ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሁን የስጋ ዘመድ አለኝ ወንድሜን አጊኝቸዋለሁ ።ደስታዬ ታላቅ ነው ለዚህ ቀን ያደረሰኝን ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ። ለሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ከጎኔ ለነበራች
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
Enkuan des yalhe
እንኮን ደስ አለህ ወንድም
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ
ሁለቱም በትግል ያደጉ ስለሆነ ጠንካሮች ናቸውይህንን ፕሮግራም ለፈጠረው ዬናስ ትልቅ ክብር አለኝ እግዜር ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
እናቴ ኪዳነምህረት የነገርኩሽን የ ማትረሽ ስምሽ ለዘላለም ከፍ ይበል በጣም ነው ደስ ያለኝ
ዘላለም ከፍ ብሎ የሚኖረው ፈጣሪ ብቻ ነው
አሜን አሜን አሜን
Amen
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ከተዋህዶ የበላጠ ምያምንበትም ሚያከብርውም የለም አዎ ለዘላለም ከፍ ይላል እሷ አማላጆን ማመስገን አትችልም በብቷ ነው መናፍቅ በእየሱስ ስም መጨፍር መነገድ ነው ስራቹ ውርዱ ከተዋህዶ እራስ ቅናታም ቅሌታም ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ በአለምም በኢትዮጽያ ቀደምት የሆነች ሂጅና የፓስተርሽ ላብ ጥርጊ የተዋህዶ ልጆች መቼም ከመናፍቅ አንማርም
@@rabiarabia1881 አህዛብ የሳውዲ ትራፉ ሂጂ ያ ጥቁር ሳጥን አራት ጎን እየዞርሽ ስገጂለት ፀጉርሽ ቆርጠሽ ገብሪለት ምርጫ ሀይብ
እናት እኮ ሰብሳቢ ናት የኔ እናት ነብሳቸውን በገነት ያኑረው እንኳንም በህይወት ኖራችሁዋል
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
የእናታችሁ ነብስ ባለችበት ደስ ይበላት እግዚአብሔር ይመስገን ኢቢኤሶች መድሀኒዓለም ያኑራችሁ ይሄ ትልቅ ነገር ነው
Tebareku bewnt E/r yebarekachu
እንኳን ደስ አላችሁ
@@שוונשוונדו በቅንነት እነደማመር
አሜን አሜን አሜን በጣም ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛላቸው
ASLEKESEGN YHIE COMMENT
ከጅምር እስከ ፍጻሜ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ ጊዜ አታጥፋ በቶሎ አግኘው ወንድምክን
እኔም 😭😭😭😭ኡኡፍፍ
ኢቤኤሶች ዘርማዝራችሁ ይባረክ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹🌹
እደዚህ ልጅ ታሪክ ልቤን የነካው አልነበረም ወንድሙን ስላገኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ
ካየሁህ ጀምሬ ውስጤ ስትላወስ ነው የቆየኸው አንጀቴን በልተኸው እንኳን የእናትህን ልጅ አገኘህ ወንድሜ ከእናት ልጅ በላይ ምን አለህ ለሳደጉህ ደጋግ ጎረቤቶችህ ምን እንደምል አላውቅም የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ❤❤❤
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
እቴቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት በእዉነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ የተወጡት ባጠቃላይ ጎሮቤቶች ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ
ያች ደሀ ከርታታ እናት ልጆችሽ ተገናኝተውልሻል ባለሽበት ደስ ይበልሽ ነብስሽን ይማረው rip
አሜን !
የሌለ ነገር አትፃፊ ❤❤❤
😢😢😢😢
እርግጠኛ ሆኜ ስጠብቅ ነበር የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማዛል ቶቭ .....ማዛል ቶቭ.....ውይ ሲያሳዝኑ ብቻ ሄደህ ተያዬ ያለምንም ቤተሰብ እርዳታ ለዚህ መድረስ ቀላል አይደለም ስንት ውጣ ውረድ አሳልፎ ይሆን? ጎረቤቶቹ ፈጣሪ ይባርካቸው Ebs በርቱ ገና የስንቱን እንባ ታብሳላችሁ
ወየው የእውነት በ1ሳምንት ታምር ነው 22 አመት ሳትገናኙ በአንድ ሳምንት መገናኘት ኡፍፍ ደስ ሲል ደስታህ ያስደስታል ምክንያቱም ማንም የስጋ ዘመድ አላውቅም ስትል ልብ ይነካ ነበር ታሪክህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ ያለክ
እነደማመር
ምክኒያቱ ልጁ እስራኤል ሚኖረዉ ነቄ ነዉ ከዛ ሁሌ ዋይፋይ አለ
Globilization ማለት እንድህ ነው
ማርያምን ናፍቆትን ብቸኝነትን ብሶትን የሚጋራ ሰዉ ማጣት አቀዋለሁና እንኳን ደስስስስ አላችሁ ደስ ሲል አያልፍም የተባለ ቀን አልፎ ማየት እንደት ደስ ይላል ተመስገን
በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም 🥰እንኳን ደስ አለህ ባለፈው አንጀቴን በልቶኝ ነበር 😢🙏
😈
ሁለቱም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው። እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ።
ምንም ግዜ ቢረዝም በሂወት ያለ ሰዉ ይገናኛል እንካን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹🌹
ዉይይይይይይ እግዝያብሄር ይመስጌን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዛሬ እኛ ቤት እግዳ ነበር ገና አሁን ማይተ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
የኔ አባት እንደሚገኘ እርግጠኛ ነበርኩ ስሙ እስከአያቱ ስለነበር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ወላሂ ይሄን ፕሮግራም ከልቤ ነው እምወደው ከነ ሰራተኞቹ ያላለቀስኩበትን ጊዜ አላውቀውም ብቻ በጣም እወዳችሃለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ቅዳሜ ከሰዓት የቤተስብ ፋለጋ እና እሁድ አድስ ምዕራፍን በጣም ነው እምወድው አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓
Ebs ምስጋና ይገባቸዋል የምትሉ?👍👍👍👍
አለሀምዱሊላህ እንኳንም ወንድምህን አገኝህ ባለፍ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላአ የናተ እኔ ደስ ብሎኛል የኔም የናቴ ብቸኛዎ ወንድም አላህ ባለበት ያገናኝዉ 27:59
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢቢ ኤሶች የተባረካችሁ ተባረኩ እንዴናተ አይነት መልካም ሰዋች አላየሁም
ወይኔ. ደስ. ሲል. የኔ.እናት.አይዞክ.እንዃን.አገኘከው..የአዳማ.እናቶች..ተባረኩ. እንደ. እናት.ያሳደጋቹት. በጣም. ደስ. ይላል....
