ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሌክስዬ ጭንቀታቸውን ሢያዋሩህ ከልብህ ሁነህ ሥለምታዳምጣቸው በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሌም ፈጣሪ ደግሞ አንተን ያግዝህ 🎉
በጣም ትዕድስቱ ያስቀናል
ትግስቱ ልክ የለውም ደምሪኝ
ትዳራን የገለፀችበት መንገድ ደስ ሲል ክብር አብራችሁ አርጁ ❤❤❤
ደምሪኝ. ሀሳብሽ ተመቸን
ሰውን ውደደው እጂ አትመነው ያቺ በዛ ይሄ ትምርት ይሁንሽ
ይህ ታሪክ 90% አሁን ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ይወክላል ከሀዲ የበዛበት ዘመን😢
100%👍👍👍
Betam❤
😢😢😢
ወንድሜና ልጄ በድምሩ 4 ንብረት በዚህ መልኩ ተመሳጥረው በተጭበረበረ ሰነድ ሽጠውብኛል። ሁሉን ለጌታ ሰጥቼ የበለጠውን ነው ያጣችሁት ብዬ አሁን በሰላም እየኖርኩ ነው።
ኢትዩ የሚኖሩ ሰወች ግን ምን በድለናቸው ነው የቀን ጅብ የሆኑብን በስደተኞች ላይ
የሀይማኖት ሰዎች ተዉ ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነዉ! ፍርድ ከእናንተ እንደሚጀምር አትዘንጉ ። እህቴ እንኳን ሌላዉ ንብረትሽ እጅሽ ገባ።
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነው መሰለኝ የሚያስደስት የሚያጉዋጉዋ አነድ ነገር የለም
@@abayabay690 በልባቸው ጌታ የካዱ ናቸው ሰውን የሚክዱ
አሳፋሪ ፓስተር ይህ ስም በቃ የሌባመሰባሰቢያ ሆኖ ቀረ?እግዝዮ እግዝዮ የእግዝያብሔርን ቅጣት ክብደቱ እናንተ ላይ ፓስተርነቱን ስም ቢለወጥ
ሰበር ድረስ ሄዳ የተሸነፈችን ሴት አጭበርባሪ ሴት አቅርበህ የሰው ስም እንድታጠፋ በሚዲያህ ማቅረበህ በሀግ እንደሚያስጠይቅህ ማወቅ አለብህ
አንተ ከሌቦቹ አንዱ ነህ ማለት ነዉ እናንተ የሰዉን ስጋ ብታገኙ ከነ ነብሱ ትበላላችሁ@@AlemayehuShikur
ፓስተር መኮንን፣ እባክህ ትንሽ እንጥፍጣፊ ፈሪዓ እግዚአብሄር ካለህ፣ መጀመርያ አንተ በምታስተዳድረው ቤተክርስትያን ጉባዔ ፊት ቆመህ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሆነ ሃዘን ንስሃ ግባ። በመቀጠል ክርስቶስ እንድትመግባቸው በአደራ የሰጠህን በጎች ያልርህራሄ ዘንጥለህ በመብላት የክርስቶስን አደራ እንዳጓደልክ ክስ ቀርቦብሃልና፣ እንዲሁም በሃዋርያው ጳውሎስ አስተምሮት መሰረት ማንም ኤጲስቆጶስነትን ቢፈልግ በውጭ ባሉት ዘንድ መልካም ምስክርነት ሊኖረው ይገባል ይላልና፤ አንተ ደግሞ በውጭ ባሉት ዘንድ መልካም ምስክርነት ሳይሆን በሌብነትና በማጭበርበር ሃጢአት ተከሰሃልና፤ የተባለውን ወንጀል አላደርኩትም የምትል ከሆነ ወጥተህ ማስረጃህን ማቅረብ ትችላለህ። እስከዚያው ድረስ ግን፣ ከቤተክርስትያን አገልጎት በቶሎ እራስሕህን አግልል። ቤተክርስትያንን አታሰድብ። ወንጌል መነገጅያ ሳይሆን ነፍሳት የሚድኑበት የእግዚአብሄር ሃይል ነው።
በመጀመሪያ ጉዳዩን ተረዳ ሌባ ናት የድሀ ንብረት አጭበርብራ ልትወስድ የፈለገች ባለጌ ሴት ናት እስከ ሰበር ድረስ ሄዳ ነው የተሸነፈችው የድሀዎች እንባ ነው የሰጣቸው እነሱ ሚዲያ ስላልወጡ ነው እንደሳ አይነ ደረቅ አይደሉም አጭበርባሪ ናት ዬዲት ጉዲት
Haramii hulaa mini egizihabiherin yetii yawikalii yihen huluu maciberiberii mini yemilutii new balegee basiterinaa nebiyii hulaa wenijelengaa nachew
እግዚያብሄር አለ ያወቃችሁት የመሰላችሁ እና የናቃችሁት ይፈርዳል ይህ ምድር የዘላለማችን አይደለም
ሰው እንደዚ ፊትን አይቶ ወሬ ሰምቶ ይፈርዳል እ/ር ግን አለ በሰማይ ልብን አይቶ የሚፈርድ
እዉነት ብለሀል እንደዚህ አይነት ፓስተር ተብዬዎች የእግዚአብሔርን ቤት ያቆሽሻሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም የቆሸሸ ስራ እየሰራህ በጉባኤ ፊት ቃሉን አትስበክ
የልጅቷ ስርአት ደስ ስትል ይሄ ሁሉ ጉድ ደርሶባት እንኳን ቀስ ብላ ነው የምታስረዳው ምስኪን ሴት እግዜር የፍረድባቸው አያስበላቸው የሃቅሽ ስለሆነ እከክ ይውረሳቸው (ፓስተር😢😢😢) ወጣት ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ አይዞሽ በርቺ ባልሽ እንኳን እንዴት ይታዘባቸው !!! ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ ወይኔ ለሌባ የሚፈረድበት ሃገር 😢😢😢
እኔ ለጎደኛዬ ቤቴን ሙሉ ውክልና ሠጥቼት ውጪ ሄጄ በስሜ አዛውራ በእምነት አስረክባኛለች ,አሁን ስትሮክ ታመመችብኝ ባለፈው 20 ቀን ፍቃድ ወስጄ ሄጄ አስታመምኮት ግን ለውጥ የለም ፀልዩላት❤
እግዚአብሔር ይማርልሽ ጥሩ ስው እንከን አያጣውም አይዞሽ ❤❤❤
Egzabher yestat fetari yemarat ❤
እግዚአብሔር ይማርልሽ መልካም ሰው ላይ ነው ፈተና የሚበዛው አይዞሽ ትድናለች ለፈጣሪ የሚሳነው የለም
ፓስተር ኣለመሆንዋን ጠቀመሽ
EGZIABHER YIMARLSH
የኢትዮጵያ ሰው እንደ ድሮ አይደለንም ሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!አሜን እንበል እስኪ
ጎበዝ ሴት ነሸ ባሉን የምታክብረት ሴት መቼም ከልቡ ይወደል። ተባረክ እህተ ባልሸ አደባባይ ከፍ አርገሻል።
ባሎ መልክም የሆነላት ሴት እደፀጌሬዳ 🌺 እያማረባት ነው የሚመጣው ባሏ የማይረባ ከሆነች ያው አለድሜዋ አርጅታ ቁጭ በበሽታ ታማ ቅስሞ ተሰብሮ ትኖራለች😢
ትክክል
እውነት ነው
ትክክል ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው
የልቤን ነው የገለፅሽው የቆንጆዎች ቆንጆ የነበረችም መልክዋ ጠፍቶ ቀምስላ ተቃጥላ በችታ ላይ ትወድቃለች ግን ሞኝነት ነው እንደውም ጠንክረን ራሳችንን መጠበቅ አለብን
I agree
አብሮ አሮአደጌ ጎደኛዬ እህቴ ቹችዬ ፈጣሪ አይቸኩልም ለሁሉም መልስ አለው አንቺ ጤና የኔ ሰው አክባረ ከነ ቤተሰብሽ የተመሰከረላችለሁ ናችሁ ጦስሽን ይዞ ይሒድ።
እንደዚህ አይነት ሰዎች ግን ክፉዎች በኑሮዋቸው በጤናቸው በረካ አይግባ የያዙት አይባረክ 👆🏽👆🏽👆🏽ፈጣሪ በጤናቸው ይፍረድባቸው
ፈጣሪ አያምጠው እንጅ ምንም ተጠንቅቀን አናመልጥም 😭😭😭ደክሞኛል እኔ
ኡፍፍፍ ልክ እኮ ነው እኔም በጣም ደክሞኛል ህህህህህህህህ 🥺😭
በጣም😢😢😢😢
ሳህ😢😢😢እፍፍፍ
Bizu diaspora begeza zemedu yetekade beizu new !
