በርሜል ጊዮርጊስ በህፃኑ አንደበት ድንቅ ምስክርነት!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 779

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 2 ปีที่แล้ว +172

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በደጅህ መጥቼ ከደዌዬ እፈታ ዘንድ እርዳኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +19

    እኔ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ እስራኤል ልዳ አጥንቱን ያረፈበት ነኝ ያለሁት እና አንድ ወንድማችን እንደ ዲስክ ነገር ወገቡን ይዞት ቃንዛ ነበሮው እና ከመቃብሩ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቕዱስ ብለን ቀባኖው ወድያው ለቀቀው ሕመሙን ክብር ይግባው መድጋኒ ዓለም

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን የሰማዕቱ በረከት ለሁላችንም ይድረስ

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py ปีที่แล้ว +8

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛን ስደተኞችን ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 2 ปีที่แล้ว +29

    እኔም እቤቴ ታምሜ ተኚቼ ነበር ነገር ግን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልን ሰው ሰቶኚ በአንድ ቀን ውስጥ ነው የዳንኩት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የምመኘው ለደጁ መብቃትን ብቻ ነው። አሜን አሜን አሜን

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 ปีที่แล้ว

      የት ነው ቦታው በእማሪያም

    • @Zemenayaddisu
      @Zemenayaddisu ปีที่แล้ว

      ጎንደር

    • @Saeda-zc2qh
      @Saeda-zc2qh 6 หลายเดือนก่อน

      ከአድስአበባ ጎደር ደርሶመልስ ስንትብርነው

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว +41

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደክፋታችን እንደጥፋታችን ያላደረግክብን የድንግል ማርያም ልጅ ለዘለአለም ክበርልን አሜን::

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 2 ปีที่แล้ว +17

    እህት ወንድሞቼ አናንን ለዚህ ያበቃችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ውጪ ያለነውን የተዋህዶ ልጆች ለደጁ ያበቃን ዘንድ ፀልዩልን።

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +41

    ፍቃዱ ይሁን ቸሩ መዳኒአለም ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን ለደጁ ያብቃን

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      ማማዬ ደምሪኝ

    • @የዞብሏ
      @የዞብሏ 11 หลายเดือนก่อน

      ቁጥር ላኩልኝ እኪ በዉስጥ ላውራህ ወንድሜን ለመውሰድ ፈልጌ ነው እኔ በስደት ነው እምኖረው

  • @ferafera850
    @ferafera850 ปีที่แล้ว +3

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እዚህ የተባረከ ቦታ መጥቼ ለመፈወስ ያብቃኝ ድንቅ ተዕምር ነው የሰማውት 🙏🙏🙏🙏

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 2 ปีที่แล้ว +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና በረከቱ አይለየን እኛም ለዚህ ለደጁ አብቅቶ ለመመስከር ያብቃን🙏🙏

    • @kassahundebebe1405
      @kassahundebebe1405 2 ปีที่แล้ว

      ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነልጄ !!! ኃይለ ገብርኤል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አኔም አድሉን አግቸ ከሐጢአቴ ከበሽታየ አፈወስ ዘንድ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 ปีที่แล้ว +40

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ አምላክ ሆይ እኔንም አጥአተኛዋ ባርያህን በቸርነትህ በምህረትህ ብዛት ቦታውን ለመርገጥ አብቃኝ አሜን 3 😥😥😥

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

      የትደሁ ታቃለህ ወይም ታቂያለሺ

  • @lemiyemaryam3713
    @lemiyemaryam3713 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ከስደት መልሶ ለዚህ ለተቀደሰው ስፍራ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን እኛ ስደተኞች ልጆችህን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እባካቹ እኛንም ለደጁ ያበቃን ዘንድ በፀሎታቹ አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterberhanu2949
    @asterberhanu2949 2 ปีที่แล้ว +31

    እግዝያብሔር ይመስገን ሁሌም ምህረቱ ያልተለየን!!!የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና በረከቱ አይለየን እኛም ለዚህ ለደጁ አብቅቶ ለመመስከር ያብቃን🙏🙏ተናገሩ ድንቅ ስራውን መሰረክሩ 🙏