አለም በክፉዎች ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት መልካም የሰው ልጅን እንደ እራስ ልጅ በሚያሳድጉ እናቶች የተሞላች ነች ተመስገን!!
Nanette buzu endzi ayinet sewoch alu girem yilegnal hule
@@naomigetachew7214 ውዴ ደምሪኝ
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍ውድ የሀገሬ ልጆች በሰው ሀገር ያለነው ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኝን 🤲🤲🤲
እናቴ አንቺን ትልቅ ሆኜ አለመርዳቴ ምንኛ ምንኛ እንዳስከፋኝ መቼም አምላክ አይሳሳትም ብቻ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ትናፍቂኛለሽ ሁሌም ።ያ ነው የታየኝ ወንድም ግን ሰተሽኛል አመሠግናለሁ።ዮኒንና ባልደረቦቹ ክበሩልኝ ለዘለዓለሙ
እዉነተሰ ነዉ ወንድሜ😥
ወንድማችን የእናታቹህ ነፍስ ደስተኛ ትሆናለች ዛሬ በናንተ ደስታ እሺ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርላቹ እንኳንም ወንድም ኖሮክ አገኘኸዉ ሁለታችሁም ደስ የሚል ስብእና ነዉ ያላቹ በቪድዮ እንደተመለከትነዉ ጎበዝ እና ጠንካራ ሁን እግዛብሄር ትልቅነዉ !!!!
Egizabher melkam new !!!endalkew Egizabher aysasatim !!!selhulum Egizabher yetmsegene yehun !!!Enkoin desse aleh !!!
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደዉን አደረገ ወንድማችን አንተ በርታ ብለህ እናትህን በጸሎት ብቻ አስባቸዉ በአካል አትገናኙ እንጂ በመንፈስ ከእናንተ ጋ ናቸዉ ወንድምህም ሆደ ባሻ ነዉ እርስ በራሳችሁ ተደጋገፉ በሰዉ ሀገር እሱም ላይደለዉ ይችላል ምንም አባቱ አጠገቡ ቢሆንም በብዙ ነገር ውስጡ ሊጎዳ ይችላል በዛ ላይ በጣም አስተዋይ ነዉ ለምን ካልከኝ ያሳለፈዉን ውጪ ነኝ ብሎ የነበረበትን ያረሳ ኩሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነዉ እንኳንም ፈለከዉ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አፈር ነበርክ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ ይላል ፃድቁ ኢዩብ ደግሞ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ለምን ሁላችንንም የቀናት የወራት የዓመታት ጉዳይ ነዉ ሁላችንንም እናልፋለን እናንተ ብቻ ጠንከር በሉ የእናታችንንም ነፍስ ይማርልን በደጋጎች አባቶች አጠገበ ያሳርፍልን
ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ አመሠግናለሁ
ማሻአሏህ ደስ የሚል ብስራት ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ያረብ የተጠፋፋ የሚገናኝበት ያጣ የሚያገኝበት የተትረፈ አመት ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🍓
በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ትንሽ ቅር የተሰኘሁበት ግን ዘመድ ጥየቃ ሂደን አስታውሳለሁ አያቶቸን ሲል በዚሁ ብትጠይቁት አሪፍ ነበር
የእናታችሁን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርላችሁ!የታናሽ ወንድሙ ለቅሶ በስመአብ ሆድ ያስብሳል!ወንድ ልጂ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ! እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ወንድም አማቾቹ!
ወላሂ በጣም ነበር አጀቴን የበላኝ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እናኳን ደስ አላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አልሀምዱሊላህ
ይሄን ፕሮግራም ለማልቀስ ብቻቻቻ የሚጠብቅ እንደኔ ማነው
እንኳንም ወንድምህን አገኘህ ወንድምህን ስታይ የግንባርህ ጅማት ተወጠረ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለምየ እንኳንም ስቀህ አየንህ!!!!
