ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
KIDUSS EGZEABHER YEBERKESH YETEBEKESH YANURESH !!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኢትዮጵያ ፣ ሐና ዘኢትዮጵያ ነው መሆን ያለበት
የህይወትን ቃል ያሰማልን
አሚን እግዚአብሔር ወደእቤቱ ይመልሳቸው 👐👐👐👐
ቃለ ህይወትን ያሠማልን😢😢😢
ሀኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅሽ በርቺልን እህታችን❤❤❤ ብዙ እያስተማርሽን ነው::
Amen. Berchi yene ehet, hiwoten yekeyere metsehaf new, guzo wede egziyanher yemilewm betam tekami metsehaf new.. Tiliku neger yeteredahut emenenorew be egziyabher cherenet enji begna netsehena endalhone new, silezi yemaygeba ferehat teto wedesu mekreb hiwot yekeyeral. Betselotesh asebign , bizu yaltewkut dekam alebegn .. Gin abrogn yalewen selemak tesfa alkortem ❤
Kale hiwet yasemaln ehtachin
ቃለሂወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
ሀኒቾ እግዚአብሔር ያበርታሽ እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኘን
አይሀድ የራሳቸውን መሲህ በመስቀል ላይ ቸንክረው እንደገደሉት እኛም ሃይማኖታችንን ባህላችንን ማንነታችንን ለማጥፋት እንድንነሳ ያደረገንን አዚም ጌታችን ይንቀልልን::
ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያስብሽ እኛንም በፀሎት አስቢን በቤቱ ያፅናሽ
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲wude egzbiher tsegawun yabazalshi ten selam erjima edamena yesateshi🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን😢
selam hanu hulu melkam kaleheywet yasemalen! berechilen!
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ሀና ተሀድሶ ምንፍቅናንና ፕሮቴስታንቲዝምን በሀዋርያትና ደቀመዛሙርት ትምህርት እርቃኑን እያስቀሩት ያሉ ወንድሞችን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ስላስነሳልን ደስ ሊልሽ ይገባል። ብቻሽን አይደለሽም። በቲክቶክና ዩትዩብ ላይ አኬ፣ ጋዲሳ፣ መዝሙረ ያሬድ፣ ዮሀድ... ብለሽ ፈልጊያቸው። ፈተናን ሁሉ የምትቋቋሚበትን ፀጋ ያብዛልሽ!!!
ተረታም የአንተን ተረት ነው ሐዋርያት የምትለው😂😂😂😂
💯
እኛ ጋ በሞኝነት የሚሰበክ ወንጌልና የቅዱሳን ምሳሌዎቻችን የእምነት ተጋድሎ (ገድል) ታሪክ በፍቅር የሚነገርበት ብቻ ነው። ስላልታደልክ ወይም ስላልታደልሽ ይሄ አይገባህም/ሽም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ/ይስጥሽ+++
@@Misnebየሴት እምስ ልሶ አፈወርቅ ተባለ እያልክ ግብረ ሰዶማውያንን የሚደግፍ የአጋንንት ትምህርት ተአምረ ማርያም ብለህ እየጻፍክ ነው የሐዋርያት ትምህርት እምትለው።
እርቃኑን እምናስቀረው እኛ ነን የፀጋ ወንጌል ብቻ እንድሰበክ፣በቄስ ፍታት፣በዋሻ መደበቅ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ድኅነት ብለን እሳምነናል እግዚአብሔር ይመስገን እነ አኬም ቢሆኑ ተሃድሶ እያለ ባፉ ይሳደብ እንጂ ትምህርታችንን ተቀብለዋል
ልጄ ሃና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
በርቺ እታችን ❤❤ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ጀሮ ያለው ይስማ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ቸሩ መድሃኒ ኣለም ኣባ ገብረኪዳንና ድያቆን ሄኖክን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን።እኔ በእሳቸዉ ትምህርት ተፈዉሼለሁኝ።
ግልፅ ነው ሃኒ ሰው ቆም ብሎ አስተውሎ ወደሚበጀው ህይወት ለምትሆነው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመለስ ቢችሉ ግን በዚህ ጊዜ አስተዋይ ሰው አለ ወይ ነው ተጋርዶብናል ፈዘናል ደንዝዘናል አይዞሽ እማኮ አታልቅሺ እኔም በህይወቴ ከሚያስለቅሰኝ ነገር አንዱ ሳያውቁ ነው ከልባቸው የሚያመልኩት ያ ያሳዝነኛል😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ሐኒ
Kale hiwet yasemaln!!
