መዲናችንን ኒውዮርክ የሚያደርጉት 4ቱ አዳዲስ አስደማሚ ህንጻዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከተቻለ ፤ 1ኛ)አዋሽ-ወልዲያ-ሐራገበያ 2ኛ)ወልዲያ-መቀሌ የባቡር ሐዲድ ግንባታ እጣ ፈንታ ዘግቡልን። በ2017 የማጠናቀቂያ በጀት ተይዞለታል?

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ፡አስተዋፅኦ፡ነው፡ለኢትዮጵያ፡ህዝብ።

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 2 หลายเดือนก่อน

    ረጃጅም ህንፃ ራሱ ሲስተሙ ያመጣዋል ።
    ግዙፍ የማዳበሪያ የዘይት ወረቀት ፋብሪካዎች ምርታማነትን የማብዛት ስራዎች የስራ ዕድልየባቡር መስመሮች የትምህርት ጥራት ወዘተ ትኩረት ይሰጣቸው ።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    ቻይና እያለች ታዲያ ጠጉራችን ለምን ነጣ ?ፊታችንስ ለምን ገረጣ ? ለጠጉራችን ቀለም ለፊታችን ሎሽን አለ ከተባለ ለሆዳችንስ?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    የቡሄን ሆያሆዬ ቻይና ወይስ አሜሪካ ግቢ እንጫወት?

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe hulu project keyet new mitametut koy
    Weys fetera new

  • @G-crosstube5479
    @G-crosstube5479 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኒዎርክ ከሰማይ እንጂ ምድር ላይ ቆሻሻ ነው አባቴ!በእጅ የያዙት ስለሆነ እንጂ ማን እንደ ማማ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    ቻይና ጉደኛ አሜሪካ ደንበኛ

  • @fisehaye1000
    @fisehaye1000 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታስጎምጀኝ

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 หลายเดือนก่อน

    ሰማይ፡ ጠቀስ፡ ህንፃ፡ በድብቅ፡ የምንገነባ፡ በ21ኛው፡ ክፍለ፡ዘመን፡ በብሄር፡ ተከፋፍለን፡ የምንተራመስ
    ትንግርት፡ የሆንን፡ ህዝቦች።

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam2306 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian dele weshetam ante malet abey hamed malet new wergnegna weshetam dedeb aterebam hagerachinen eyshetke new yalejehew agaletehalehugne

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 หลายเดือนก่อน

    የአገር እድገት በህንጻ ግንባታ አይለካም በህዝቡ ገቢ እንጂ ኒወርክን በፊልምም ማየትህን እጠራጠራለሁ የደከምክ

  • @abel8835
    @abel8835 2 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን ከሰማይ ወደ ምድር ይወርውርህ ቡሀቃ አፍ ዱርዬ❤

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬኛ በድብቅ እንዴት ህነፃ ይገናባል?

  • @mardikiyos
    @mardikiyos 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተ የአብይ ቡችሎች ትገርማላቹ

  • @eliastasew
    @eliastasew 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደደብ ነህ ንትርክ እዚህ ለመድረስ አራት ህንፃ ነው የሰራችው ምርጥ እህት ጋዜጠኛ ብዪሀለሁ ደደብ