ባትክክል 😭🙏
አኔን የገረመኝ የዚህን ያክል ሰውን ማመናቹ ነው በተለይ ያንቺ ባለቤትሽ እንኳን ስለ አገራችን ሰዎች ባህሪያት አያውቅም ይሆናል ለማንኛውም ለብዙ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ይዘሽ የመጣሽው
ኢትዮ ኢንፎ ላይ በትዳር አጋራ የተጎዳችን ልጅ አይቼ በጣም አዝኜ ነበር የዝች እህታችን ደግሞ የልጆችዋ አባትን እምትገልፅበት ቃል መልካምነቱን ስትናገር ሳይ እውነት እድለኛ ነሽ ብዬ አልኩ ❤❤❤❤
ባሏኢትዮፕያዊ ኡይደለማለዛ እኮ አክብሮ ያስከበራት😢አሉ እንጂ የኛዎቹ
@ እማ መልካም ወንዶችም አሉ በአገራችን እንዳንዶች ናቸው ጨካኞች 🥲
ነጭ ነው ለዛ ነው እምስት ወልዳ እንድ የወለደሽ እማትመስል
በጣም ስታሳዝን አሁን እያየዋት ነበር ትርጎን😢
@@golgota2123አረብ ነዉ ነጭ አይደለም።
እውጭ የሚኖር ስው እኮ ሀገሩ መግባት የማይፈልገው በዘመዶቹ ክፋት በአንዳንድ ክፉ ስዎች ስራና በመንግስት መስሪያ ቤት ስዎች በማመላለስ ስለሚያንገላቱ ስው መሮታል በዚህ ምክንያትም ስው መንግስትን እያማረረ ነው ስው ስለሚያንገላቱ ስው ሀገሩን እየጠላ ነው ለዚች ሀላፊ ምድር ለምን እንከፋፋለን ስውን ማመን የከበደበት ዘመን ሆኗል ከውጭ የሚመጣ ስው ጥንቃቄ ያድርግ
😢😢እር ተይዘው የመንግስት መስሪያ ቤቶችማ በላያችው እሳት ይዝነብባችው በጣም ስው እሚንግላቱው ለትንሽ ነግር አሁንስ መውጫ ባግኝን😢
@ እውነት ነው ህዝቡን አማረው በሽታ ላይ እየጣሉት ነው ለዚህ ነው ወጣቱ ተስፋ እየቆረጠ በባህር የሚያልቀው አረ መንግስት ሆይ መጀመሪያ ስው ላይ ይስራ ህዝብ ከሌለ መሬቱ ብቻ ምኑን ሀገር ይሆናል
እንዴት ሀገር አለን ብለን እንምጣ . አብዛኛዉ ዉጭ ያለ ሰው ክፈት አናቅም ሰዉ እናምናለን ጠንቀቅ እንበል ሁሉ ከሀዲ ሆንአል
@@abutofik7654 ከመንግስት ስራተኞች በላይ የሚበድል ኢትዮጵያ ያለው የገዛ ስጋ ዘመድ ተብዬው ነው....🤛🏽
ኢትዮጵያ እኮ ተስፋ የሚያስቆርጥ ሀገር ነው ቀማኛዉ ብዙ ነው የሚታመን የለም
You got this right! Corrupted criminal justice system! 😂 If you have money, you can get away with anything in Ethiopia. Sick!
@@almazalmaz9745 ሁሉም ሀገር ከዚህ የባሰ ሌብነት አለ ሀገርህን መካድ ሌላ ሀገር ላይ መደፍደፍ ሌላ
አጢፊውም ቀማኛውም ሆዳም አለጠግብባይ ሰዎቻችን ናቸው
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ምን አጠፋች ኢትዮጵያ ይሄ እኮ የአክስትዋ ባል ነው የከዳት የምን ኢትዮጵያ ነው 🙄
ታንቆ መሞት ነዋ😂
አለምሰገድ ግን ጥንካሬክ ይገርመኛል❤ አሁን እመብርሀን ልደትዬ ትጠብቅህ 😊.......እኔ ሁሌም እመለከታለው ይጨንቃል በጣም የሰው ሁሉ ታሪክ መስማት ከባድ ነው ብርታቱን ይስጥክ❤❤❤
ይሄ የኛ ግዜ የምንለው ለእንዳንዶቻችን 10-እመት 15 ቢበዛ ከ20 -25 እመት በፌት የነበረ የልጅነታችን ትዝታ ነው.... በእኛ እና እሁን እስራዎቹ 20ዎቹ ውስጥ ያሉት ልጆች የጄነረሽኑ የእስተሳሰብ ለውጥ ግን ማመን በጣም ይከብዳል..ከእሁኖቹ ጋራ እንድ ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠራችንም እጅግ በጣም ያጠራጥረኛል..ይሄ ቴክኖሎጂ ብዙ ጉድ እሳየን👈🏽
በትክክል😢😢❤❤
ዓለም ሰገድ እባክህ ክብደትህን ለመቀነስ ምክር። ስለምንሰስትህ ነው።
😂😂😂😂😂😂😂@@alemledete2748
የልጅቷ ስርአት ደስ ስትል ይሄ ሁሉ ጉድ ደርሶባት እንኳን ቀስ ብላ ነው የምታስረዳው ምስኪን ሴት እግዜር የፍረድባቸው አያስበላቸው የሃቅሽ ስለሆነ እከክ ይውረሳቸው (ፓስተር😢😢😢) ወጣት ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ አይዞሽ በርቺ ባልሽ እንኳን እንዴት ይታዘባቸው !!!
ሌባ ስለሆነች ነው ቀስ ብላ ያወራችው ሰበር ድረስ ሄዳ ነው የተፈረደባት የድሀ ንብረት ልትቀማ የወጣች አይናውጣ ናት
😢
ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ላብሽን ቢበላሽ እንካን እግዚአብሔር በሌላ መንገድ ይተካላችሀል።
ኢትዮጵያ ከስደት ለሚመጡ ሰውች አትሆንም እውነት ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው ሰውን ማመን አያስፈልግም እውነት እዮሀውች እጃቹን አስገቡበት አሪፍ ጠበቃ ይዛቹ
ከመቃጠሌ የተነሳ መጨረስ አልቻልኩም 😢😢እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ😢😢😢
እንኳንም ባልሽ ተረዳሽ ኑሮሽ እንኳን አልተፈታ እህቴ ዋናው እሱ ነው
ወይ ጊዜ ! ! !እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ነው የምትመለከተን በምህረትህ አስበን።
የኔ እናት የዋህ መሆንሽ ከመልክሽ ይናገራል በአሁን ሰአት እኮ የናትን ልጅ ማመን ከባድ ነው ገንዘብ አለምን አሰከረ እኮ ፈጣሪ ይማረን
የሰፈሬ ልጅ ዮዲት እንኳን አየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
በጣም የተረጋጋሽ ሴት ነሽ የዋህ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ጴንጢ ማመን በጣም ይከብዳል ይሄ ወንበዴ ነው
❤ስታምሪ ደሞ 25 አመት ነው የምትመስይው እነሱ ባያንገላቱሽ ደሞ 20 ❤❤ በዚሁሉ መአት እንኳን አላማረርሽም አልተሳደብሽም ዘመንሽ የተባረከ ኡፈይ የምትይበት ያርግሽ
አነንተማለት አንዳዴ እናት ትሆናለህ ደሞ አባትም መልካም ወንድምም ትሆናለህ እንደአንተ አይነቱን ቀና ያብዛልን በጣም መልካም ለሰው ያለህ አመለካከት ባጠቃላይ ይህን ምግባርህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህታችን እባክሽን አንችን አምኖ ከአንች ጋር ሀገርሽ የመጣውን ባለቤትሽን የልጆችሽን አባት አደራ አደራ በምድር በሰማይ ይሁኖብሽኢትዮጵያ በጣም ጥቅመኛ የሆኑ ሰዎች ተፈጥዋል እንኳን ለውጭ ዜጋ ለእኛም አስፈሪ ሆናለቾ
አያሳስብሽ ሀገሬቱለነጪትሆናለች
@@አሚነኝተስፈኛዋ ስደተኛ ስለሆንኩ ስደተኛ እንዲጎዳ አልፈልግም
እራስሽን ጠብቂ Pastor ተብዬውቹ እጃቸው እረጅም ነው ሊገሉሽም ይችላሉ ህግ እንደሆን የለም ሀገሪቷ ላይ ጌታ ይጠብቅሽ
ተይ የምን ማሟረት ነው ለሡስ ማን አለው እንዳውም እሡን ግንባሩን ማለት ነው
Aye pastor , some of them they love money.
@@elnatanamare8623 not some all of them 😂😂😂
@@elnatanamare8623My dear, all of them loves money!!!