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉🎉👍
ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Hanye Tetari fisameshen yasamiralishi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤hanichooo❤❤❤❤
Kalehiwote yasemalen ehtahne msafo yte nwe mgywe
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀኒ❤❤❤
This are the videos that we starts with the like 🥰🥰🥰
Benatish lagignish
ፀጋዉ ያብዛልሽ ተመርጠሽ ነዉ
በጣም የሚያሳዝነው ስተው ሌላውንም ለማሳት መጣራቸው ነው ይሄሁሉ እንደተሽፈነባቸው እንኳን አያውቁም በክርስቶስ አምኖ ክርስቲያን የሆነውን የኦርቶዶክስ ሕዝብ እኛ ባመነው በምዕራባውያን መንገድ መሆን አለበት በግድ ወደ ኛ ተቀላቀሉ ነው የታጠበ ዓምሮ ይዘው ትክክለኛውን ማወቅም ማየትም አይፈልጉም 😢😢😢😢
Hi hani tebaberin yet new yaleshiw
ሀኒቾዬ ስንክሣር መፅሀፍ የት ነው የምናገኘው? ፕሊስ የኔ መልካም እህቴ❤❤❤
ፀጋዉ ያብዛልሽ እህት
First like and comment Kalehiwote yasemalen
Hannye endet dess endemilegn banchi lijoche endanchi bigebachew beye emegnalhu ye sedetun alem fetena takiwalesh betselotesh asebin
Hani you know i love the way you present❤❤❤
ስለ እናንተ ሲያማልዱ ይናፍቁአችኋል 2ቆሮ-9:14ስለ ቅዱስን አማላጅነትበርካታ ቦታ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎእናገኛለን ለምሳሌ ዳን፩፪:፩ራዕ21:12ዘፍ፣3-24ዳን:9-11 ወዘተ ተፅፎእናገኛለን ክብር ይገባቸዋልአዎ ፡ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሮሜ ፲፫-፯ ፕሮቴስታንቶች ግን ለምን እንደ ማያከብፘቸውያሳዝኑኚልመጽሐፍ ቅዱስን ከፅለው ነው የሚያምኑት ።
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” - ዕብራውያን 7፥25“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21
በዚያች ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምንየምላችኺ፡አይደለኹም ዮሐ-16:26 ፍርድ ሁሉለወልድ ተሰጠው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅአምላክ አዳኝ እንጅአማላጅ አይደለም ሲጀመር ከማነው ሚለምነው? አንድ ጌታ እኮ ነው ያለው ስለዚህ ምልጃ የፍጡራን ስራ እንጅየፈጣሪስራ እይደለም።
@@WubalemasratWubalemasrat ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።Kedusan mot mibal neger gedebochewale neger gen eyesus kristos motn ashenefo zelalem minor selehone zeweter lene ena lanchi yemaledale you can see the whole verse I sent you Endeza kehone enezi tekesoch lela tergum new yalachew malet new?
ኧረ ተሀድሶ አለ ነን ብለው የሚወጡም አሉ ከወር በፊት ተሀድሶ ነኝ ያለች ሴት አጋጥማኛለች
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ሲመጣ ተሀድሶ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ምእራባዊ ቻይና እያለ በሀይማኖት አይጠይቅሽም በመስቀል ላይ በከፈለልሽ ዋጋ እና ያንንም አውቀሽ እርሱን ተቀብለሽ በቅዱስ ቃሉ መመላለስ ያዋጣሻል መንፈስ ቅዱስ ሁሉን እንዲያስተምርሽ ፀሎቴ ነው ።
“2 ጢሞቴዎስ 4:7፤ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤” ቀዱሰ ጳውሎሰ ሃይማኖትን ጠብቋል። እህቴ በቅዱስ ቃሉ መመላለስ ሃይማኖትን መጠበቅ ነው። የትኛውን መጸሐፍ ቀዱሰ ነው የምታነቡት ?
