ከተማዋን ሲያምሷት የነበሩት 2ቱ አደገኛ ሌቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 2 หลายเดือนก่อน +16

    ይሄንን ፣65. 70 አመት ለምን ለደፋሪ ለገዳዮች የራይድ ሹፌሮችን ለሚያርዱት ለሚገሉ አይፈረድም

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ ❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 หลายเดือนก่อน +18

    1000ሺ እንኳን አስገቡኝ ልጅ አሳዳጊ ነኝ ብቻየን በስደት ላይ ወላሂ ከባድ ነው ልጅ ይዤ ስራ

    • @assefamolla6497
      @assefamolla6497 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድነት ነው የማገባዥ መንገዴን ንገሪኝ

    • @Getahun-m5f
      @Getahun-m5f 2 หลายเดือนก่อน

      ቴሌተቶን ነው

    • @ትዱማር
      @ትዱማር 2 หลายเดือนก่อน

      🎉

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ?

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት መንገዱን ንገሪ . ን. ኝ.

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያረብ ሰላምን አብዛልን አገራችን ሰላም ያድርጋት የምትሉ ደምሩኝ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርመው ፍርድ አሰጣጡ ነው የገረመኝ ሌብነትን እፀየፋለሁ ፍርድም አስደስቶኛል ሆኖም የ7 አመትን ልጅ ደፍሮ አንቆ ለገደለ ሰው 20 አመት ሲፈረድ ማየት ያማል ህጉ ግራ ያጋባል ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሁሉ 💔😥☹️

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน

    ,በርቱ.ፍርዱ.ቆጆነወ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 2 หลายเดือนก่อน

    Bravo police! 🙏

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ሰው ገለው አልዘረፉ ለሌባ 70_65 አመት ፍርድ 😅😅ምን ትቀልዳላችሁ በየቦታው እፃናትን ደፍረ አንቀው ገለው 😢😢20 አመት ፍርድ የረ ወዴት ሂደነው አቤት የምንለው ከእፃነቶችና ከሴት ልጆች ግድያ ቁስ ቅራቅንቦ በለጠባችሁ ዳኞችኡፍፍፍፍፍ😢ወይ ፍርድና መንግስት ድንቄም ፍትህ😢

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምነም ቢሰሪቆ ነብስ አላጠፎ 60አመት በያቅረታ የሚታልፈውን የሱ የሰረቅው ገረዘብ ነብረት ነው እናት ግን የሰረቃቹት እለምን እድሜውን ነው የዘረፋቹት ፊትህ አታጎድሎ ።

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ፍርድ የሰማሁት

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፖሊስ ፈጣን እርምጃ እጅግ ትደነቃላችሁ በርቱ። ፍርድ ቤትና አሁን ሥራ ላይ ያለው ህግ ግን መጠናትና መሻሻል አለበት።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተዘራ አብሽር ምርጥ ሪፖርተር

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ከኔምስጊንወንድም ስልኩንእና አካዉንቱን 150,000 የያዘ የሰረቁትን አጋልጥልኅ ብሩ የእራሱ እንኳን አይደለም ያደራገንዘብ ጉድ አረጉት የሳዉዲን ህግ ኢትዮጵያ አርግልን

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzosh Allah yirfash

  • @Ab-tl3wr
    @Ab-tl3wr 2 หลายเดือนก่อน

    Lk nw leba yetfa

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃን ኢቨንደፍሮ የገደለ 25አመት ላፕቶፕ ቲቪ የሰረቀ70_60አመትእንዴትፍሮዱ ሚዛናዊ ነው
    ፍትህ ለኢቨን

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 2 หลายเดือนก่อน

    ፖሊስ ለዛላላም ይኑርልን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    Yegebachewal yenuro lebochen lemiadenut policochachen keber yegebachewal

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታና ግን ጋዜጠኛው እንደሰው ይህንን ዜና ፍትሃዊ ነው ብለህ ለህዝብ ስታቀርብ እንደሰው ምንም አልተሰማክም 😢ማለቴ እራስክን አልጠየከውም

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน

    ,እደናተ.የለወን.ዳኞች.የብዟልን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    Fituan betasyu teru. new

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 2 หลายเดือนก่อน

    Yirdash

  • @MohammedMoha-vu5jv
    @MohammedMoha-vu5jv 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ወንጀለኛ ተጠርጣሪ ከተባለ በሗላ ስም ተጠቅሶ ፍርድ ያገኘን ሰዉ ፊቱን መሸፈን ሞራል ለመጠበቅ ነዉ ወይስ ህጉ ስለማይፈቅድ ነዉ? የህግ ሰዎች መልስ ስጡበት::

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    Potwachw bdanb lhezbu masyat albachu

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 หลายเดือนก่อน

    Menew Le semit atelatoch menderem polish betastemruachew.police malet yeha new.

  • @زولا-ك3ح
    @زولا-ك3ح 2 หลายเดือนก่อน

    Ewodshalw
    Ethiopian
    Yeeeeeee

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    2 amet yansatal demo setweta lela sew gebta teserkalech lela sew bet gebta demo endatserk sew enditenekek fituan betasayu teru new 2 amet eruk adelem weta demo endatserk sew beyayat teru new fituan