እግዚኦ የዛሬ ዝምድና መካካድ ሆኖ ቀረ የጨዋነት የመተማመን ጊዜ ድሮ ቀረ። ከባሌ ጋር ሳንጋባ የሰጠውን ሙሉ የቦታና የቤት ውክልና ስሰማ አብደሀል እንዴ ብዬ ነው ያሻርኩትና ዛሬ ላይ በጣም ልክ ነኝ። አሁን ላይ የመሸጥ መለወጥ መብት በሌለው ውክልና ነው የሚንቀሳቀሰው። እሄ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ሆኖ ሳለ ገንዘባችንንም ንብረታችንንም ሆነ ዝምድናችንን ሳናጣ በፊት መጠንቀቅ አለብን። እህቴ ጌታ ረድቷቹ ሀቃቹን በእጃቹ ያስገባላቹ እንጂ ዛሬ ላይ በየቤተክርስቲያኑ በየቸርቹ በየመዝጊዱ የተሸሸጉ ከሀዲዎችና ሌቦች እንጠንቀቅ።
ኢትዮጵያ ወስጥ ገብቶ መኖር በጣም አስፈሪ ነወ
ስደት እስከመቼ
እጭ. እዛው. ጠንቅር. ብዪ
@@mukubanti6778ድፍት እስከትዪ
@@AyeleBeruየአቶ ብሩ ልጅ ተረጋጋ ላይክ የተደረገዉን አየህዉ 😂😂
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ።የፈለገ የስጋችሁ ቁራጭ ይሁን ትንሽም ቢሆን ጠርጥሩ ጠርጥሩ በራችሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ለማንም ክፍት አታድርጉ ከገንዘብ ባለፈ በህይወታቹ ይመጣሉና።እነሱ በብር እንደሄዱ እናንተም ሀቅ ፈልጋችሁ እንጂ ከነሱ በተሻለ በሰውና በገንዘብ ዱቄት ልታረጉት ትችሉ ነበር አሁን እስከመጨረሻው ከበቀል ይልቅ በህግና በእ/ር ተማመኚ።ጠላቶችሽን አመድ ያርጋቸው ቤተሰብሽ ይባረክ።
የፊትሽ ፈገግታ ያነጋገርሽ ጥራት እጅግ ይገርማን እደፊልምነው ያየሁት የደማችን አለምሰግድ ማዳመጥሁላችሁም ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ተብየዎቹ እባካቹ ሀይማኖቱን አታሰድቡ ፈጣሪን ፍሩ
አይ ፔንጤ
የትኛው ሀይማኖት ከየት የመጣ ሀይማኖት ወፍ ዘራሽ
የእውነት ፖስተሮች እይደሉም። ሰው እንዲያምናቸው ነው ፓስተር የሚሉት።
😂😁@@serkalemtadesse2177
Abyi is also is pastor
ሙሉ ወክልና እና ልዩ ወክልና ለይታቹ እውቆ እንጂ የእናት ልጅ አይታመንም በዚህ ዘመን😢😢😢😢😢አንቸ ደግሞ ቆንጆ ጀል ነሽ 😢😢😢
Ayibalem newer new komment yesfishewn malete new
አለምሰገድን እንደኔ ሚወደው ላይክ ያደርግ🥰
ምርጥ ጋዜጠኛ አንደበተ እርቱ ❤❤👌👌
🥰💛
እኔ ደሞ ስጠላሽ
😂😂ቂንጥራም ፡
❤❤❤
እናትዬ እግዚሀብሄር ያልቀደመበት ሀብትም በረከትም ከንቱ ነው
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይላል ያገሬ ሰው መማር ያለበት ሰው በዚህ ሁኔታ ነው የሚማረው ማንንም አትመኚ ብታምኝም ደሞዝ ከፍለሽ ተማምነሽ ስሪእይዞሽ ❤❤❤❤
ቹቹዬ ዮዲት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ሀቅ ትቆያለች እንጂ እውነት ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ ሀቅሽን ያውጣልሽ አይዞሽ አንድ ቀን ሀቅ ካንቺጋ ሆና መተው ይቅርታ እንደሚጠይቁሽ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ህሊና የሚባል ነገር አለ እመኚኝ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ።አይዞሽ
enesu hilina yelachewm firdun kelay new yemiyagegnut
በሰላም ነው የሚተኙት አልሰረቁም እሳ ስም አጥፊ ናት ሌባና አጭበርባሪ ውሸቶን ታወራለች
የምን ህሊና ነው ። እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እኮ ቢዝነሳቸው ነው ምን ህሊና አላቸው ምንስ ፈጣሪ አላቸው። ሰው አይፈሩም ፈጣሪን አይፈሩ ገንዘብ አምላኪዎች ሆዳሞችና በማጭበርበር ህይወታቸውን የሚመሩ ሌቦች ናቸው። እራሳቸውን በፖስተር ስም ሸፍነው እያጭበረበሩ ያሉት እነሱ ናቸው። ፈጣሪ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን ይፍረድባቸው። ወረዳና ክፍለከተማ ውስጥ የተሰገሰጉ ወንበዴ ተባባሪዎች እስካሉ የመሬት ጉዳይ መቼም እልባት አያገኝም።
ልክ ነው እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም
እኔ የገረመችኝ አክስት ተብዬዋ ከሀዲ ለዚህ የበቃችው በዮዲት እናትና አባት መሆኑን እያወቀች ለገንዘብና ለባልዋ ብላ የበላችበትን ወጭት ደፋች አንቺም ወልደሻል በልጆችሽ አግኚው ቤተሰቦቿ እንኳን ለእናንተ ላገር ይተርፋሉ ጉረቤት የወይራ ሰው ይመስክር እናንተ ሌቦች የሷ አንሶዋችሁ አባቷን ትሰድባላችሁ ዘር ማንዘሩ የተባረከ ጨዋ ወልዶት ጨዋ ያሳደገው ልጆቹንም በእርሱ መንገድ የሳደገ የተባረኩ ሰው አክባሪዎች ናቸው እንደእናንተ አለሌ ሜዳ ያደጉ አይደሉም አያቶቻቸው የመንደሩ አድባር ነበሩ እናቷም ጭምር የድሆች አናት ነበረች ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ ለእናንተ ደግሞ የእውነት አምላክ ይፍረድባችሁ
በጠም የሚገርም ታሪክ ነው ..ሆኖም ግን የነዚህ ሠዎች ጉዳይ በደንብ መታየት አለበት ምክንያቱም ሠዎች ጥሩ ከሆኑ በተፈጥሮዋቸው ምንም ነገር ሊቀይራቸው አይችልም 100% እኔ ለማመን ነው ያቃተኝ ? ❤ 🎉🙏
አስተማሪ ታሪክ ለምታቀርብልን እናመስግናለን
ምኑ ነው አስተማሪ አሁን ሁሉ ልቅሶ እሮሮ
ጊዜው እጅግ ከፍቷል ሰውን ማመን እጅግ አስቸጋሪ ነው በተለይ በንብረት በገንዘብ ደረጃ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያሻል ።
እህቴ አይዞሽ ልብሽ ንፁህ ነው ክፋት ስለሌለብሽ እግዚአብሔር አብዝቶ እየባረከሽ ነው እርሱ ግን ክፋትን በልቡ ይዞ ስለሚዞር አይደለም ካንቺ የወሰደው የራሱንም ያጣዋል ሰው የዘራውን ያጭዳልና
መልካም ባል ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው እርግጥኛ ነኝ ደሞ እግዛብሄር የለፋችሁበትን ይመልስላቹኋል
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው ። እግዚአብሔር ይደግፍሽ ። አብረው ሰርተው ማደግ ሲችሉ ክፉ አሳባቸው ልቦናቸውን አሳወራቸው ። እግዚአብሔር ይመልሳቸው ።
አቤቱ ይቅር ይበለን ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም እግዚአብሔር አትርፎሻል ጥሩ ትምርት ነው በሉ ውክልና የሰጣችሁ አንሱ ከፍቶል ዘመኑ
አይዞሽ እህቴ እኔንም በወዳጄ ተክጄ ፍ/ቤቱም እንዳንቺው ለሱ ፈርዶለታል። ችግሩ fact ይዘሽ ስትከራከሪ አንቀጹ አይደግፍሽም። ለማንኛውም የሰጠሽ አምላክሽ ጨምሮ ይሰጥሻል አትዘኚ።
ሰዉን ማመን ቀብሮ ነዉ እህቴ ያንቺም በዛ ዳክመንት ሁሉ አግኝቶ ከሱ አክስትሽ ናት ይህን ሁሉ ያረገችሽ ዋጋዋን ትከፍላለች አይዞሽ በቁሟ ታገኘዋለች ህግም ያለበት አገር እየኖርሽ እንዳልሆነ ማወቅ አለብሽ አይዞሽ እህት ልጆችሽ ባለቤትሽ ጤና ሰላም ይሁኑልሽ
እግዚአብሔር የሐቅሽን ያውጣልሽ :: ይብላኝ የሰው ላብ ለሚበሉ :ስንት አመት ነው የምንኖረው : አቤቱ ይቅርበለን 🤲 : አይዞሽ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ በርቺ እውነት ቢዘገይም መጥራቱ አይቀርም ::
እህቴ አንችንም ባለቤትሽን ጌታ እውነታቸውን ያውጣላችሁ ይሄ ለሁሉም ሰው ትምህርት ነው
ዯዲትዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚያብሔር ይፈርድልሻል አንቺ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ እኔ ምስክር ነኝ ለሁሉምጊዜ አለው ሀቅሽን ታገኛለሽ እግዚያብሔር ይረዳሻል
እርጋታዋ ደሞ ደስ ሲል የኔ ትሁት ኣይዞሽ እግዛብሄር ይፈርዳል
የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል ማን ይታመናል ነገርግን ማንም ሰዉ መጠንቀቅ አለበት
ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
በጣም😢
አይዞሽ እህቴ እመብርሃን በምልጃዋ እውነትሽን ታውጣልሽ ❤❤
ታምነዉ የካዱት የሰውን ላብ የበሉ ሁሉ ቢዘገይም ዋጋ ይከፍላሉ መስሏቸው ነው ዘር አያወጣም የሰው ላብ ሰው ደክሞበታል አይዞን እንዲህ የተከዳቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ
እረ ምንም አይሆኑም ጭራሽ ይበዛላቸዋል,,,,የአባቴ ወንድሞች አባታችን ሲሞት የዛሬ 22 አመት ዉክልና ሰጠን ዘርፈዉን ዛሬ ሚነመሊየነር ናቸዉ እኛ ምንም የለንም! በምድርማ ፍርድ የለም!🥲
እናት አለም አይዞን pastor የሚባሉ ፍጡሮች ሌቦች ናችው...ለመስራት ለመለወጥ የሀገርሽን ወገን የምትጠቅሚ ሰው ነሽ አይሆን ቅን አለ ለሁም ነበር እግዚአብሐር አለ...ህዋሳ መልካም ነው for investment ነይ።
another pastor...ሊበላ
እግዚያብሔር እያስተማረሽ ነው እህታችን እጅግ በጣም ብዙ ፈተና አለ ብትችይ ከስር የፀዳ ነገር ጀምሪ ሰዎችን ማመን ከባድ እንደሆነና አንቺ የራስሽን ነገር መስራት እና ሀላፊነት እንዳለብሽ ነው ሰው ተሰባሪ ነው ልጆች ይዘሻልና ጠንካራ መሆን አለብሽ የገረመኝ ነገር ቢኖር ግን መነሻሽ ላይ ብዙ ሆናችሁ እንዳደጋችሁ ነበር የራስሽም እህት ወንድሞችም አሉሽ እነሱ እንዴት ያን ሁሉ ስትሆኚ ዝም ብለው ያዩሻል አልገባኝም ???
አሌክስ ለሰዋች ያለህ ክብር ትግስትህ. ሐሳባቸውን. የምታሰጨርሰበት መገድ ደስ ይላልበተጨማሪ. በለታሪኮ. ትዳሮን የገለጸፀችበት መገድ. ደስ ይላል.