    • @Max-ni9ly
      @Max-ni9ly 2 ปีที่แล้ว +1

      ለናተ የደረስአችሁ በረከተ ለኛም ይደረስን የሰማቱ ቅዱስ ጌዩርጌስ ፍቃዱ ይሁንልን ለደጅ ያብቃን

    • @heyabadanael7547
      @heyabadanael7547 2 ปีที่แล้ว +1

      Abakacw yet edehon ngorn

    • @kalereta1504
      @kalereta1504 2 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      ስማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጌስ በንሳታጥቤ ለደጅ አብቃኝ አተፈዉሰኝ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚❤❤❤💐💐💐💐💐

    • @damtewguale
      @damtewguale 2 ปีที่แล้ว

      ተአምራቱን ደርሰን ለመፈወስም ሆነ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @hibahindh4156
    @hibahindh4156 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃን አሜን እንዲሁም የስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሠማእቱ ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን ቅድስት ኢትዮጲያ ሀገራችን ሠላማን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ዘሬም ዘወተርም ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰማእቱ. ቅዱስ ገብርኤል. አባቴ. የስደት. ችግሬን. ፈተኽልኝ. ለጸበልህ. ታበቃኝዘንድ. እለምንሃለሁ. !
    መቼም. ከጸበልህ. ቦታ. ለመድረስ. ብዙ ያስፈልገኝአልና. ! ከባከነህይወት. አድነኝ.
    ዉጭ. አገር ያለሰዉሁሉ. ተመቻችቶለት. እይኖርምና. ! አስበኝ. ፍታልኝ. ! አሜን. አሜን. አሜን. !

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛንም ለደጀ ያብቃን የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ

  • @achamhaile2973
    @achamhaile2973 2 ปีที่แล้ว +52

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ በንስሃ ታጥበን ለዚህ ቅዱስ ለሆነው ቦታ እንድንበቃ እርዳን

    • @fqrublayineh7591
      @fqrublayineh7591 2 ปีที่แล้ว

      የትቦአታ ነው ሚገገኘው አድራሻ ስጡን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaitgizaw3942
      @senaitgizaw3942 2 ปีที่แล้ว

      በረከታችሁ ይድረሰን እዴት መነሻው ኬት ነው መሔድ የሚፈልግ ሰው ጉዟ ስቴዱ ንገሩን ወይም ግሩብ ካላችሁ

    • @senaitgizaw3942
      @senaitgizaw3942 2 ปีที่แล้ว

      አድራሻ ስጡን

    • @kalereta1504
      @kalereta1504 2 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 ปีที่แล้ว +1

    እሂን ድንቅ ፀበል ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ታላቁ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw ปีที่แล้ว

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔና ቤተሰቦቼ ለደጅህ እና ክብርህን ለመመስከር አብቃን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kwd7671
    @kwd7671 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሆይ ለዚህ ቀን አብቃኝ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርክቱ ይድርስን አሜን አሜን አሜን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @YohanesAkelilu
    @YohanesAkelilu 8 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 2 ปีที่แล้ว +11

    ክርስቶስ ሆይ ለዘላለሙ ክበር ተመስገን ይሄን ድንቅ ቦታ ስለሰጠኸን።

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣምነው እምወደው ግን እናት እድለኞችናችሁ በእውነት እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 11 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ አደረሃንከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ለእኔ ከልጅነት እስከ አሁኗ እድሜዬ በዉኔም በህልሜም ተምር ያሳየኛል ክብር ምሳጋና ለሰጠን አምላክ

  • @mekdibayu7681
    @mekdibayu7681 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን ለጀጀህ አብቃን ሥዕማቱ ቅዱስጊዮርጊስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በምልጃህ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ሁላችንንም ያብቃን ወገኖቼ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይሁንልን በረከታችሁ ይደርብ::

  • @ebrahimali1262
    @ebrahimali1262 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እምየ ተዋህዶ እምነቴ ሠማእቱ ቅዱስ ለደጁ ያብቃን

  • @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
    @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት 2 ปีที่แล้ว +1

    ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅህ መጥቼ ከተያስኩበት ደዌ ከእስራቴ እፈታ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልን ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ለደጁ የበቃቹ በፀሎት አስቡን ወለተ ቂርቆስ።

    • @TechBamargna
      @TechBamargna ปีที่แล้ว

      አሜን ሰማእቱ ይርዳሽ🙏 ሁላችንንም ይርዳን!

