Greetings from Holland! I am not from Ethiopia or Eritrea, but I like to watch EOTC programmes. Is there somebody who knows English who can tell me about the water fountain? Thank you! May you be blessed!!!
There are many miracles in both Eritrean and Ethiopian monastries and churches.If you can visit you will be saved and cured from your all your sicknesses.Thank you!
ሰማአቱ አባቴ ደጅህን ረግጨ ታምርህን በሂወቴ ላይ አይቻለሁ 🙏🙏🙏
በጸሎት አስቡኝ ሰመአቱ ለደጁ ያብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በተግባር ለሚገለጽ የደጅህ እይታ አብቃኝ።
አሜን ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ለደጁ ካበቃኝ በሰላም ከገባሁ ደጁ ሄጄ ለክብሩ መገለጫ የወርቅ ጥላ አስገባለሁኝ
እህተ ገብርኤል ከሳኡዲ አረቢያ 🔷🇪🇹🇪🇹
Azosh enate alem tedershalesh
ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃን
ቅዱስ ጊዮርጊስን ለቦታዉ ያብቃን በረከታችሁ ዪደርብን አሜንንንንንን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲❤❤
መዳን እፈልጋለሁ! 😭😭😭😭😭😭😭
th-cam.com/video/pM-Y3MDdsbg/w-d-xo.html
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጥራኝ ለድጅህ ያብቃኝ
የቁዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ የደረሰ እኛም ይድረስልኝ ከ 12 ዓመት በፊት ቁዱስ ጊዮርጊስ ቀን ነው በብዙ የክላሽን ጥይት እየተሳትኩ በተከዘ ያለፍኩት ክብር ለሱ ይሁን ተመስገን ጌታየ
ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማእቱ ለደዝህ አብቃኝ
የሱ ተአምር ግሩም ነው አቤቱ ጌታየ መዳኒ አለም ተመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም።።።።።።።።
th-cam.com/video/pM-Y3MDdsbg/w-d-xo.html
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዶህ ይሁንልን እኝንም ለደጃህ ያብቃን
ሰማአቱ ቅድስጊወርለደጂህ ያብቃን።
ሠማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አቤቱ ለደጂህ አብቃኝ ሠምቸ እዳልቀር 🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን⛪️😥🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገዳሙ ያብቃን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
th-cam.com/video/pM-Y3MDdsbg/w-d-xo.html
አሜን
Amen!
Amen
የስማዬቲ ታምር አዬልቅም እኔ ለ 4 ትአመት እጀ አዬ ሽባሆኛ ምንምአዬቀሳቀስም ነበር ስራአቁሜ በጣም አቃተኝ መዳኒቱን በየቀኑ ሳለቆርጥ እየወሰድኩ ባሰብኝ አሁን ግን በርሜል ቅዱስ ገወርጊስ ምስጋና ባድዬድረሰው ባድቀን ዳኩ አሁን በሙሉ ጤንነት እገኛለው 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
th-cam.com/video/pM-Y3MDdsbg/w-d-xo.html
😭😭😭😭😭😭ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተዉ እርዳኝ
አሜን ላንተም የደርሠአምላክ ለኛም ድርሥልን
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አድርሰን
እልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን አሜን ፈጣሪያችን በቸርነቱ እኛንም ለዚክ ክብርና ድነት ያብቃን አሜን
AMHENNNNN
አሜን
አሜን አሜን አሜንምሕርቱ ለዘላለም ነውና
ምሕርቱ ለዘላለም ነውና
ምሕርቱ ለዘላለም ነውና
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰመአታት ቃልኪዳን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን
እልልል እልልል እልልል
ሰማእቱ እኔንም እርዳኝና ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ይቃላት ሰለሰው እግዚአብሔር ከሰድት መልሷን የሰመያቱን ቅድስጌወርጌስ ለደጁ ያበቀን
ሰማዕቱ ቅድስ ጊወረግስ ኣባቴ የደረሰ እኛም ይድረሰልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልል
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ድንቅቦታ ይብቃን
ሰመእቱ ቅዱስ ጊወርግሰ አባቴ ለደጀህ አብቃኝኝኝ 😭😭😭😭😭😭
ልዑል እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ 🙏❤ share በማድረግ ለሌላዉም እንዲሰማ አድርጊ
@@-sostmedia5396 hi
@@-sostmedia5396 selek kuter
ማን ከልካይ አለን የተደረገልንን እንዴት ያስችለናል እኔ አሁንም ሆነ መቼዉንም ከመናገር አላቆምኩም አላቆመምም
ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ!