አቤት የዘንድሮ ፓስተር ጉድ እኮ ነው 🙈🙈ቤተሰብም በዚህ ልክ መካደድ ጌታ ለህዝቡ ማስተዋልን ይስጥ ባልቤትሽንም እግዚአብሔር አሁንም ይባርክልሽ 🙏🙏ጥሩ ባል ነው ይባርክልሽ አቤት ጉድ ሰው ማመን ድሮ ቀረ በቃ አበቃ
ይህን ያህል እምነት ወቅቱን አታውቂውም ማለት ነው እንጅ በስህተት ላይ ስህተት የሠራሽ አንች ነሽ ለሁሉም እውነትና ጢስ የሚወጣበት አይጠፋም ፍርድ የፈጠረን ጌታ ይስጥ፡፡
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥው የሰራውን ቤት እንዲኖሩበት አለበለዚያ ግን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው ይፈርዳል የሰው ሐቅ አጥቅምም ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል አትበሳጪ አሳልሽ የእግዚአብሔር ስጭው የሱ ሰበር አንድ ቀን ይመጣል አትጠራጠሪ
🙏
የሰወ ላብ የሚበላ እግዚያብሔር እንደ እባብ በደአቱ የስበው ክፉ 🎉
❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥክ ከነ ቤተሰብህን ፈጣሪን ይጠብቅህ የኔ ወንድም አንተን በክፉ የሚያዩህ ሰዎችን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው እላለሁ
አስተማሪ በዝቶ ተማሪ ጠፍ ማመን አላህን ነው መታመንም ለአላህ ብለን ብንታመን
There is another God in town rather than Allah
በትክክል
No god but allhe
@HamnetSebir ደደብ በሀይማኖት መጣቹ ምድረ ፎቶ አምላኪ
❤❤❤❤
የኔ ውድ ታድለሻል በትዳርሽ🥰ፈጣሪ ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ❤አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
የዚህ አለም ገጅ ሰይጣን እንኳን ሰውን የአለም መድኃኒት የሆነውን ክርስቶስን እንኳ ለማሳሳት ብዙ ተጉዟል ።ሰዎች ድነው ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዳይመጡ ብሎም እንዳይድኑ ይህን ፓስተር ተጠቅሟል።ጌታ ይገስፀው።
@አለምሠገድ በጣም ጎበዝና ጥሩ አመለካከት ያለህ ሠው ነህ ..
እኔም በ21 አመቴ ነው 3 ልጆቸን የወለድኩት አለሀምዲሊላህ አሁን በስደት ነኝ ያአላህ በሠላም ለልጆቸ ለናቴ ለአባቴ ለባሌ ለሀገሬ ለእህት ለወድሞቸ አብቃኝ ያከሪም
እህቶቻችን ፈጣሪ በሰላም ከልጆቻችሁ ከምትወዷቸው ሁሉጋ ያገናኛችሁ ግን ልጆች በትናችሁ ባል ጥላችሁ አትሰደዱ ብትችሉ ወንዶች ናቸውና ሀላፊነትም ግዴታም ያለባቸውና ችግርን እናት ከልጆቿጋ ለግዜው ጥርሷን ነክሳ ብታሳድግ ወንዱ ወቶ ሀላፊነቱን ቢወጣ ጥሩ ነው ወንድ እቤት ከልጅጋ እኔንጃ
የአንዳንድ የሰዎች ከሀዲነት ለኛ ኢትዮጵያን ክብር ያሳጡናል ብዙ የውጭ ሰዎች ይጠሉናል እባካችሁ አታሰድቡን ።
5 ልጆች የወለደች አትመስልም መታደለ ነው
ሠው ሁሉ እድለኛነው ያረቢ ለዚህወግአብቃኝ አላህየ
@@NESIRAMuhemmedአብሽሪ 😢
በልጅነታ ስለወለደች ነው
የሰው ልጄ ሁላችንንን የትልያየን ነው
@@teyebaaderejeeውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ጥሩ አርገሻል እዮሀ ሚዲያ መምጣትሽ ሰውየውም የዚህን ሁሉ ሰው አሰተያየት ሲያይ እግዛብሔርን አውቃለሁ ካለ ከጥፋቱ ይመለሰና ሀቃችሁን ይመልሳል አንች ግን የበለጠው ሰላም ፍቅር በቤትሽ ሰላለ አትከፌ ተይው እሺ ልጂወችሽን ይባርክልሽ
የፓስተሮችን ስማቸውን መናገር አለብሽ ለሌላው ትምህርት ነው መንግስትም እርምጃ ይውስድባቸው
አብዛኞቹ እንዲህ አጭበርባሪዎች ናቸው
@@mulukenfiseha5194ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
የቱ መንግስት 😂
መንግስት አብሮ አይደል የሚዘርፈው በሙሉ እላይ ያሉት መንግስቱን የተቆጣጠሩት እነማን ናችውና
@@comcell3831😂
ሰላም አለምዬ የእነሱን ጠርተ ስማ ሚሉትን ማዳመጥ ያስፍልጋል
እኔም ለባለቤቴ ወድም ሙሉ ውክልነሸ ሰጥቼው በ 17አመት ስደት ስመለስ ቤቴን ሸጦ ጠፋ እናም በጣም አዘንኩበት ፈጠሸሪ ግን የጅን ይስጠው ከማለት በቀረረ ምን ይባላል እናም ተጠንቀቁ
ባለቤትሽ የለም
ባለቤቴ አለ የባለቤቴ ወድም ቤሆንም አብሮ አደግ ስለነበር ለኔም እደወድም ነበረ ለባለቤቴም በጣም ሰግቼ ነበር ብዙ አይነት በሽታ ስለነበረበት ግን እግዛብሄር ይመስገን ችለነዋል ጤና ነው የምመኘው እሱን ግን ልቦና ይስጠው ከማለት ምን ትለዋለህ
@@birhanewoldegeorges632የመሸጥም የመግዛትም ዉክልና ለምን ሰጣችሁት😢😢😢😢😢
@@reyuyenu340 ከ17 አመት በፊት ነበር ይህ ይመጣል ብለን አላሰብንም
አንቺ ጥሩ ሆነሽ ባልሽን እምታከብሪ እግዚያአቤሄር ያክብርሽ ታዲያ ሌሎች ሴቶች መች ለትዳር እምነቱስ አላቸው ደሞስ ትዳርንስ መቸ ያስቀድማሉ ልጆችሽን ይባርክልሸ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ወስጥ ደግነት ሞኝነት ነው።
ማንኛውም ሰው የሚፈርመውን ነገር መጠንቀቅ አለበት
ችግር ብዙ ነገር ያስተምራል፣ ጠንካራ ብልህ ያደርጋል። ለወደፊት ማንም አይበልጥሽም። ሰውን መውደድ እንጂ ማመን አይቻልም።
በጣም የገረመኝ በዚህ ዘመን ሰውን በዚህ ልክ ማመናችሁ ነው ውንድሞችሽ የሀገራችንን ችግር እያወቁ ለምን ዝም አሉሽ አንቺስ ለምን እራቅሻቸው ይገርማል ይህ ሰው ምን አይነት ወንጌል ነው የሚሰብከው ስው ለፍር ያገለግላል እንዴት ተቃጥዬ እንደ ሰማሁሽ ስራውን መውደድ እንጂ ማመን አይቻልም።
አይ ፓስተሮች! አለም ሰገድ ባለፈው የሰራኸው ፕሮግራም የፓስተር አብርሃምና ሚስቱ የእናቱን ቤት የቀማውን አስታወሰኝ
ወይኔ ምን ደርሱ በቃ ፓሰተር ነብይ ነን ሲላቸው እንዴት ነው የሚያጃጁላቸው እግዝዬ አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ የሌባና የወንበዴ ጥርቅም ሆነች አይ ጴንጤ😂😂 በቃ በሌብነት አንደኛ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ጠንካራ ነሽ ቹቹ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይከፋል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚኦ ሰው ለፍቶ ደክሞ ሀገሩ ገብቶ ደሞ በሠላም እንዳይኖር ያሣዝናል ያደማል ከሀዲዎቹን ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው
ኢትዮጵያችን የወለደችው እኮ ዓሣማና ነብር ነው:: ታዲያ ነብሮቹ በዙ::
ጥሩ ነገር የምንሰማበትን ዘመን ያምጣልን የምናየው የምንሰማው መከራ ችግር ኧረ ወዴት ልሂድ ሰላም ያለበትን ችግር ብቻ 😊😊😊😊😊
ባለቤትሽ ቅን ሰው ነው አቤት ሀበሻ ቢሆን ይፈታሽ ነበር(ትዳሩን በትኗል) ....ባለቤትሽን ፈጣሪ ያኑርልሽ ... ቅኖች ናችሁ
አላህ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ስላም ያውርድልን 🙏 ደስታችን ይብዛ
አለምዬ ሰው ሙሉ ውክልና መስጠት ያለበት ለፈጣሪው ብቻ ነው ነገር ግን ውክልና ብዙ አካሄድ ስላለው ማስተዋሉን ይስጠን 😢
ወገኖቼ ይሄ ትንሹ ነው እነዚህ ሰዎች በጣም አደገኞች ናቸው ብዙ ያላገገሙ በየቤቱ አሉ ምንልባት ይሄ አይነት ነገር ስትሰሙ የመጀመረያየሆናችሁ ተጠንቀቁያበደች አለች እንዲሁ ሜዳ ላይያስቀራት የትበተነ ቤተስብ አለ ብር የስገባላቸው እንጂ እግዝያብሄር ብላል ብለው 20 ለ 60 ያጋባሉዬዲት እንካን እግዚያብሔር ጠበቀሽ የቀረውን ይባርክልሽ
ውክልና ከባድ ነው ጠበቃዎች በኢቱብ ያስተምራልው የእጃችን ስልክ ብዙ ያስተምራል ያለፍውም መምርያ ነው ለካጅም ፈጣሪ ይመልሰው ለተካጅም ፈጣሪ ከዝያ በላይ አስቀምጦላት ነው መታመን በምድርም በሰማይም ጥሩ ነው
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ በሃገራችን ላይ መዳም አላህ ያድርገን ሙልቶልን ደልቶን የምንኑር ያድርገር በቃችሁ ይበለን የመዳምን ስራ
አሚንን ያረብ
Amen 🤲🤲
አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ባለቤትሽ የዋህ ነዉ ፈጣሪ ጠብቇታል በመሬት እና ካርታ ጉዳይ የኔ ቢጤ ነሽ ምኑም አይገባኝም🙆🏻♀️
የገዛ ቤተሰብ በዚህ ልክ. ከዝምድናው ይልቅ ገዘብን የወደደበት ግዜ. እና ትልቅ ትምህርት ነው. ታሪክሽ. ባለማወቅ ብዙ ነገሮች እንደደርሰብሽ. ሰውን ከልክ በላይ ማመን አያስፈልግም በልክ መሆን አለበት ሀቅሽን. ያስመልስልሽ. በይዳርሽ በህወትሽ ደስተኛ ስለሆንሽ. ሁሉንም ነገር. ከባለቤትሽ እና ከልጆችሽ ጋር. ትወጪዋለሽ በዛ ላይ ጥሩ ባል አለሽ. ብቻሽን አደለሽም.