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በረከቱ ይደርብን የሰማህቱ አሜን አሜን አሜን 💠💠

  • @እየሩስአስፍ
    @እየሩስአስፍ 11 หลายเดือนก่อน

    ክብረ ለጌታ ለመድሀኒያለም ሰማዕቱ ጊወረጊስ አባቴ ሆይ በጥበብህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @mebrahtuyakob6267
    @mebrahtuyakob6267 2 ปีที่แล้ว

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ አምላክ ሆይ እኔንም ባርያህን በቸርነትህ በምህረትህ ቦታውን ለመርገጥ በረከቱን ለመካፈል አብቃኝ አሜን 3

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 ปีที่แล้ว

    ሰምዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለክብር ለቦታህ አብቃኝ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +5

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን ወድሞቼ በረኸታቹ ይደርብን ሰማዕቱ አባቴ ምልጃህ ለደጅህ ያብቃን አሜን 🤲በእውነት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ጎዶልያስ

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን በጣም ታድላችሀል ስማእቱ ቅድስ ጌሪጊስ እኛንም ይምረጠን ለቤቱ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን የተዋህዶ ልጆች

  • @ማርያምማርያምማርያም
    @ማርያምማርያምማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ታምርክን አሳየኝ እባክ አባቴ እባክ በረከትክ ይድረሰኝ ቅዱስ ጊዋርጊስ አባቴ እዉነት እደጅክ እረግጬ ክብርክን ለመናገር ያብቃኝ እመጣለው ደሞ አምናለው አዛኝቶን

  • @ababaababa299
    @ababaababa299 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ልጀን ለቁም ነገር አብቃልኝ ልቦና ስጥልኝ

  • @ArmanaEyob-sp4sp
    @ArmanaEyob-sp4sp ปีที่แล้ว

    Berekt kudus gergis ayfeleyena!.. and thanks brother keep it up.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷.

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰ ለደጁ ያብቃን

  • @meseret5
    @meseret5 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ሰማቱ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @sur3432
    @sur3432 ปีที่แล้ว

    በጊዮርጊስ ጠሪነት በእግዚአብሔር ፍቃድ ደእጅህን እንዳይ አድርገህኞ ክብር ምስጋና ለመድሀኔአለም ይሁንልኝ
    ታምሩን ለመግለፅ በጣም ይቸግራል ብቻ ስራህ እፅብ ድንቅነው ከበሽታዬም ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว

    ወንድሞች ምስክርነት ላይ አትስነፉ መምጣት ለማይችሉ የክርስቶስ ምስክርነት የመስከልን አባካቹህ ለአንድ ሰው ረጅም ግዜ ስጡና በሲኦልም በገነትም ያዮትን የተቀጡትን ያዩትን ይመስክሩልን ከአይምሮ በላይ ቢሆንም ሳትሰንፉ ምስክርነት አሳዮን ስለ ፀበሉ አውቀናል ምስክርነት ማለት ከ ሀ እስከ ፐ ያዮትን ይመስክሩለት

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 ปีที่แล้ว

    እባክህን ሰማህቱ ቅዱስ ጎርጊስ ስለመድአኒአለም ስለእመብርአን ጉድፌን ሀጢያቴን ሰውረክልኝ ቦታክን ይህን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ አብቃኝ እባክህን መድአኒአለም የድንግል ልጅ ፍቀድልኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tizitagetachew9238
    @tizitagetachew9238 2 ปีที่แล้ว +21

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ይብቃን

    • @kassahundebebe1405
      @kassahundebebe1405 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነልጄ !!! ኃይለ ገብርኤል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 ปีที่แล้ว +29

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዋጊስ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት ማልስ

