akategn Ebak Agzegn❤

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህርዬ❤❤❤❤

  • @لوبب
    @لوبب 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏❤️

  • @MichaelADR91
    @MichaelADR91 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምርጥ ትምህርት ሰምተናል ፀጋውን ያብዛልህ
    ያበሻ ልብስህ ያምራል በውሀ ይለቅ ብያለው ❤❤❤

  • @GenetNegash-gu8br
    @GenetNegash-gu8br 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋየየሚገኝበት ቁጥ የምታቁ ላኩልኝ

  • @NtguJthk65
    @NtguJthk65 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረዬ❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen Ameen Baagaa waajummaan geenyee Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

  • @SunShine-dc7yr
    @SunShine-dc7yr 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ende ante ybzulini wendme edme na tena fetari ythi❤❤❤❤❤❤❤bexelot hasibeni elsabeth blhi

  • @muluutafase1679
    @muluutafase1679 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ የኔ አባት❤❤❤😍😍😍😍

  • @ShawayeeDagifee
    @ShawayeeDagifee 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hoyit yasmalen mamirachin egzaber masgen hunkan abro adarsen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin imabet hulem atileyi mamirachin edum etochachin wadimochi kale hoyit yasmalen ❤❤❤❤❤❤

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ስላንተ ቃላያጥረኛልአመሰግኔለው።እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሃብሄር ይመሰገን

  • @konejetmamo4656
    @konejetmamo4656 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