ወይ ጉድ ከባድ ነው አንቺ ግን የከተማ ልጅ ሆነሽ እንደገና ብዙ ጊዜ በየሚዲያው ተጭበረበርን ተሸወድን በቅርብ ሰው ሲባል እንሰማለን ትንሽም ቢሆን መጠራጠር ጥሩ ነው ጌታ ሆይ አሳልፈን አትስጠን ከማይሆን ሰው አታገናኘን
አያሉ አምላክ ፍርዶን ይስጥሽ ሁሌም አቅ ያሸንፍል ለቤተሰብሽ ኑሬላቸው።
ፈጣሪን አመስግኝ እኔ ሁሉንም ወሠደው ብየ ደግጨ ነበር ግን የሠው የሠው ነው ልቦና ይስጠው አይጠቅመውም አዞሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ይቀበልልሻል
አሌክስዬ ጭንቀታቸውን ሢያዋሩህ ከልብህ ሁነህ ሥለምታዳምጣቸው በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሌም ፈጣሪ ደግሞ አንተን ያግዝህ 🎉
በጣም ትዕድስቱ ያስቀናል
ትግስቱ ልክ የለውም ደምሪኝ
ትዳራን የገለፀችበት መንገድ ደስ ሲል ክብር አብራችሁ አርጁ ❤❤❤
ደምሪኝ. ሀሳብሽ ተመቸን
ሰውን ውደደው እጂ አትመነው ያቺ በዛ ይሄ ትምርት ይሁንሽ
ይህ ታሪክ 90% አሁን ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ይወክላል ከሀዲ የበዛበት ዘመን😢
100%👍👍👍
Betam❤
😢😢😢
ወንድሜና ልጄ በድምሩ 4 ንብረት በዚህ መልኩ ተመሳጥረው በተጭበረበረ ሰነድ ሽጠውብኛል። ሁሉን ለጌታ ሰጥቼ የበለጠውን ነው ያጣችሁት ብዬ አሁን በሰላም እየኖርኩ ነው።
ኢትዩ የሚኖሩ ሰወች ግን ምን በድለናቸው ነው የቀን ጅብ የሆኑብን በስደተኞች ላይ
የሀይማኖት ሰዎች ተዉ ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነዉ! ፍርድ ከእናንተ እንደሚጀምር አትዘንጉ ። እህቴ እንኳን ሌላዉ ንብረትሽ እጅሽ ገባ።
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነው መሰለኝ የሚያስደስት የሚያጉዋጉዋ አነድ ነገር የለም
@@abayabay690 በልባቸው ጌታ የካዱ ናቸው ሰውን የሚክዱ
አሳፋሪ ፓስተር ይህ ስም በቃ የሌባመሰባሰቢያ ሆኖ ቀረ?
እግዝዮ እግዝዮ የእግዝያብሔርን ቅጣት ክብደቱ እናንተ ላይ ፓስተርነቱን ስም ቢለወጥ
ሰበር ድረስ ሄዳ የተሸነፈችን ሴት አጭበርባሪ ሴት አቅርበህ የሰው ስም እንድታጠፋ በሚዲያህ ማቅረበህ በሀግ እንደሚያስጠይቅህ ማወቅ አለብህ
አንተ ከሌቦቹ አንዱ ነህ ማለት ነዉ እናንተ የሰዉን ስጋ ብታገኙ ከነ ነብሱ ትበላላችሁ@@AlemayehuShikur
ፓስተር መኮንን፣ እባክህ ትንሽ እንጥፍጣፊ ፈሪዓ እግዚአብሄር ካለህ፣ መጀመርያ አንተ በምታስተዳድረው ቤተክርስትያን ጉባዔ ፊት ቆመህ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሆነ ሃዘን ንስሃ ግባ። በመቀጠል ክርስቶስ እንድትመግባቸው በአደራ የሰጠህን በጎች ያልርህራሄ ዘንጥለህ በመብላት የክርስቶስን አደራ እንዳጓደልክ ክስ ቀርቦብሃልና፣ እንዲሁም በሃዋርያው ጳውሎስ አስተምሮት መሰረት ማንም ኤጲስቆጶስነትን ቢፈልግ በውጭ ባሉት ዘንድ መልካም ምስክርነት ሊኖረው ይገባል ይላልና፤ አንተ ደግሞ በውጭ ባሉት ዘንድ መልካም ምስክርነት ሳይሆን በሌብነትና በማጭበርበር ሃጢአት ተከሰሃልና፤ የተባለውን ወንጀል አላደርኩትም የምትል ከሆነ ወጥተህ ማስረጃህን ማቅረብ ትችላለህ። እስከዚያው ድረስ ግን፣ ከቤተክርስትያን አገልጎት በቶሎ እራስሕህን አግልል። ቤተክርስትያንን አታሰድብ። ወንጌል መነገጅያ ሳይሆን ነፍሳት የሚድኑበት የእግዚአብሄር ሃይል ነው።
በመጀመሪያ ጉዳዩን ተረዳ ሌባ ናት የድሀ ንብረት አጭበርብራ ልትወስድ የፈለገች ባለጌ ሴት ናት እስከ ሰበር ድረስ ሄዳ ነው የተሸነፈችው የድሀዎች እንባ ነው የሰጣቸው እነሱ ሚዲያ ስላልወጡ ነው እንደሳ አይነ ደረቅ አይደሉም አጭበርባሪ ናት ዬዲት ጉዲት
Haramii hulaa mini egizihabiherin yetii yawikalii yihen huluu maciberiberii mini yemilutii new balegee basiterinaa nebiyii hulaa wenijelengaa nachew
እግዚያብሄር አለ ያወቃችሁት የመሰላችሁ እና የናቃችሁት ይፈርዳል ይህ ምድር የዘላለማችን አይደለም
ሰው እንደዚ ፊትን አይቶ ወሬ ሰምቶ ይፈርዳል እ/ር ግን አለ በሰማይ ልብን አይቶ የሚፈርድ
እዉነት ብለሀል እንደዚህ አይነት ፓስተር ተብዬዎች የእግዚአብሔርን ቤት ያቆሽሻሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም የቆሸሸ ስራ እየሰራህ በጉባኤ ፊት ቃሉን አትስበክ
የልጅቷ ስርአት ደስ ስትል ይሄ ሁሉ ጉድ ደርሶባት እንኳን ቀስ ብላ ነው የምታስረዳው ምስኪን ሴት እግዜር የፍረድባቸው አያስበላቸው የሃቅሽ ስለሆነ እከክ ይውረሳቸው (ፓስተር😢😢😢) ወጣት ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ አይዞሽ በርቺ ባልሽ እንኳን እንዴት ይታዘባቸው !!! ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ ወይኔ ለሌባ የሚፈረድበት ሃገር 😢😢😢
እኔ ለጎደኛዬ ቤቴን ሙሉ ውክልና ሠጥቼት ውጪ ሄጄ በስሜ አዛውራ በእምነት አስረክባኛለች ,አሁን ስትሮክ ታመመችብኝ ባለፈው 20 ቀን ፍቃድ ወስጄ ሄጄ አስታመምኮት ግን ለውጥ የለም ፀልዩላት❤
እግዚአብሔር ይማርልሽ ጥሩ ስው እንከን አያጣውም አይዞሽ ❤❤❤
Egzabher yestat fetari yemarat ❤
እግዚአብሔር ይማርልሽ መልካም ሰው ላይ ነው ፈተና የሚበዛው አይዞሽ ትድናለች ለፈጣሪ የሚሳነው የለም
ፓስተር ኣለመሆንዋን ጠቀመሽ
EGZIABHER YIMARLSH
የኢትዮጵያ ሰው እንደ ድሮ አይደለንም ሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!አሜን እንበል እስኪ
ጎበዝ ሴት ነሸ ባሉን የምታክብረት ሴት መቼም ከልቡ ይወደል። ተባረክ እህተ ባልሸ አደባባይ ከፍ አርገሻል።
ባሎ መልክም የሆነላት ሴት እደፀጌሬዳ 🌺 እያማረባት ነው የሚመጣው ባሏ የማይረባ ከሆነች ያው አለድሜዋ አርጅታ ቁጭ በበሽታ ታማ ቅስሞ ተሰብሮ ትኖራለች😢
ትክክል
እውነት ነው
ትክክል ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው
የልቤን ነው የገለፅሽው የቆንጆዎች ቆንጆ የነበረችም መልክዋ ጠፍቶ ቀምስላ ተቃጥላ በችታ ላይ ትወድቃለች ግን ሞኝነት ነው እንደውም ጠንክረን ራሳችንን መጠበቅ አለብን
I agree
አብሮ አሮአደጌ ጎደኛዬ እህቴ ቹችዬ ፈጣሪ አይቸኩልም ለሁሉም መልስ አለው አንቺ ጤና የኔ ሰው አክባረ ከነ ቤተሰብሽ የተመሰከረላችለሁ ናችሁ ጦስሽን ይዞ ይሒድ።
እንደዚህ አይነት ሰዎች ግን ክፉዎች በኑሮዋቸው በጤናቸው በረካ አይግባ የያዙት አይባረክ 👆🏽👆🏽👆🏽ፈጣሪ በጤናቸው ይፍረድባቸው
ፈጣሪ አያምጠው እንጅ ምንም ተጠንቅቀን አናመልጥም 😭😭😭ደክሞኛል እኔ
ኡፍፍፍ ልክ እኮ ነው እኔም በጣም ደክሞኛል ህህህህህህህህ 🥺😭
በጣም😢😢😢😢
ሳህ😢😢😢እፍፍፍ
Bizu diaspora begeza zemedu yetekade beizu new !