    • @genetarega4677
      @genetarega4677 2 ปีที่แล้ว

      አድራሻው የት ነው

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 10 หลายเดือนก่อน

    ፍቃድህ ይሁን እኛም በስደት ያለነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን አሜን

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 6 หลายเดือนก่อน

    የነፍስና የስጋ ደህንነት የሚገኘው በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው እንጅ በርሜል ጊዮርጊስ በመሄድ ነው አይልም መጽሓፍ ቅዱስ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በመላእክቱ ጎርጊስ ህዝብ ሊያድን በትንሿ ከተማ እድል ከፈተልን ይህን እድል በስደት ላለንም ክርስቶስ መንገዱን ይክፈትልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 ปีที่แล้ว +1

    የሠማእቱ በረከት ጥበቃው አይለየን ለደጅህ ያብቃን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ///🕯🤲

  • @binebina2933
    @binebina2933 ปีที่แล้ว +1

    ሰመሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምስክሬነው ልጀ አጫስ ሰውነቱን ተበሳስቶ ተነቅሶ እኔንም ባለቤቴን ሰላም ነስቶን ይዠው ከአ አበባ ወደ ቋራ በርሚል ጊወርጊስ ሄድን እሱ ፈቅዶልን ለኔም ለልጀም የተደረገልኝ ታምር በምን ይገለፆል እመብርሀንን አልቻልኩም ያላየ ይየው

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 10 หลายเดือนก่อน

    እባካቹህ ጸልዩልኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ ከስደት መልስ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ እዳበቃኝ እና አባቴ ታሞብኛል እና አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠርቶት ምንምነገር ሳያረግለት ቀርቶ አያውቅም እኔም ፍቃዱ ከሆነ ቤተሰቦቸ ጋር እመጣለሁ ጸልዩልኝ 😢😢😢

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እህት ወንድሞቼ ይቺን ኮሚንት የታነቡ በደጁ እያላችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በ.ፀሎታችሁ

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 2 ปีที่แล้ว

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንሰሀ ለስጋዎ ደሙ በቅቼ ደድጀህን ለመርገጥ አብቃኝ ምልጃክ ረዴት በረከትክ አይለየን ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ኃጢያቴ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነቱ

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ህይዎቴን ካስጨነቃት እርኩስነት ትፈውሳት ዘንድ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ ቸሩ ፍቃድህ ይሆንልኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ተስደት መልሰህ ደጂህን ለመርገጥ አብቃኝ❤🙏

  • @robeltsegaye1235
    @robeltsegaye1235 2 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝና ይማረኝ በቃሽ ይበለኝ

  • @zhraaa4646
    @zhraaa4646 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጆህ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንአሜን❤

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 ปีที่แล้ว

    ለዚ ያበቃቹ ፈጣሪ እንጼት እጽለኞች ናቹ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሂን ለበረከቱ ያብቃን

  • @MeronDeresu
    @MeronDeresu 2 ปีที่แล้ว +22

    በፀሎታቹህ አስቡኝ ለደጁ ያብቃን ሰማአቱ ቅድሱ ጊዮርጊስ አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 ปีที่แล้ว +1

    በረኸት ናይ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሕደረና፡ኣሜን።

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 ปีที่แล้ว

    የኔ ተራስ መቼ ይሁን እፍፍፍፍ ታድላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ ከሰዉ ሁሉ የብዙ በዙ ሓጥያተኛ ነኝ እና እግዚአብሔር ስደቴን እንዲያሳጥርልኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😥😥🤲

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @KazLA
    @KazLA ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የእግዚኣብሔርን ቃል እና በክርስቶስ ኢየሱስ የተገለጠዉን የአምላክን ፍቅር አሸቀንጥራ ጥላ እንደዚህ ላለ ተረታ ተረት ህዝቡን ዳርገዉታል፥፥ እግዝዮ፥፥😥😥😥

  • @מבטצנה
    @מבטצנה 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስጊዮርጊስ በረከቱይደርብን

  • @azmeyamariymlij1078
    @azmeyamariymlij1078 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 11 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ታአምሩን ለመናገር ያብቃን ፡፡

