ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተማ ታዘብኳችሁ በጣም የሚገርመኝ ይህ ነገራችሁ ነው ለማንኛውም ስለትምህርት ቤቴ ለምትጠይቁኝ ሁሉ ይህን አንብቡልኝ ።የለተያዩ ምስኪኖችን እንድትረዱልኝ ፕሮግራም ስሰራ በጣም ትረዳላችሁ ታምኑኛላችሁ ታስደስቱኛላችሁ ከዛም በጣም እረካባችኋለው ቤት የተገዛላቸው ሱቅ የከፈቱና የተለያየ የህይወት ለውጥ ያመጡ ተማሪዎቼን አብረን አይተናል እንደገናም በብዙ ድካም ለቁምነገር የበቁልኝን ገጠመኞች ሳቀርብ በጣም ተደስቼና የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ሆኜ ነው ግን ግን ግን ግን ......ደግሞ ቅር የሚለኝ ልተንፍሰው እስቲ . ገንዘብ ጠይቄም ለምኜም ስለማላውቅ ትምህርትቤት መክፈት መፈለጌ ጭንቅ ሆኖብኝ ነበር ግን ጠለቅ ያለ ፕሮፖዛል ለአመታት ደክሜ አዘጋጅቼ እንዴት ልተወው ብዬ ከራሴ ጋር ተከራክሬ ነው በመጨረሻም በ 111ኛ Live ላይ ያፈነዳሁት እሱንም እየተሳቀኩ ነው ያቀረብኩላችሁ ከዛም በጣም ደነገጥኩ ያልጠበኩት ነበር የሆነው ለስንቶቹ ምስኪኖች በብዙ ወራት ደክሜ ለቁምነገር አብቅቼ ያቀረብኩትን በሚደንቅ ልግስና የረዱ ተማሪዎቼ ናቸው ለኔ ሲሆን እጃቸው የተሰበሰበው ብዬ አዘንኩ ምናልባትም በስራዬ ስላላመኑ ወይም የማያዋጣ እንደሆነ አስበው ይሆናል ብዬም ራሴን ለማፅናናት ምክሬ ነበር ግን በአሁኑ አመትም የሰላምዬን እናት እንድትረዱልኝ በጣም ደክሜ ተንቀጥቅጬና ተሳቅቄ ያቀረብኩትን የእርዳታ ጥሪ ሳየው በጣም ተገረምኩ ምን አጥፍቼ ይሆን ብዬ ራሴን ጠየኩ ምክንያቱም ታስታውሱ እንደሆነ ቤቲንና ሌሎች ምስኪኖችን vcd ስሰራላችሁ በጣም የወደዳችሁትና ለመርዳት እጃችሁ የተዘረጋው ጎዳና ላይ ነፍሰጡር ሆና 3 ልጆችንም ይዛ ወጥታ ስላዘናችሁላት ከሆነ የግድ ብዙ ገንዘብ ለማሰባሰብ እንደነሱ ወድቀን መገኘት ነበረብን ወይ ብዬ ራሴንም ጠይቄ ነበር ከዛም መኪና ከአንድም ሁለቴ ተሸልሜ ሸጥኩትና የአንዱን መኪና ዋጋ በብዙ መቁረቢያ ልብስ ቀየርኩት የአንዱን መኪና ዋጋ ደግሞ ለትምህርት ቤቱ አላማ ማስፈፀሚያ አደረኩት ከዛም አፌን ዘጋሁ ሁለተኛ ለኔና ለቅርቤ ቤተሰብ እርዳታ በፍፁም አልጠይቅም ብዬ ማልኩ እኔን መምህራችሁን በበለጠ ለመርዳት የምታስቡ መስሎኝ ነው ያኔ የተነፈስኩላችሁ ከዛም ለራሴ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ ግብረገብነት ያቀድኩትንም ፕሮፖዛል አርፈህ ተቀመጥ ብዬ ደበኩት ከዩቲዩብ ክፍያዬ ላዬ አጠራቅሜ አንድ ቀን በሌላ የስራ ዘርፍ አትራፊ ስሆን ትምህርት ቤቴን ከፍቼ ልጅቻችሁን አስተምርላችሁ ይሆናል ለአሁን ግን ለራሴና ለቅርቤ ምስኪኖች እርዳታ በፍፁም አልጠይቅም ብያለሁ የንስሐ አባቴን ጉዳይም ለመጨረስ በውስጥ በኩል ከአንዳንድ ሰዎች ጋር አወራለሁ ታግሳችሁ ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ
Selam Egzabiher yibeza memihirachn betammmm azenalew memihir ene erse bizu gize yetchinkubet guday new engidih Egzabiher sifekid yiseral memihir atechneki....hasabehn betammm wodejw tedesech nber lij siwoled memihir tesfay temihirt bet new yenastemerw biye desss bilognal besiatu......ahunm tesfa alekortim Egzabiher melkam fekade yihun yisakal egnam enagizalen lerasachn new emberhanen yizen eserawalen memihir atechinki....selam Egzabiher kehulachu gar yihun!🤲💚💛❤
ወይ መምህር እግዚአብሔር በወደደቀን ያሳካዋል ግን ተስፋ አትቁረጥ ፈተና ነው ታልፈዋለክ 111 ላይቭ አልሰማሁትም አሁን እሰማዋለው ግን እባክህ አትተወው
ይህ ፁሁፍ ልቤን የነካው ማረያምን መምህራችን እንዲህ በመከፍቱ !! እኔም ይገረመኛል እኮ የዘመኑ ዋጁ ቻናል እራሱ ከተከፍተ ቁየ ሰብሰክራይብ የማያረጉበት ምክንያት ታዘብኩ የሌላ ቻናል ሲያሰትዋውቅ ባንዴ አስር ሺ አሰራምሰት ሼ ይደረሳል ለመምህር ግን እውነቱን ነው ያሰትዛዝባል አሁንም አይዞህ መምህርዬ አትጥላው እሺ እኔ በበኩሌ ሁሌም ከጉንህ ነኝ✅
ይህ ፁሑፍ ልቤን ነክዉ የእዉነት መምህር ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ግን ይቅርታ እና ላይቨ መቼ መቼ ነዉ በይ ጥያቄ ጠይቄ ነበር ምክንያቱም እረኩሰ መንፈስ እየተፈታተኝ ሰለሆነ ንገሩ በይ ነበር ግን መልሰ እመሰጠኝ አጠዉ ለማየት እሞከራልሁ
Are mamihir atetewew bechalnew meten enredalen😢
መንግስተ ሠማያት ቀርባለች እና ንስሐ ግቡ 👐መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ👐መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!"