ባትክክል 😭🙏
አኔን የገረመኝ የዚህን ያክል ሰውን ማመናቹ ነው በተለይ ያንቺ ባለቤትሽ እንኳን ስለ አገራችን ሰዎች ባህሪያት አያውቅም ይሆናል ለማንኛውም ለብዙ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ይዘሽ የመጣሽው
ኢትዮ ኢንፎ ላይ በትዳር አጋራ የተጎዳችን ልጅ አይቼ በጣም አዝኜ ነበር የዝች እህታችን ደግሞ የልጆችዋ አባትን እምትገልፅበት ቃል መልካምነቱን ስትናገር ሳይ እውነት እድለኛ ነሽ ብዬ አልኩ ❤❤❤❤
ባሏ
ኢትዮፕያዊ ኡይደለማ
ለዛ እኮ አክብሮ ያስከበራት😢አሉ እንጂ የኛዎቹ
@ እማ መልካም ወንዶችም አሉ በአገራችን እንዳንዶች ናቸው ጨካኞች 🥲
ነጭ ነው ለዛ ነው እምስት ወልዳ እንድ የወለደሽ እማትመስል
በጣም ስታሳዝን አሁን እያየዋት ነበር ትርጎን😢
@@golgota2123አረብ ነዉ ነጭ አይደለም።
እውጭ የሚኖር ስው እኮ ሀገሩ መግባት የማይፈልገው በዘመዶቹ ክፋት በአንዳንድ ክፉ ስዎች ስራና በመንግስት መስሪያ ቤት ስዎች በማመላለስ ስለሚያንገላቱ ስው መሮታል በዚህ ምክንያትም ስው መንግስትን እያማረረ ነው ስው ስለሚያንገላቱ ስው ሀገሩን እየጠላ ነው ለዚች ሀላፊ ምድር ለምን እንከፋፋለን ስውን ማመን የከበደበት ዘመን ሆኗል ከውጭ የሚመጣ ስው ጥንቃቄ ያድርግ
😢😢እር ተይዘው የመንግስት መስሪያ ቤቶችማ በላያችው እሳት ይዝነብባችው በጣም ስው እሚንግላቱው ለትንሽ ነግር አሁንስ መውጫ ባግኝን😢
@ እውነት ነው ህዝቡን አማረው በሽታ ላይ እየጣሉት ነው ለዚህ ነው ወጣቱ ተስፋ እየቆረጠ በባህር የሚያልቀው አረ መንግስት ሆይ መጀመሪያ ስው ላይ ይስራ ህዝብ ከሌለ መሬቱ ብቻ ምኑን ሀገር ይሆናል
ትክክል
እንዴት ሀገር አለን ብለን እንምጣ . አብዛኛዉ ዉጭ ያለ ሰው ክፈት አናቅም ሰዉ እናምናለን ጠንቀቅ እንበል ሁሉ ከሀዲ ሆንአል
@@abutofik7654 ከመንግስት ስራተኞች በላይ የሚበድል ኢትዮጵያ ያለው የገዛ ስጋ ዘመድ ተብዬው ነው....🤛🏽
ኢትዮጵያ እኮ ተስፋ የሚያስቆርጥ ሀገር ነው ቀማኛዉ ብዙ ነው የሚታመን የለም
You got this right! Corrupted criminal justice system! 😂 If you have money, you can get away with anything in Ethiopia. Sick!
@@almazalmaz9745 ሁሉም ሀገር ከዚህ የባሰ ሌብነት አለ ሀገርህን መካድ ሌላ ሀገር ላይ መደፍደፍ ሌላ
አጢፊውም ቀማኛውም ሆዳም አለጠግብባይ ሰዎቻችን ናቸው
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ምን አጠፋች ኢትዮጵያ ይሄ እኮ የአክስትዋ ባል ነው የከዳት የምን ኢትዮጵያ ነው 🙄
ታንቆ መሞት ነዋ😂
አለምሰገድ ግን ጥንካሬክ ይገርመኛል❤ አሁን እመብርሀን ልደትዬ ትጠብቅህ 😊.......እኔ ሁሌም እመለከታለው ይጨንቃል በጣም የሰው ሁሉ ታሪክ መስማት ከባድ ነው ብርታቱን ይስጥክ❤❤❤
ይሄ የኛ ግዜ የምንለው ለእንዳንዶቻችን 10-እመት 15 ቢበዛ ከ20 -25 እመት በፌት የነበረ የልጅነታችን ትዝታ ነው.... በእኛ እና እሁን እስራዎቹ 20ዎቹ ውስጥ ያሉት ልጆች የጄነረሽኑ የእስተሳሰብ ለውጥ ግን ማመን በጣም ይከብዳል..ከእሁኖቹ ጋራ እንድ ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠራችንም እጅግ በጣም ያጠራጥረኛል..ይሄ ቴክኖሎጂ ብዙ ጉድ እሳየን👈🏽
በትክክል😢😢❤❤
ዓለም ሰገድ እባክህ ክብደትህን ለመቀነስ ምክር። ስለምንሰስትህ ነው።
😂😂😂😂😂😂😂@@alemledete2748
የልጅቷ ስርአት ደስ ስትል ይሄ ሁሉ ጉድ ደርሶባት እንኳን ቀስ ብላ ነው የምታስረዳው ምስኪን ሴት እግዜር የፍረድባቸው አያስበላቸው የሃቅሽ ስለሆነ እከክ ይውረሳቸው (ፓስተር😢😢😢) ወጣት ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ አይዞሽ በርቺ ባልሽ እንኳን እንዴት ይታዘባቸው !!!
ሌባ ስለሆነች ነው ቀስ ብላ ያወራችው ሰበር ድረስ ሄዳ ነው የተፈረደባት የድሀ ንብረት ልትቀማ የወጣች አይናውጣ ናት
😢
ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ላብሽን ቢበላሽ እንካን እግዚአብሔር በሌላ መንገድ ይተካላችሀል።
ኢትዮጵያ ከስደት ለሚመጡ ሰውች አትሆንም እውነት ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው ሰውን ማመን አያስፈልግም እውነት እዮሀውች እጃቹን አስገቡበት አሪፍ ጠበቃ ይዛቹ
ከመቃጠሌ የተነሳ መጨረስ አልቻልኩም 😢😢እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ😢😢😢
እንኳንም ባልሽ ተረዳሽ ኑሮሽ እንኳን አልተፈታ እህቴ ዋናው እሱ ነው
ወይ ጊዜ ! ! !እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ነው የምትመለከተን በምህረትህ አስበን።
የኔ እናት የዋህ መሆንሽ ከመልክሽ ይናገራል በአሁን ሰአት እኮ የናትን ልጅ ማመን ከባድ ነው ገንዘብ አለምን አሰከረ እኮ ፈጣሪ ይማረን
የሰፈሬ ልጅ ዮዲት እንኳን አየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
በጣም የተረጋጋሽ ሴት ነሽ የዋህ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ጴንጢ ማመን በጣም ይከብዳል ይሄ ወንበዴ ነው
❤ስታምሪ ደሞ 25 አመት ነው የምትመስይው እነሱ ባያንገላቱሽ ደሞ 20 ❤❤ በዚሁሉ መአት እንኳን አላማረርሽም አልተሳደብሽም ዘመንሽ የተባረከ ኡፈይ የምትይበት ያርግሽ
አነንተማለት አንዳዴ እናት ትሆናለህ ደሞ አባትም መልካም ወንድምም ትሆናለህ እንደአንተ አይነቱን ቀና ያብዛልን በጣም መልካም ለሰው ያለህ አመለካከት ባጠቃላይ ይህን ምግባርህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህታችን እባክሽን አንችን አምኖ ከአንች ጋር ሀገርሽ የመጣውን ባለቤትሽን የልጆችሽን አባት አደራ አደራ በምድር በሰማይ ይሁኖብሽ
ኢትዮጵያ በጣም ጥቅመኛ የሆኑ ሰዎች ተፈጥዋል እንኳን ለውጭ ዜጋ ለእኛም አስፈሪ ሆናለቾ
አያሳስብሽ ሀገሬቱለነጪትሆናለች
@@አሚነኝተስፈኛዋ ስደተኛ ስለሆንኩ ስደተኛ እንዲጎዳ አልፈልግም
እራስሽን ጠብቂ Pastor ተብዬውቹ እጃቸው እረጅም ነው ሊገሉሽም ይችላሉ ህግ እንደሆን የለም ሀገሪቷ ላይ ጌታ ይጠብቅሽ
ተይ የምን ማሟረት ነው ለሡስ ማን አለው እንዳውም እሡን ግንባሩን ማለት ነው
Aye pastor , some of them they love money.
@@elnatanamare8623 not some all of them 😂😂😂
@@elnatanamare8623My dear, all of them loves money!!!
