ጉድ ሆነናል! ልደትን የማክበር አስደንጋጭ አመጣጥ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +36

    በልደት ጉዳይ ላይ መምህር ዮርዳኖስ ብዙ ጊዜ ይናገራል እኛ አናስተውልም እንጂ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጠፍተናል እኔ የተወለድኩበትን ቀንም አላውቀውም ባለኝ ጊዜ በቀረኝ ጊዜ ግን መልካም ነገርን እንድሰራ ሁሌም ጸሎቴ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ እናመሰግናለን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን

  • @aradawgiworgis8220
    @aradawgiworgis8220 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ ከሶስት ቀን በፊት ለህፃናቶች አተምሬው ነበር የሚገርም ነው አንቺም በዚህ ነገር ማስተማርሽ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ነው ።

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 หลายเดือนก่อน +8

    ሀና ብዙ ነፍሳትን ወደ ዘላለም ቤታቸው እየመለስሽ ነው ቃለ ህይወት ያሰማሸ።

  • @soliyanaMOU
    @soliyanaMOU หลายเดือนก่อน +35

    thank you so much sister, I am 15 years old and I have always celebrated my birthday since birth but when I was a child I saw a carton movie talking about birthdays and making wishes then blowing candles and staff and I always felt it is something related to devels work, thanks to you now I will not celebrate like this again, my mother also go to church and pray when it is her birthday, you have no idea how much I am grateful to you💜💜💜💜
    and can you please make a video about how teenage girls should act and be like as orthodox Christians?

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน

      This means a lot to me, little sister. May the most high protect you yene enat! Berchi!
      Eshi I sure will! 🤍🕊☦️

  • @fasika9507
    @fasika9507 หลายเดือนก่อน +27

    መቶ ሺህ እናስገባ ይህን ቻናል። ወንድሞች እህቶች ስትመለከቱ Subscribe እያደረጋችሁ🙏🏾

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +1

      የኔናት 🙏🏾🤍🕊☦️ አመሰግናለሁ።

  • @davelikes2726
    @davelikes2726 หลายเดือนก่อน +19

    የግሩም ግሩም ትምህርት ነው እህታችን በርቺልን። የማንቂያ ደወል ይሉሃል ይሄ ነው 😊

  • @አበባቲይብ
    @አበባቲይብ หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉድ እህት እናመሰግናለን ጨምሮ ጨምሮ ይክፈት ልሽ ዉድ እግዚ አብሔር ከአንች ጋ ይሁን

  • @TtGt-k5u
    @TtGt-k5u หลายเดือนก่อน +25

    ሻማው ሲጠፋ እንዲህ ይሰማኛል
    በመፅሐፍ ቅዱስ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን ተመላለሱ ይላል በልደት ግን ሻማው ይጠፋል ብርሃን ሲጠፋ ደግሞ ይጨልማል እናም ሂደቱ ራሱ ከብርሃን ወደ ጨለማ ጉዞ ይመስለኛል ። ብርሃን ከሆነ ማንነት ወደ ጨለማ የመጓዝ ሂደት ነው ብዬ አስባለሁ ።
    ሃኒዬ ያለን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ የሞት ደውል ሳይደወል ፣
    ወደ ሲኦል ሳንጣ፣
    ከአለም ከንቱ ኑሮ አሁን እንገጠል፡፡

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም እይታ ነው።

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael หลายเดือนก่อน +1

      መምህር ተስፋዬ ጋር አንድ ሰው ኢንተርቪዩ እየተደረገ ስለ ኬክና ስለ ሻማ ማጥፋት ሲያብራሩ ድጋሚ ሻማ አብርቶ ማጥፋት እንደሌለብኝ ተምሬአለሁ

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 หลายเดือนก่อน +3

    ከባእድ አምልኮ አውጥቶ ይህን መልካም ስራ ለመስራት ያመጣሽ ይህ ልደት የሚባል ባህል መሳይ የምእራባዊያን አጉል አምነት የህዝቡን ኑሮ አናግቶ የጋራ ታሪክን ሰርዞ ከንቱ ፉክክር የተዋህዶን ልጆች እየቀማ ይገኛል እህታችን ሃና በርቺ ህዝቡን በማንቃት እድሉን ስላገኘሽ በርቺ ነው የምለው