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ያን እንባ ያበሰው የአለማቱ ጌታ ሽኩርይድረስህ
ዳንዬ ትልቅ ስውር በንፅህና ያሳደጉህ ጉረቤቶችህ፣ ምስጋና አቅርብልን፣ ያቺን ህግን እንዲህ በገነት ያኑርላቹ፣ እናት አትጠገብ፣
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቀያሪ ነው ክብር ምስጋና ላንተ አባቴ ወንድሞቼ አይዛቹ እንካን ደስ አላቹ
ይህ ለሁላችንም ትምርት ነው እየወለድን የምንጥል በብዙ ችግሮች ቢያንስ ዘመዶቻቸውን ልናስተዋውቅ ግድ ነው
አባታችን ባዬህ የዳኒን ቤተሰብ እንደሚያስተዋውቁት ተስፋ አለን
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ጌታ ሆይ😭😭😭 ቃላት አጠረኝ ደስታውም ሀዘኑም ተደብቆብኛል 😭😭ብቻ ደስታው በልጦብኛል እግ/ር ይመስገን ስለሁሉም🙏❤
ውድ እትዮጵያን ስለ ምታደርጉት ሁሉ ነገር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችን ሠላማችን ያብዛልን
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
ይህችህ ናት ኢትዮጵያ በፍቅር አብሮ የጎረቤቱን ልጅ እንደ ልጅ አድርጎ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይጠብቅልን የሚያስለቅስ ታሪክ ነው
የሰው ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል😢😢😢😢
እቺክ ወንበር ከተቀየረች ደስታ አለ ማንም መቶ በደስታ ይመለስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ወንድማማቾች !!!
ጎበዝ ነህ የነበርከበትንና ያሳለፍከውን እማትረሳ ምርጥ ወንድም ፈጣሬ ያገናኛችሁ ዳኒ እንኳን ደስ እለህ እቴቴና ጥሩ ሰው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
በጣም የጓጓውት ፕሮግራም ነበር ባየ በዕንባ ዕየተናነቀው ነው የሚናገረው ፈጣሪይ ያገናኛችኹ በጣም ደሰ ብሎኛል
እሰይ ወንድሞቼ እንኳን ለዝች ቀን አደረሳቹ ደስታቹ ደስታችን ነው ተመስገን
ለ EBs ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሌም በስኬት ኑሩ
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ የናትና አባትህን ቤተሰቦች አገኝተህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ መድኃኔዓለም አይዞህ በርታ ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ተጀምሮ እስከሚያልቅ አስለቀሰኝ አልህምዱሊላህ እንካን በስላም ተገናኛቹ
ጌታ ሆይ, እናት ለልጆችዋ ስትል ትኑር!!!
ውዷ እህቴ ደምሪኝ 🍓🌹🌹🌹
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችንውድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣረ ይገብቃችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🌹
በለቅሶ ጨረስኩት እንኳን ደስ ያለህ ወንድም እንኳን ተገናኛችሁ የእናታችሁ መሞት ነዉ በጣም አጀት ይበላል 😭😭😭😭😭
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው እንደሚባለው እንዴት ስቅስቅ አደረገኝ እንኳን ደስ ያላችሁ 😘😘😍😍
Right now in Ethiopia this is the best program & Yonas is the best Journalist. Thanks Yoni & your crew.
ኡፍፍፍፍ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ በእውነት በ ላይክ ግለጹ በስመአም ምንኛ መታደል ነው እንኳን ተገናኛችሁ
ዳንኤል እንኳን ደስ ያለህ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ሰጥቶህ ዘርህ ይብዛ የእኔ ልጅ አይዞህ::
በቅድሚያ በነገር ሁሉ የሰዉ ልጆችን ዉድቀትና ጉዳት የማይወድ አምላክ የተመሰገነ ይሁንEbs keep going to do the amazing work,ወንድማማቾች እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤😭
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
እኳኔ ደስ አለህ ወድሜ እኳን ተገናኛቹ ክብር ምስጋና ይግባው ለመዳኒያለም ተገናኛቹ።
ሴት እኮ ኣልቅሳንም ጩህንም ለፍልፈንም ይወጣልናል ደስታንም ሆነ ሀዘን ፣ወንዶች ግን ያሳዝኑኛል ሁሉንም በውስጣቸው ማውጣት አይችሉም❤❤😥
ልክነሽ ወላሂሴትልጅ ቶሎ አልቅሳይወጣላታል ወንድልጅ ግን በውስጦ ይይዝል😭😭😭
አዉ ትክክል ነሽ እህቱ
አወወላሂትክክልነሽ
በጣም ደሰ የሚል ነው እናንተም የተጠፈፉ ወንድም አማቾች ሰላገናኛችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ እላለሁ ። በዚህ አጋጣሚ እኔም የማሰቸግራችሁ ነገር አለኝ ከይቅርታ ጋር አጎቴን ብታፈልጉኝ ብየ ላሰቸግራችሁ :ሰሙ ዘለቀ አበጀ ይባላል እናቱ እና ውንድሞቹ ሁላችንም በማፈላለግ ላይ ነን እባካችሁ አፈልጉን እንላለን ቤተሰቦቹ ከእሰራኤል ሀገር 🙏
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያአብሔር ባይነስጋ ለመገናኛት ያብቃቹ ዮኒ እንዴት እንደምወድክ የሰው ደስታ ከልብክ ነው የሚያስደስትክ የእውነት ትለያለክ