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የስደት ልጆችህንም ደጅህን ለመርገጥ አብቃን 🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ታድላችሁ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ይህን አሳይተህ ንስሀየን ስለተቀበልከኝ አመሰግንሀለው የበድልኩህንም በደል ይቅር በለኝ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ካለዉበት ሃገር በሰላም ገብቸ ለደጁ ያብቃኝ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 5 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ኪሮስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኘሸ ደጁ እንረግጥ በሰማእቱ ይዣችዋለው ይቺ ያነበበ ደጁን የረገጠ ሁላ
    በእመብርሃን ከሀጢት መውጣት ፈልጋለው ሞክራለው ፀልያለው መልሼ ሀጢያት ሰራለው መልሽ ለመተው ፀልያለው ልተው አልቻልኩም ይህ የዝሙት መንፈስ ነው አውቀዋለው ግን ስደት ነኝ መምጣት አልቻልኩም😢😢😢

  • @MeseretTzazu
    @MeseretTzazu 6 หลายเดือนก่อน

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናት አባቴን ከስዴት ተመልሼይዤእደምሔድ ተሥፋ አለኝ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ በስዴትነው ያለሑት የቤተሠቦቼን ጉዳይ በጣምያሣሥበኛል😢😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ እርዳኝ😢

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት ከአምላክ አስታርቀን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን
    ከተሸከምነው የሀጥያት ክምር እድን ገላገል

  • @selamshiketa9084
    @selamshiketa9084 ปีที่แล้ว

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጊወርግስ አምላክ ቅዱስ ጊርግስ ለደጅክ አብቃኝ እመጣለሁ

  • @emebetzelalem4912
    @emebetzelalem4912 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ እኔም እመረጥ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን

  • @hielenTube
    @hielenTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወልጊስ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ አባቴ😢🙏

  • @hometube8205
    @hometube8205 ปีที่แล้ว +3

    👉ዛሬ ጥር ሁለት የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊሰ ልደቱ ነው ይላልና መጽሐፈ ገድሉ
    በረከቱ ና አማላጅነቱ ለሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ የአምላክ ለደጁ አብቂኝ አደራ አደራ እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን

  • @AbebaCombo9970
    @AbebaCombo9970 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @haregewoinmoltote5791
    @haregewoinmoltote5791 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ሀጢያተኛዋን ደጅህ መጥቼ እንድፈወስ እርዳኝ ባለሁበት በመንፈስህ አጥምቀኝ

  • @getahunabebe4852
    @getahunabebe4852 ปีที่แล้ว

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታዉ አብቃን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለቤተሰቤም ደረስልኝ ለደጁ ይብቃኝ።

  • @alefuhagos7077
    @alefuhagos7077 ปีที่แล้ว

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በኛም ላይ ይደር

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +4

    ለደጁ አብቃኝ አባቴ ከስደት መልስ❤️❤️❤️❤️ ድንቅ ታኣምር❤️❤️❤️

  • @teferabiset
    @teferabiset 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

    • @endager72
      @endager72 ปีที่แล้ว

      Protestant negn gin yehenin bota .mehed efelgalew pls mereja bitsetugn

  • @arongmalik4998
    @arongmalik4998 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @belaybbb5117
    @belaybbb5117 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ቅድስ ጌውርግስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አተእርዳኝ

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 ปีที่แล้ว

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @tube6227
    @tube6227 2 ปีที่แล้ว

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዎርጊስ 🤲 በረከት አማላጅነት ፀሎተ ይድረሰን ለደጁ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ከኔ የተሻላችሁ!🤲🤲🤲

  • @የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ
    @የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት በሠላም ወደእናት ሀገር ቨሰላም በቅቸ ለደጂሕ ያብቃኝ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር የዚህበርከት ያድርገን ሁላችንንም አሜን

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰማእታቱ።ቅዱስን ጊዮርጊስ። እናት።ና።እህቶቼን።ከዝ።ከበሽታ።ፈውስልኝ😭😭😭😭😢😢😢

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd ปีที่แล้ว

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከሰደት መልስ በእግዚአብሔር ለደጂህ ያብቃኝ በረከታችሁ ይዶረሰን
    በፀሎት እስብኝ አሰካለ ማርያም 👏💗