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት አለም ጠቅላ ወስዳናለች ማስተዋሉን ይስጠን በርቺ እህታችን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስተማሪ ነው ህፃናትን አሣምኖ ማስቀረት ቢከብድም ግን በጥበብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ልደት ከማክበር ይህንን ልግዛልህ በማለት ቀስ በቀስ ማስቀረት ይቻል ይሆናል ።ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 หลายเดือนก่อน +4

    HANNA ZE ETHIOPIA እንኳን ደህና መጣሽ ዕፁብ ድንቅ ገዳሞችን አይተሽ መጣሽ እድለኛ ነሽ ላሊበላ ድንቅ ነው ጣናስ ሄደሽ ነበር ? የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን በርቺ እንናፍቃለን አትጥፊ

  • @HusanSultan-p4n
    @HusanSultan-p4n หลายเดือนก่อน

    እህቴ ምታስተምረው ትምህርት ተፈጥሮ ዋነው በርቺ።ግን ፅናት ይፈልጋል ትግልይፈልጋል ፈጣሪ ይርዳሽ አሚን።

  • @mussie1620
    @mussie1620 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቱ በጣም ድንቅ ነበር እግዚ አብሔር ይጠብቅሽ አሜን

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu หลายเดือนก่อน +4

    እማምላክ ትጠብቅሽ የኔ ማር በርቺልን ♥♥♥

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቃለሂወትን ያሰማልን!

  • @surafielias2260
    @surafielias2260 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 หลายเดือนก่อน +1

    እሀታቸነ ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን፡፡

  • @Ethioenate
    @Ethioenate หลายเดือนก่อน +3

    ሃንዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በዚህ ወር 37ኛ አመቴን አከብራለሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ። ከ1 አመቴ ጀምሮ ይከበርልኝ ነበር ከየት መጣ እንዴት የማውቀው ነገር የለም ግን የተወለድኩበትን ቀን ማሰብ ሀጥያቱ ምን እንደሆነ አልገባኝም? መጥፎስ ከሆነ ለምን ከድሮ ጀምሮ የቤተክርስቲያን አባቶች አያስተምሩንም ነበር? አሁን አሁን ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየፈሉ ነው ለማንኛውም መልካም ትምህርት

  • @kidusentony
    @kidusentony หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ...ይህንን መጽሐፍ የማገኝበትን መንገድ ጠቁሚኝ...ከወዴት አገኘዋለሁ?

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +1

      0946593882 ደውልልን ወንድሜ እኛ ጋር አለ።

    • @kidusentony
      @kidusentony หลายเดือนก่อน

      @@HannaZeEthiopia እሺ

  • @tigistaweke9828
    @tigistaweke9828 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ 😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ተምሳሌት ሳይሽ እበረታለሁ ሃንዬ

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህታችን ካንቺ ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነው

  • @mahletmesfin3881
    @mahletmesfin3881 หลายเดือนก่อน

    Haniye egziabher yakbrish ....ene cake nw emeseraw ena gera gebagn bergit ahun nw eyejemerkut yalehut cake mesratu hatyat yehone aymeslegnem gn emigezugn sewoch le lidet mnamn nw ena endemeteyekebet tesemagn mn temekrignalesh

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much, Hana
    You are a good example.

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሐና ድንቅ ትምሕርትና መልእክት የማናውቀውን አሳወቅሽን አናደርግም ካሁን ወዲህ እግዚአብሔር ያስበን እናመሰግናለን

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 หลายเดือนก่อน

    Its great point bzw

  • @menberugetnet-r7j
    @menberugetnet-r7j หลายเดือนก่อน

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ከዚህ በላይም የምታገለግይበትን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ፣ በዚህ በኢንተርኔት ዘመን ሰው የዓለምን እርኩሰት ለሰው እያስተዋወቀ ፣ ትውልድን በሚያደነዝዝበት ጊዜ፣ ዘመኑ ያመጣውን መሣሪያ ለመልካም ነገር መጠቀም ፣ከዚህ የሚበልጥ ጥበብ የለም።

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ውዷ እህታችን በምታቀርቢው ነገር ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ✝️💒✝️የዲያቆን ዮርዳኖስን ትምህርት ለመስማት ፈልጌ አጣሁት እስኪ ላኪልን እድሰማው💕እግዚአብሔር ይስጥልን🙏መልካም ቀን

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +2

      th-cam.com/video/I2CN-BOBklw/w-d-xo.htmlsi=K76jMY2fC_JW971k

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +1

      አብሮ ያሰማን ☦️🕊

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ หลายเดือนก่อน

      @@HannaZeEthiopia እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ✝️💒💕

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ውዴ❤❤

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢

  • @DeguAlemayehu
    @DeguAlemayehu หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሐኒየ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful message sister hanna

  • @tesfayebogale2535
    @tesfayebogale2535 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for Every thing you do, I learn a lot! God Bless!