ፈጣሪ ይመስገን መልካኤዶም ለኔ መሰረቴ ነው እኔም አንድ እናት ነው የነገሩኝ ፈጣሪ እንኮን በቤቱ አጸናህ እዮብ ነህ ጽናትህ ይመስገነው አሜን
ውልደሩፋኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔም የዛሬ አመት በቲቢ ምክንያት ከሞት ነው የተረፍኩት በስላሴዎች ምህረት 😢😢😢 ስሜ ወለተሩፋኤል እባላለሁ እኔን ደግሞ የሆድ ቲቢ ነው ያሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህህህህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
ተመስገን የኔ ጌታ ❤ ተመስገን አምላኬ ከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬአሜን ሁሌም ተመስገን ተ😢መስገን ጌታ
መምህራችንን ላይክ ሳታደርጉ ለምን ትመለከታላችሁ አይከፈልበትም ሸር ሰብስክራይብ አይልም እንደሌሎቹ ብዙወቹ እንደኛ መለወጥ የሚፈልጉ አሉና 👍አትርሱ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር እንኳን ከሲቃይ ወደ ደስታ ከህመም ወደ ጤነኛነት ቀየረህ ምስጋና ይግባው ታሪክን ቀያሪ አሰይ።እልልልል
ኣሰይ ዕልልልልልል ተመስገን እንኮዕ ናብዚ ኣብቀዐካ ክብር ሓውና ክብር መምህርናለ ናይ ኣጓልጉለት ዘመንኩም ይባረክ❤
Egzabiher yimsgen memihir 🤲💚💛❤#ማን ፈጠረን ❓ ➷ሥላሴ#ሥላሴ ስንት ናቸው ❓ ➷ አንድም ሶስትም ናቸው #ሶስትነታቸው በምን በምን ነው ❓ ➷በስም ➷በአካል ➷በግብር#አንድነታቸውስ በምን ነው ❓ ➷ በባህሪ በህልውና በመለኮት በፍቃድ በስም በአካል በግብር ይህችን አለም በመፍጠርና በማሳለፍ#የስም ሶስትነታቸው እንዴት ነው ❓➷አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ#የአካል ሶስትነታቸውስ እንዴት ነው ❓➷አብ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ ፍፁም ገፅ አለው ።➷ወልድ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ ፍፁም ገፅ አለው ።➷መንፈስቅዱስ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ ፍፁም ገፅ አለው ።#የግብር ሶስትነታቸው እንዴት ነው ❓➷አብ ወላዲ ፤ ወልድ ፤ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ፤ ሰራፂ#አብ ማነው❓➷አባት#ወልድ ማነው❓ ➷ልጅመንፈስ ቅዱስ ማነው❓ ➷ሰራፅ#ከማን ሰረፀ ❓➷አብ አክሎ ወልድን መስሎ ከአብ የተገኘ ወይም የሰረፀ ማለት ነው።የሰናኦርን ግንብ ያፈረሱ ቅድስት ሥላሴ...የሀጥያታችንንም ግንብ በቸርታቸው ያፍርሱልን🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን🤲 አሜን
አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት ደስ ይላል ድያቆን ሐውና እንካዕ ነዚ አብቀዓኻ ዘሐወይ ተመስገን አምላኽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አዳነን ውንድመችን 😢😢😢🙏🙏🙏💒💒💒💒እግዚአብሔር ይባሪካችው አንተን አጣግብ የነበሩት ሁሉም።
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አቤት የእግዚአብሔር ስራ. እፁብ ድንቅ. ነው. እግዚአብሔር . ይመስገን ወንድማችን. ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን
አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለወንድማችን የደረሠ የእርሱን ህመም የፈወሠ እኛንም ይፈውሠን እግዚአብሔር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድነህ ለመመስከር አበቃት ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
ረቡኒ❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁልን❤43 ሰዉ ሸር አድርጌያለሁ እናንተስ ተማሪዎች?
ኣቤት ኣቤት ኣቤት ናይ እግዚአብሔር ስራሕ ክንደይ እጽቡን ድንቅን እዩ ሓውና እንኻዕ እግዚአብሔር ኣድሓነኻ መምህራችን እንዴት ድንቅ ዕጹብ ነው የእግዚአብሔር ስራሕ።
እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤
እንኳን አተረፈህ ቸሩ መደሃኒዓለም ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስል ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎታችሁ አስቡን
እንኳን ደህና መጣቹ ዉድ መምህራችን እንኳንአደረሳቹ አደረሰን ለአቡነ ኪሮስ ወርሀዊ ክብረ በአል. ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ የልዑል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
እንኳን በሰላም መጣክ መምህርዬ እባካቹ እህተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎት አስቡኝ ያሰብኩት አይሳካም አላገባው አልወለድኩ ይህዉ 32 አመት ሆነኝ በፀሎት አስቡኝ
አይዞሸ እህት ሁላችን ነን እግዚብሄረ ይረዳን
እግዚአብሔር ያስብሽ ምን ይሳንዋል እህቴ የኔ እህት 30 አመት በላይ ጠብቃለች እመብርሀን ከልጃጋር ምን ይሳናታል ባዴ 3ልጅ ሰጣት ፀልይ አትጨነቂ
አይዞሸ ውዴ እግዚአብሔር ያሰብሸ
እህቴ አይዞሽ ድንግል ማርያም ያላሰብሽውን ሲሳይ ትስጥሽ ❤❤❤
Ayzosh ehte egziabher tarik yikeyiral❤
እንዃን ለአባታችን የአቡነ ኪሮስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰ መዲንኒአለም እንደዚሆ እህት ወንድሞቼ ህፃናት አዛውንት ይድረስላቸው ይማራቸው ተመስገን እግዚአብሔር እሱ ያሰበልህን ያሳካው❤❤❤❤❤❤
ኪዳነምረት እናቴ 😢 መጨረሻህን ታሣምርልህ😊🎉🎉መምህራችን በዉነት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን👏👏👏አሜን
ውይ አንዳንድ ዶክተሮቾ ይገርማሉ እነዚህን ፍርድ ቤት መገተር ነበር አድኑ ሲባሉ አካለ ሰንኩል አርገው ይልካሉ💔😪
እንካዕ እግዚአብሔር መሓረካ ዝሐወይ እልልልልልልልልልልል ዝአመነ ዝተጠመቀ ክድሕን እዩ ጎይታና መድሓኒና ዝበሎ ቃል እዩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን መድሃነኣለም ኣስይ ዝሓወይ ኣብ ቤቱየፅንዕካ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስመአብ ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምናይነት እምነት ያለህ 😢እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ አምላኬሆይ ስራህ ድንቅ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ
ኤርትራዊያን ወድሞቻችን እህቶቻችን አባቶቻች ወደፍት አንድ ሀገር ነው የምንሆነው ኑሩልን እንወዳችሁ አለን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። የቤተሰብ መዋደድ በፀሎት መተሳሰብ መከባበር ትልቅ ነገር ነው። እንኳን ደስ ያለህ በምህረቱ በቸርነቱ የጎበኘህ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
ምዕመና ድረሱልኝ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ መድህን
ብዙ መልካም ነገሮች ካንተ ተቀብያለሁ🙏ለዘላለም አመሰግንሀለሁ🙏ተመስገን❣️ተመስገን🙏ተመስገን🙏
አቤት ያንተ ስራ እፁብ ድንቅ ነው 😢😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ የፃድቃኔዋ ንግስት❤❤❤❤❤እናቴ
ሁሌም በእግዚአብሔር የተማመነ ሰውን መቼም አይወድቅም🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏
እጽብ ድንቂ እዩ ኣምላከይ(2)እጽብ ድንቂ እዩ ጎይታየሰብ ዝደርበዮ ካብ ምድሪ የሊዕሎ እዩዝተረሰዕ ኣምላኸይ ይዝክሮ እዩከም ኣምላከይ ሲ ማንም የለን ማንም የለንከም ፈጣሪናስ ማንም የለን ማንም የለንተመስገን ኣምላከይ ዕልልልልልልልልል ድ,ሮቢ ሓወይ ስለ ኩሉ ነግር እግዚኣብሄር ክብርን ምስጋንን ይብጽሃዮ።
ምኩምተው አጣሁ አይይ የፈጣሪ ሰራ ተአምር ነው ማረያምን ወንድማችን በእውነት እመቤቴ ምሕረቱን ላከችልህ በሰምአብ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን✅
ኤርትራውያን አንኮዑን ለወንድም አህት ለሩቅ ዘመዶቻቸው አንኮዑአን በጣም ሙቶች ናቸው, ሰው ስቸገር አንኩአን አብረው የሚቸገሩ ህዝቦች ናቸው, ድንቅ ሕዝብ, አኔ ሳስባቸው የድሮ ኢትዮጵያን በነሱ ወስጥ ነው የማያት, ጨካኝ ህዝቦች አይደሉም
በትክክል ❤
ትክክል ነህ ተዋህዶን ሳያውቁ ነው ወደ ሌላ የሚቀይሩት ስታውቃት ግን እስከ ሞት ትዘልቃለህ እስኪ ከሌላ ሀይማኖት ወደ ተዋህዶ የተመለሱትን እንመልከት አይደራደሩም ጭራስ ሰነፍ የተዋህዶ ልጆችን ይመክራሉ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣቹልን❤❤❤❤ወንድማችንቃለይሆትያሰማልንጨርሶይማርህ😢😢😢😢😢
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰዚ የደረሰህ ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራወ ግሩም ድንቅ ነው 2.....ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድማችን እኳንም ፈጣሪ ማረህ ❤በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን
ስላምነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ይ መደናለም ሥራ የሱ ማር አይልቂም ስሙ ይትመሰገን ይሁን 🙏🥰ዉድ እና ክቡር የሆንክ መመራቺን አማብርሃን ክ ልጁ ግትሻብቅ 🙏🥰
እግዚአብሔር ይሰመገን ክብራተይ ተመሰገን ቸሩ ምድሃኒ አለም ናይ እግዚአብሔር ስራሕ ድንቅ እዩ ❤✝️👏
ለሁሉም ነገረ እግዚአብሔረ ይመስገን። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲
እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤️
ስልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አለህ ውንድማችን ላአንተ የደረስ አምላከ እግዚአብሄር ለሁላችን ይድረስ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሼር ማረግ ልማዳችን ብሆን154 ገጠመኝ comnet ላይ ፅፌ ነበር ስለ መንፈሳዊ ወድሜ , ገብረማርያም ድኖ እንደዝህ ወንድማችን ለምስክርነት ያብቃልን።በፆሎት አስቡት ❤❤❤አሁን ነው ጨርሼ የሰማሁት ገጠመኝ እና ፃዱቁ አባታችን ሰማኢትዋ ክርስቶስ ስምራ ልጁ በጣም ነው መወዳቸውስለዚህ ይድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመሥገን የአብርሐም አምላክ ሥራሕ ድቅነዉ❤❤❤ወድሜ እማ ፍቅር ኪዳነምሕረት ከነልጇ ሥለጎበኘችሕ ደሥ ብሎናል አሁንም አትለይሕ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ❤❤❤በፀሎታችሁሕ አስቡኝ ፍቅርተማርያም ❤
መምህር ተስፋዬ ስለምትሰ ጠው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እኔም የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ያዎራቺሁት ነገር ትንሽ ቺግር አይቸበታለሁ በፈጣሪ አዳኝነት አልጠራጠርም ግን በሆስፒታል ያሉ ነገሮቺን ስታቀርብ ጤና ባለሞያ ማማከር ያስፈልጋል ለምሳሌ ፀበል ግሉኮስ ዉስጥ መክተት ስተት ነው በደም ስር የሚገቡ ነገሮች በጣም ሪስክ ስላለው ወደታካሚው ሰዉነት የሚገቡ ነገሮች በሙሉ በአይን ከሚታይም ከማይታይም ነገር የፀዳ እና በሚሰጥበት ጊ ዜ ም በጥንቃቄ መሰጠት ያለበት ነገር ነው ያለበለዝያ ድንገታኛ ሞት ሊያስከትል ይቺላል ስለዚህ አንደኔ ከመጠጣት ከመቀባባት ያለፈ ነገር መዳፈር አስጊ ነው ::
እንከን ለዚ ሀበቀ አግዘሐቤረሕ መሀረ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህሁሉ ፈተና ወተህ ድነህ ለኛ ተሰፋ እዳንቆርጥ ስላጋራከን እናመሰግናለን❤መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን በርታ❤
ዕልልልልልልልል እንካዕ ናብዚ ኣብቀዐካ ዝሓወይ ናኦድ ብሓቂ ምስጋና ዝግበኦ ሓውና እዩ ንዓይ እውን ብዙሕ ነገር እዩ ሓግዝኒ ዓስቡ መደሃኒኣለም ይክፈሎ
እንኳን በደህና መጣችሁ ከምር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የሚገርም ነው ከምር እኔማ እግዛብሄርን ዝም ብየ ነው ሳማረው የነበር እር ግፊ አቤት እያየ እየሰማ የቀደዱት ነገር ሰቀጠጠኚ እኔ የተቀደድኩ ያክል ነው የተሰማኚ ለዚህ ያበቃህ ችሩ መደሀኒት አለም ይክበር ይመስገን አቤት ከሞት ወደ ህይወት ነው የመጣሀው 😢😢 ደስ ሲል እደዚህ ሆነህ በመነሳትህ ደስ የሚል ነው ረቡኒ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተሰቦቹ ክብር ይገባችሃል ዘራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለህ ወንድማችን
መምሕረዬ ልጂ ፈገግታው ሲያምረ በሌላ እዳታውብኝ ተመልካቾች እኳን ለዚህ አበቃከ ወድማችን🕊
😂❤❤
እግዚአብኤር ይመስገንልን ክብር ለድንግል ማርያም ለጅ ወንድማችን እስከመጨረሻው እመብርአን ከጎንህ ትሁን አሜን አሜን ❤❤ መምህራችን ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ባንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ያሰብከውም ያሳካል እግዚአብኤ በአንተ ገና ብዙ ይሰራል ያው ሰውም ከሰአቱ ከጊዜው አንፃር ተዳክሞ ይሆናል ፠ መምህራችን አትጨነቅ ሁሉ በጊዜው ይሆናል❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልል
አቤት በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🎉❤
ሰለ ማይኒንግ ስጦታ እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጣቸሁ የመምህራችን አሜን እንግዶችን ውዷ መምህራችን ና ወልደ ሩፋኤል 🙏🙏🙏 ተመስገን አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር አምላኬ እንኳን ለዚሁ አበቃ ወልደ ሩፋኤል 🙏🙏 🙏በ እውነት በጣም ግራም እግዚአብሔር ፍጹም ድንቅ ነው ታሪኩ ይቀይረዋል እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም ይረዳን ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
የፀሎት ፈተናውና በረከቱ ፀልዩልኝ መልሱፍፁምምህረት ነው።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ❤❤
መምህርዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እኔም መንፈሳዊ ቅናት እያደረብኝ ነው ሁሌም ገጠመኝ ሳዳምጥ የኔንም እንድናገር ለፍሬ እንድበቃ እባካቹ ወለተ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እፁብ ድንግቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ቁመህ ለመመስከር አበቃህ ወድማችን
እግዚአብሔር እባክህ እህተ ገብረኤልን አስባት።
ምን ይሳንሀል አምላኬ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽✝️✝️✝️❤️
እግዝአብዬር ይመስገን ለሁላቺንም ይድረስልን መምህር ፈጣሪ ይርዳሆት
😢😢አረ መምህርየ በጣም ነዉ የደነገጥሁት አትከፋብን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለዋል
እንኳን ደና መጣህ መምህር ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን እመብርሀን አትለይህ❤❤❤
ዊ ወንድሜ እንኳንም እመብርሀን ማረችህ እልልልል ክብርና ምስጋና ለሶ ይሁን ይገርማል ሶስት አመት ከባድ ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ወንድምህም ያቆይልህ ጥሩ ወንድም ነዉ ያለህ
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከዚህ የተማርኩት በሕመም ውስጥ ብንሆንም ፈጣሪአችንን ከመማፀን ወደኋላ አለማለታችንን እና ተስፋ አለመቁረጥ እና ፀሎታችንን አለማቋረጥ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው ባይ ነኝ ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያፅናክ አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ😊
መ ምህር ተስፊየ ፈጣሪ ካንተይሁን ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ በፀሎት አስቡኘ ለወንድሜ ካለበት እድገኘ ተክለአብ ብላቹ በፀሎት አስብት
ብዘይ ብኣካ መን ኣለኒ ጎይታይ ፍቅርካ ይመርሐኒ❤❤❤ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ሓውና እና መምህርና❤
አሜን አሜን አሜን ለሱ የደረሰች እናቴ ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን😢😢😢
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ተመስገን ኣምላኬ ለአንተ የደረሰ መድኃኒ ዓለም ኢየሱስ ክርሰቶስ ለኛም ይድረስልን እኔም ከፀሎት ምን ትወዳለህ ስትለው አንቀፀ በጣም በጣም በጣም ነው እምወደው በቃሌ ስለምችለው
ሰላም ለናተ ይሁን. ለዚህ ቤት አድስነኝ እንኮን ለመምስከር አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን. እኔም በሰው ቤት በስደት እየተሰቃየሁ ነው አንድ ወር ሙሉ አልጋ ላይ ነኝ የፈላ ውሀ ተደፍተብኝ መምህር የምህር ተስፍየ አበራ ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ የእግዚአብሔር. ምህርተ ቅርብ ነው ጌታ ዬ ሆይ ማርኝ😢😢😢😢
እንኳን እእግዚአብሔ ማረህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ መምህራትን🙏🙏🙏
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ ይገርማል ❤❤❤❤ወንድሜ እኔም ይህን ስቃይ በቸርነቱ አለፍኩት የኔ ደግሞ የሳንብን ቲቢ ነበር ለ8 ወር ነው መድሀኒት የወሠድኩት አሁን ተመስገን ድኛለሁ❤❤❤
በጣም በአስጨናቂ ሁኔታ ላይ እገኛለው እባካችሁን ፀልዩልኝ ወልደኪዳን ነኝ እግዚአብሔር የልቤን መሻት ከቤቱ ሳልጠፋ እንዲፈፅምልኝ
እመቤቴ ትርዳህ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳህ ወንድሜ
ፅዮን ማርያም ትደባብሰህ ወንድሜ አጆኻ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሕርጨርሱ ይማርህ እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ተሻለህ ወድሜ መምህራችን ኑርልን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ጥርሴን በጣም አሞኝ የተጨነኩ ነበር ይሄን ገጠመኝ የሰማሁት የወንድማችንን ትግስት ሳስበው የኔ ጥርስ ህመም ተወኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ፈተናውን አሳለፈ መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎታቸው ወለታ ጽሆን ብላችሁ 🙏🙏🙏
እግዚያቤር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን❤❤
ኤርትራያኖች በጣም ጎበዞች ናቸው እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ክብር ለቅዱሳን
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለዚህ ላበቃህ ክብር ምሰጋና ይሁን ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይሁን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለቅድስ ስላሴ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ቅድስ ስላሴ በጤና በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን ❤❤❤❤ በስደት ያለዉን ያላችሁትን ላገራችን ያብቃን አቤቱ ቅድስ የሆነው አምላካችን ከብር ምስጋና ይድረሰዉ ይህ ድንቅ ታሪከ ነዉ ይህ ወንድማችን ከዚህ ሁሉ በሽታ ስቃይ አመብርሀን ከነ ልጃ በምልጃዋ ጠብቃ ይህዉ የእግዚአብሔር ስራ አየመሠከርከ አለም አንድንማርበት አያደረከ ነዉ አንደአምነታችሁ ይደረግላችሀል ነዉ የሚለዉ ቃሉ ስላመንከ ድነህ አግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ አንካን ደስ አለህ በቤተሰቦችህ በአህትህ ባንተም አምነት ፀበሉን ጉልኮስ ዉስጥ አድርጋችሁ አምነትህ ይህዉ ዉጤቱ አልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር ሄኖክ መምህር አባታችን መምህርም የሆኑ ግርማ ወንድሙ አግዚአብሔር ስራዉን በአናንተ ላይ አድሮ ሰዉን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አንዲያዉቃት ሰዉን በባአድ አምልኮ አንዲላቀቅ አየረዳችሁ ነዉ አድሜ ጤና ይስጣችሁ ወንድማችን አንተም ቤተክርስቲያን የበለጠ ታገለግላለህ አግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