አየ መባከንሽ😭😭
ይሄ ሰውዬ ምንድን ነው እዩኝ እዩኝ፤ ለምን ኢቲቪ አይገባም፤ እሄ ሰው ሞዴልምናምን ቢሆን ይሻለዋል፤ ቅስናው አይሄድበትም፤ ፋሽን ሾው ምናምን ይሞክር! እንዲህ አይነት ዳቆን ታይቶ አይታወቅም! የሆነ ግዜ እንደ በጋሻው አላግጦባችሁ ይሄዳል ወይንም እንደ ትዝታው በአስገድዶ ደፈራ ክስ ኮብልሎ ይሄዳል፤ እንዲህ አይነት ክህነት የለም! የሆነ ሙዚቀኛ ነው የሚመስለው፤ 2 ፓክ!
የእናንተ ተረት አያልቅም😂😂 ስለዚህ ምን አስጨናቃችሁ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ
አየ አለመታድል😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😭😭
KIDUSS EGZEABHER YEBERKESH YETEBEKESH YANURESH !!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኢትዮጵያ ፣ ሐና ዘኢትዮጵያ ነው መሆን ያለበት
የህይወትን ቃል ያሰማልን
አሚን እግዚአብሔር ወደእቤቱ ይመልሳቸው 👐👐👐👐
ቃለ ህይወትን ያሠማልን😢😢😢
ሀኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅሽ በርቺልን እህታችን❤❤❤ ብዙ እያስተማርሽን ነው::
Amen. Berchi yene ehet, hiwoten yekeyere metsehaf new, guzo wede egziyanher yemilewm betam tekami metsehaf new.. Tiliku neger yeteredahut emenenorew be egziyabher cherenet enji begna netsehena endalhone new, silezi yemaygeba ferehat teto wedesu mekreb hiwot yekeyeral. Betselotesh asebign , bizu yaltewkut dekam alebegn .. Gin abrogn yalewen selemak tesfa alkortem ❤
Kale hiwet yasemaln ehtachin
ቃለሂወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
ሀኒቾ እግዚአብሔር ያበርታሽ እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኘን
አይሀድ የራሳቸውን መሲህ በመስቀል ላይ ቸንክረው እንደገደሉት እኛም ሃይማኖታችንን ባህላችንን ማንነታችንን ለማጥፋት እንድንነሳ ያደረገንን አዚም ጌታችን ይንቀልልን::
ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያስብሽ እኛንም በፀሎት አስቢን በቤቱ ያፅናሽ
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲wude egzbiher tsegawun yabazalshi ten selam erjima edamena yesateshi🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን😢
selam hanu hulu melkam kaleheywet yasemalen! berechilen!
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ሀና ተሀድሶ ምንፍቅናንና ፕሮቴስታንቲዝምን በሀዋርያትና ደቀመዛሙርት ትምህርት እርቃኑን እያስቀሩት ያሉ ወንድሞችን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ስላስነሳልን ደስ ሊልሽ ይገባል። ብቻሽን አይደለሽም። በቲክቶክና ዩትዩብ ላይ አኬ፣ ጋዲሳ፣ መዝሙረ ያሬድ፣ ዮሀድ... ብለሽ ፈልጊያቸው። ፈተናን ሁሉ የምትቋቋሚበትን ፀጋ ያብዛልሽ!!!