  • @HiwotAshanko
    @HiwotAshanko หลายเดือนก่อน +1

    Haanya god bless u

  • @seraye9862
    @seraye9862 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሃንቾ ሁሉንም ነገር መመርመር እንዳለብን ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን! ወደምድር ሃሳቦች የሚጎትቱንን ነገሮች መጠይቅ አለብን ! መንሰራሁ ብለን የነፍሳችንን መዝገብ ብንመረምር ፡ ሁሉ በአግባብና በስርዓት ይሁን! ወስብሃት

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 หลายเดือนก่อน

    Selam ehet,yesayeshenen videochun link letnegrign techyalesh?

  • @Leilete6
    @Leilete6 หลายเดือนก่อน

    Thank you eheta alemawekachen new medaniyalm beneseha yemelesen

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l หลายเดือนก่อน

    Tebareki❤ ehetache wedajehe man new yemylewen alchanshelenm❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +1

    Love you sister hanna

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 หลายเดือนก่อน

    Tebareki sister

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 หลายเดือนก่อน

    Very interesting, thank you so much,

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much sister hanna information

  • @alematalay734
    @alematalay734 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ መልእክት ነው በርቺ

  • @ookinawa-k8m
    @ookinawa-k8m หลายเดือนก่อน

    ልደት ስናከብር እንኳን ወደ እዚህ አመጣኸኝ አምላኬ ማለት ስለሆነ ባለን አቅም ደስ ብሎን እናክብር

  • @Tsey-u7y
    @Tsey-u7y หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ 🙏 yawekutn masawk brasu tlk ngr nw ftari yakbrlgn ehte🤗

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน

    Bless you sister hanna

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @hdjejeendjdjjr7265
    @hdjejeendjdjjr7265 หลายเดือนก่อน

    እንናመሰግናለን እህታችን🙏

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much sister information

  • @hailugashaw9309
    @hailugashaw9309 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you & keep it up to aware thus generation !!!

  • @BetelhemBirhanu-o8s
    @BetelhemBirhanu-o8s หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ዉድ እህት እናመሰግናለን

  • @adnawitabebe8868
    @adnawitabebe8868 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen ehite, ena demo gobez.

  • @WeyenshetWeyne
    @WeyenshetWeyne หลายเดือนก่อน

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful message sister

  • @bbt911
    @bbt911 หลายเดือนก่อน +1

    ዬልጄን ልደት ስትይ ሰማሁ ልበል አኔዳንዴ ከምንጠብቀውና ከምናስበው ነገር ይልቅ ዬማንጠብቀው ዬማናስበው ነገር ይበዛል ብቻ እድግ ምንድ በላ ትደግልሽ በጣም ይቅርታ በስሜት ብቻ ቴክስት ላረኩት ነገር በራሴ በጣም አፈርኩ በቃ ፈልጌ አጠፋዋለሁ ኮሜቱን

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር አለማወቃችንን አይቶ ይማረን ይሄን ሁሉ ልደት አክብረን እመቤቴ ትሸፍነን

  • @ygermal1
    @ygermal1 หลายเดือนก่อน +1

    ሀና ዘ_ኢትዮጵያ እንደምናልሽ እህት የምታቀርቢውን ሁሌም እከታተላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ባንች ላይ ሁኖ የጠፋነውን ብዙወቻችን እያነቃን ነው ከኩርንችት በለስ አይለቀምም ሁሉም ከጣኦት ጋር የተቆራኘ ነው ክፉው እንዴት አድርጎ ነው የእግዚአብሔርን ሊአከብር ይችላል ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው የሚያሳዝነው ግን ብዙው ትውልድ ፈዞ ደንግዟል አይሰማም እስቲ ማክበር ከፈለግን 40 80 ቀን ቆጥረን እናክብር ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከእግዚአብሔር የተወለድንበትን እናክብር የሚመጣው የተለያየ ምልክት ሁሉ ስራው ይከሽፋል።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much sister hanna information love you

  • @NegashGosaye
    @NegashGosaye 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ Thanks