ልጄ እንኳን ለዚ አብረህ እደእምነትክ ነው የሆነልክ እግዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን 31:11
የኔ አባት ላተ የደረሰ ለኔም ለልጀም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ድቅ ታምር ነዉ የዚህ ታምር ተካፋይ ሲለሆንሁ እድለኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መታደል ነዉ እኮ ምን እላለሁ ተመስገን የአለም ጌታ❤❤❤❤
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳንክ ልን ወድማችን
Egzabhier yemesgen enkoe egzabhier mehareka enkoe egzabhier nmesker abkeaka 🙏🙏🙏
ወደይ ማአረይ ተመሰገን ተመሰገነ ተመሰገኘ እግዛብሄር ይመሰገኘ እምነተ አድኒካ መምህር አንተእናመሰገንህ አለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ደስ የሚል ምስክርነት ነው መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
መምህርዬ እዴት ናችሁ የክርስቶስ የአምላካችን ፍቅርና ሰላም ከናንተጋር ይሁን ወንድማችን እንኳን ልክ እደ አልጋ ላይ 38አመት እደተኛው እደታመመው አልጋህን ተሸክመህ ሄድ እዳለው ጌታ እኳን ተፈወስክ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁንን💗🙏❤
እናንተማ ታዘብኳችሁ በጣም የሚገርመኝ ይህ ነገራችሁ ነው
ለማንኛውም ስለትምህርት ቤቴ ለምትጠይቁኝ ሁሉ ይህን አንብቡልኝ ።የለተያዩ ምስኪኖችን እንድትረዱልኝ ፕሮግራም ስሰራ በጣም ትረዳላችሁ ታምኑኛላችሁ ታስደስቱኛላችሁ ከዛም በጣም እረካባችኋለው ቤት የተገዛላቸው ሱቅ የከፈቱና የተለያየ የህይወት ለውጥ ያመጡ ተማሪዎቼን አብረን አይተናል እንደገናም በብዙ ድካም ለቁምነገር የበቁልኝን ገጠመኞች ሳቀርብ በጣም ተደስቼና የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ሆኜ ነው
ግን ግን ግን ግን ......ደግሞ ቅር የሚለኝ ልተንፍሰው እስቲ
. ገንዘብ ጠይቄም ለምኜም ስለማላውቅ ትምህርትቤት መክፈት መፈለጌ ጭንቅ ሆኖብኝ ነበር ግን ጠለቅ ያለ ፕሮፖዛል ለአመታት ደክሜ አዘጋጅቼ እንዴት ልተወው ብዬ ከራሴ ጋር ተከራክሬ ነው በመጨረሻም በ 111ኛ Live ላይ ያፈነዳሁት እሱንም እየተሳቀኩ ነው ያቀረብኩላችሁ ከዛም በጣም ደነገጥኩ ያልጠበኩት ነበር የሆነው ለስንቶቹ ምስኪኖች በብዙ ወራት ደክሜ ለቁምነገር አብቅቼ ያቀረብኩትን በሚደንቅ ልግስና የረዱ ተማሪዎቼ ናቸው ለኔ ሲሆን እጃቸው የተሰበሰበው ብዬ አዘንኩ ምናልባትም በስራዬ ስላላመኑ ወይም የማያዋጣ እንደሆነ አስበው ይሆናል ብዬም ራሴን ለማፅናናት ምክሬ ነበር ግን በአሁኑ አመትም የሰላምዬን እናት እንድትረዱልኝ በጣም ደክሜ ተንቀጥቅጬና ተሳቅቄ ያቀረብኩትን የእርዳታ ጥሪ ሳየው በጣም ተገረምኩ ምን አጥፍቼ ይሆን ብዬ ራሴን ጠየኩ ምክንያቱም ታስታውሱ እንደሆነ ቤቲንና ሌሎች ምስኪኖችን vcd ስሰራላችሁ በጣም የወደዳችሁትና ለመርዳት እጃችሁ የተዘረጋው ጎዳና ላይ ነፍሰጡር ሆና 3 ልጆችንም ይዛ ወጥታ ስላዘናችሁላት ከሆነ የግድ ብዙ ገንዘብ ለማሰባሰብ እንደነሱ ወድቀን መገኘት ነበረብን ወይ ብዬ ራሴንም ጠይቄ ነበር ከዛም መኪና ከአንድም ሁለቴ ተሸልሜ ሸጥኩትና የአንዱን መኪና ዋጋ በብዙ መቁረቢያ ልብስ ቀየርኩት የአንዱን መኪና ዋጋ ደግሞ ለትምህርት ቤቱ አላማ ማስፈፀሚያ አደረኩት ከዛም አፌን ዘጋሁ ሁለተኛ ለኔና ለቅርቤ ቤተሰብ እርዳታ በፍፁም አልጠይቅም ብዬ ማልኩ
እኔን መምህራችሁን በበለጠ ለመርዳት የምታስቡ መስሎኝ ነው ያኔ የተነፈስኩላችሁ ከዛም ለራሴ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ ግብረገብነት ያቀድኩትንም ፕሮፖዛል አርፈህ ተቀመጥ ብዬ ደበኩት ከዩቲዩብ ክፍያዬ ላዬ አጠራቅሜ አንድ ቀን በሌላ የስራ ዘርፍ አትራፊ ስሆን ትምህርት ቤቴን ከፍቼ ልጅቻችሁን አስተምርላችሁ ይሆናል
ለአሁን ግን ለራሴና ለቅርቤ ምስኪኖች እርዳታ በፍፁም አልጠይቅም ብያለሁ የንስሐ አባቴን ጉዳይም ለመጨረስ በውስጥ በኩል ከአንዳንድ ሰዎች ጋር አወራለሁ
ታግሳችሁ ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ
Selam Egzabiher yibeza memihirachn betammmm azenalew memihir ene erse bizu gize yetchinkubet guday new engidih Egzabiher sifekid yiseral memihir atechneki....hasabehn betammm wodejw tedesech nber lij siwoled memihir tesfay temihirt bet new yenastemerw biye desss bilognal besiatu......ahunm tesfa alekortim Egzabiher melkam fekade yihun yisakal egnam enagizalen lerasachn new emberhanen yizen eserawalen memihir atechinki....selam Egzabiher kehulachu gar yihun!🤲💚💛❤
ወይ መምህር እግዚአብሔር በወደደቀን ያሳካዋል ግን ተስፋ አትቁረጥ ፈተና ነው ታልፈዋለክ 111 ላይቭ አልሰማሁትም አሁን እሰማዋለው ግን እባክህ አትተወው
ይህ ፁሁፍ ልቤን የነካው ማረያምን መምህራችን እንዲህ በመከፍቱ !! እኔም ይገረመኛል እኮ የዘመኑ ዋጁ ቻናል እራሱ ከተከፍተ ቁየ ሰብሰክራይብ የማያረጉበት ምክንያት ታዘብኩ የሌላ ቻናል ሲያሰትዋውቅ ባንዴ አስር ሺ አሰራምሰት ሼ ይደረሳል ለመምህር ግን እውነቱን ነው ያሰትዛዝባል አሁንም አይዞህ መምህርዬ አትጥላው እሺ እኔ በበኩሌ ሁሌም ከጉንህ ነኝ✅
ይህ ፁሑፍ ልቤን ነክዉ የእዉነት መምህር ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ግን ይቅርታ እና ላይቨ መቼ መቼ ነዉ በይ ጥያቄ ጠይቄ ነበር ምክንያቱም እረኩሰ መንፈስ እየተፈታተኝ ሰለሆነ ንገሩ በይ ነበር ግን መልሰ እመሰጠኝ አጠዉ ለማየት እሞከራልሁ
Are mamihir atetewew bechalnew meten enredalen😢
መንግስተ ሠማያት ቀርባለች እና ንስሐ ግቡ 👐መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ👐መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!"