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው ደስ ያለን ዮኒዬ ኑሩልን።
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹
ወንድሜ ሩቅ ያለህዉ ሀገር ገብተህ ወንድምህ አቅፈህ ለመሳም እንዲያበቃህ የዘወተር ፀሎቴ ነዉ በርቀት ያለ ስናለቅስም ስደሰት ለብቻችን ነዉ የናንተ ደስታ አስደስቶኛል እንኳን ደስ አላችሁ
ኢቢየሶች ሁልግዜም መልካም ስራ ሰለምሰሩ እ/ር ሁልጊዜም መልከም ነገር ይግጠማችሁ በተለይ ዮኒ አንተ በጣም ትለያለህ እግዚአብሄር እንደ ማቱሳላ እድሜህ ይርዘም።
በጣም ደስ ይላል ። ወንድሙን ስላገኘ በጣም ነው የሚያስደስተው ሳምንት አንጀቴን በልቶኝ ነበር። እንኩአን ደስአላቹ ወንድሞቼ።
እዴት ደሰሰ ይላል በአላህ ዩናሰ እዝህ ሰራ ላይ መሆን ይህን ደሰታ ማየት የእዉነትም መታደል ነው በጣም ነው ደሰሰሰ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ❤🌹 " እናትም ነፍሶ እረፍት ያገኛል አይ እናት😭😭😭
ወንድማችን እንኳን ደስስስስስ አለህ😍😍😍😍😥😥😥😥❤❤የእናታችሁን ነፍስ ይማርልን😭😭😭እንዴት ልብ ይነካል😭😭😭😭😭
ኡፉፉፉፉ በስመአብ ኢቤሶች እግዚአብሔር ዋጋችሁነሰ ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዲህ ተራርቆ ተነፋፉቆ የነበረን ሰው ማገናኜታችሁ በጣም ትልቅ ስራ ነው ዳንኤል እንኳን ደስ አለህ ወንድምህን እንኳን አገኜህ ከዚህ ያለኧው ባየህ ደሞ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ ህደህ ታየዋለህ እንግዲህ ቀላል ነው። በልጅነትህ የተውካትን ኢትዮጲያን ታያታለህ የእናታችሁን ነብስ ይማር አሜን
ልጆች፤ አታልቅሱ እንኳን ተገናኛችሁ። መልካም እናት ስለነበራችሁ ተፅናኑ። አላህ እንኳን አገናኛችሁ።በዙሪያችሁ የነበሩት ሰዎች በሰውነት መልካም ሰወች ነበሩ። ብዙ መልካም ነገር፤ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰውነት።
ባለፈዉ ሳምንት እጅግ አዝኘ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ ይላል
I couldn't stop crying man I'm so so happy for both of you.
አደራ ይሄ ፕሮግራም እንዳይቌረጥ የሞተን እንደማገናኜት ማለት ነው በጣም ደስስስስስስስስ ይላል
አይ እግዚአብሔር ምን ይሣንሃል ክብርህ ይስፋ ለዚች ቀን ያደረስሃቸው ። ባዬ እና ዳንኤል እንኳን ደስ አላችሁ።
እንኳ ደስ አለህ ወንድም/አላችሁ!ስሜትህ አንጀት ይበላል በአካል ወንድምህንም የእናት የአባት ወገን እንድታገኝ እመኝልሀለው!!!
አንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 እሱን ያሳደጋችሁ ጎረቤቶች ሠፈሩ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንኳን ወንድምህን አገኘህ አልሀምዱሊላህ የእናት ሀዘን ሁሌም አድስ ነው አይለመድም አላህ መቻሉን ይስጠን ጎድሎው ብዙ ነው ጠንከር በል ወንድሜ
እንኳን ደስ ያላችሁ የተለያዩ ሰዉ ሲገናኝ ደስ ይላል ላልሞተ ሰው ❤
ቃል የለኝም በባአ ጨረስኩት😭😭
በእመቤቴ 😢እስኪ ደግሞ ላልቅስ 😢የጠፋው የማላውቀው የናቴ ልጅ ሚመጣ እየመሰለኝ 😭እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማለም 🙏🏿
ለምን አፈልጊውም አንችስ እህቴ
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ እሞክራለሁ እያልኩ ነው ግን ፎቶ የለውም 😥እሺ ካሉኝ እስኪ ብያለሁ 🙏🏿ረዥም ጊዜው ነው ከጠፋ
I am sure you will find your brother. Please go to EBS. God will help you!
@@sisaykasu2430 እሺ ካሰብኩ ቆይቻለሁ አልመች ብሎኝ እንጅ
@@ሳዶርአላዶር በደንብ አውቃለሁ ታሪኩን ስሙን ሁሉንም ነገር ከፎቶ ውጭ
ዩኒ በምቃል ልግለፅክ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ እኛም የማዳም ቅመሞች በላይክ በኮመት ሼር በማረግ የሁልግዜ አጋራችሁ ነን
አልቅሼ ልሞት ነው እንኳን ደስስስስ ያላቹ ለኔም አይዞሽ በሉኝ
አልቅሼ ልሞት አብሬያቸዉ ብቻ እንኳን ተገናኛችሁ ዳኒ እና ባዬ የእናታችሁ ነገር ሲናገር ባዬ አስለቀሳችሁኝ ነፍስዋን ይማርልን የእኔንም እናት አስታወሳችሁኝ ፣እግዚአብሔር ይመስገን በቃ እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል
እንኳን ደስ ያለህ ውንድሜ በእውነት በጣም ደስይላል በተለይ ብቸኛወንድምህ 🙏🙏🙏
ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እንኳን ደስ አላችሁ በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ
የማዳም ቅመሞች ከሰደት መልሰ አገራችን በደሰታ ለመኖር ያብቃን አሜን በሉ ወንድሜ እንኳን ደሰ አለክ
የኔ ጌታ እንኳን ደሰ አለህ አሳዝነከኛል ነበር😭😭
የመዳም ቅመሞች ላይክ ሰላም ይብዛላቹ💚💛❤️
Wude demirign
እናንተ የማዳም ቅመሞች በያላቹበት ሰላም ይብዛላቹ
Gorebetochu betam misgana yigebachewal Beteley abraw yametachew silas betam enanesegnishalen.lijoch kaĺush Allah bereka yadirgilish melkamnet leras new .edmena tena yìstachu.enkuan des yaleh wendime.