ተረታም የአንተን ተረት ነው ሐዋርያት የምትለው😂😂😂😂
💯
እኛ ጋ በሞኝነት የሚሰበክ ወንጌልና የቅዱሳን ምሳሌዎቻችን የእምነት ተጋድሎ (ገድል) ታሪክ በፍቅር የሚነገርበት ብቻ ነው። ስላልታደልክ ወይም ስላልታደልሽ ይሄ አይገባህም/ሽም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ/ይስጥሽ+++
@@Misnebየሴት እምስ ልሶ አፈወርቅ ተባለ እያልክ ግብረ ሰዶማውያንን የሚደግፍ የአጋንንት ትምህርት ተአምረ ማርያም ብለህ እየጻፍክ ነው የሐዋርያት ትምህርት እምትለው።
እርቃኑን እምናስቀረው እኛ ነን የፀጋ ወንጌል ብቻ እንድሰበክ፣በቄስ ፍታት፣በዋሻ መደበቅ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ድኅነት ብለን እሳምነናል እግዚአብሔር ይመስገን
እነ አኬም ቢሆኑ ተሃድሶ እያለ ባፉ ይሳደብ እንጂ ትምህርታችንን ተቀብለዋል
ልጄ ሃና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
በርቺ እታችን ❤❤ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ጀሮ ያለው ይስማ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ቸሩ መድሃኒ ኣለም ኣባ ገብረኪዳንና ድያቆን ሄኖክን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን።እኔ በእሳቸዉ ትምህርት ተፈዉሼለሁኝ።
ግልፅ ነው ሃኒ ሰው ቆም ብሎ አስተውሎ ወደሚበጀው ህይወት ለምትሆነው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመለስ ቢችሉ ግን በዚህ ጊዜ አስተዋይ ሰው አለ ወይ ነው ተጋርዶብናል ፈዘናል ደንዝዘናል አይዞሽ እማኮ አታልቅሺ እኔም በህይወቴ ከሚያስለቅሰኝ ነገር አንዱ ሳያውቁ ነው ከልባቸው የሚያመልኩት ያ ያሳዝነኛል😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ሐኒ
Kale hiwet yasemaln!!
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉🎉👍
ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Hanye Tetari fisameshen yasamiralishi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤hanichooo❤❤❤❤
Kalehiwote yasemalen ehtahne msafo yte nwe mgywe
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀኒ❤❤❤
This are the videos that we starts with the like 🥰🥰🥰
Benatish lagignish
ፀጋዉ ያብዛልሽ ተመርጠሽ ነዉ
በጣም የሚያሳዝነው ስተው ሌላውንም ለማሳት መጣራቸው ነው ይሄሁሉ እንደተሽፈነባቸው እንኳን አያውቁም በክርስቶስ አምኖ ክርስቲያን የሆነውን የኦርቶዶክስ ሕዝብ እኛ ባመነው በምዕራባውያን መንገድ መሆን አለበት በግድ ወደ ኛ ተቀላቀሉ ነው የታጠበ ዓምሮ ይዘው ትክክለኛውን ማወቅም ማየትም አይፈልጉም 😢😢😢😢
Hi hani tebaberin yet new yaleshiw
ሀኒቾዬ ስንክሣር መፅሀፍ የት ነው የምናገኘው? ፕሊስ የኔ መልካም እህቴ❤❤❤
ፀጋዉ ያብዛልሽ እህት
First like and comment Kalehiwote yasemalen
Hannye endet dess endemilegn banchi lijoche endanchi bigebachew beye emegnalhu ye sedetun alem fetena takiwalesh betselotesh asebin
Hani you know i love the way you present❤❤❤
ስለ እናንተ ሲያማልዱ ይናፍቁአችኋል 2ቆሮ-9:14ስለ ቅዱስን አማላጅነት
በርካታ ቦታ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎ
እናገኛለን ለምሳሌ ዳን፩፪:፩
ራዕ21:12
ዘፍ፣3-24
ዳን:9-11 ወዘተ ተፅፎ
እናገኛለን
ክብር ይገባቸዋል
አዎ ፡ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሮሜ ፲፫-፯
ፕሮቴስታንቶች ግን
ለምን እንደ ማያከብፘቸው
ያሳዝኑኚል
መጽሐፍ ቅዱስን ከፅለው ነው
የሚያምኑት ።
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
- ዕብራውያን 7፥25
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥21
በዚያች ቀን በስሜ ትለምናላችሁ
፤እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን
የምላችኺ፡አይደለኹም ዮሐ-16:26
ፍርድ ሁሉ
ለወልድ ተሰጠው
ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ
አምላክ አዳኝ እንጅ
አማላጅ አይደለም
ሲጀመር ከማነው ሚለምነው?
አንድ ጌታ እኮ ነው ያለው ስለዚህ
ምልጃ የፍጡራን ስራ እንጅ
የፈጣሪ
ስራ እይደለም።
@@WubalemasratWubalemasrat
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
Kedusan mot mibal neger gedebochewale neger gen eyesus kristos motn ashenefo zelalem minor selehone zeweter lene ena lanchi yemaledale you can see the whole verse I sent you
Endeza kehone enezi tekesoch lela tergum new yalachew malet new?