እግዚኦ የዛሬ ዝምድና መካካድ ሆኖ ቀረ የጨዋነት የመተማመን ጊዜ ድሮ ቀረ። ከባሌ ጋር ሳንጋባ የሰጠውን ሙሉ የቦታና የቤት ውክልና ስሰማ አብደሀል እንዴ ብዬ ነው ያሻርኩትና ዛሬ ላይ በጣም ልክ ነኝ። አሁን ላይ የመሸጥ መለወጥ መብት በሌለው ውክልና ነው የሚንቀሳቀሰው። እሄ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ሆኖ ሳለ ገንዘባችንንም ንብረታችንንም ሆነ ዝምድናችንን ሳናጣ በፊት መጠንቀቅ አለብን። እህቴ ጌታ ረድቷቹ ሀቃቹን በእጃቹ ያስገባላቹ እንጂ ዛሬ ላይ በየቤተክርስቲያኑ በየቸርቹ በየመዝጊዱ የተሸሸጉ ከሀዲዎችና ሌቦች እንጠንቀቅ።
ኢትዮጵያ ወስጥ ገብቶ መኖር በጣም አስፈሪ ነወ
ስደት እስከመቼ
እጭ. እዛው. ጠንቅር. ብዪ
@@mukubanti6778ድፍት እስከትዪ
@@AyeleBeruየአቶ ብሩ ልጅ ተረጋጋ ላይክ የተደረገዉን አየህዉ 😂😂
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ።የፈለገ የስጋችሁ ቁራጭ ይሁን ትንሽም ቢሆን ጠርጥሩ ጠርጥሩ በራችሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ለማንም ክፍት አታድርጉ ከገንዘብ ባለፈ በህይወታቹ ይመጣሉና።እነሱ በብር እንደሄዱ እናንተም ሀቅ ፈልጋችሁ እንጂ ከነሱ በተሻለ በሰውና በገንዘብ ዱቄት ልታረጉት ትችሉ ነበር አሁን እስከመጨረሻው ከበቀል ይልቅ በህግና በእ/ር ተማመኚ።ጠላቶችሽን አመድ ያርጋቸው ቤተሰብሽ ይባረክ።
የፊትሽ ፈገግታ ያነጋገርሽ ጥራት እጅግ ይገርማን እደፊልምነው ያየሁት የደማችን አለምሰግድ ማዳመጥሁላችሁም ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ተብየዎቹ እባካቹ ሀይማኖቱን አታሰድቡ ፈጣሪን ፍሩ
አይ ፔንጤ
የትኛው ሀይማኖት ከየት የመጣ ሀይማኖት ወፍ ዘራሽ
የእውነት ፖስተሮች እይደሉም። ሰው እንዲያምናቸው ነው ፓስተር የሚሉት።
😂😁@@serkalemtadesse2177
Abyi is also is pastor
ሙሉ ወክልና እና ልዩ ወክልና ለይታቹ እውቆ እንጂ የእናት ልጅ አይታመንም በዚህ ዘመን😢😢😢😢😢አንቸ ደግሞ ቆንጆ ጀል ነሽ 😢😢😢
Ayibalem newer new komment yesfishewn malete new
አለምሰገድን እንደኔ ሚወደው ላይክ ያደርግ🥰
ምርጥ ጋዜጠኛ አንደበተ እርቱ ❤❤👌👌
🥰💛
እኔ ደሞ ስጠላሽ
😂😂ቂንጥራም ፡
❤❤❤
እናትዬ እግዚሀብሄር ያልቀደመበት ሀብትም በረከትም ከንቱ ነው
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይላል ያገሬ ሰው መማር ያለበት ሰው በዚህ ሁኔታ ነው የሚማረው ማንንም አትመኚ ብታምኝም ደሞዝ ከፍለሽ ተማምነሽ ስሪ
እይዞሽ ❤❤❤❤
ቹቹዬ ዮዲት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ሀቅ ትቆያለች እንጂ እውነት ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ ሀቅሽን ያውጣልሽ አይዞሽ አንድ ቀን ሀቅ ካንቺጋ ሆና መተው ይቅርታ እንደሚጠይቁሽ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ህሊና የሚባል ነገር አለ እመኚኝ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ።
አይዞሽ
enesu hilina yelachewm firdun kelay new yemiyagegnut
በሰላም ነው የሚተኙት አልሰረቁም እሳ ስም አጥፊ ናት ሌባና አጭበርባሪ ውሸቶን ታወራለች
የምን ህሊና ነው ። እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እኮ ቢዝነሳቸው ነው ምን ህሊና አላቸው ምንስ ፈጣሪ አላቸው። ሰው አይፈሩም ፈጣሪን አይፈሩ ገንዘብ አምላኪዎች ሆዳሞችና በማጭበርበር ህይወታቸውን የሚመሩ ሌቦች ናቸው። እራሳቸውን በፖስተር ስም ሸፍነው እያጭበረበሩ ያሉት እነሱ ናቸው። ፈጣሪ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን ይፍረድባቸው።
ወረዳና ክፍለከተማ ውስጥ የተሰገሰጉ ወንበዴ ተባባሪዎች እስካሉ የመሬት ጉዳይ መቼም እልባት አያገኝም።
ልክ ነው እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም
እኔ የገረመችኝ አክስት ተብዬዋ ከሀዲ ለዚህ የበቃችው በዮዲት እናትና አባት መሆኑን እያወቀች ለገንዘብና ለባልዋ ብላ የበላችበትን ወጭት ደፋች አንቺም ወልደሻል በልጆችሽ አግኚው ቤተሰቦቿ እንኳን ለእናንተ ላገር ይተርፋሉ ጉረቤት የወይራ ሰው ይመስክር እናንተ ሌቦች የሷ አንሶዋችሁ አባቷን ትሰድባላችሁ ዘር ማንዘሩ የተባረከ ጨዋ ወልዶት ጨዋ ያሳደገው ልጆቹንም በእርሱ መንገድ የሳደገ የተባረኩ ሰው አክባሪዎች ናቸው እንደእናንተ አለሌ ሜዳ ያደጉ አይደሉም አያቶቻቸው የመንደሩ አድባር ነበሩ እናቷም ጭምር የድሆች አናት ነበረች ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ ለእናንተ ደግሞ የእውነት አምላክ ይፍረድባችሁ
በጠም የሚገርም ታሪክ ነው ..ሆኖም ግን የነዚህ ሠዎች ጉዳይ በደንብ መታየት አለበት ምክንያቱም ሠዎች ጥሩ ከሆኑ በተፈጥሮዋቸው ምንም ነገር ሊቀይራቸው አይችልም 100% እኔ ለማመን ነው ያቃተኝ ? ❤ 🎉🙏
አስተማሪ ታሪክ ለምታቀርብልን እናመስግናለን
ምኑ ነው አስተማሪ አሁን ሁሉ ልቅሶ እሮሮ
ጊዜው እጅግ ከፍቷል ሰውን ማመን እጅግ አስቸጋሪ ነው በተለይ በንብረት በገንዘብ ደረጃ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያሻል ።
እህቴ አይዞሽ ልብሽ ንፁህ ነው ክፋት ስለሌለብሽ እግዚአብሔር አብዝቶ እየባረከሽ ነው እርሱ ግን ክፋትን በልቡ ይዞ ስለሚዞር አይደለም ካንቺ የወሰደው የራሱንም ያጣዋል ሰው የዘራውን ያጭዳልና
መልካም ባል ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው እርግጥኛ ነኝ ደሞ እግዛብሄር የለፋችሁበትን ይመልስላቹኋል
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው ። እግዚአብሔር ይደግፍሽ ። አብረው ሰርተው ማደግ ሲችሉ ክፉ አሳባቸው ልቦናቸውን አሳወራቸው ። እግዚአብሔር ይመልሳቸው ።
አቤቱ ይቅር ይበለን ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም እግዚአብሔር አትርፎሻል ጥሩ ትምርት ነው በሉ ውክልና የሰጣችሁ አንሱ ከፍቶል ዘመኑ
አይዞሽ እህቴ እኔንም በወዳጄ ተክጄ ፍ/ቤቱም እንዳንቺው ለሱ ፈርዶለታል። ችግሩ fact ይዘሽ ስትከራከሪ አንቀጹ አይደግፍሽም። ለማንኛውም የሰጠሽ አምላክሽ ጨምሮ ይሰጥሻል አትዘኚ።
ሰዉን ማመን ቀብሮ ነዉ እህቴ ያንቺም በዛ ዳክመንት ሁሉ አግኝቶ ከሱ አክስትሽ ናት ይህን ሁሉ ያረገችሽ ዋጋዋን ትከፍላለች አይዞሽ በቁሟ ታገኘዋለች ህግም ያለበት አገር እየኖርሽ እንዳልሆነ ማወቅ አለብሽ አይዞሽ እህት ልጆችሽ ባለቤትሽ ጤና ሰላም ይሁኑልሽ
እግዚአብሔር የሐቅሽን ያውጣልሽ :: ይብላኝ የሰው ላብ ለሚበሉ :ስንት አመት ነው የምንኖረው : አቤቱ ይቅርበለን 🤲 : አይዞሽ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ በርቺ እውነት ቢዘገይም መጥራቱ አይቀርም ::
እህቴ አንችንም ባለቤትሽን ጌታ እውነታቸውን ያውጣላችሁ ይሄ ለሁሉም ሰው ትምህርት ነው
ዯዲትዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚያብሔር ይፈርድልሻል አንቺ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ እኔ ምስክር ነኝ ለሁሉምጊዜ አለው ሀቅሽን ታገኛለሽ እግዚያብሔር ይረዳሻል
እርጋታዋ ደሞ ደስ ሲል የኔ ትሁት ኣይዞሽ እግዛብሄር ይፈርዳል
የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል ማን ይታመናል
ነገርግን ማንም ሰዉ መጠንቀቅ አለበት
ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
በጣም😢
አይዞሽ እህቴ እመብርሃን በምልጃዋ እውነትሽን ታውጣልሽ ❤❤
ታምነዉ የካዱት የሰውን ላብ የበሉ ሁሉ ቢዘገይም ዋጋ ይከፍላሉ መስሏቸው ነው ዘር አያወጣም የሰው ላብ ሰው ደክሞበታል አይዞን እንዲህ የተከዳቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ
እረ ምንም አይሆኑም ጭራሽ ይበዛላቸዋል,,,,የአባቴ ወንድሞች አባታችን ሲሞት የዛሬ 22 አመት ዉክልና ሰጠን ዘርፈዉን ዛሬ ሚነመሊየነር ናቸዉ እኛ ምንም የለንም! በምድርማ ፍርድ የለም!🥲
እናት አለም አይዞን pastor የሚባሉ ፍጡሮች ሌቦች ናችው...ለመስራት ለመለወጥ የሀገርሽን ወገን የምትጠቅሚ ሰው ነሽ አይሆን ቅን አለ ለሁም ነበር እግዚአብሐር አለ...ህዋሳ መልካም ነው for investment ነይ።
another pastor...ሊበላ
እግዚያብሔር እያስተማረሽ ነው እህታችን እጅግ በጣም ብዙ ፈተና አለ ብትችይ ከስር የፀዳ ነገር ጀምሪ ሰዎችን ማመን ከባድ እንደሆነና አንቺ የራስሽን ነገር መስራት እና ሀላፊነት እንዳለብሽ ነው ሰው ተሰባሪ ነው ልጆች ይዘሻልና ጠንካራ መሆን አለብሽ የገረመኝ ነገር ቢኖር ግን መነሻሽ ላይ ብዙ ሆናችሁ እንዳደጋችሁ ነበር የራስሽም እህት ወንድሞችም አሉሽ እነሱ እንዴት ያን ሁሉ ስትሆኚ ዝም ብለው ያዩሻል አልገባኝም ???
አሌክስ ለሰዋች ያለህ ክብር ትግስትህ. ሐሳባቸውን. የምታሰጨርሰበት መገድ ደስ ይላል
በተጨማሪ. በለታሪኮ. ትዳሮን የገለጸፀችበት መገድ. ደስ ይላል.