ፈጣሪ ይመስገን መልካኤዶም ለኔ መሰረቴ ነው እኔም አንድ እናት ነው የነገሩኝ ፈጣሪ እንኮን በቤቱ አጸናህ እዮብ ነህ ጽናትህ ይመስገነው አሜን
ውልደሩፋኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔም የዛሬ አመት በቲቢ ምክንያት ከሞት ነው የተረፍኩት በስላሴዎች ምህረት 😢😢😢 ስሜ ወለተሩፋኤል እባላለሁ እኔን ደግሞ የሆድ ቲቢ ነው ያሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህህህህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
ተመስገን የኔ ጌታ ❤ ተመስገን አምላኬ
ከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬ
አሜን ሁሌም ተመስገን
ተ😢መስገን ጌታ
መምህራችንን ላይክ ሳታደርጉ ለምን ትመለከታላችሁ አይከፈልበትም ሸር ሰብስክራይብ አይልም እንደሌሎቹ ብዙወቹ እንደኛ መለወጥ የሚፈልጉ አሉና 👍አትርሱ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር እንኳን ከሲቃይ ወደ ደስታ ከህመም ወደ ጤነኛነት ቀየረህ ምስጋና ይግባው ታሪክን ቀያሪ አሰይ።እልልልል
ኣሰይ ዕልልልልልል ተመስገን እንኮዕ ናብዚ ኣብቀዐካ ክብር ሓውና ክብር መምህርናለ ናይ ኣጓልጉለት ዘመንኩም ይባረክ❤
Egzabiher yimsgen memihir 🤲💚💛❤#ማን ፈጠረን ❓
➷ሥላሴ
#ሥላሴ ስንት ናቸው ❓
➷ አንድም ሶስትም ናቸው
#ሶስትነታቸው በምን በምን ነው ❓
➷በስም
➷በአካል
➷በግብር
#አንድነታቸውስ በምን ነው ❓
➷ በባህሪ በህልውና በመለኮት በፍቃድ በስም በአካል በግብር ይህችን አለም በመፍጠርና በማሳለፍ
#የስም ሶስትነታቸው እንዴት ነው ❓
➷አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
#የአካል ሶስትነታቸውስ እንዴት ነው ❓
➷አብ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
➷ወልድ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
➷መንፈስቅዱስ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
#የግብር ሶስትነታቸው እንዴት ነው ❓
➷አብ ወላዲ ፤ ወልድ ፤ተወላዲ
መንፈስ ቅዱስ ፤ ሰራፂ
#አብ ማነው❓
➷አባት
#ወልድ ማነው❓
➷ልጅ
መንፈስ ቅዱስ ማነው❓
➷ሰራፅ
#ከማን ሰረፀ ❓
➷አብ አክሎ ወልድን መስሎ ከአብ የተገኘ
ወይም የሰረፀ ማለት ነው።
የሰናኦርን ግንብ ያፈረሱ ቅድስት ሥላሴ...የሀጥያታችንንም ግንብ በቸርታቸው ያፍርሱልን🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን🤲 አሜን
አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት ደስ ይላል ድያቆን ሐውና እንካዕ ነዚ አብቀዓኻ ዘሐወይ ተመስገን አምላኽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አዳነን ውንድመችን 😢😢😢🙏🙏🙏💒💒💒💒እግዚአብሔር ይባሪካችው አንተን አጣግብ የነበሩት ሁሉም።
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አቤት የእግዚአብሔር ስራ. እፁብ ድንቅ. ነው. እግዚአብሔር . ይመስገን ወንድማችን. ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን
አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለወንድማችን የደረሠ የእርሱን ህመም የፈወሠ እኛንም ይፈውሠን እግዚአብሔር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድነህ ለመመስከር አበቃት ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
ረቡኒ❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁልን❤43 ሰዉ ሸር አድርጌያለሁ
እናንተስ ተማሪዎች?
ኣቤት ኣቤት ኣቤት ናይ እግዚአብሔር ስራሕ ክንደይ እጽቡን ድንቅን እዩ ሓውና እንኻዕ እግዚአብሔር ኣድሓነኻ መምህራችን እንዴት ድንቅ ዕጹብ ነው የእግዚአብሔር ስራሕ።
እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤
እንኳን አተረፈህ ቸሩ መደሃኒዓለም ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስል ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎታችሁ አስቡን
እንኳን ደህና መጣቹ ዉድ መምህራችን እንኳንአደረሳቹ አደረሰን ለአቡነ ኪሮስ ወርሀዊ ክብረ በአል. ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ የልዑል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
እንኳን በሰላም መጣክ መምህርዬ እባካቹ እህተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎት አስቡኝ ያሰብኩት አይሳካም አላገባው አልወለድኩ ይህዉ 32 አመት ሆነኝ በፀሎት አስቡኝ
አይዞሸ እህት ሁላችን ነን እግዚብሄረ ይረዳን
እግዚአብሔር ያስብሽ ምን ይሳንዋል እህቴ የኔ እህት 30 አመት በላይ ጠብቃለች እመብርሀን ከልጃጋር ምን ይሳናታል ባዴ 3ልጅ ሰጣት ፀልይ አትጨነቂ
አይዞሸ ውዴ እግዚአብሔር ያሰብሸ
እህቴ አይዞሽ ድንግል ማርያም ያላሰብሽውን ሲሳይ ትስጥሽ ❤❤❤
Ayzosh ehte egziabher tarik yikeyiral❤
እንዃን ለአባታችን የአቡነ ኪሮስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰ መዲንኒአለም እንደዚሆ እህት ወንድሞቼ ህፃናት አዛውንት ይድረስላቸው ይማራቸው ተመስገን እግዚአብሔር እሱ ያሰበልህን ያሳካው❤❤❤❤❤❤
ኪዳነምረት እናቴ 😢 መጨረሻህን ታሣምርልህ😊🎉🎉መምህራችን በዉነት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን👏👏👏አሜን
ውይ አንዳንድ ዶክተሮቾ ይገርማሉ እነዚህን ፍርድ ቤት መገተር ነበር
አድኑ ሲባሉ አካለ ሰንኩል አርገው ይልካሉ💔😪
እንካዕ እግዚአብሔር መሓረካ ዝሐወይ እልልልልልልልልልልል ዝአመነ ዝተጠመቀ ክድሕን እዩ ጎይታና መድሓኒና ዝበሎ ቃል እዩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን መድሃነኣለም ኣስይ ዝሓወይ ኣብ ቤቱየፅንዕካ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስመአብ ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምናይነት እምነት ያለህ 😢እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ አምላኬሆይ ስራህ ድንቅ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ
ኤርትራዊያን ወድሞቻችን እህቶቻችን አባቶቻች ወደፍት አንድ ሀገር ነው የምንሆነው ኑሩልን እንወዳችሁ አለን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። የቤተሰብ መዋደድ በፀሎት መተሳሰብ መከባበር ትልቅ ነገር ነው። እንኳን ደስ ያለህ በምህረቱ በቸርነቱ የጎበኘህ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