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 หลายเดือนก่อน +3

    የተወለዱበትን ቀን ማስታወስ በዛም ላይ የተወሰነ ንግግር ለልጆች እድገት ለወላጅም ጥሩ ነው:: መጠባበቅ መደገስ ሪችዋል አያስፈልግም

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 หลายเดือนก่อน

    ይህን የእግዚአብሔር ቃልስ አንብበሻል
    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
    ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @meargaregay-so9wf
    @meargaregay-so9wf หลายเดือนก่อน

    thanks sister

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እድሜዬን አላውቀውም በግምት ነው እምናገረው ስንት አመትሽ ነው ሲሉኝ
    እኔ ልደቴን አክብሬ አላውቅም እድሜዬንም አላውቅም
    እናመስግናለን ሃንዬ❤❤🌹
    ነገ ስወልድ አላከብርም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 หลายเดือนก่อน +2

    Ya Hanye for example I don’t know when my birthday is

  • @Meseret-pi8dy
    @Meseret-pi8dy หลายเดือนก่อน

    Where is the link to deacon Yordanos TH-cam please

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/I2CN-BOBklw/w-d-xo.htmlsi=5AQ8nikzKA8AktIA

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 หลายเดือนก่อน

    There is square Cake. What do you think about that? Can we use that. If we celebrate at church or with needy people or at home, after all it will be celebration. What do you think?

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +1

      I think it depends on the situation so I suggest one should pray and ask egzabhe. 🙏🏾☦️

  • @iruttkrbty3160
    @iruttkrbty3160 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimasgan ine lidaten akbr alwqammm. 😊😊😊 yaa gaxar lij nay

  • @girmadendema6248
    @girmadendema6248 หลายเดือนก่อน +1

    እእእእ

  • @Fikre37
    @Fikre37 หลายเดือนก่อน

    ayzosh berchi Hana melkam timirt nw .

  • @christianbarton6156
    @christianbarton6156 หลายเดือนก่อน +1

    Seriously 😂😭

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 หลายเดือนก่อน

    ክፍለ ሀገር እኮ የተወለዱበትን ቀን ሳይሆን የሞቱበትን/ያረፉበትን አመታት ነዉ የሚያከብሩት አይ ገጠርዬ❤❤❤

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k หลายเดือนก่อน +1

    አጀማመርሽ መልካም ይመስላል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 หลายเดือนก่อน +1

    Love ly sister hanna information

  • @HelenAmnen
    @HelenAmnen หลายเดือนก่อน

    ወደ መንግስተ ሰማይ የሚገባው በብዙ መንገድ አይደለም ወገኖች
    የመግቢያው መንገድ አንድ ነዉ እርሱም ኢየሱስ ነው

  • @destadereje8016
    @destadereje8016 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 หลายเดือนก่อน +2

    እኮን ልደት ሰርግም አማልክት ስረአት የተወረሰ ነው በተለይ ዘመናዊ ተብለው የፈረጆቹን ኮፒ የሚደርግ ሁሉ ከወደቁ መለአክት የተማሩት ነው
    በርቱ እሪፍ ነው👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤thanks

  • @romanadugna7777
    @romanadugna7777 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አያያዝሽ ጥሩ ነው ግን አንዲቷን ሰንበት ቅዳሜን ማክበር,ይህን በአንገትሽ ያሰርሽውን መሀተም ትተሽ የመቤታችንን መቀነት ወይም የቀስተ ደመናን መሐተም እሰሪ ሌላውን ደግሞ ስላሴ እውነቱን ይግለፅልሽ ደስ ያለኝ የፈረንጁን ስዕል ሳይሆን ጠይም ስዕል አድኖ መጠቀምሽ ዕፁብ,ዕፁብ,ዕፁብ ብያለሁ

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 หลายเดือนก่อน

    አክብሬምአላቅ እዲሜችን በአመተምህረት ነው እምናቀው በውነት

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake2880 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ከረዳኝ ከዚበሁላ አላከብርም

  • @mahitatefera
    @mahitatefera หลายเดือนก่อน +1

    my model ❤❤

  • @AbiSador
    @AbiSador หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በኋላ አቁሚያለሁ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር ላለማረግ የቱንም እችላለለሁ ግን ገርሞኛል የሰይጣን ጥበብ

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርችልን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም ያስጠላኝ የነበረው የበራውን ሻማ እፍ ብለው ሲያጠፉ ነበር