አቤት የዘንድሮ ፓስተር ጉድ እኮ ነው 🙈🙈ቤተሰብም በዚህ ልክ መካደድ ጌታ ለህዝቡ ማስተዋልን ይስጥ ባልቤትሽንም እግዚአብሔር አሁንም ይባርክልሽ 🙏🙏ጥሩ ባል ነው ይባርክልሽ አቤት ጉድ ሰው ማመን ድሮ ቀረ በቃ አበቃ
ይህን ያህል እምነት ወቅቱን አታውቂውም ማለት ነው እንጅ በስህተት ላይ ስህተት የሠራሽ አንች ነሽ ለሁሉም እውነትና ጢስ የሚወጣበት አይጠፋም ፍርድ የፈጠረን ጌታ ይስጥ፡፡
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥው የሰራውን ቤት እንዲኖሩበት አለበለዚያ ግን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው ይፈርዳል የሰው ሐቅ አጥቅምም ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል አትበሳጪ አሳልሽ የእግዚአብሔር ስጭው የሱ ሰበር አንድ ቀን ይመጣል አትጠራጠሪ
🙏
የሰወ ላብ የሚበላ እግዚያብሔር እንደ እባብ በደአቱ የስበው ክፉ 🎉
❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥክ ከነ ቤተሰብህን ፈጣሪን ይጠብቅህ የኔ ወንድም አንተን በክፉ የሚያዩህ ሰዎችን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው እላለሁ
አስተማሪ በዝቶ ተማሪ ጠፍ ማመን አላህን ነው መታመንም ለአላህ ብለን ብንታመን
There is another God in town rather than Allah
በትክክል
No god but allhe
@HamnetSebir ደደብ በሀይማኖት መጣቹ ምድረ ፎቶ አምላኪ
❤❤❤❤
የኔ ውድ ታድለሻል በትዳርሽ🥰ፈጣሪ ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ❤አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
የዚህ አለም ገጅ ሰይጣን እንኳን ሰውን የአለም መድኃኒት የሆነውን ክርስቶስን እንኳ ለማሳሳት ብዙ ተጉዟል ።ሰዎች ድነው ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዳይመጡ ብሎም እንዳይድኑ ይህን ፓስተር ተጠቅሟል።ጌታ ይገስፀው።
@አለምሠገድ በጣም ጎበዝና ጥሩ አመለካከት ያለህ ሠው ነህ ..
እኔም በ21 አመቴ ነው 3 ልጆቸን የወለድኩት አለሀምዲሊላህ አሁን በስደት ነኝ ያአላህ በሠላም ለልጆቸ ለናቴ ለአባቴ ለባሌ ለሀገሬ ለእህት ለወድሞቸ አብቃኝ ያከሪም
እህቶቻችን ፈጣሪ በሰላም ከልጆቻችሁ ከምትወዷቸው ሁሉጋ ያገናኛችሁ ግን ልጆች በትናችሁ ባል ጥላችሁ አትሰደዱ ብትችሉ ወንዶች ናቸውና ሀላፊነትም ግዴታም ያለባቸውና ችግርን እናት ከልጆቿጋ ለግዜው ጥርሷን ነክሳ ብታሳድግ ወንዱ ወቶ ሀላፊነቱን ቢወጣ ጥሩ ነው ወንድ እቤት ከልጅጋ እኔንጃ
የአንዳንድ የሰዎች ከሀዲነት ለኛ ኢትዮጵያን ክብር ያሳጡናል ብዙ የውጭ ሰዎች ይጠሉናል እባካችሁ አታሰድቡን ።
5 ልጆች የወለደች አትመስልም መታደለ ነው
ሠው ሁሉ እድለኛነው ያረቢ ለዚህወግአብቃኝ አላህየ
@@NESIRAMuhemmedአብሽሪ 😢
በልጅነታ ስለወለደች ነው
የሰው ልጄ ሁላችንንን የትልያየን ነው
@@teyebaaderejeeውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ጥሩ አርገሻል እዮሀ ሚዲያ መምጣትሽ ሰውየውም የዚህን ሁሉ ሰው አሰተያየት ሲያይ እግዛብሔርን አውቃለሁ ካለ ከጥፋቱ ይመለሰና ሀቃችሁን ይመልሳል አንች ግን የበለጠው ሰላም ፍቅር በቤትሽ ሰላለ አትከፌ ተይው እሺ ልጂወችሽን ይባርክልሽ
የፓስተሮችን ስማቸውን መናገር አለብሽ ለሌላው ትምህርት ነው መንግስትም እርምጃ ይውስድባቸው
አብዛኞቹ እንዲህ አጭበርባሪዎች ናቸው
@@mulukenfiseha5194ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
የቱ መንግስት 😂
መንግስት አብሮ አይደል የሚዘርፈው በሙሉ እላይ ያሉት መንግስቱን የተቆጣጠሩት እነማን ናችውና
@@comcell3831😂
ሰላም አለምዬ የእነሱን ጠርተ ስማ ሚሉትን ማዳመጥ ያስፍልጋል
እኔም ለባለቤቴ ወድም ሙሉ ውክልነሸ ሰጥቼው በ 17አመት ስደት ስመለስ ቤቴን ሸጦ ጠፋ እናም በጣም አዘንኩበት ፈጠሸሪ ግን የጅን ይስጠው ከማለት በቀረረ ምን ይባላል እናም ተጠንቀቁ
ባለቤትሽ የለም
ባለቤቴ አለ የባለቤቴ ወድም ቤሆንም አብሮ አደግ ስለነበር ለኔም እደወድም ነበረ ለባለቤቴም በጣም ሰግቼ ነበር ብዙ አይነት በሽታ ስለነበረበት ግን እግዛብሄር ይመስገን ችለነዋል ጤና ነው የምመኘው እሱን ግን ልቦና ይስጠው ከማለት ምን ትለዋለህ
@@birhanewoldegeorges632የመሸጥም የመግዛትም ዉክልና ለምን ሰጣችሁት😢😢😢😢😢
@@reyuyenu340 ከ17 አመት በፊት ነበር ይህ ይመጣል ብለን አላሰብንም
አንቺ ጥሩ ሆነሽ ባልሽን እምታከብሪ እግዚያአቤሄር ያክብርሽ ታዲያ ሌሎች ሴቶች መች ለትዳር እምነቱስ አላቸው ደሞስ ትዳርንስ መቸ ያስቀድማሉ ልጆችሽን ይባርክልሸ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ወስጥ ደግነት ሞኝነት ነው።
ማንኛውም ሰው የሚፈርመውን ነገር መጠንቀቅ አለበት
ችግር ብዙ ነገር ያስተምራል፣ ጠንካራ ብልህ ያደርጋል። ለወደፊት ማንም አይበልጥሽም። ሰውን መውደድ እንጂ ማመን አይቻልም።
በጣም የገረመኝ በዚህ ዘመን ሰውን በዚህ ልክ ማመናችሁ ነው ውንድሞችሽ የሀገራችንን ችግር እያወቁ ለምን ዝም አሉሽ አንቺስ ለምን እራቅሻቸው ይገርማል ይህ ሰው ምን አይነት ወንጌል ነው የሚሰብከው ስው ለፍር ያገለግላል እንዴት ተቃጥዬ እንደ ሰማሁሽ ስራውን መውደድ እንጂ ማመን አይቻልም።
አይ ፓስተሮች! አለም ሰገድ ባለፈው የሰራኸው ፕሮግራም የፓስተር አብርሃምና ሚስቱ የእናቱን ቤት የቀማውን አስታወሰኝ
ወይኔ ምን ደርሱ በቃ ፓሰተር ነብይ ነን ሲላቸው እንዴት ነው የሚያጃጁላቸው እግዝዬ አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ የሌባና የወንበዴ ጥርቅም ሆነች አይ ጴንጤ😂😂 በቃ በሌብነት አንደኛ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ጠንካራ ነሽ ቹቹ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይከፋል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚኦ ሰው ለፍቶ ደክሞ ሀገሩ ገብቶ ደሞ በሠላም እንዳይኖር ያሣዝናል ያደማል ከሀዲዎቹን ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው
ኢትዮጵያችን የወለደችው እኮ ዓሣማና ነብር ነው:: ታዲያ ነብሮቹ በዙ::
ጥሩ ነገር የምንሰማበትን ዘመን ያምጣልን የምናየው የምንሰማው መከራ ችግር ኧረ ወዴት ልሂድ ሰላም ያለበትን ችግር ብቻ 😊😊😊😊😊
ባለቤትሽ ቅን ሰው ነው አቤት ሀበሻ ቢሆን ይፈታሽ ነበር(ትዳሩን በትኗል) ....ባለቤትሽን ፈጣሪ ያኑርልሽ ... ቅኖች ናችሁ
አላህ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ስላም ያውርድልን 🙏 ደስታችን ይብዛ
አለምዬ ሰው ሙሉ ውክልና መስጠት ያለበት ለፈጣሪው ብቻ ነው ነገር ግን ውክልና ብዙ አካሄድ ስላለው ማስተዋሉን ይስጠን 😢
ወገኖቼ ይሄ ትንሹ ነው እነዚህ ሰዎች
በጣም አደገኞች ናቸው ብዙ ያላገገሙ በየቤቱ አሉ ምንልባት ይሄ አይነት ነገር ስትሰሙ የመጀመረያየሆናችሁ ተጠንቀቁ
ያበደች አለች እንዲሁ ሜዳ ላይያስቀራት
የትበተነ ቤተስብ አለ ብር የስገባላቸው እንጂ
እግዝያብሄር ብላል ብለው 20 ለ 60 ያጋባሉ
ዬዲት እንካን እግዚያብሔር ጠበቀሽ የቀረውን ይባርክልሽ
ውክልና ከባድ ነው ጠበቃዎች በኢቱብ ያስተምራልው የእጃችን ስልክ ብዙ ያስተምራል ያለፍውም መምርያ ነው ለካጅም ፈጣሪ ይመልሰው ለተካጅም ፈጣሪ ከዝያ በላይ አስቀምጦላት ነው መታመን በምድርም በሰማይም ጥሩ ነው
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ በሃገራችን ላይ መዳም አላህ ያድርገን
ሙልቶልን ደልቶን የምንኑር ያድርገር በቃችሁ ይበለን የመዳምን ስራ