ምዕመና ድረሱልኝ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ መድህን
ብዙ መልካም ነገሮች ካንተ ተቀብያለሁ🙏
ለዘላለም አመሰግንሀለሁ🙏
ተመስገን❣️
ተመስገን🙏
ተመስገን🙏
አቤት ያንተ ስራ እፁብ ድንቅ ነው 😢😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ የፃድቃኔዋ ንግስት❤❤❤❤❤እናቴ
ሁሌም በእግዚአብሔር የተማመነ ሰውን መቼም አይወድቅም🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏
እጽብ ድንቂ እዩ ኣምላከይ(2)
እጽብ ድንቂ እዩ ጎይታየ
ሰብ ዝደርበዮ ካብ ምድሪ የሊዕሎ እዩ
ዝተረሰዕ ኣምላኸይ ይዝክሮ እዩ
ከም ኣምላከይ ሲ ማንም የለን ማንም የለን
ከም ፈጣሪናስ ማንም የለን ማንም የለን
ተመስገን ኣምላከይ ዕልልልልልልልልል ድ,ሮቢ ሓወይ ስለ ኩሉ ነግር እግዚኣብሄር ክብርን ምስጋንን ይብጽሃዮ።
ምኩምተው አጣሁ አይይ የፈጣሪ ሰራ ተአምር ነው ማረያምን ወንድማችን በእውነት እመቤቴ ምሕረቱን ላከችልህ በሰምአብ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን✅
ኤርትራውያን አንኮዑን ለወንድም አህት ለሩቅ ዘመዶቻቸው አንኮዑአን በጣም ሙቶች ናቸው, ሰው ስቸገር አንኩአን አብረው የሚቸገሩ ህዝቦች ናቸው, ድንቅ ሕዝብ, አኔ ሳስባቸው የድሮ ኢትዮጵያን በነሱ ወስጥ ነው የማያት, ጨካኝ ህዝቦች አይደሉም
በትክክል ❤
ትክክል ነህ ተዋህዶን ሳያውቁ ነው ወደ ሌላ የሚቀይሩት ስታውቃት ግን እስከ ሞት ትዘልቃለህ እስኪ ከሌላ ሀይማኖት ወደ ተዋህዶ የተመለሱትን እንመልከት አይደራደሩም ጭራስ ሰነፍ የተዋህዶ ልጆችን ይመክራሉ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣቹልን❤❤❤❤ወንድማችንቃለይሆትያሰማልንጨርሶይማርህ😢😢😢😢😢
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰዚ የደረሰህ ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራወ ግሩም ድንቅ ነው 2.....ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድማችን እኳንም ፈጣሪ ማረህ ❤በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን
ስላምነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ይ መደናለም ሥራ የሱ ማር አይልቂም ስሙ ይትመሰገን ይሁን 🙏🥰ዉድ እና ክቡር የሆንክ መመራቺን አማብርሃን ክ ልጁ ግትሻብቅ 🙏🥰
እግዚአብሔር ይሰመገን ክብራተይ ተመሰገን ቸሩ ምድሃኒ አለም ናይ እግዚአብሔር ስራሕ ድንቅ እዩ ❤✝️👏
ለሁሉም ነገረ እግዚአብሔረ ይመስገን። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲
እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤️
ስልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አለህ ውንድማችን ላአንተ የደረስ አምላከ እግዚአብሄር ለሁላችን ይድረስ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሼር ማረግ ልማዳችን ብሆን
154 ገጠመኝ comnet ላይ ፅፌ ነበር ስለ መንፈሳዊ ወድሜ , ገብረማርያም ድኖ እንደዝህ ወንድማችን ለምስክርነት ያብቃልን።
በፆሎት አስቡት ❤❤❤
አሁን ነው ጨርሼ የሰማሁት ገጠመኝ እና
ፃዱቁ አባታችን
ሰማኢትዋ ክርስቶስ ስምራ ልጁ በጣም ነው መወዳቸው
ስለዚህ ይድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመሥገን የአብርሐም አምላክ ሥራሕ ድቅነዉ❤❤❤ወድሜ እማ ፍቅር ኪዳነምሕረት ከነልጇ ሥለጎበኘችሕ ደሥ ብሎናል አሁንም አትለይሕ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ❤❤❤በፀሎታችሁሕ አስቡኝ ፍቅርተማርያም ❤
መምህር ተስፋዬ ስለምትሰ ጠው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እኔም የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ያዎራቺሁት ነገር ትንሽ ቺግር አይቸበታለሁ በፈጣሪ አዳኝነት አልጠራጠርም ግን በሆስፒታል ያሉ ነገሮቺን ስታቀርብ ጤና ባለሞያ ማማከር ያስፈልጋል ለምሳሌ ፀበል ግሉኮስ ዉስጥ መክተት ስተት ነው በደም ስር የሚገቡ ነገሮች በጣም ሪስክ ስላለው ወደታካሚው ሰዉነት የሚገቡ ነገሮች በሙሉ በአይን ከሚታይም ከማይታይም ነገር የፀዳ እና በሚሰጥበት ጊ ዜ ም በጥንቃቄ መሰጠት ያለበት ነገር ነው ያለበለዝያ ድንገታኛ ሞት ሊያስከትል ይቺላል ስለዚህ አንደኔ ከመጠጣት ከመቀባባት ያለፈ ነገር መዳፈር አስጊ ነው ::
እንከን ለዚ ሀበቀ አግዘሐቤረሕ መሀረ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህሁሉ ፈተና ወተህ ድነህ ለኛ ተሰፋ እዳንቆርጥ ስላጋራከን እናመሰግናለን❤መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን በርታ❤
ዕልልልልልልልል እንካዕ ናብዚ ኣብቀዐካ ዝሓወይ ናኦድ ብሓቂ ምስጋና ዝግበኦ ሓውና እዩ ንዓይ እውን ብዙሕ ነገር እዩ ሓግዝኒ ዓስቡ መደሃኒኣለም ይክፈሎ
እንኳን በደህና መጣችሁ ከምር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የሚገርም ነው ከምር እኔማ እግዛብሄርን ዝም ብየ ነው ሳማረው የነበር እር ግፊ አቤት እያየ እየሰማ የቀደዱት ነገር ሰቀጠጠኚ እኔ የተቀደድኩ ያክል ነው የተሰማኚ ለዚህ ያበቃህ ችሩ መደሀኒት አለም ይክበር ይመስገን አቤት ከሞት ወደ ህይወት ነው የመጣሀው 😢😢 ደስ ሲል እደዚህ ሆነህ በመነሳትህ ደስ የሚል ነው ረቡኒ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተሰቦቹ ክብር ይገባችሃል ዘራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለህ ወንድማችን
መምሕረዬ ልጂ ፈገግታው ሲያምረ በሌላ እዳታውብኝ ተመልካቾች እኳን ለዚህ አበቃከ ወድማችን🕊
😂❤❤
እግዚአብኤር ይመስገንልን ክብር ለድንግል ማርያም ለጅ ወንድማችን እስከመጨረሻው እመብርአን ከጎንህ ትሁን አሜን አሜን ❤❤ መምህራችን ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ባንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ያሰብከውም ያሳካል እግዚአብኤ በአንተ ገና ብዙ ይሰራል ያው ሰውም ከሰአቱ ከጊዜው አንፃር ተዳክሞ ይሆናል ፠ መምህራችን አትጨነቅ ሁሉ በጊዜው ይሆናል❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልል
አቤት በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🎉❤
ሰለ ማይኒንግ ስጦታ እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጣቸሁ
የመምህራችን አሜን እንግዶችን ውዷ መምህራችን ና ወልደ ሩፋኤል 🙏🙏🙏