ሰላም
እንኳን ደስ አለህ ዳኒ እንኳን ከወንድምህ ተገናኘህ ኢቢኤስ እናንተንም እግዚያብሔር ይባርካችሁ አዳማዎች ትለያላችሁ
የባዬህ አክስቶች የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓🌹
በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች በጣም አስለቀሱኝ።
ስሮጥ ወድቄ ነበረ አልኸምድሊላህ የኔ ወድም እንካን ደስ አለህ
@@ሳዶርአላዶር አላህ ጠበቀኝ 😄😄😄ተረፋያለሁ ተረፋያለሁ
I counted and record this as one of my happiest moment in my life.God is great!
EBS TV IS THE BEST
ዳንኤል ተጨንቀዋል ግን ሂወትም ኑሮ ም አበርትቶታል። ጠንካራ ልጅ ነው። እንኳን ደስ አላቹ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዬኒ ምርጥ የተጎዳ ሰው ሲያነባ አብራችሁ አንብታችሁ ሲስቀ ስቃችሁ እግዚአብሔር የመረጣችሁ ቤታችሁ በደስታ የተሞላ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤
ስህነ እንደአንቺ አይነት ምርጥ ሰው!!!!
እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኢቢኤሶች የእውነት ፈጣሪ ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ደሰ ሲል በማርያም ክፎ አይካሁ ወንድምቼ 🙏❤️🙏ዉድድድድድድ ebs አግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ❤️🙏
አሁን የስጋ ዘመድ አለኝ ወንድሜን አጊኝቸዋለሁ ።ደስታዬ ታላቅ ነው ለዚህ ቀን ያደረሰኝን ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ። ለሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ከጎኔ ለነበራች
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
Enkuan des yalhe
እንኮን ደስ አለህ ወንድም
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ
ሁለቱም በትግል ያደጉ ስለሆነ ጠንካሮች ናቸው
ይህንን ፕሮግራም ለፈጠረው ዬናስ ትልቅ ክብር አለኝ እግዜር ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
እናቴ ኪዳነምህረት የነገርኩሽን የ ማትረሽ ስምሽ ለዘላለም ከፍ ይበል በጣም ነው ደስ ያለኝ
ዘላለም ከፍ ብሎ የሚኖረው ፈጣሪ ብቻ ነው
አሜን አሜን አሜን
Amen
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ከተዋህዶ የበላጠ ምያምንበትም ሚያከብርውም የለም አዎ ለዘላለም ከፍ ይላል እሷ አማላጆን ማመስገን አትችልም በብቷ ነው መናፍቅ በእየሱስ ስም መጨፍር መነገድ ነው ስራቹ ውርዱ ከተዋህዶ እራስ ቅናታም ቅሌታም ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ በአለምም በኢትዮጽያ ቀደምት የሆነች ሂጅና የፓስተርሽ ላብ ጥርጊ የተዋህዶ ልጆች መቼም ከመናፍቅ አንማርም
@@rabiarabia1881 አህዛብ የሳውዲ ትራፉ ሂጂ ያ ጥቁር ሳጥን አራት ጎን እየዞርሽ ስገጂለት ፀጉርሽ ቆርጠሽ ገብሪለት ምርጫ ሀይብ
እናት እኮ ሰብሳቢ ናት የኔ እናት ነብሳቸውን በገነት ያኑረው እንኳንም በህይወት ኖራችሁዋል
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
የእናታችሁ ነብስ ባለችበት ደስ ይበላት እግዚአብሔር ይመስገን ኢቢኤሶች መድሀኒዓለም ያኑራችሁ ይሄ ትልቅ ነገር ነው
Tebareku bewnt E/r yebarekachu
እንኳን ደስ አላችሁ
@@שוונשוונדו በቅንነት እነደማመር
አሜን አሜን አሜን በጣም ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛላቸው
ASLEKESEGN YHIE COMMENT
ከጅምር እስከ ፍጻሜ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ ጊዜ አታጥፋ በቶሎ አግኘው ወንድምክን
እኔም 😭😭😭😭ኡኡፍፍ
ኢቤኤሶች ዘርማዝራችሁ ይባረክ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹🌹
እደዚህ ልጅ ታሪክ ልቤን የነካው አልነበረም ወንድሙን ስላገኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ
ካየሁህ ጀምሬ ውስጤ ስትላወስ ነው የቆየኸው አንጀቴን በልተኸው እንኳን የእናትህን ልጅ አገኘህ ወንድሜ ከእናት ልጅ በላይ ምን አለህ ለሳደጉህ ደጋግ ጎረቤቶችህ ምን እንደምል አላውቅም የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ❤❤❤
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
እቴቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት በእዉነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ የተወጡት ባጠቃላይ ጎሮቤቶች ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ
ያች ደሀ ከርታታ እናት ልጆችሽ ተገናኝተውልሻል ባለሽበት ደስ ይበልሽ ነብስሽን ይማረው rip
አሜን !