የመምህር ሄኖክን ምስክርነት ባለፈዉ ሳምንት ሰምቼ እጅግ ዉስጤን በሀይል ሞልቶታል። የበለጠ የሚያጸና ምስክርነት ነዉ። እኔ የነበርኩ ነዉ የመሰለኝ።
አቤቱ አምላከ ጊዮርጊስ. በረከት.. እረደት አይለየን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሕር ይመስገን
💚💚💛💛❤❤👏👏👏
በረከት. ቅዱስ. ጌርግስ. ምስ ኩላትና. ይኹን. ስሜን
ሰማየቱ ቅዱስ ግወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ለደጄዉ ያበቃን
ተዘከረ ለደጁ ያብቃን
በዚህ በሰማእቱ ስም በወጣው በበርሚል ቅዱስ ጊዮርሂስ በወጣው ጸበል ላይ ስለ ቦታው የምትዘግቡ ዩቲበሮች መብዛታችሁ ለገንዘብ ነው ወይስ ክርስቲያን ህዝቡን ስለ ተአምረኛ ቦታው ለማሳወቅ ነው አላማችሁ በኔ በኩል አይደለም ነው መልሴ ምክንያቱም ስለ ቦታው ከጉዞው ጀምሮ እስከ ጸበሎ ቦታ ድረስ መዘገብ አለባችሁ ስለ ቦታው በደንብ አድርገው የዘገቡት ሺ ወጎችና Kesis Henok Tefera ናቸው ኦርቶዶክስ ምእመን የሆናችሁ ሙሉ መረጃ ለማግኘት እነዚህን ሁለት ዩቲብን ተመልከቱ ነው የምለው
Semaatu kidues giorgiesledegu yabkan amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም በርክቱ ይድርስን
Bereketu yideribin Amen egnanim yabkan
Amen
እግዚአብሄር ያወረደልን የመዳኛ መድሀኒት ከሲኦል እንዴት መትረፍ እንዳለብን የመጨረሻ መጨረሻ እድል
አይተህዋል ውንድሜ
Tadelahu egnanem le degu yabekan endenata lamamasekar 🙏🙏🙏
SELAME LE ANTE YEHONE MENEWE WENEDEME BEKEGE EGEHE AMATEBE...MASETEWALENE YESETEN
እኔን ዳግምእንደገበው ተሩጦየማይዘለቅ ሜዳነበርየምሮጠው ልክ2ወርእንደቆየው ሰወረኝናልክእንደማለዳፀሀይየማያቃጥል የማይቀዘቅዝ በደስታተዉጨ ነቃው እግዚኣብሔር ይመስገን ኑተጠመቁ ታምሩን ግልጽ🙏🙏🙏
ሁለት ወር ቆይተህ ነው
Ledejih yabkagni feresegnaw giwergis
የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅር በለኝ
Egziyhberh yemesegen
AMHENNNN
ለደጁ ያብቃኝ
ሳያዩ የሚያምኑ ብጽዋን ናቸዉ እኛስ ታምሩን እያየን ማመን ተስኖናን🙏🙏🙏🙏
ሰማእቱ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ወንድሜ ለምንድነው በግራ እጅህ ያማተብከው አሁን አሁን ብዙ ሰው እያረገው ነዉና ይህ ነገር ተገቢ ነው ወይ
የእናቴ ልጅ በግራዬ አላማተብኩም ብዙ ሰዉ ነዉ የጠየቀኝ የምጠቀመዉ የስልኬን ካሜራ ስለሆነ mirror ስለሚያደርገዉ ምስሌን ስለሚገለብጠዉ ነዉ
እውነት በጣምነው ደስይላል ፡፡ግን ሴቶች ይጥመቃሉ ምሄድ እፈልጋልሁ እንዴትንገርኝ እፍልጋልሁ ውንደሚ
አዉ የእናቴ ልጅ መሄድ ትፈልጊያለሽ
ትቺያለሽ
Awe tetemekalu
Semaetu kiduse georeges abate beselam Le hagerachen abeketeh dejehen eregeten lemedan fekadeh yehun
የት ቦታ ነው ስልክ ቁጥር ቢፅፉልን አባክዎ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
እንድ ቆርቆሮ ስንት ነው
አድራሻው የት ነው
🙏🙏🙏💚💛🍎
🙏❤
Gin endiet new miente giorgish meharene christos.
Bienvenue mes tguatanches
በቴሌግራም አካዉንቴ አዋሪኝ የእናቴ ልጅ @ABK24
Greetings from Holland! I am not from Ethiopia or Eritrea, but I like to watch EOTC programmes. Is there somebody who knows English who can tell me about the water fountain? Thank you! May you be blessed!!!
Please search my telegram account @ABK24 i will tell you full information
There are many miracles in both Eritrean and Ethiopian monastries and churches.If you can visit you will be saved and cured from your all your sicknesses.Thank you!
@@embayeberhanekiros8239 thank you for your answer! I will try to visit one day!
አሁን ጸበል መሄድ ይቻላል እንዴት በዚህ ሳምንት ስንት ቀን የሚደርሰው ለመጠመቅ በቀን አለ ወይ ከእሩቅ መንገድ ለመሄድ ነበር መልስልኝ በእግዚአብሔር
@abk24 telegram ላይ contact አድርጊኝ
allllllll ldghe ybkig abty
አካዉንት እና ስልክ ቁጥር የገዳሙ አባቶች ካለ እስኪ ሼር አርጉን
እኔ የገዳሙ አካዉንት አለኝ
ከመቀሌ መምጣት ይቻላል ወይ
samayto la deghe abkage
አደራ አደራ አስከብሩት
Kesis henok 🤣🤣🤣asakugi sorry gin. Kezi kfu kalem gezei satnael gar lidebadebuuu 🤣🤣🤣 migerm new lerso yalewn kbr indet indeasawot kdus giyorgis new yenegerun. Inam erso hulem besu iji yeteyazutn yetaserutn bekdus kalu slemifetu leza new ketita yayut ygermal. Satnaelko snsom snsely snsegd aywedm. Betamm ygermal arseman yayut neger
Amne AdissAbebaYetNwe. TeransportYemeyazwe
ሰማአቱ አባቴ ደጅህን ረግጨ ታምርህን በሂወቴ ላይ አይቻለሁ 🙏🙏🙏
ማን ከልካይ አለን የተደረገልንን እንዴት ያስችለናል እኔ አሁንም ሆነ መቼዉንም ከመናገር አላቆምኩም አላቆመምም
እሩህሩህ አምላካችን ሆይ ለ እኔ ያደረክልኝን ታዐምር ለሌሎችም ይድረሳቸው
እስኪ ወንድማለም ንገረኝ ጨንቆኝ ነው