ተመስገን አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር አምላኬ እንኳን ለዚሁ አበቃ ወልደ ሩፋኤል 🙏🙏 🙏በ እውነት በጣም ግራም እግዚአብሔር ፍጹም ድንቅ ነው ታሪኩ ይቀይረዋል እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም ይረዳን ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
የፀሎት ፈተናውና በረከቱ ፀልዩልኝ መልሱፍፁም
ምህረት ነው።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ❤❤
መምህርዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እኔም መንፈሳዊ ቅናት እያደረብኝ ነው ሁሌም ገጠመኝ ሳዳምጥ የኔንም እንድናገር ለፍሬ እንድበቃ እባካቹ ወለተ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እፁብ ድንግቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ቁመህ ለመመስከር አበቃህ
ወድማችን
እግዚአብሔር እባክህ እህተ ገብረኤልን አስባት።
ምን ይሳንሀል አምላኬ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽✝️✝️✝️❤️
እግዝአብዬር ይመስገን ለሁላቺንም ይድረስልን መምህር ፈጣሪ ይርዳሆት
😢😢አረ መምህርየ በጣም ነዉ የደነገጥሁት አትከፋብን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለዋል
እንኳን ደና መጣህ መምህር ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን እመብርሀን አትለይህ❤❤❤
ዊ ወንድሜ እንኳንም እመብርሀን ማረችህ እልልልል ክብርና ምስጋና ለሶ ይሁን ይገርማል ሶስት አመት ከባድ ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ወንድምህም ያቆይልህ ጥሩ ወንድም ነዉ ያለህ
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከዚህ የተማርኩት በሕመም ውስጥ ብንሆንም ፈጣሪአችንን ከመማፀን ወደኋላ አለማለታችንን እና ተስፋ አለመቁረጥ እና ፀሎታችንን አለማቋረጥ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው ባይ ነኝ ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያፅናክ አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ😊
መ ምህር ተስፊየ ፈጣሪ ካንተይሁን ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ በፀሎት አስቡኘ ለወንድሜ ካለበት እድገኘ ተክለአብ ብላቹ በፀሎት አስብት
ብዘይ ብኣካ መን ኣለኒ
ጎይታይ ፍቅርካ ይመርሐኒ❤❤❤
ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ሓውና እና መምህርና❤
አሜን አሜን አሜን ለሱ የደረሰች እናቴ ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን😢😢😢
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ተመስገን ኣምላኬ ለአንተ የደረሰ መድኃኒ ዓለም ኢየሱስ ክርሰቶስ ለኛም ይድረስልን እኔም ከፀሎት ምን ትወዳለህ ስትለው አንቀፀ በጣም በጣም በጣም ነው እምወደው በቃሌ ስለምችለው
ሰላም ለናተ ይሁን. ለዚህ ቤት አድስነኝ እንኮን ለመምስከር አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን. እኔም በሰው ቤት በስደት እየተሰቃየሁ ነው አንድ ወር ሙሉ አልጋ ላይ ነኝ የፈላ ውሀ ተደፍተብኝ መምህር የምህር ተስፍየ አበራ ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ የእግዚአብሔር. ምህርተ ቅርብ ነው ጌታ ዬ ሆይ ማርኝ😢😢😢😢
እንኳን እእግዚአብሔ ማረህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ መምህራትን🙏🙏🙏
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ ይገርማል ❤❤❤❤ወንድሜ እኔም ይህን ስቃይ በቸርነቱ አለፍኩት የኔ ደግሞ የሳንብን ቲቢ ነበር ለ8 ወር ነው መድሀኒት የወሠድኩት አሁን ተመስገን ድኛለሁ❤❤❤
በጣም በአስጨናቂ ሁኔታ ላይ እገኛለው እባካችሁን ፀልዩልኝ ወልደኪዳን ነኝ እግዚአብሔር የልቤን መሻት ከቤቱ ሳልጠፋ እንዲፈፅምልኝ
እመቤቴ ትርዳህ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳህ ወንድሜ
ፅዮን ማርያም ትደባብሰህ ወንድሜ አጆኻ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሕር
ጨርሱ ይማርህ እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ተሻለህ ወድሜ መምህራችን ኑርልን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ጥርሴን በጣም አሞኝ የተጨነኩ ነበር ይሄን ገጠመኝ የሰማሁት የወንድማችንን ትግስት ሳስበው የኔ ጥርስ ህመም ተወኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ፈተናውን አሳለፈ መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎታቸው ወለታ ጽሆን ብላችሁ 🙏🙏🙏
እግዚያቤር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን❤❤
ኤርትራያኖች በጣም ጎበዞች ናቸው እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ክብር ለቅዱሳን
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለዚህ ላበቃህ ክብር ምሰጋና ይሁን ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይሁን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለቅድስ ስላሴ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ቅድስ ስላሴ በጤና በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን ❤❤❤❤ በስደት ያለዉን ያላችሁትን ላገራችን ያብቃን
አቤቱ ቅድስ የሆነው አምላካችን ከብር ምስጋና ይድረሰዉ ይህ ድንቅ ታሪከ ነዉ ይህ ወንድማችን ከዚህ ሁሉ በሽታ ስቃይ አመብርሀን ከነ ልጃ በምልጃዋ ጠብቃ ይህዉ የእግዚአብሔር ስራ አየመሠከርከ አለም አንድንማርበት አያደረከ ነዉ አንደአምነታችሁ ይደረግላችሀል ነዉ የሚለዉ ቃሉ ስላመንከ ድነህ አግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ አንካን ደስ አለህ በቤተሰቦችህ በአህትህ ባንተም አምነት ፀበሉን ጉልኮስ ዉስጥ አድርጋችሁ አምነትህ ይህዉ ዉጤቱ አልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር ሄኖክ መምህር አባታችን መምህርም የሆኑ ግርማ ወንድሙ አግዚአብሔር ስራዉን በአናንተ ላይ አድሮ ሰዉን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አንዲያዉቃት ሰዉን በባአድ አምልኮ አንዲላቀቅ አየረዳችሁ ነዉ አድሜ ጤና ይስጣችሁ
ወንድማችን አንተም ቤተክርስቲያን የበለጠ ታገለግላለህ አግዚአብሔር ምን ይሳነዋል