የሌለ ነገር አትፃፊ ❤❤❤
😢😢😢😢
እርግጠኛ ሆኜ ስጠብቅ ነበር የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማዛል ቶቭ .....ማዛል ቶቭ.....ውይ ሲያሳዝኑ ብቻ ሄደህ ተያዬ ያለምንም ቤተሰብ እርዳታ ለዚህ መድረስ ቀላል አይደለም ስንት ውጣ ውረድ አሳልፎ ይሆን? ጎረቤቶቹ ፈጣሪ ይባርካቸው
Ebs በርቱ ገና የስንቱን እንባ ታብሳላችሁ
ወየው የእውነት በ1ሳምንት ታምር ነው 22 አመት ሳትገናኙ በአንድ ሳምንት መገናኘት ኡፍፍ ደስ ሲል ደስታህ ያስደስታል ምክንያቱም ማንም የስጋ ዘመድ አላውቅም ስትል ልብ ይነካ ነበር ታሪክህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ ያለክ
እነደማመር
ምክኒያቱ ልጁ እስራኤል ሚኖረዉ ነቄ ነዉ ከዛ ሁሌ ዋይፋይ አለ
Globilization ማለት እንድህ ነው
ማርያምን ናፍቆትን ብቸኝነትን ብሶትን የሚጋራ ሰዉ ማጣት አቀዋለሁና እንኳን ደስስስስ አላችሁ ደስ ሲል አያልፍም የተባለ ቀን አልፎ ማየት እንደት ደስ ይላል ተመስገን
በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም 🥰
እንኳን ደስ አለህ ባለፈው አንጀቴን በልቶኝ ነበር 😢🙏
😈
ሁለቱም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው። እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ።
ምንም ግዜ ቢረዝም በሂወት ያለ ሰዉ ይገናኛል እንካን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹🌹
ዉይይይይይይ እግዝያብሄር ይመስጌን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዛሬ እኛ ቤት እግዳ ነበር ገና አሁን ማይተ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
የኔ አባት እንደሚገኘ እርግጠኛ ነበርኩ ስሙ እስከአያቱ ስለነበር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
ወላሂ ይሄን ፕሮግራም ከልቤ ነው እምወደው ከነ ሰራተኞቹ ያላለቀስኩበትን ጊዜ አላውቀውም ብቻ በጣም እወዳችሃለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ቅዳሜ ከሰዓት የቤተስብ ፋለጋ እና እሁድ አድስ ምዕራፍን በጣም ነው እምወድው አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓
Ebs ምስጋና ይገባቸዋል የምትሉ?👍👍👍👍
አለሀምዱሊላህ እንኳንም ወንድምህን አገኝህ ባለፍ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላአ የናተ እኔ ደስ ብሎኛል የኔም የናቴ ብቸኛዎ ወንድም አላህ ባለበት ያገናኝዉ 27:59
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢቢ ኤሶች የተባረካችሁ ተባረኩ እንዴናተ አይነት መልካም ሰዋች አላየሁም
ወይኔ. ደስ. ሲል. የኔ.እናት.አይዞክ.እንዃን.አገኘከው..የአዳማ.እናቶች..ተባረኩ. እንደ. እናት.ያሳደጋቹት. በጣም. ደስ. ይላል....
አለም በክፉዎች ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት መልካም የሰው ልጅን እንደ እራስ ልጅ በሚያሳድጉ እናቶች የተሞላች ነች ተመስገን!!
Nanette buzu endzi ayinet sewoch alu girem yilegnal hule
@@naomigetachew7214 ውዴ ደምሪኝ
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍ውድ የሀገሬ ልጆች በሰው ሀገር ያለነው ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኝን 🤲🤲🤲
እናቴ አንቺን ትልቅ ሆኜ አለመርዳቴ ምንኛ ምንኛ እንዳስከፋኝ መቼም አምላክ አይሳሳትም ብቻ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ትናፍቂኛለሽ ሁሌም ።ያ ነው የታየኝ ወንድም ግን ሰተሽኛል አመሠግናለሁ።ዮኒንና ባልደረቦቹ ክበሩልኝ ለዘለዓለሙ
እዉነተሰ ነዉ ወንድሜ😥
ወንድማችን የእናታቹህ ነፍስ ደስተኛ ትሆናለች ዛሬ በናንተ ደስታ እሺ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርላቹ እንኳንም ወንድም ኖሮክ አገኘኸዉ ሁለታችሁም ደስ የሚል ስብእና ነዉ ያላቹ በቪድዮ እንደተመለከትነዉ ጎበዝ እና ጠንካራ ሁን እግዛብሄር ትልቅነዉ !!!!
Egizabher melkam new !!!endalkew Egizabher aysasatim !!!selhulum Egizabher yetmsegene yehun !!!Enkoin desse aleh !!!
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደዉን አደረገ ወንድማችን አንተ በርታ ብለህ እናትህን በጸሎት ብቻ አስባቸዉ በአካል አትገናኙ እንጂ በመንፈስ ከእናንተ ጋ ናቸዉ ወንድምህም ሆደ ባሻ ነዉ እርስ በራሳችሁ ተደጋገፉ በሰዉ ሀገር እሱም ላይደለዉ ይችላል ምንም አባቱ አጠገቡ ቢሆንም በብዙ ነገር ውስጡ ሊጎዳ ይችላል በዛ ላይ በጣም አስተዋይ ነዉ ለምን ካልከኝ ያሳለፈዉን ውጪ ነኝ ብሎ የነበረበትን ያረሳ ኩሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነዉ እንኳንም ፈለከዉ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አፈር ነበርክ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ ይላል ፃድቁ ኢዩብ ደግሞ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ለምን ሁላችንንም የቀናት የወራት የዓመታት ጉዳይ ነዉ ሁላችንንም እናልፋለን እናንተ ብቻ ጠንከር በሉ የእናታችንንም ነፍስ ይማርልን በደጋጎች አባቶች አጠገበ ያሳርፍልን
ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ አመሠግናለሁ
ማሻአሏህ ደስ የሚል ብስራት ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ያረብ የተጠፋፋ የሚገናኝበት ያጣ የሚያገኝበት የተትረፈ አመት ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🍓
በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ትንሽ ቅር የተሰኘሁበት ግን ዘመድ ጥየቃ ሂደን አስታውሳለሁ አያቶቸን ሲል በዚሁ ብትጠይቁት አሪፍ ነበር
የእናታችሁን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርላችሁ!