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደ እድል ሆኖ በእኛ ቤተሰብ ልደት ማክበርን ልማድ አልነበረንም እኔም ለመጨረሻ ጊዜ ልደቴ የተከበረው መቼ እንደነበር አላስታውስም ለዛም ይመስለኛል 25 አመት እስኪሆነኝ ልደቴን አስታውሼ አላውቅም ነገርግን ሁሉም ጓደኞቼ ያከብሩ ስለነበር ለመመሳሰል ብዬ 25ኛ አመቴን ከጓደኞቼ ጋር አከበርኩኝ ከዝያን ጊዜ በሀላ የተወለድኩበትን ቀን የሚያውቁኝ ሰዎች ሲያስታውሱኝ ነው ቀኑ ትዝ የሚለኝ ፣ ብቻ የሆነ የማይዋጥልኝ ቀን ነው ከብዙ ሰዎች ጋር ብዙ ጊዜ አወራበት የነበረ ሀሳብ ነው የልደት ቀን፣ እህታችን እናመሰግናለን ለሰጠሽን ሞራችንን ገላጭ እውቀት ።

  • @YeneneshBelema
    @YeneneshBelema หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እኔም አላምንበትም የሚገርመው ብዙውንየምናደርገው የኦርቶዶክስ ልጆች ነን ምን ይሻለናል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻሽን ያሳምረው ❤🎉

  • @selamyhun-u3n
    @selamyhun-u3n หลายเดือนก่อน

    ልደት ለማክበር የግድ ብር ሳይሆን ባለን አቅም ማክበር ይቻላል የልደት ቀን የሰውየውን እድል እጣውን እንደሚወስን ይታወቃል ብዙ ትርጉምም አለው እንኳን ሳይንስ አባቶቻችን በዚህ ብዙ ጽፈዋል

  • @mekoyateshome9255
    @mekoyateshome9255 หลายเดือนก่อน

    Let god bless you

  • @HanaA-wd5yf
    @HanaA-wd5yf หลายเดือนก่อน

    እድሜን ይስጥልንና ልደት ማክበር ነው ወይስ አከባበር ነው ትክክል ያልሆነው?

    • @MekdesSelfu
      @MekdesSelfu หลายเดือนก่อน

      ,,በተክርብታን ማስተማር አለ
      ያሳዝናል ልድት ትርጉሙ ሳናውቅ ንው የኖርነው በሉንስሃ እንግባ

  • @samuelhassen3051
    @samuelhassen3051 หลายเดือนก่อน

    እቺን ልጅ ስንትዎቻችን እናውቃለን ስላይ መሆኖን

  • @mekoyateshome9255
    @mekoyateshome9255 หลายเดือนก่อน

    I got it i am ethiopian cristian

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT หลายเดือนก่อน +1

    የእንግሊዘኛ የኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ እባካችሁ የት online ላይ ልገዛ እችላለሁ? በፍፁም ላገኝ አልቻልኩም።

    • @EskinderGebreyohannes
      @EskinderGebreyohannes หลายเดือนก่อน +1

      የግሪክ: ኦርቶዶክስ: ቤ/ክ
      አላቸው:: ገዝቻለሁ::

    • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
      @BIRUKFILMENTERTAINMENT หลายเดือนก่อน

      @@EskinderGebreyohannes በጣም አመሰግናለሁ። እግዚያብሔር ይስጥልኝ። እኔ ያለሁት ጀርመን ዉስጥ ነዉ ለሁሉም ሄጄ እጠይቃቸዋለሁ።

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 หลายเดือนก่อน +1

    ሃኒዬ በዛሬው በልደቴ ቀን ይህን ሰማሁ:: ቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ሊያደርጉኝ እቤት እንዳትገቢ ብለውኝ ውጭ ሆኜ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት:: ምነው ቀደም ብዬ በሰማሁት:: ለሚቀጥለው ትምህርት ነው:: በቸርነቱ ይቅር ይበለን ገና ብዙ ነገር አለ የምንሰማው:: አቤቱ ማረኝ ይቅርበለኝ :: እሽ አሁን ምን ይሻለኛል ?
    ሃኒዬ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠቅሽ ልጅሽንም ድንግል ታሳድግልሽ ትጠብቃት::

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪዬ ቢያንስ ሻማ አታጥፊ
      እንኳን ተወለድሽ እረጂም እድሜ በቤቱ ያኑርሽ

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን እግዚአብሔር የንሰሐ እድሜ ጨመረላችሁ። 🤍🕊☦️ አይዞን እየተማርን እያስተካከልን እንሄዳለን።