የታናሽ ወንድሙ ለቅሶ በስመአብ ሆድ ያስብሳል!
ወንድ ልጂ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ! እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ወንድም አማቾቹ!
ወላሂ በጣም ነበር አጀቴን የበላኝ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እናኳን ደስ አላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አልሀምዱሊላህ
ይሄን ፕሮግራም ለማልቀስ ብቻቻቻ የሚጠብቅ እንደኔ ማነው
እንኳንም ወንድምህን አገኘህ ወንድምህን ስታይ የግንባርህ ጅማት ተወጠረ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለምየ እንኳንም ስቀህ አየንህ!!!!
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ያን እንባ ያበሰው የአለማቱ ጌታ ሽኩርይድረስህ
ዳንዬ ትልቅ ስውር በንፅህና ያሳደጉህ ጉረቤቶችህ፣ ምስጋና አቅርብልን፣ ያቺን ህግን እንዲህ በገነት ያኑርላቹ፣ እናት አትጠገብ፣
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቀያሪ ነው ክብር ምስጋና ላንተ አባቴ ወንድሞቼ አይዛቹ እንካን ደስ አላቹ
ይህ ለሁላችንም ትምርት ነው እየወለድን የምንጥል በብዙ ችግሮች ቢያንስ ዘመዶቻቸውን ልናስተዋውቅ ግድ ነው
አባታችን ባዬህ የዳኒን ቤተሰብ እንደሚያስተዋውቁት ተስፋ አለን
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ጌታ ሆይ😭😭😭 ቃላት አጠረኝ ደስታውም ሀዘኑም ተደብቆብኛል 😭😭ብቻ ደስታው በልጦብኛል እግ/ር ይመስገን ስለሁሉም🙏❤
ውድ እትዮጵያን ስለ ምታደርጉት ሁሉ ነገር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችን ሠላማችን ያብዛልን
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
ይህችህ ናት ኢትዮጵያ በፍቅር አብሮ የጎረቤቱን ልጅ እንደ ልጅ አድርጎ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይጠብቅልን የሚያስለቅስ ታሪክ ነው
የሰው ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል😢😢😢😢
እቺክ ወንበር ከተቀየረች ደስታ አለ ማንም መቶ በደስታ ይመለስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ወንድማማቾች !!!
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
ጎበዝ ነህ የነበርከበትንና ያሳለፍከውን እማትረሳ ምርጥ ወንድም ፈጣሬ ያገናኛችሁ ዳኒ እንኳን ደስ እለህ እቴቴና ጥሩ ሰው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
በጣም የጓጓውት ፕሮግራም ነበር ባየ በዕንባ ዕየተናነቀው ነው የሚናገረው ፈጣሪይ ያገናኛችኹ በጣም ደሰ ብሎኛል
እሰይ ወንድሞቼ እንኳን ለዝች ቀን አደረሳቹ ደስታቹ ደስታችን ነው ተመስገን
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
ለ EBs ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሌም በስኬት ኑሩ
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ የናትና አባትህን ቤተሰቦች አገኝተህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ መድኃኔዓለም አይዞህ በርታ ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ተጀምሮ እስከሚያልቅ አስለቀሰኝ አልህምዱሊላህ እንካን በስላም ተገናኛቹ
ጌታ ሆይ, እናት ለልጆችዋ ስትል ትኑር!!!
ውዷ እህቴ ደምሪኝ 🍓🌹🌹🌹
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
ውድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣረ ይገብቃችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🌹
በለቅሶ ጨረስኩት እንኳን ደስ ያለህ ወንድም እንኳን ተገናኛችሁ የእናታችሁ መሞት ነዉ በጣም አጀት ይበላል 😭😭😭😭😭
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው እንደሚባለው እንዴት ስቅስቅ አደረገኝ እንኳን ደስ ያላችሁ 😘😘😍😍
Right now in Ethiopia this is the best program & Yonas is the best Journalist. Thanks Yoni & your crew.
ኡፍፍፍፍ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ በእውነት በ ላይክ ግለጹ በስመአም ምንኛ መታደል ነው እንኳን ተገናኛችሁ
ዳንኤል እንኳን ደስ ያለህ
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ሰጥቶህ ዘርህ ይብዛ የእኔ ልጅ አይዞህ::
በቅድሚያ በነገር ሁሉ የሰዉ ልጆችን ዉድቀትና ጉዳት የማይወድ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
Ebs keep going to do the amazing work,
ወንድማማቾች እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤😭
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
እኳኔ ደስ አለህ ወድሜ እኳን ተገናኛቹ ክብር ምስጋና ይግባው ለመዳኒያለም ተገናኛቹ።
ሴት እኮ ኣልቅሳንም ጩህንም ለፍልፈንም ይወጣልናል ደስታንም ሆነ ሀዘን ፣ወንዶች ግን ያሳዝኑኛል ሁሉንም በውስጣቸው ማውጣት አይችሉም❤❤😥
ልክነሽ ወላሂሴትልጅ ቶሎ አልቅሳይወጣላታል ወንድልጅ ግን በውስጦ ይይዝል😭😭😭
አዉ ትክክል ነሽ እህቱ
አወወላሂትክክልነሽ
በጣም ደሰ የሚል ነው እናንተም የተጠፈፉ ወንድም አማቾች ሰላገናኛችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ እላለሁ ። በዚህ አጋጣሚ እኔም የማሰቸግራችሁ ነገር አለኝ ከይቅርታ ጋር አጎቴን ብታፈልጉኝ ብየ ላሰቸግራችሁ :ሰሙ ዘለቀ አበጀ ይባላል እናቱ እና ውንድሞቹ ሁላችንም በማፈላለግ ላይ ነን እባካችሁ አፈልጉን እንላለን ቤተሰቦቹ ከእሰራኤል ሀገር 🙏
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያአብሔር ባይነስጋ ለመገናኛት ያብቃቹ ዮኒ እንዴት እንደምወድክ የሰው ደስታ ከልብክ ነው የሚያስደስትክ የእውነት ትለያለክ
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው ደስ ያለን ዮኒዬ ኑሩልን።
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹
ወንድሜ ሩቅ ያለህዉ ሀገር ገብተህ ወንድምህ አቅፈህ ለመሳም እንዲያበቃህ የዘወተር ፀሎቴ ነዉ በርቀት ያለ ስናለቅስም ስደሰት ለብቻችን ነዉ የናንተ ደስታ አስደስቶኛል እንኳን ደስ አላችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
ኢቢየሶች ሁልግዜም መልካም ስራ ሰለምሰሩ እ/ር ሁልጊዜም መልከም ነገር ይግጠማችሁ በተለይ ዮኒ አንተ በጣም ትለያለህ እግዚአብሄር እንደ ማቱሳላ እድሜህ ይርዘም።
በጣም ደስ ይላል ። ወንድሙን ስላገኘ በጣም ነው የሚያስደስተው ሳምንት አንጀቴን በልቶኝ ነበር። እንኩአን ደስአላቹ ወንድሞቼ።
እዴት ደሰሰ ይላል በአላህ ዩናሰ እዝህ ሰራ ላይ መሆን ይህን ደሰታ ማየት የእዉነትም መታደል ነው በጣም ነው ደሰሰሰ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ❤🌹 " እናትም ነፍሶ እረፍት ያገኛል አይ እናት😭😭😭
ወንድማችን እንኳን ደስስስስስ አለህ😍😍😍😍😥😥😥😥❤❤የእናታችሁን ነፍስ ይማርልን😭😭😭እንዴት ልብ ይነካል😭😭😭😭😭
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
ኡፉፉፉፉ በስመአብ ኢቤሶች እግዚአብሔር ዋጋችሁነሰ ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዲህ ተራርቆ ተነፋፉቆ የነበረን ሰው ማገናኜታችሁ በጣም ትልቅ ስራ ነው ዳንኤል እንኳን ደስ አለህ ወንድምህን እንኳን አገኜህ ከዚህ ያለኧው ባየህ ደሞ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ ህደህ ታየዋለህ እንግዲህ ቀላል ነው። በልጅነትህ የተውካትን ኢትዮጲያን ታያታለህ የእናታችሁን ነብስ ይማር አሜን
ልጆች፤ አታልቅሱ እንኳን ተገናኛችሁ። መልካም እናት ስለነበራችሁ ተፅናኑ። አላህ እንኳን አገናኛችሁ።
በዙሪያችሁ የነበሩት ሰዎች በሰውነት መልካም ሰወች ነበሩ። ብዙ መልካም ነገር፤ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰውነት።
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
ባለፈዉ ሳምንት እጅግ አዝኘ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ ይላል
I couldn't stop crying man I'm so so happy for both of you.
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
አደራ ይሄ ፕሮግራም እንዳይቌረጥ የሞተን እንደማገናኜት ማለት ነው በጣም ደስስስስስስስስ ይላል
አይ እግዚአብሔር ምን ይሣንሃል ክብርህ ይስፋ ለዚች ቀን ያደረስሃቸው ። ባዬ እና ዳንኤል እንኳን ደስ አላችሁ።
እንኳ ደስ አለህ ወንድም/አላችሁ!ስሜትህ አንጀት ይበላል በአካል ወንድምህንም የእናት የአባት ወገን እንድታገኝ እመኝልሀለው!!!
አንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 እሱን ያሳደጋችሁ ጎረቤቶች ሠፈሩ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እነደማመር
እንኳን ወንድምህን አገኘህ አልሀምዱሊላህ የእናት ሀዘን ሁሌም አድስ ነው አይለመድም አላህ መቻሉን ይስጠን ጎድሎው ብዙ ነው ጠንከር በል ወንድሜ
እንኳን ደስ ያላችሁ የተለያዩ ሰዉ ሲገናኝ ደስ ይላል ላልሞተ ሰው ❤
እነደማመር
ቃል የለኝም በባአ ጨረስኩት😭😭
በእመቤቴ 😢እስኪ ደግሞ ላልቅስ 😢
የጠፋው የማላውቀው የናቴ ልጅ ሚመጣ እየመሰለኝ 😭እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማለም 🙏🏿